Ethiopia// ከእግዚአብሔር ጋር ልዩ ምስጢር ያለው ወንድማችን ተስፋዬ ሙላቱ ጋር ያደረኩትን አጭር ቆይታ እነሆ

  Рет қаралды 308,034

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

Пікірлер: 1 000
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 жыл бұрын
የኔወንድም ልበ ንፁህ ፈጣሬ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በርታ ከልብሳችን ይልቅ ፈጣሬ ልባችንን ያፃልን ወንድሜ ልኡል ሰገድ እግዝአብሔር ያክብርህ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 5 жыл бұрын
ኣሜንንንንንን ብሓቂ ብሓዊ ኣሜንንንንንንንንን ሓወይ ናተይ።
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS እሺ ጀሪየ ግን ምንም የለውም you tube
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 жыл бұрын
@@fasikamesfun7232 አሜን ማዓረይ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
@@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ ይዤ እመጣለሁ ውዴ አመሠግናለሁ 😍
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS adrgilehu mar
@marie9698
@marie9698 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ታድለህ ተመርጠህ ይችን ከንቱ አርቴፍሻል አለም ሂወት ትተህ ለፈጣሪ የምትገዛ እኔ አለው እንጅ በካና ከንቱ ለስጋ ኑሮ ብቻ ስሮጥ እየመሸብኝ ያለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ እሩፋኤል ደካማ እህታችሁ
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 5 жыл бұрын
@marie molla አዞሽ የኔ እህት ልዑል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሻል መድኃኒት ዓለም ክርስቶስ የልብሽን መሻት ያውቃል ቅዱሱ ጊዜው ሲደርስ የልብሽን መሻት ይሰጥሻል አንቺ ማድረግ ያለብሽ ክፋትን ምቀኝነትን ዘረኝነትን ከልቦናሽ አስወግደሽ ተግተሽ ጸልይ። የመድኃኒት ዓለም ክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እርሱ የሚሰጠውን ሰላም ይህ ክፋት የነገሰበት ዓለም አይሰጥምና
@alid7905
@alid7905 5 жыл бұрын
አይዞን እማ ድንግል ትስብሽ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ጸልይ ሰብስክራይብ አርጉኝ ውድ የሀሬ ልጆች
@ferihateshome6671
@ferihateshome6671 4 жыл бұрын
እንድህ ሁኖ እረይደብራል
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ 3 жыл бұрын
ሁላችንምነን እህታችን
@maretayoutube7485
@maretayoutube7485 5 жыл бұрын
መታደልህ አንተስ የማያልቀው የክርስቶስ ጸጋ ለብሰሀል ውጫዊ መራቆትህ ማየት ሳይሆን ውስጣዊን ነው አቤቱ ልውል እግዚአብሔር ሆይ በመግስትህ አስበን ወስጣዊ ተራቁጨተናልና ጸጋህን አልብሰን😭💚💛❤ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ 🙏
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwineti
@mekdesmasresha3586
@mekdesmasresha3586 5 жыл бұрын
እሁንም እግዜያብሄር ይጠብቅህ እኔም ባለማወቅ እብድ ትመስለኝ ነበረ አይኔንስገልጠግን ጥቅስ ለብሰክ እየው ይቅበለኝወንድሜ
@ferihateshome6671
@ferihateshome6671 4 жыл бұрын
ውይ እር ይደብራል የውነት እር ሙስሊም ይግደለኝ
@sebletsedaltsedal81
@sebletsedaltsedal81 5 жыл бұрын
ሰውየው አራት ኪሎ አውቀዋለው ግን በውነት ሥለምደነግጥ እሮጥ ነበር ለካ እኔ ነኝ እብዱዋ እራሴን ገመትኩ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 5 жыл бұрын
እማ የኔ ዉድ ስህተተኛ አልነበርሽም ምክንያቱም ለየት ያለ ሰዉ ነዉ እና ማንም አይገምትም
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 жыл бұрын
Seble tsedal tsedal የበቃ ወንድማችን ነው እሱ ግን ለመግለጥ አይፈልግም
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 жыл бұрын
እኔም ብሆን እሮጥ አለሁ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
ማርየ አንች/አተ ብቻ አይደለም
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ሰዎች ጀለሶቼ ናቸው ልብሽ ንፁህ ከሆነ እብድ እራሱ አይነካሽም ደሞ የሰው ልጅ በአለባበስ አንገምተው ድሮ እኔ ከእብድ ጋር መንገድ ስኤድ የኛ ህዝብ አበደች ብለው አሶሩብኝ እና ልብ ንፁህ ከሆነ ሌላው ትርፍ ነው
@kalimola8427
@kalimola8427 5 жыл бұрын
ከንፁ ልብስ ንፁ ልብ ነው ሚበልጠው ጌታ አንተን አስመስሎ ብዙ ነገር ሊያስተምረን ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@kingalbulooshi743
@kingalbulooshi743 5 жыл бұрын
እግዛብሔርእድሜጤናውንይስጥህ
@tesfayeadane9381
@tesfayeadane9381 Жыл бұрын
እ ር ይባርክህ
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 5 жыл бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ጽላት ከለላ ትሁንህ
@meronmeron4565
@meronmeron4565 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 жыл бұрын
ሀገር ውስጥ ምንኛ ሞኝ ነው እንዲያው ለውጡ ምኑ ላይ ነው ?? ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ልቦናቸውን ያብራላችሁ
@nng4388
@nng4388 5 жыл бұрын
የክርስቶስ ምሳሌ ነው
@የማርያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማርያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
እኛ የዘመኑ ትውልዶች ፋሽን ነው እያልን የተበጫጨቀ ልብስ ለብሰን ዘነጥን እንላለን ወንድሜ አንተ ደግሞ ፈጣሪህን ለብሰካል የእውነት አስደሰትከኝም አስለቀስከኝም እግዚያብሄር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም በምልጅዋ ከጎንክ አትራቅ ሁሌም በምትሄድበት ሁሉ ትከተልክ መምህራችን ልኡል ሰገድ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ferihateshome6671
@ferihateshome6671 4 жыл бұрын
ለሁሉም ልክ አለው
@lavelbumps1946
@lavelbumps1946 5 жыл бұрын
ቅዱሳን ሲበቁ እራሳቸዉን ለመሠወር ሰዉ በማይገምተዉ መንገድ ይገለጣሉ ሲባል ሰምቻለዉ የአለምን ጥበብ እና ታላቅ ነገር በእግዚአብሔር ፊት ምንም ነዉ ለዛም ነዉ ጌታ የአለምን ጥበብ ከንቱ ለማረግ የአለምን ሞኝ ነገር መረጠ የታባለዉ ይህም ወንድማችን እግዚአብሔር ለራሡ የመረጠዉ ፃድቅ ስለመሆኑ ጥርጥር የለኝም። በረከትህ ይደርብኝ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እኔም እንዳንቺ አስባለው።
@kukushakukusha1288
@kukushakukusha1288 4 жыл бұрын
Btekekel endzanw ymeyadergut erasachewn lalmasawek
@yetnebrishtadese9725
@yetnebrishtadese9725 2 жыл бұрын
የኔውድልጅጰእድምይሰጥሕሡሬሢሞትእሥከሠልሥቱአልለየሕንነበርአሑንምኑርልን
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 5 жыл бұрын
ምናለ ከሱ ትንሽ ብንማር የኛ አልበቃን ብሎ የሰውን ለመንጠቅ የምናማትር ?
@ሰላሜነሽማሪያምዋስትናየ
@ሰላሜነሽማሪያምዋስትናየ 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብን ለኛም አድለን😢😢😢😢😢
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድሜ ።
@abetumaregn3443
@abetumaregn3443 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 жыл бұрын
ልሉየ ቸኩለህ ይመስለኛል ለምን እባክን ያነሳሳዉ ነገር ፍቅር እግዚኣቢሔረ እንድየት እንደገባዉ ለኛ ፅናት ይሆነናል ሌላ ግዜ አቅርብልን ሉልየ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 жыл бұрын
**በቃ ዝም አልኩ ምንስ ልተንፍስ በቃ ዝምምም** **መድሃኒዓለም አባቴ ይቅር በለኝ** **አምላኬ ሆይ፦ሁሉን ስተደርግ ምክንያት አለህ፣ እናም አንተ ከእርሱ ጋር ሁን**
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ድንቅ ነው እኔ ቀን የልብስኩትን ልብስ ማታ አልብስውም አምላክ ያልበስክ ድንቅ ስው ነክ ትክክል ነህ ስው ሞኝ ነው ውይኔ ታድልክ ፍጣሬ ያብርታህ !*
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 5 жыл бұрын
ምርጡ የተዋሕዶ ልጅ እንደዚህ እንዳቀፍከው ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትቀፍሕ
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 5 жыл бұрын
ሌላው ከማንም ያላገኘሁትን እውቀት ነው ያገኘሁት ፈጣሪ ወደነበርክበት ሕይወት ይመልሥህ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 5 жыл бұрын
ልበ ንጹሃን ብጹዓን ናቸዉ በመንፈስ ድሃ ብጹዓን ናቸው መንግስት ኣምላክን ይወርሳሉ እና መመረጥ ነዉ ታድሎ እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛል ዕድሜውይን ይስጥልን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእንዲህ አይነት ንጹህ ሠው ነው የሚገለጸውኮ
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 жыл бұрын
Love u Mam እሱኮ የበቃ ወንድማችን ነው በጥበብ ነው የሚጓዝ ሞኝ እብድ መስሎ እንዲታወቅበት አይፈልግም
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
@@hanabogale7225 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 5 жыл бұрын
ወይ ሉሌ መታደል ነው ምነው ቃለመጠይቁን አሳጣርከው መታደል መመረጥ ነው ይህን ሀዋርያዊ ተግባር መተግበር በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር አምላአክ የነ ኤልያስን የነ ኤልሳን ና የነቅዱስ ዮኃንስን ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ ወንድም ተስፋዬ
@tiruworkgebrehiwot349
@tiruworkgebrehiwot349 5 жыл бұрын
wondema egezeyabhar tagawone yabezleh
@ellenparfan8703
@ellenparfan8703 5 жыл бұрын
Ameen(3)
@almazaberabeyene770
@almazaberabeyene770 4 жыл бұрын
Ibakachun sew batedesga aywodesm igzyabher fesam yadrgh new yembalew indh aynet wudase kentu kal atnageru
@faisalaldhferri8978
@faisalaldhferri8978 5 жыл бұрын
ጊታሆይ ለኔም እዲህ አይነት ልብ ስጠኝ ሁልጊዜ ለምን እደሁ አላቅም እጨነቃለሁ የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 5 жыл бұрын
Welete mareyame ayezohe eqezyabere kahe gare newe ydegele mareyame lege berehe yene
@መሲታዴ
@መሲታዴ 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን በቤቱ ያጾናልን አሜን አሜን አሜን ሰዉ የውጭ ሀገር ፍሸን ለመከተል እየጣረ አንተ እግዚአብሔር ከጎንሕ አይለይሕ ለምታስተላልፍል ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን /3/
@sosnabelachewbahru9472
@sosnabelachewbahru9472 5 жыл бұрын
መልካም ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት ግን ለምንድነው ፀጋውን የምትገልፁበት ይህ እኮ ክብር ነው ግን አደባባይ ሲወጣ ደግሞ ከንቱ ውዳሴ ይሆናል አደል
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 5 жыл бұрын
እውነት
@ዛቲ
@ዛቲ 5 жыл бұрын
ሉልሰገድ ምንም ምን የማያልቅበት እግዚአብሔር አምላካችን ለዚህ ላበቃህ ክብር ምስጋና ይግባው ፡ ፡ መቼም አምላክ ለወደደው የእናቱን ፍቅር ይሰጠዋልና በህመምህ ጊዜ የሚታየኝ በውስጥህ ያለው የእናታችን ፍቅር ነበር እናም ድህነትህ ይታየኝ ነበር መዳኒትህ የፍቅሮ ብዛት ስለሆነ? ኣሁንም ከወንድሜ ጋር ሳይህ ደስ ስላለኝ ነው ለወንድሜም ስላምበልልኝ የእመቤቴ ልጅ ብለህ በጸሎተ ኣስበኝ ብለህ መልእክት ንገርልኝ:: ለሁላችንም ስላም ጤና ይስጠን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን::
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 жыл бұрын
ውይ አባቴ ፀጋውን ያብዛለወት መታደል እና መመረጥ ነው
@mxm2502
@mxm2502 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ብፀሎትክ ኣስበን♥♥♥
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 5 жыл бұрын
ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ወለተሰንበት ብለህ
@kibebejaleta4283
@kibebejaleta4283 5 жыл бұрын
የልብስ ንጹህ ሳይሆን ልክ እንደወንድማችን የልብ ንጽህናን እንላበስ!!! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤናን ይስጥህ❤❤❤
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 5 жыл бұрын
ወንድማችን ላተ የሰጠውን ፀጋ ለሁላችንም ይስጠን ቸር እግዚአብሔር
@hannaalemu86
@hannaalemu86 Жыл бұрын
❤❤❤
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
ሎሌ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት በዚህ ዘመን እንድህ ሀዋርያ የሆነ ሰው ማግኘት ይከብዳል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመነችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን አባታችን
@የድንግልማርያምልጅነኝአን
@የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 жыл бұрын
በጣም ነው ሚገርመው እውነት ለ.መናገር እብድ ነው ብዬ እሽሻለው እግዚያብሔር ግንየውስጡን ያቃል እኛ ስዎች ነን የውጪያዊውን አይተን ነው ምንቀርበው ዳቆን ልኡል ሰገድ በጣም ተመችቶሃል ልጅ ሆኜ እንጦጦ ማርያም የሰንበት ተማሪ ሆኜ ነው ነው ማቅህ ቀጭን ነበርክ ለምታቀርባቸው በሙሉ ከልብ እናመስግናለን
@loveethiopia2921
@loveethiopia2921 5 жыл бұрын
ድግል ማርያም ጥበቦን ኩሉ ታብዛልህ ፈጣሪ ለኛ ሊያስተምርን ነው እውነት ከምንም ብላይ ክርስቶስ አለ ትምሳሌት ይኽንን ለኛ ሊያሳየን ነው ምነው አሳጠርከው ከምንም በላይ እወዳችኃልሁ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ😍😍😍
@getenethailu8474
@getenethailu8474 5 жыл бұрын
Getenet Hailu
@maregmareg2190
@maregmareg2190 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ልብ ስቶን እድህ ልበ ንፁሀንን እድርዳ። ንፁህ ልብ ይስጠን እኛ ልብስ አይተን ስው እንንቃለን አይይ ልዑልዬ በርታልን የተዋህዶ እቁ
@salamserak2892
@salamserak2892 5 жыл бұрын
የኔወድም እግዚያብሔር ፀጋውን አልብሶሀል ንፁሰውስለሆንክ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ሉሌ መዝሙሩን ትንሽ ብትቀንሰዉ ጥሩ ነው ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ለምንድነው ሚቀንሰው ?
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሃኔ ድግል ማሪያም ለእኔ የሚያወሩት በደምብ ስለማይሰማ
@testaanda6463
@testaanda6463 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋህን ያብዛልህ ድቅ ነው::
@seblet148
@seblet148 5 жыл бұрын
Ortodox mehon metadel neww!!!
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
እውነት ነው ለሰው ልጅ ንፁህ ልብስ መልበስ ሳይሆን ንፁህ ልብ ይዘን ወደ እግዚአብሔር ብንጠጋ እንደት መታደል ነበር ነገር ግን እና ልባችንን አቆሽሸን ልብሳችንን አፅድተን እንሂዳለን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ
@mnasegetachew9481
@mnasegetachew9481 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዝአብሔር ያዝልቅልህ ልክ ነህ ያዳምን ልብስ ለብሰሃል የተሽከምካቸው ሰማዓት ፃድቃን ብረከታቸው ረዴታቸው አይለይ የኔ የዋህ ውድድድድድድድድ አድርግህ አለሁ
@newlife24.41
@newlife24.41 5 жыл бұрын
ሉኡሌ እባክ አንድ ቀንእሱ ብቻ እንዲናገር ፍቀድለትና ምናልባት ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተላልፈው መልክት ካለው።
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ሀብትናቤት ሁሉም እያለው ሁሉም የማይፈልግ መታደ ነው ልኡልዬ ባለቤትህ ነፍሰጡር ነች እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ሁለት ልትሆንልን ነው💐💐💐ሴት ከሆነች ክርስትና ለኔ አደራ💐💐
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በረድኤት ይጎብኛችሁ /ይጎብኛን
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምላችሁ ከልብሳችን ይልቅ ንፁህ ልብ ይስጠን ፈጣሪያ አሜን፫
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት መመረጥ ይችን ብልጭልጭ አለም ትቶ ፍፁም የማያልቀውን የክርስቶስን ፍቅር መሻት ከቶ እንዴት መታደል ነው እኔ አለኋ ይች አለም ብሳብኝ ነፍሴን ሸጨ ለስጋዬ የምኖር ከሃድ አርብና እሮብን ጥርግ አርጌ የምበላ ለአንደበቴ ማሰሪያ የሌለኝ እህት ወንድሞቼ እውነት ይች አለም ከንቱ ናት እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ወልድ ነኝ😢😢😢
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
የኛ ሰው የሚምነው በልብስ ነው አዳምና ኤዋን ልብስ የላቸውም እኛም እራቆታችን ነው የተፈጠርነው እና ፈጣሪ ይጠብቅክ
@kwkw4033
@kwkw4033 5 жыл бұрын
ውይ መታደል ነው ለፈጣሪ መገዛት ልኡሌ እግዛብሄር ይባርክህ ለምታደርስልን መልካም ነገሮች ሁሉ እንልመሰግንሀለን ለኛ ትምህርት ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም
@እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም 5 жыл бұрын
ልበ ንፁሀን ብፁአን ናቸው ከቤቱ አይለይህ ያፅናህ ብርታቱን ይስጥህ ፈጣሪ ንፁህ ሰው ደግሞ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብህ ይቅርብኝ ምስጋናው እግዚአብሔር ሰማያዊውን እማይታየውን ይስጥህ
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 5 жыл бұрын
ሉሌ አንደ ነገር ነው ትዝ ያለኝ እሱም ሰዋች እግዚአብሔር ፍለጋ ወደ ተራራ ወጡ ከተራራው ሥር ግን ተራራውን መውጣት የማይችል መውጣት እየፈለገ ጉልበት ያላቸውን ይለምን ነበር በመጨረሻ ግን አንድ አባት አቅም የሌላቸው እኝሕ የኔ ቢጤዉን ተሸክመው ሥሔዱ አቅምአነሳቸው እንደምን ብሐው ዳገቱን ወጡ እነዚያ ቀድመው ዳገቱን የወጡት እኚሕን አባት የታለ እግዚአብሔር ብውጠየቁት እሡምእንዲሕ ብሎ መለሠላቸው እግዚአብሔርን ፣ ጥላችሁ ነው የወጣችሑት ብሎ መለሰላቸው ለካ የኔ ቢጤ መስሎ ከዳገቱ ሥር ያለው እግዚአብሔር ነው። ዲያቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር እንዳገኘሕ ቁጠር።ግን አሣጠርክ
@MdKhan-ph6kj
@MdKhan-ph6kj 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለህወትን ያሠማልን የትምህርት ግሩፕ ካለህ አስገባኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ 5 жыл бұрын
ወይ ተአምር እንደዚህም አለ ለኛ ለብልጭልጭ ወዳጆች አስተማርከን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@embitembit6071
@embitembit6071 2 жыл бұрын
የኔአቦትበታእዲለኝነህእግዚብሔርኮተጋርነውይችንውሽታምአለምንቀህለእግዚአብሔርማገልገልበጣምመታደልነውበፅለታችሁአሥቡኝወለተማርያምነኝ
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠው በገነት ይኖራል ወደፊት ወንንድሜ ተስፍዬ በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሡስ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ 5 жыл бұрын
ወይ እኔ ታድለህ መታደል እኮ ነው ለእግዚአብሄር መገዛት ይብላኝልኝ ለእኔ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ሆኜ በአህዛብ ሀገር ለምኖረው የሰው ልጅ ንጹህ ልብ እንጅ ንጸህ ልብስ ምን ይሰራል አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ይስጠን ለሁላችንም
@wuhash2684
@wuhash2684 5 жыл бұрын
ene gen lebs endalbs ayidlm mitayige feto endshayi yabral sedt yal new telk sega new yalew besgaw bezat new enje yaldkam kalun teshikmo mizorew beswga ayichalm migrm new kzi beft awkwalhu midnk new egziabher yitebk
@genetalemu1856
@genetalemu1856 5 жыл бұрын
ዋና ልብ ንፅህና ነው ልብስ ሰይሆን
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 5 жыл бұрын
አባየየድግልማሪያምልጅእየሱስክርስቶስ ጨምሮይባርክህ አሜን፫
@selamlethiopa189
@selamlethiopa189 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከአተጋ ይሁን በጣም ድቅነው የሚገርም ነው እግዚአብሄር ጤናክን ይስጥክ ለሰውልጅ ዋናው ጤናነው ደግል በምልጃዋ ትደግፍክ ወድማችን
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
እሳካውን.ብዙ.ሰው.አናግሮታል.ግን.ማንም.ሲረዳው.አላየሁም.ፎቶብቻ.ምንይሰራለታል.ካለበት.ማውጣት.ወሬ.ብቻ.ልቦና.ይስጣቹ።
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
ልኡሌ ተባረክ የተዋኸዶፍሬ መልክኸ ከወድሜጋ ተመሣሣይ ሳይኸ በጣም ደነግጣለሁ በማርያም
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 5 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ምንም ቃላት የኝም እግዚአብሔር ድንቅ ነው እደ እናዚህ ያሉትን እግዚአብሔር ሺ በሺ ያብዛልን ድንግል ማርያም ባለክበት ትጠብቅህ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
ልኦሌ እስከ ዛሬ ቤተሰብ አለ መሆኔ ቢያነድደኝም ግን አሁንም አረፈደም ።እንዲህ ደስ የሚል ነገር ማቅረብህ ደስ ብሎኛ ቋንቋየ ነሺ ድንግል አሜን
@mastoelagegn9670
@mastoelagegn9670 5 жыл бұрын
በዉነት፡ደስየሚልሰዉ፡ፈጣሪጨምሮፀጋዉን፡አብዛልክ፡ወንድሜ፡በጣም፡ይገሪማል፡እንጃ፡ቃል፡አጠረኝ፡፡ግን፡ለምድነዉ፡ልብስየማትለብሰዉ፡፡፡እመቤቴ፡ሁልግዜ፡ከጎን፡አትለይክ፡እዉነትነዉ፡፡ታድለክ፡ቀናዉብክ፡፡ንፁሰዉ፡መወን፡መታደልነዉእና
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 жыл бұрын
እግዚኣቢሔረ ይመስገን እግዚኣቢሔረ በተለያየ ያስተምራል
@mahlasa7731
@mahlasa7731 3 жыл бұрын
ወድማችንመምህረ፣ኧረእድሜህን፣ይባረክህ፣የአተ፣የተለየነዉ፣ታድለህ፣ወይኔ፣ቤተሠቦችህ፣ታድለዉ፣ጥሪልጅአላቸዉ፣ሺሺሺሺአመት፣ኑረልን፣፣በጣምደስሰሰሰሰ፣የሚልነዉ፣የምታቀረበዉ፣ሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመትኑር
@ንስሞይተዋህዶርእስይባዶ
@ንስሞይተዋህዶርእስይባዶ 5 жыл бұрын
የኔወንድም ልብ ንፀህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ 5 жыл бұрын
ልኡልዬ እግዚአብሄር አምላክ ያክብርልን ፈጣሪ ጤናህን ይባርክልን
@እመቤቴእርጂኝእናቴአትተይ
@እመቤቴእርጂኝእናቴአትተይ 5 жыл бұрын
ከልብስ ንፁህ የልብ ንፁህ ይበልጣል ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፍቃድ እስኪ ኑሮውንም ለመቀየር ሞክሩሉለት ዲያቆን ልዑልሰገድ?
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Yesew Lij be Alem sidelaw mechereshaw Gehaneb new. Yiliqunim be akibirot iniqebelachew. Ingih Abat sile inee ina irso Alemawiwin tilew wede Fetari qen ke lelit yemastenalu. Yelebesut stega Alem megizat ayichalatim. Yiliqunim initazezachew. Ye inesum feleg iniketel Weladit Amlak tiridan. Ibakotin besteloto yasbung. Amen Amen Amen
@እማየኑሪልኝለዘላለም
@እማየኑሪልኝለዘላለም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቸሁ ዘማሪያ ሉእል በጣም እናከብርሀለን እመብርሀን እሰከ ልጇ ከፊት ከኋላ ትጠብቃችሁ አሜን
@mesereteshtiopia5756
@mesereteshtiopia5756 5 жыл бұрын
በቆሸሸ ልብስ ወስጥ ንፁህ ልብ አለ ንፁ ልብስ ውስጥ የቆሸሽ ልብ አለው እውነት ደስ የሚል ትምህርት ሰቶናል ቸሩ መዳኒ አለም እድሜአችሁን ያርዝምልን የውጪ ልብስ ሳይሆን የውስጥን ጥበብ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠን አሜን
@bettylapea291
@bettylapea291 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ስራው ብዙ ነው ልብ እና ኩላሊትን የሚመርምር አምላክ ለእኛም ልቦና ይስጠን። !! እስኪ ሉሌ አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ይች እህተ ማርያም የምትባለው ማነች ምንድነች ህዝብንስ እንዴት እያደርገች ነው እኛ ብጉች ነን እናተም ከእግዚአብሔር የተስጣችሁን እርኛችን ናችሁ እናም እባክችኩ መላ በሏት !!!! ቁጭብለው የስቀሉት ቆሙ ማውርድ ይክብዳል ነው የሚባለው እንደ እነ ዘርፌ ቦታ አመቻችታ ህዝባችን እስክምታስት ነው የምትጠብቋት እውነት ነብይ ከሆንች እውቅና ይስጣት አልያም ቅጥፍቷን ታቁም ስንል እንጠይቃለን የምንውድህ እናም የምናከብርህ ሉሌ ስላምክ ይብዛ ወንድ ልጅ ወልደክ እንደ መምህር ምህርት አብ መናፍቃምን የሚያንቀጠቅጥ ስባኪ እንዲሆን ምኞቴ ነው ሴት ከሆንች ዘማሬ እርፍ የቤታቸውን እቅድ አውጥቸ ቁጭ አይ እኔ ለነገሩ ስለምውድው ነው ሉሌን ስለማከብርው ነው ♥♥♥!!!!
@ለሚጋልአባኣልጀ
@ለሚጋልአባኣልጀ 4 жыл бұрын
አቤት፡መታደል፡ንፅህ፡ልብሰ፡ሳይህን፡ንፅህ፡ልብነው፡የኔ፡ውድም፡እግዚአብሔር፡ፅጋውን፡አብዝቶ፡ይሰጥልን፡ልአል፡ተባርክ፡በጣም፡እናመሰገናለን፡ሰደተኛንኝ፡በፅለታች፡አሰብኝ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
በእዉነት ልኡሌ ከልብ እናመሰግናለን ከነባለቤትህ ወድም ተሰፋየ እግዚአብሔር በቤቱያፅናልን በእዉነት በጣም ደሰሰ ይላል መታደልነዉ እግዚአብሔር አምላክ እኛን ብርቅርቅ ወዳዶቹን ልጆቹን በመንግሰቱ ያሰበን,ቃለህይወትን ያሰማልን ለወድሞቻችን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
ታድለህ እግዚያብሄርን እንደማገልገል የሚያሥደስት ነገር የለም ይችን ከንቱ የሆነች አለም ተገላግለሀል የድንግል ማርያም ልጅ ሠማያዊይ ልብስን ያልብሥህ ወንድማችን ቃለሂወትን የሠማልን
@firyetube891
@firyetube891 5 жыл бұрын
ወይኔ ምናለ ልብስ ብታለብሱት ፀጉሩን ብትቆርጡለት እንደ እብድ ለምን ይሆናል ታድያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
Firehiwot Asefaa እግዚአብሔር ዉስጥን እንጂ ዉጫዊ ልብስ አያይም በደንብ አዳምጪ መልእክቱን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Inatachin yesew Lij be Alem beidelaw mechereshaw wede Gehaneb new. Yiliqunis inakibirachew initazezachew. Sile inee ina irso qen ke lelit wede Amlakachin yileminalu. Yelebesut stega Alem megizat aychalatim. Silealayut new inji yelebesut stega birihanu le lemayet inde stehay new. Ijig yedemeqe Bereketachew yideribin Betseloto yasbung. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim. Amen Amen Amen
@alamcute283
@alamcute283 5 жыл бұрын
በውነትአተየተለየሰውነእ። ሰው። ስለሚለብሰ። ሰለሚበልአው። ሚጠጥአውያስብአል። አተለነብስየአደርክነእ። እድሜ። ጤንእ። ይብዝአልኝኝኝ
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 5 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስክ ድንግል ሀይል ብርታት ትሁንልክ በጣም በጣም አከብርሀለው በርታልን ልዑሌ በጣም እናመሠግናለን።
@tigidemeke3859
@tigidemeke3859 5 жыл бұрын
ለምን አሳልፋችሁ ለፈተና ትሰጡታላችሁ።የሚያውቀው ያውቀዋል እሱን ።
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 жыл бұрын
Merie Merie እውነት ነው እሱ የበቃ ወንድም ነው
@meseretgetachew546
@meseretgetachew546 5 жыл бұрын
የኔ ውድም እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
ስለእግዚአብሄርፍቅርእዲህየሚሆኑየተመረጡናቸው አቤቱጌታሆይንፁህልብንፍጠርልኝ😢
@waffiki
@waffiki 5 жыл бұрын
Thank you so much for making us understand the love 💖 of God, is not reaches we need, we need love and understanding to know our Almighty God. I applaud you for inviting him and introducing us to him.
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 5 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ልኡል ሰገድ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቲያንስ አበላሽቶክ ነበር ግን እንኳን ወደ ቤትክ በሰላም መጣክ ግን
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 жыл бұрын
አላዋጠውም ቡሽ ቡሽ ማለት ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል እኔም አዝኘ ነበር
@ያልፍይሁንቀንክርስቶስ
@ያልፍይሁንቀንክርስቶስ 5 жыл бұрын
ወንድሜ ያንተው እኮ የፈጣሪ ፀጋነው ልብስ ምን ያረጋል ከፈጣሪ ጋር የተላበሰ ልብ እንጂ💜💜
@elesabethabebe1714
@elesabethabebe1714 4 жыл бұрын
ልኡል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣፣፣
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ድቅ ሰዉነዉ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ሊያስተምረን የወደደዉ ነገር አለ! የድግል ልጅ ጤናና ሰላሙን ይስጥህ! ይጠብቅህ! የኔ የዋህ
@tarikdebele9179
@tarikdebele9179 5 жыл бұрын
ውይ ልኡሌ የቅደሳን አምላክ ይጠብቅህ ምርጥ ወንድማችን አንተን ለዚህ ክበር ማየቴ እጅግ ደስ ብሉኛል ይህን ታላቅ ስው በማስተዎወቅህ እጅግ እናመስግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ብዝት ያድርግለት
@saedaal4649
@saedaal4649 5 жыл бұрын
ወዲማችንልባችንእዳተያብራልንከላይአብረቅርቆውስጡጨለለማከመሆንይጠብቀን
@betelhembelacew9837
@betelhembelacew9837 5 жыл бұрын
የኔ መልካም ወንድማችን በእውነት ጌታ ዘመንይህን ይባርከው አንተ የማይታየው የፀጋ ልብስ ለብሰአል የኢትዮጵያ ሐዋሪያ ጌታ ይባርክ በእውት ያሰብኩት እንዲህ አነበረም
@አዱተናፋቂዋ
@አዱተናፋቂዋ 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በኤድክበት ይጠብቅክ
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው እኔም ደካማ እህታችሁን እህተ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቦኝ ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁለሁ
@yetmeyetme7997
@yetmeyetme7997 3 жыл бұрын
የሚገርም እግዚአብሄር ይመሥገን እውነት ነው
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 5 жыл бұрын
ተሰፈሸ የሰፈሬ ልጅ ፈጣሪ ይባረከህ ሁሉም ሰው እብድ ነው ብሎ ይሸሸህ ነበረ አምላከ ይመሰገን🙏🙏🙏
@yemaryotsimamo931
@yemaryotsimamo931 2 жыл бұрын
Awo endawem Ande geza saw ebed new belo metawe! Keza ye 6 kilo lijoch ye metawe lij metulet!!!
@MohdAli-qh2nq
@MohdAli-qh2nq 5 жыл бұрын
ሠላመ ክርሥቶሥ ይብዜላችሁ ውድ የእግዝአብሔር ቤተሠቦች እደት አደራችሁ በሠላም ያሣደረነ ጌታ በሠላም ያውለነ ወድሜ ልኡልእግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደሥላል እራሡን ለእግዝአብሄር እደመሥጠት ምን የሚያሥደሥትነገር አለ እኔ ግን የመጀመሪ ግዜ ሣደው ነው ይሄን ሠውየ ፀጋ እግዝአብሔርን ያልብሥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እሪቁቱን ሣየው ደግጨ ነበር ለካም እኔነኚ የለበሥኩ እሪቁ ቴን የለውት እኔነኚ ደካማ ሀጥአተኛው ውድ የተዋህዶልጆች በፀሎታችሁ አሥብኚ ሉሎ አተን ድግል ማርያ ም በየሄድክበት አትለይህ
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም
@ዲልአለበስምክዲልአለበስም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዲ ወዲሞቸ ሉሌ ወዲሜ የትምህርት ክፍል ካለህ አስገባኚ
@winiwini4957
@winiwini4957 5 жыл бұрын
ለሌላው፡አስተማሪነክ፡እግዚሐቢኤር፡ዐይልይስጥክ፡ወደማችነን፡ልኡልሰገድ፡እግዚሐብኤር፡ይስጠክ
@ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል
@ቤቴሌሔምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ልብ አድለን ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 5 жыл бұрын
ቆይ፣እንደ፣ጋዜጠኛ፣ኢንተርቨ፣አረከው፣መልሰህ፣አፈንከው፣የማይታይ፣መስሎህ፣ነው፣፣አስመሳይ፣ነህ። አላስገደደህምኮ
@orthodox2645
@orthodox2645 5 жыл бұрын
EGZABEHARE KEBRU YESFA Amen ahunem ye AMELAKEN sega yebzalhe.
@ሸዊትበርሀ
@ሸዊትበርሀ 3 жыл бұрын
ድንቅ ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ በመናንያን ፆሎት እግዚአብሔር ይማረን ክርስቶስ ልብሳችን መሆኑን የረሳን ስንት ነን አሁን በእውነት መስተዋል ያድለን አሜን በእውነት ቃሉ ልብሳችን ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን♥♥♥
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 5 жыл бұрын
ቃልህ እውነት ነው እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@sagaetsega5143
@sagaetsega5143 4 жыл бұрын
ቃልህ እውነት ነው ፀጋውን ያብዛልክ መታደል ነው እንጂ በጣም
@kasalemTilayKa
@kasalemTilayKa 5 жыл бұрын
በእዉነት አሥደሰትከኝ ድንግል ከአንተ ጋ ትሁን ኦርቶዶክስlike 👍👍👍👍👍👍👍👍 💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓 💋💋💋💋💋💋💋
@ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
@ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ 5 жыл бұрын
መታደል ነው ውስጥን አንፅቶ ከፈጣሪ ጋር መኖር ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ሳትንቅ ቀርበህ በማናገርህ አስደሰትከኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 жыл бұрын
ፅኑ እምነቴ ተዋህዶ ፅኑ እምነቴ ተዋህዶ አይ እሱ እኮ ጸጋ የተሰጠው ሰው ነው እንደባህታዊ ነው፣ዲ/ን እሱ ጋ መቅረቡ ታደለ እንጅ፣የተገላቢጦሽ ነው እትም እኛ ሰውን የምንመዝን በቁሳቁስ ነው በጽዳት በልብስ ነው፣ሰው ግን በእውነት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መኖሩ ነው ሰው ታላቅ ሰው የሚባለለው፣እሱ ሁሉን ክዶ ለዚአለም ማታለል አልገዛም ብሎ እየኖረ ነው ያውም ቃሉን እየሰበከ፣የበቃ ወንድማችን ነው
@bizuneshturuneh-xk4fe
@bizuneshturuneh-xk4fe Жыл бұрын
ወንድሜ አተ በጣም እደለኛነህ እደጌታ ያለልብስ የኖርክ ፅሎትህ ያስበኝ እኔ ቃል የለኝም ያኑርህ😢😢😢😢😢😢😢
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 5 жыл бұрын
Amazing God bless you and Thank you My best Luluye🙏✝️💒😍
@atayacell3228
@atayacell3228 5 жыл бұрын
ሉልየእመቤቴ ታክብርህ ወድሜ ከዚህበፊትምአይቸው ልቤተሰበረ ልብስ ብናለብሰው ብየአሰብኩ ሉላችንእወድህአለው
♦️ጥቁር አስማት እና ነጭ ስማት♦️በመጋቤ ምስጢር ኤፍሬም አሰጌ♦️
52:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
♦️በየኔታ ቤት ያየሁት ሕልም♦️ ባምቢ (ሐና ግደይ ከያያ ጋር
1:12:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
🎈እንባችንን ከወጡ ጋር 🎈ያያ ዘልደታ እና ቴዲ ዘሩፋኤል 🎈
42:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН