Ethiopia:- ዋና ከተማ እያሳመረ…ህዝብ የሚያስርበው መሪ! |

  Рет қаралды 32,140

Meshualekia - መሿለኪያ

Meshualekia - መሿለኪያ

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@Meshualekia
@Meshualekia 8 ай бұрын
የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር በማድረግ የተሻሉ ስራዎችን ይዘን እንድንቀርብ ድጋፋችሁን እንጠይቃለን። እናመሰግናለን!!!!
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 8 ай бұрын
በአለም ላይ የሚገኙ አምባ ገነን መሪዎች በሚገርም ሁኔታ ክፉ ባህሪያቸው ከመመሳሰሉ የተነሳ የአንድ አባት እና እናት ልጆች ነው የሚመስሉት ግን ዋና አባታቸው ዲያብሎስ ነው
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 7 күн бұрын
Erashene endearing new yakerebulhe tadia menu layi new yetelyhew?
@bezabihondu5276
@bezabihondu5276 8 ай бұрын
የኛም የዚህ ኮፒ ነው አሟሟት ይለይ ይሆናል እንጅ
@ReyanHasen
@ReyanHasen 8 ай бұрын
ስለ ሀገሪቱ ታሪክ ኢኮኖሚ መከላከያ ተርክልን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 4 ай бұрын
ስማይ በመብረቅ ይታረሳል መሪም. በስራው ይወቀሳል. የኛን. ምን እንበለው የስውን ከስማን
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 8 ай бұрын
አቢቹ ፕሮማክስ😅
@peter-f7z
@peter-f7z 2 ай бұрын
wowwwwwwwww interesting city
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 8 ай бұрын
የኛም ኮፒ ነው! የኢትዮጵያ ህዝቦች አንድ ተራ ጁስ ቤት ገብቶ ወይም ካፌ ገብቶ መጠጣት በማይችልበት ወቅት የኛውም የተብለጨለጨ ሪዞርት እየገነባ የኢትዮጵያ ህዘቦች ይዚናኑበት በማለት በህዝቦች ላይ ያላግጣል
@YaredTilhahun
@YaredTilhahun 5 ай бұрын
በጣም ብዙ መዝናናት ሚችሉ ባለሀብቶች አሉ አልፉ ተርፎ ዱባይ በሚሊየን ዳላር ቤት የገዙ ውድ ሆቴል ሚዝናኑ ባለሀብቶች አሉ የሪል እስቴ ባለቤቶች ቡና ላኪዎች በብር ቢሊየነር የሆኑ በዳላር ሚሊየነር የሆኑ 1 ሺ ሰዎች አሉ ማንም መዝናናት አይችልም አትበይ ስጋ ቤቶች ኪሎ 2ሺ እየተባለ ሙሉ አይደለ ቤቱ የ30 ሚሊየን ብር መኪና ከ 500 ቀላይ አለ ከተማው ውስጥ አጣራ ግን ይሄን ስልክ ፖርክ ይሰራ እያሉኩ አይደለም ።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
ምንም አትንጫጩ በየትኛውም ሀገር አንድ ትውልድ ዋጋ መክፈሉ ግድ ነውለእውነተኛ ለውጥ ከሆነ ሀገራችንም መከራዋ ቢበዛም እድገቱንና ለውጡን እያየን ነው
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 8 ай бұрын
ለእኛ ሀገሮቹ ባለጊዜዎቹች ጥሩ ምሳሌ ናቸው
@Galax77792
@Galax77792 8 ай бұрын
ኦሮሞ ባለጊዜ አይደለም ባለሀገር ነው🇪🇹
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 5 ай бұрын
ወይ መመሳሰል አለአጎቴ
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 ай бұрын
ማዱሮ አምባገነን አደለም ይልቅስ ለምእራባዎያን ስለማይታዘዝ ነው ይሄ ሁሉ መከራ የደረሰበት
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 8 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ አምባገነንነት ትርጉሙ ምን እንደሆነ ሳይገባን ስለአምባገነንነት አስተያየት ከመስጠት ብንቆጠብ መልካም ነው እላለሁ :: ብቻውን ለፕረዚደንትነት እጩ አድርጎ ስልጣን ላይ ከወጣ በኃላም ጭራሽ ህገ መንግስቱን በማጠፍ የእድሜ ልክ መሪ እንዲሆን በግሉ ወስኖ ምርጫን እስከነአካቴው ያስቀረን ግለሰብ አምባገነን አይደለም ብሎ መከራከር ምን የሚሉት ፈሊጠ ይሆን?
@destalencho9106
@destalencho9106 8 ай бұрын
ቁርጥ ጨቅላውን፤ በባህሪይ ። ግን ጨፍጫፊ አልነበሩም መሰል
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 8 ай бұрын
Abiy new belegna😊
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 8 ай бұрын
ብልህ መንግስት ከሌሎች መንግስታት ለመውደቅና መነሳት ምክንያቶችን በማጥናት ብዙ ብዙ መማር ይችላል ማስቀደም ያለበትን በማስቀደም፣ህዝብ ምን እንደሚፈልግ ካላወቀ በህዝብ እንባ ከስልጣን ሲወገድ ያ ጡር ዋጋ ያስከፍላል።ልዽ፣ዘር፣አገር ያፍራሉ! በጥላቻ፣በዘረኝነት፣መጥፎ ምክርን በመቀበል፣በጋራ አገር እየተኖረ ነገሮችን በጋራ ውይይት መፍታት ካልቻለ እነዚህ ፈጣሪ የሚጠላቸው ነገሮች ናቸውና መጨረሻው ክፉ አወዳደቅና መጥፎ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቦ ዘላለም ይኖራል።ክፋት ጠልፎ ይጥላል ከፈጣሪ አይን ማምለጥ አይቻልምና!!
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu 8 ай бұрын
እንደኛ፡ሀገር፡ያውኑ፡መርዋች፡ናቸው።
@menilikyehualashet8739
@menilikyehualashet8739 8 ай бұрын
ፐ ባንተ ቤት በ ቻይንኛ ሰለ አብይ ማውራትህ ነው ነቄ ነን Kkkkkkkkk!!!!!
@hannujonur1095
@hannujonur1095 8 ай бұрын
በዛ ላይ ከአሜሪካም ከሌላው የአለም ጣጣ የራቁ ህዝቦች
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 8 ай бұрын
Yhe hulu negeru ende beshashaw segete new
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 8 ай бұрын
Dese yemilew seget honom eyegezak new!
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 5 ай бұрын
❤❤❤
@TOMuser-oz2he5no3j
@TOMuser-oz2he5no3j 8 ай бұрын
amazing
@hannujonur1095
@hannujonur1095 8 ай бұрын
መላው ቱርክሚዝታን በጣም ያምራል ንፁህ ነው ህዝቡም በጣም ነው የሚወዳቸው ዜጎች የሚፈልጉትን ይደረግላቸዋል
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 8 ай бұрын
መንትያ ናቸው እንዴ?
@alemuerdedo1591
@alemuerdedo1591 8 ай бұрын
አቤት የምገርም መመሳሰል ነው look like Ethio right now!!!
@SadSa-yv2rq
@SadSa-yv2rq 4 ай бұрын
ልክ የቤቴጉድ😂😂😂😂😂
@Meshualekia
@Meshualekia 4 ай бұрын
@@SadSa-yv2rq 🤣
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 8 ай бұрын
ከአጋንት ጋር የተጋቡ ባልስልጣኖች በየዘመኑ አሁን ደሞ በየአመቱ ብቅ ማለታቸው እየተለመደ ነው። ሳፖር ሙቫ በደሃው ገንዘብ የአማረ ከተማ ገንብቶ ሰው አልባ ነበር አሁንም ነው። why the most Expensive city in the world is empty ብላቹህ ብትፈልጉ ታገኙታላቹህ። እና የእኛዎቹም ከሰው ይልቅ ህንጻ እያመለኩ ሰውንም ህንጻንም እያፈረሱ ነው።
@Gerensay71324
@Gerensay71324 8 ай бұрын
He is like Abey Ahmed meshrefit
@NuredinSeid-w4z
@NuredinSeid-w4z 8 ай бұрын
አቢቹ promax 😂😂😂😂
@esayasmotti228
@esayasmotti228 8 ай бұрын
ጠጃም ቀጥታ አታወራም !
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 8 ай бұрын
😂 እንደ ግስላ አትጎፍላ
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 ай бұрын
ሀገሩን እየዘረፈ ስዊዝ ባንክ ቢያስቀምጥ ኑሩ እንደዚህ ስሙን አያጠፉም ነበር ሀገሩን አሳምሮዋል የኛም መሪ እንደዚህ ይሁንልን የምራባያውያንን መረጃ ጆሮ ዬለንም
@Sehen-g5p
@Sehen-g5p 8 ай бұрын
የአብይ አባት ከአባቱ የወረስዉ አምባገንነት ስለሆነ
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 4 ай бұрын
Abiy Ahmed is A high copy of him (Saparmurat Niyasove )
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 3 ай бұрын
የሞተው 2006 ከሆነ እንዴት የበረዶ ቤተመንግስት በ2008 አስገነቡ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
ባለወርቅ ቀለም አብረቅራቂ ያሁኑ አዲሱ መንገድ መልክ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 4 ай бұрын
ህ የኛው ኮፒፔስት ያደረገበት ስትገርም የመአት ቤ/መ ያለው እነሱ ዘንድ ነው አንተም አጫውተኽናል
@awelarebo6693
@awelarebo6693 8 ай бұрын
ሰውዬው ጥሩም ነገር መጥፎም ነገር አላቸው
@beloved1900
@beloved1900 8 ай бұрын
አብይ በቅርቡ ይ እራሱን ሃውልት ያስተክላል ለዛውም አድዋ 0 መግቢያው ላይ 😅
@jeddahhabeshaentertainment327
@jeddahhabeshaentertainment327 8 ай бұрын
ዶ/ር ኣብይማ በስንዴ ምርት በኣፍሪካ ኢትዮጵያን ከቀዳሚዎቹ ተርታ አሰልፏታል ‼ ምድረ መሃይም የገጠር ልጅ ግን በአዲስ አበባ ውበት ቅናት ባንገበገበህ ቁጥር በየ ቦታው እየሄድክ አታቀርሽ ‼ መሿለኪያ ቲዩብ ለናንተ ልዩ ክብር አለኝ 🙏
@AmhaDeriba-sq7xt
@AmhaDeriba-sq7xt 8 ай бұрын
በጣም አንጨረጨረህ ለምን ዝናሽን ፈትቶ አያገባህም ይሻልሀል ።
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 8 ай бұрын
ካድሬ ስቶን እንዲህ ታሽቃብጣለህ የሚመራውን ህዝብ ወይም አምኖ መንግስት አድርጎ የሾመውን ህዝብ እያስራበ ወጣቱ ስራ አጥቶ እንዲሰደድ በየበረሃው እንዲውም በየ ባህሩ እንዲሞት ማድረጉንስ ትደግፈዋለህ ቢያንስ በአለም አንደኛ ሆኗል በስንዴ ምርታማነት ስትል የሚራበውን ወገንህን አስበህ ይሆን
@derejetamirat5482
@derejetamirat5482 7 ай бұрын
ከስንዴው ደርሶሀል እንዴ? አንገበገበህ😂😂😂
@yonayon5598
@yonayon5598 8 ай бұрын
Ye beshashaw 😂
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr 8 ай бұрын
የልብ እመሙ ገና ስፈጠሮ ባጠፋቸወ ጡሮነበር
@MiiiMiiimiii-t2b
@MiiiMiiimiii-t2b 2 ай бұрын
እንደ አብይ ማለት ነው
@Meshualekia
@Meshualekia 2 ай бұрын
@@MiiiMiiimiii-t2b 😳ሆ! ስንት ተናግሮ አናጋሪ አለ? ቆይ ወጣን? አልን? ኧረ ይተዉ እንኑርበት🏃🏾‍♂️🏃🏾‍♂️🤣🤣🤣
@dedebit33
@dedebit33 8 ай бұрын
ገንዘቡን ኣይደለም የሰረቀ ኣሁን ሁሉ ይመልሰዋል ወይ ይታረዳል ከነዉሽሞቹ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 3 ай бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም መለስ ዜናዊ ዶክተር ዐብይ ማንን አመስግን አናቃለን ማንንም ህዝብ እራሱን ቢመረምር ጥሩ ይመስለኝል ዝም ብሎ መውቀስ ብቻ
@MohKadirov
@MohKadirov 2 ай бұрын
ነብሩ መለስ ዜናዊና ድመቶቹ ምን አገናኛቸው?😂
@hassenissa8539
@hassenissa8539 8 ай бұрын
No news is Good news.. Try something useful,,,
@mekonnen2384
@mekonnen2384 8 ай бұрын
መዥራም ሁሉ ሁሉም እንደናተ ማከክ አለበት ማለት ነው እንደናንተ ያለ የአራዳ ልጅ ሳትሆኑ የአራ እዳ ልጅ ናችሁ !!!!
@destalencho9106
@destalencho9106 8 ай бұрын
ጨቅላው ምንሽ ነው ወይስ የሸምለስ አብዲሳ አክስት ነሽ? ብሸቅ ብለሻል። የደናቁርት trade mark ሁላ? ስልጣንና ጠመንጃ እጅ ሲገባ እድሜ ልክ የፈለጉትን ማድረግ አይቻለም ። ክፉኛ መፈጥፈጥ ይከተላልል
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 8 ай бұрын
Degadreg
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ 8 ай бұрын
አቤት መመሳሰል
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 8 ай бұрын
ከተማን ማሳበር ባንተ ጭንቅላት እድገት አይደለም መስረቅ ነው እድገት ይሄ የጭንቅላት መብከት ነው
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl 8 ай бұрын
መሾለኪያ ሚዲያ አሽሙረኛ ሟርተኛ ሚድያ አይቅናችሁ ።
@Alem1985
@Alem1985 4 ай бұрын
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 57 МЛН
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53