#ethiopia

  Рет қаралды 15,177

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

#ethiopian #ካለ ጠብመንጃ አይወርድም? @GEBEYANU
06 ሚያዝያ 2016
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #ሌላ አምባገነን
#ethiopian #ካለ ጠብመንጃ አይወርድም?
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Пікірлер: 63
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 ай бұрын
ሰሌ በጣም የምደነቅብህ የምኮራብህ እውቀትህ የሚያስቀናኝ ብዙ ግዜ ሀሳቤን ትገልፃለህ የምትናገራቸው ሀሳቦች ሁሉን አቀፍ ናቸው ጎንበስ ብዬ ያለኝን ክብር እገልፃለሁ🙏🏾በርታልን👍🏾ፈጣሪ ያግዝህ ይጠብቅህ🤲🏽
@AmsaluYirga
@AmsaluYirga 4 ай бұрын
አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም ለሀገሩ ያንተን ያህል አበርቶ ቢኖረው ይህ ሁሉ ትርምስ ባልነበረ
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 4 ай бұрын
እስራኤል እና ሃማስን አታወዳድሩ ጎበዝ ትንቢትነው
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 4 ай бұрын
KIBUR Solomon Shumiye BALDEREBOCHI TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤Addis Abeba YE 4TUM MEAZEN NACHEW::KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN KENE BETESEBACHIW YITEBKU YISMUN AMEN ❤❤❤
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 5 ай бұрын
RIP Bete Urgessa!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Mr Solomon ! Your decision for “Time limit” was very good, because it is fair and variety of options 👍
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Ethiopians at least 200 years behind modern politics
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Ethiopians have fear of modernization!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
In comparison, Egypt 110 million people, 1 million square kilometers “ 94%” desert, No River, except One, Nile. Have you ever heard Egyptian starving? 😊
@YirgalemGGiorgis
@YirgalemGGiorgis 4 ай бұрын
ሰሎሞን አንድ ሰው መምራት አይችልም ላለማለት ይህ ሁላ ክርክር ? ይገርማል። በሰነፍ አየተመራን ሰነፎች ሆንን።
@inakitxaille
@inakitxaille 4 ай бұрын
ewunet newu yesera sira ena eras wededinet kaletefa mechem selam yelem
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Mr Solomon! I personally believe Ethiopians are traditional and feudally rooted societies ! 🖐️
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Please tell me Why ? A country with 120 million, more than 1 million square kilometers , 13 major rivers, fertile land etc Why this country can not Feed itself? 😊
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
ዲሞክራሲ በመነጋገር መተማመን ወይ መቻቻል የሚለው አካሄድ ፈፅሞ በድፍን አፍሪካ አይሰራም ባህሉም አይደለም ሌላ አይነት የፖለቲካ አካሄድ ላይ መነጋገሩ ይሻላል
@Sisbayu
@Sisbayu 5 ай бұрын
Say justice for battee urgeessaa
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 5 ай бұрын
ተቀዋሚዎቹ አለማሸነፋቸውን ምን ያህል እርግጠኛ ናቹ? የአማራ ፋኖ በደል እና ጭቆና የወለደው ታጋይ ህዝብ ነው።
@tadeleteshome-ng4ut
@tadeleteshome-ng4ut 4 ай бұрын
ሠላም፡ ውይይት ጥሩ ነው፡፡ግን አትራፊ እና በአጭር ጊዜ ውጤቱ፡የሚቀዳ መሆን አለበት ፡፡የሚቀዳ፡ያልኩበት ምክንያት ውይይቱ የመፍትትሔ "ላይብረሪ" አርጌ ስላመንኩ፡ነው፡:
@wechecha
@wechecha 4 ай бұрын
እያንዳዳቸውን ስትሰማቸው እውቀታቸው ሰፊ ነው::አብራቹህ ስሩና የምታወሩትን ችግር ፍቱ ብትላቸው ምክንያት ብቻ ይደረድሩልሀል::
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 ай бұрын
ትክክል 😂
@omj326
@omj326 5 ай бұрын
ሀገሪን ብሎ የሰራ ቢኖርም ሀገሪን ብሎ ባልሠራው ይጠለፋል!!
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 5 ай бұрын
ሰሌ ጥሩ ስራ ነው በርታ
@worqusima1598
@worqusima1598 5 ай бұрын
where is my battee urgessaa?????????
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 4 ай бұрын
Colonization in East Africa Called Ethiopian There will be no Peace till the Country Called Ethiopian Exist. It is So many East African Countries eg .Gurage, Wolayta Oromo Somali ,Kaffa...Gedeo..Etc So end coloney=Peace.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
What is the benefit of 3000 years of History, if you do not have stable government and able to feed yourself! I rather be from Djibouti, 50 years history and live comfortably 😮
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Mr Solomon ! You presentation is much better today! Because you talked less and you let others to talk mine . Thank you 👍
@erminegash8977
@erminegash8977 4 ай бұрын
When is this program live on air?🤗
@seifuseifu7766
@seifuseifu7766 5 ай бұрын
የምትሉት ብዙው አይገባንም እባካችሁ እንግሊዝኛ ቅንሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Mimi_Amen
@Mimi_Amen 4 ай бұрын
እንግሊዝኛ ተማሩ😂
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 5 ай бұрын
የዚህ መድረክ ቤተኛና ጎበዝ ተከራካሪ በቴ ኡርጌሳ RIP!
@lulululu3892
@lulululu3892 5 ай бұрын
የአብይ መንግስት የመቶ ምን አምን አመት ቂም ይዞ የመጣ የበታችነት ስሜት የሚያጠቃው ግሩፕ ነው ::
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 5 ай бұрын
በየትም ሀገር የፊዶቡርጇ ሥርዓት ዲሞክራሲያዊ ባሕል ኖሮት አይታወቅም ። በኢትዮጵያም እንዲሁ ።
@inakitxaille
@inakitxaille 4 ай бұрын
tru netsa hasab newu egziabher netsnanetachun ayenfegachu hizb le magelgel endekomik egziabher yetebki bertalen
@inakitxaille
@inakitxaille 4 ай бұрын
mierabawi ena america endihu ahun chayena min eyaregu newu ? min eyesetun newu ? min yewesdalu ? min yaskeralu ? yegna wugiya ena mot lemin ende ashangulit mot yasibutale ? tikimachewun enji le afirikam hone le ethiopia adibewu ayakum ena hulum yetasabi yedeteg
@habtegemeda395
@habtegemeda395 5 ай бұрын
ወቅታዊና በተግባር ካየናቸው የፖለቲካ ሂደቶቻችን መማርየሚያስችለን ርዕስ ጉዳይነው። ስለሞን በግልፅ ያስቀመጣቸው ምሳሌዎችንም አደንቃለሁ። EBC ይህ ሃሳብ እንዲንሸራሸር መፍቀዱም ሊደነቅ ይገባል። ይቀጥል።
@user-bs9pv9ic2b
@user-bs9pv9ic2b 5 ай бұрын
የዚህ አገር ችግር በጦርነትም በድርድርም አይፈታም አውርታችሁ ያመጣችሁት ጠብ ያለ ነገር የለም
@inakitxaille
@inakitxaille 4 ай бұрын
temelese silemetaki enkuwan dehina metaki
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 5 ай бұрын
No no the problem of Ethiopia traces back to 12 century or beyond.
@cutetube369
@cutetube369 5 ай бұрын
ታየኝ እኮ ኢሀድግ ቅንጅትን ከምርጫ ሲያደርሰው እማይመስል ነገር
@kidanejaba4275
@kidanejaba4275 5 ай бұрын
Your media discussion is always about the past. Blaming the previous. Why not you and your audiences be part of the solutions
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 ай бұрын
አንድደው ብቻ ነው አጀቴን ነውያራስኝ
@jerrytom1973
@jerrytom1973 4 ай бұрын
አቶ ሰለሞን በኔ እይታ የራስህ ሃሳብ ብቻ ለማስረጽ ነው የምትጥረው። you are making most of the talk and lecture just like the PM. Please revise your approach.
@user-no6gn9wv4e
@user-no6gn9wv4e 5 ай бұрын
member of Parliament መንግስትን ስለተቸ ብቻ ሽብርተኛ ተብሎ በሚታሰርበት ሀገር ላይ ፣ በውውይት የሚያምነውን በቴ ዑርጌሳ እንኳን ተገድሏል እኮ🤔 በውይይት የሚያምን መንግስት አደለም አሁን ያለው💯 ከወያኔ የባሰ አረመኔ ጨፍጫፊ ስርአት ነው በትጥቅ መገርሰስ ነው መፍትሄው💯
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 5 ай бұрын
ጥያቄ እስቲ ስለ አሜሪካ እና ስለ አውሮፓ politics ምን ያህል ታቃላቹ እሱን copy paste ለምን ለማድረግ አትሰሩም i mean successful ባይሆን እንኳን 10 እጥፍ ከኛ ይሻላል ደሞ የነሱ ለኛ አይሆንም እንዳትሉ እንደዛ ካላቹ ድሞ ፍጠሩ ለኛ ይሆናል ምትሉትን ፣ወሬ ብቻ የመሀይምነት መገለጫ ነው ፣ ግን በርቱ 1 ቀን እናድጋለን
@danielm.5250
@danielm.5250 5 ай бұрын
If parties perceive each other as untrustworthy or acting in bad faith, dialogue may break down, and conflicts may escalate.
@danielm.5250
@danielm.5250 5 ай бұрын
What are your thoughts on the tragic death of Bate Urgessa, who was reportedly killed and left on the side of the street? Does this tragic incident highlight the effectiveness of peaceful debate?
@mogesdemissie7222
@mogesdemissie7222 5 ай бұрын
Do they have any sense about what happened ?.
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 ай бұрын
በምን አወክ ግሩን ሊፈታ እንደማይመጣ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 ай бұрын
ለምድነው ስለፓለቲካ ፓርቲዋች የምናወራ ለምን ስለራሳቹህ አታወራም!! ስልችት የሚል አንድ አይነት በጭራሽ እኮ ፖለቲካ የሚባለውን እና ተቃውሞ የሚያራማድውን ከማላ
@omj326
@omj326 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደው መሪ ተብዬው መከላከያን በወገን ላይ አስነስቶ ዘር ጭፍጨፋ ደም የጠማው መሪ አውቆ አበድ ሰላም ምን እንደሆን ያልገባው
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hailebikila3086
@hailebikila3086 5 ай бұрын
Non sense
@alehambisa3921
@alehambisa3921 5 ай бұрын
Justice for batte urgessa??
EMS Eletawi የአዲስ ዓመት ጥሪ Wed 11 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,8 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
"ክስ መስርተናል"፣ "በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣ ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2 М.
OMN   ODUU  FULBAANA 11, 2024
20:32
OMN
Рет қаралды 6 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН