#ethiopia

  Рет қаралды 72,687

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

3 ай бұрын

#ethiopian #አቶ በቴ ኡርጌሳ ለመጀመሪያ ጊዜ ሻይ ቡና ላይ የተናገሩት ‪@agelgiltv‬
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 103
@agelgiltv
@agelgiltv 3 ай бұрын
Dear all, please like, share and subscribe as this is a new Channel.
@gebrehiwotn.5946
@gebrehiwotn.5946 3 ай бұрын
KIFUUEEE,
@girmagashu8730
@girmagashu8730 3 ай бұрын
አቶ በቲ ኡርጌሳን ሳስብ አክራሪነት/ፅንፍኝነት መጀመሪያ የሚበላዉ አክራሪዉን ራሱን ነዉ የሚባለዉን አባባል ጀስቲፋይ አድርጎልኛል፤፤ ችግሩ ግን ዛሬ ቢሆን ሌሎቻችንም ከዚህ አደጋ መማር አለመቻላችን ነዉ…በጣም ያሳዝናል….!!
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 3 ай бұрын
You nailed it
@amhara_1234.
@amhara_1234. 2 ай бұрын
ትክክል
@user-yo2nv8kd4w
@user-yo2nv8kd4w 3 ай бұрын
እይ በቴ የታገልክልታቸው ሰዎች የፊጥኝአስረው ገደሉህ
@destadegu5257
@destadegu5257 3 ай бұрын
አስቴር በጣም ሃሳብሽን ወድጄዋለሁ :: ሰላሟ የበዛ ኢትዮጲያን በዘመኔ ማየት ከሚጓጉ ት አንዷ ነኝ :: ምስጋና ለፕሮግራሙ አቀናባሪና አቅራቢ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 2 ай бұрын
Life short guys. Politicians, please do good thing for the people of Ethiopia. Thanks.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
የአዝማሪው መልእክት ከፖለቲከኞች ይመዝናል
@SeydAli5154
@SeydAli5154 3 ай бұрын
ዘረኛ ፀረ አማራ የበታችነት ስሜት የተፀናወተዉ ሰዉ ነበር ይገርማል ሰዉ እስከ ክፋቱ ሲሞት ያሳዝናል ለዚችአጭር እድሜ ነዉ እንግድህ ይሄ ሁሉ ክፋት ጥላቻ
@vufy9901
@vufy9901 3 ай бұрын
በጣም ተሳስታሃል አንተ ራስህ ሰላም ከማይፈልጉ ሠይጦኖች አንዱ አንተ ነህ አላህ የህዲክ።
@gezegeta923
@gezegeta923 3 ай бұрын
አይ ጊዜ ይገርማል!!!!!!! የፕሮግራሙ መሪ እስር ቤት ነበር፣በቴ በጭካኔ ተገደለ፣ታየ ደንድዕ በከባድ እስር ውስጥ ገባ... ነገስ ምን ይሆን መሰንበቻቺን???
@mengshagebremariam7026
@mengshagebremariam7026 3 ай бұрын
ክቡር ወንድማችን አርቲስት ሰሎሞን እንኳን ደህና መጣህ
@Fano316
@Fano316 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ነፃነት የሰጠን መንግስት ውዳቂ ፅንፈኛ አንባገነን ስለሆነ እንጂ ስራው ሕዝብን ሕዝቡ በሚፈልገው ሪዮተ ሀሳብ ማስተዳዳር ነው ነፃነት ተፈጥሯዊ የፈጣሪ ስጦታ ነው መንግስት ነፃነትን ሚጋፋ ከሆነ መወገድ አለበት
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@girmagashu8730
@girmagashu8730 3 ай бұрын
ሌላዉ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ማለት ነዉ.....ቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ......ስያሜዋን ወድጃታለሁ…..በጣም ጥሩ ትርጉም ናት ባይ ዘ ወይ…..!
@embayegebremedhin8170
@embayegebremedhin8170 3 ай бұрын
Please avoid mixing English words and phrases. Let the conversation be either in Amharic or English. Please!
@meseretworkneh5077
@meseretworkneh5077 3 ай бұрын
እንኮን ደና መጣህ ሶል ጁምሩ ደስ ይላል።
@Tomas-wh5td
@Tomas-wh5td 3 ай бұрын
አይ አስቴርዬ ወደ ሞያሽ ወደ ድራማሽ ብትመለሺ ብቻ ነው የሚሻለው 😊
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 3 ай бұрын
ህብር ኢትዮጲያን ፍጠሩ ለልጆቻችን እኛ ተባልተን ተገዳድለን ኖርን ያልገደሉ በልተው ያልጠገቡት ህጻናት በሰላም እንዳኖሩ እንሰራ
@simretmamo7519
@simretmamo7519 3 ай бұрын
አይ ኦነግ መቼ ነው ግን እንደተማረ ሰው የምታስቡት ?ሰዓት ባይሰጥህ እኮ አልመጣም ከማለት አልፈህ ሁሉንም በካራ ታርዳቸው ነበር ።
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 3 ай бұрын
በጣም ኦነግ ማለት ከእንስሳ ያነሰ አስተሳሰብ ነው ያለው ጭንቅላታቸዉ ሽንፍላ ታጥቦ እማይፀዳ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 3 ай бұрын
damn u are garbage dont gage oromo
@assefajudah8559
@assefajudah8559 3 ай бұрын
The poll. Understanding without hearing !!! Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 3 ай бұрын
አስቱ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው :: ወድጄዋለ ሁ :: በርቺ!
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
I am really excited about this kind project with a great team behind it?!.
@oligenet7404
@oligenet7404 3 ай бұрын
Don”t talk just to talk! First convince yourself for democracy and respect each other. Justice! Justice!!!! for Battee Urgessa and Hacalu.
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 3 ай бұрын
Astoye tebarek
@girmagashu8730
@girmagashu8730 3 ай бұрын
አስቱ በጣም ምርጥ ነሽ.....ከሁሉም በላይ……እነሱ ከገባቸዉ ማለት ነዉ……!!!
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 3 ай бұрын
I may not like Batti's political discourse but I like his clarity of thoughts and he is oratory skills. Too bad we keep lossing brilliant minds in this country.
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 ай бұрын
አስቴር. እውነት ለመናገር ብልፅግና. እንደሆንሽ. 4 አመት. አውቂያለሁ.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
በቴን የበላው ሽመልስ ነው ማን ይናገር?
@tgodson5196
@tgodson5196 3 ай бұрын
Bete was ahead of time. Look around him 😢
@tesfatolla2236
@tesfatolla2236 3 ай бұрын
"They couldn't break him so, they killed him." His innocent blood cries out from the ground to the Almighty God 😂
@beba5182
@beba5182 3 ай бұрын
God bless you guys 🙏
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 3 ай бұрын
እህታችን ውድድድድ
@girmagashu8730
@girmagashu8730 3 ай бұрын
ቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ......ስያሜዋን ወድጃታለሁ…..በጣም ጥሩ ትርጉም ናት ባይ ዘ ወይ…..!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
Rest In Peace.
@user-ff3tx7gf7u
@user-ff3tx7gf7u 3 ай бұрын
ሰዎች ሀሳባቸው ስለገለፁ እየተገደሉ ነው ሰሌ ምን ይሻላል እንደው ለማይቀርልኝ ሞት የበንቴ ፋንታ እኔ ብሞትና እሱ ከኔ ቆየት ብሎ እውቀቱን አካፍሎ እንደ ቡልቻ ደመቅሳ እርጅት ብሎ ጉዞውን አጠናቆ ቢመጣ ደስ ይለኝ ነበር
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 2 ай бұрын
አቶ በንቲ ቅን ሰው ይመስላሉ የተረጋጉ እግዚአብሔር ነፍሶን ይማረው🙏
@user-wg5fx5dg8h
@user-wg5fx5dg8h 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏🤜👍👍👍👍👍
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
Astier Abebayehu Aster Batie hulunm yemejemerya tenagariwech solomonm belxgual endie!!!
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 3 ай бұрын
አሰቴር ቀናነትሽን እወደዋለሁ
@UmarHasen-vf1di
@UmarHasen-vf1di 2 ай бұрын
እንደ ምታስቡት አይሰከለችዉም በዱሮ በሬ መን አረሰ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 20 күн бұрын
Betain emma gedelachut egziabhar yeferdal
@hanaworku1181
@hanaworku1181 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አቶ በቴ እንደ አርቲስት ሃጫሉ። ያልታደልን ነን ኢትዮጵያውያን።
@YbabeTsedale
@YbabeTsedale 3 ай бұрын
😳😳😳
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
አስማርም መጣ ማንነትን አትናገር የሚለዉ የፊዉዳል ዘመኔ መንግሥት ናፋቅ ብቻ ሳይሆኑ በተግባር እያሳዩ ነዉ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህን የመሰለ ሰው አጉል አሟሟት ሞተ
@GS-ph6iz
@GS-ph6iz 3 ай бұрын
RIP dear jaal Beti!
@anabiyaa651
@anabiyaa651 3 ай бұрын
Bete was such a wonderful person! I like his speech
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም!! ሳለደንቅሽ አላልፍም መጨረሻ ላይ ነጭ እን ጥቁር መስመር ሽሚዝ ይለብስሽ ትክክል ብለሻል
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 ай бұрын
እራሄል ባፌ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 3 ай бұрын
Aster tebiyewa erguwat endet endet yaregatal Denez. Bravo hero Battee we lost u my brother
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
Abebayehu Aster Batie Endale yeoneg sewech new endie eyaweru yalut
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 ай бұрын
ትቧለ ልም. አለች /አስቴር
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 3 ай бұрын
ነጻነት አመጣን ብላችሁ ገዳይ እኔ አራጅ ታላቁን የሚደበድብ ትውልድ የቀረጻችሁ ሰዎች አሰተውሉ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
Ay Aster beanie belexegech ygelxewal endie
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 ай бұрын
እዚውሥጥካየኻቸውአቶንጉሤ ታሥሮዓልአቶበቴ ተገልዓል1967ላይየተመለሥንመሠለኝአንድፊሊምአለtimeMachineየሚል
@ttlove618
@ttlove618 3 ай бұрын
Well come to buck
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
Make sense of idea of what is going on in life looking right now it’s just like this ?!.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
How to draw patterns on the wall of professional baseball practice on a stick in the middle of a pool in Fort Worth with your hands in each other?!.
@ewawa11412
@ewawa11412 3 ай бұрын
አይአቶበንቲ
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 3 ай бұрын
Diss yelme programe new sole brta
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 3 ай бұрын
አስቴር ውድድድድድድ
@getusisay42
@getusisay42 3 ай бұрын
by the way ine shai buna minim contribution le ager ginbatta alew biyyee minim alamnewm iliunis yeteleyayye idea yalutin andilai amxitew maxallat new ine mimeslegn ke programu mitayegn.....
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 3 ай бұрын
brillant benti rest in peace
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 3 ай бұрын
What does at mine Ahedawi keshem
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 ай бұрын
አትሳተፋ ከተያዘው እርእስ ውጪ የተሰጠኝን ሰአት ተጠቅሜ ልፈንጭ ነው የምትመጣው ለፕሮፓካንዳ ሳይሖ ለመወያየት ነው😏
@Mamite926
@Mamite926 3 ай бұрын
You, guys breathe your heart at least.
@Tomas-wh5td
@Tomas-wh5td 3 ай бұрын
በቴ ፍፁም የበሰለ ለሀገራችን የሚያስፈልግ ምሁር ሰው ነበር ። ምን ዋጋ አለው ይሄ አውሬ መንግስት በላው 😢😢😢😢 Rip ታላቅ ሰው ።
@mintesinotesuma6613
@mintesinotesuma6613 3 ай бұрын
ምንአለ አማርኛ ሠፊ ቋንቋ ሆኖ ለምን እንግሊዘኛ ትቀላቅላላችሁ? ይህ ፕሮግራም የታሰበው ለማን ነው? እስቲ ስሙት አስተዋዋቂው የተጠቀመባቸው የእንግሊዘኛ ቃላቶች ብዛታቸው?
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun 3 ай бұрын
አበባየሁን ይህን ባለጌ የመንገድ ወያላ ባታቀርቡ ምን አለ::
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
Yih gin yeoneg sebsba new endie
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 ай бұрын
እንግዲ ተገላግለናል።
@gaisbisa2394
@gaisbisa2394 3 ай бұрын
ሞት ለፋኖ .....ድል ለብልፅግና ብልፅግና ያሸንፋል። ፅንፈኞች አትጃጃሉ ።.❤️💚❤️💚❤️💚❤️💊💊💊💊💊💊💊
@tigis5540
@tigis5540 3 ай бұрын
@@gaisbisa2394biltsigina kithin yibdah ahiya yegered lij
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 3 ай бұрын
አይሞትተመጣየሆንበለግዜ
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 3 ай бұрын
ይሄ ዶምኔት የምትሉት ነገር ማነው አድራጊው ሰው ሰው ነው ከየትም ብሔር ይሁን ይብዛም ይነሰም ሰለበዛ ሌላውን ዶምኔት ማድረግ የለበትም
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun 3 ай бұрын
አስቴር በዳኔ ምን ያድርግ ?የተቀላቀበትን ኦነግ ካላስቆመ ምን ያድርግ
@MustafaMustafanur
@MustafaMustafanur 2 ай бұрын
Mr.Bete Ethiopa lose you
@Shalom880
@Shalom880 3 ай бұрын
ጉለሌ አይ ኦነግ
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 3 ай бұрын
"Yaa marqa si'i afuufuun si'i liqimsuuf". Si'i ammachuun si'i liqimsuuf. Media is just modern spy.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
አጀንዳህ ምን እንደሆነ አይገባም መሆንም ካለበት ሊነሳና ሊተገበር የሚገባው ባንተ ነው ወይ?
@sosinayoni
@sosinayoni 2 ай бұрын
አንተንም ሸቤ አስገብተውክ ነበር አይ ሃገሬ በቴ ፅንፈኛ ነው ግን መቃብር ይዞክ ወረደ😅
@KaBeye
@KaBeye 3 ай бұрын
አስቴር መንግሥት ላይ መንጠራራት አይሰራም 😅😅
@dandi704
@dandi704 3 ай бұрын
አስቴር በዳኔ ላንቺ ጥያቄ ፋኖ መች ነው የሚያገባው መች ነው የሚወልደው!!??
@shebamednic3386
@shebamednic3386 3 ай бұрын
Don't forget, she is gala..
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 3 ай бұрын
አሥቴር በዳኔ ሰላይ ነች አት መኖት😅😅
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 3 ай бұрын
አስቴር ዘባራቂ አስተውይ ስታወሪ !!!
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 3 ай бұрын
Aster Bedane, please do only your THEATER. This stage is for intellectual who speaks a genuine idea....you are illetrate...you are MEHAYEM....
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
ሻይ ቡና የሚባለዉ ጥሩ ፕሮግራም አይደለም መዘጋት አለበት
@bkethio1876
@bkethio1876 3 ай бұрын
በቴ ቡሽቲ ነበር ለካ ሲሞት ማዘኔ ልክ አልነበረም።
@User6303..
@User6303.. 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ/ሽ። በኢትዮጵያ ባህል ሟችን መውቀስ ነውር ነው።
@user-zt3mk9pw3y
@user-zt3mk9pw3y 3 ай бұрын
አስቴር አንች ጭር ሲል አልወድም ነሽ ማዉራት ብቻ አቋም ይኑርሽ
@beraseble2288
@beraseble2288 3 ай бұрын
ከ20ኛው እስከ እስከ 24 ኛው ደቂቃ የተናገረሰው ሰውዬ ከማለፋ በፊት የተናገረው መርዝ ክፋት ትዕቢት ያሳዝናል:::
@lifetree7177
@lifetree7177 3 ай бұрын
እባብ የሚሞተው ጭንቅላቱን መተህ መርዙን ስታስተፋው ነው:: ያንን መርዝ ጭንቅላቱን ስላፈነዳለት ነው::
@lifetree7177
@lifetree7177 3 ай бұрын
መሞትህ መልካምነው:: በቁምህ የሞትክ ነበርክና::
@MequanintYimer-gz5nj
@MequanintYimer-gz5nj 3 ай бұрын
ግራ የተጋባ ጋዜጠኛ ነው
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 17 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:02:04
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 105 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
#ethiopia #ማነው ወራሪ/ተወራሪ? #ethiopianews #may 13, 2024
49:56
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 22 М.
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 60 М.
#ethiopia #ሰላም የነሳን ምንድን እና ማን ነው? #ethiopianews #may 3, 2024
54:21
"ንልያ ካሳ ካብ ሓዊ ወርቀዲኖ ሓዚልና ኣውፂናያ!"
48:02
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 6 М.
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,7 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 12 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 36 МЛН