Ethiopia: ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሌላ ታሪክ ሰሩ ፤ ተቃውሞ የተደራጀበት ማ/ሚዲያ ላይ ለውይይት በመቅረብ የመጀመሪያው መሪ ሆኑ -6 July 2024

  Рет қаралды 35,928

Addis Media

Addis Media

9 күн бұрын

- የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ያዘጋጁትን የፋይናንስ ሕግ ውድቅ እንዲያደርጉ ያስገደዳቸው የወጣቶች ተቃውሞ የተደራጀበት ማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ለውይይት በመቅረብ ታሪክ ሠሩ።
We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
Thanks for visiting us!
peace upon our country
peace be upon the world
#addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
Disclaimer:
this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 219
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉንም የሚመዝን ነው እንኳን ተወለድክ መምህር ታዬ
@jano9813
@jano9813 7 күн бұрын
መልካም ልደት ! ደራሲና መምህ ታዬ ቦጋለ ! እድሜውንና ጤናው ያ
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 7 күн бұрын
መምሕር ታዬ የሐገራችን ድንቅ የዘመናችን የኢትዮጵያ እውቅ የዓዲሡ ትውልድ ታሪክ ዘጋቢያችን ሥለሆንክ በጣም በሣል አመለካከት ያላቸው ተቆርቋሪ ዜጎች ይደግፉሐል ሥለእንተ ማነት ለታሪክ ያነሱሀል ወንድማችን በርታ እውነት የዘለዓለም ሥንቅ ናት
@user-cg8ij1dq8x
@user-cg8ij1dq8x 7 күн бұрын
🎉 happy birthday 🎂🎁🎈 እንቁ አችን መምህር ታየ እንኳን ተወለድክልን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 7 күн бұрын
Allah edme tena yichemmrh lewnetu ene betam ekketatelhalehu
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 7 күн бұрын
አይዞህ መምህር!! እንኩዋን ከህዝብ መካከል ከአንድ ቤተሰብና መንደርም አፈንጋጭና ጠማማ አለና አያስጨንቅህ:: እግዚአብሄር ይርዳህ
@arseyab7453
@arseyab7453 7 күн бұрын
Betikikil
@TageneMokierya
@TageneMokierya 7 күн бұрын
መልካም ልደት ! ደራሲና መምህ ታዬ ቦጋለ ! እድሜውንና ጤናው ያድልህ
@alebeltsegayetessema6185
@alebeltsegayetessema6185 7 күн бұрын
ወንድሜ ታዬ ቦጋለ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ቸሩ ፈጣሪ ይባርክልህ
@thomaslikianos4341
@thomaslikianos4341 7 күн бұрын
እንኳን ተወለድ ክልን ወንድማችን።እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
@genetabate45
@genetabate45 7 күн бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ መ ምህር ታዬ.
@abebazeray5277
@abebazeray5277 7 күн бұрын
ተባረክ 🙏🏾🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤️
@userasnakech
@userasnakech 7 күн бұрын
አንኳን ተወለድክ አባታችን እዉነት ተናጋሪ በኢትዮጵያ ጽንፈኞች አይወደድም!!! ረዥም እድሜ ይስጥልን💚💛❤️
@asratbesfat1758
@asratbesfat1758 7 күн бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ እውነተኛ የታሪክ መምህር እና ኢትዮጵያን ወዳድ ዜጋ በመሆንህ ሺ አመት ኑርልን።
@FantahunAmlaku
@FantahunAmlaku 7 күн бұрын
በርታ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ታማኝ ብዙ ፈተና ቢደርስብህም ወርቅ በእሳት ካልተፈተነ ወርቅ አይሆንም
@user-ry4si1nh7s
@user-ry4si1nh7s 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ለእውነት የቆምክ ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 7 күн бұрын
በርታ በርታ አይዞን።
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c 7 күн бұрын
መምህር ታየ ቦጋለ እንኳን ተወለድክ ገና ታሪክ ትሰራለህ, ተስፋ እንዳትቆርጥ, አንተን ልመክር እንኳን አቅምም እውቀቱ ያንሰኛል: ግን አይዞህ ❤❤❤
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 7 күн бұрын
Good to hear from you!!!
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 7 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ መልካም ልደት አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሌም በትዕግስትና በጽናት ለዓለማላህ መቀጠል ነው ሰለ አሉቧልተኞች አትጨነቅ ።
@chunegelay8571
@chunegelay8571 6 күн бұрын
እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ይሰጥህ።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 7 күн бұрын
መምህር ታዬ እንኳን ለ57 ዓመት ልደትህ አደረሰህ!! እንኳን ተወለድክልን።
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek 7 күн бұрын
መምህር እውነተኛ ሰው በመሆንህ ፈጣሪ ባለህበት አገር ይጠብቅህ
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 7 күн бұрын
መምህር አዬ የኢትዮጵያ ታሪክ ከስያሜዋ ጀምሮ በጣም አወዛጋቢው ይመስለኛል ።መፅሃፍህም አንብቤያለሁ ።ለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያውያን ጥሩ ባለውለታ ነህ ብዬ አስባለሁ ።ዶር አብይ ለኢትዮጵያ መጥፎ መሪ ናቸው ?ለምን ሸሸኀቸው?
@zumalazar9290
@zumalazar9290 7 күн бұрын
I’m strongly agree with your point and happy birthday to you sir 🎉
@Alemtsehayteshome
@Alemtsehayteshome 7 күн бұрын
ታዬበጣምነዉየማከብርህእኳንለዝችቀንአደረሠህመልካምልደት
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 7 күн бұрын
ወላህ ትልቅ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@MemarAndualem
@MemarAndualem 7 күн бұрын
❤እናመሰግንሀለን
@zena5338
@zena5338 7 күн бұрын
ለሀገርህ ያብቃህ
@alexnigusu7765
@alexnigusu7765 7 күн бұрын
ፈጣሪ ሲፈጥርህ ፊትህንና ውስጥህ እንዲያስጠላ አድርጎ ነው የፈጠረህ‼️😭
@andukifle710
@andukifle710 7 күн бұрын
Hello Mr.Taye. First Happy birthday for you and your family. I lesson sometimes when I saw you .But I am wondering why you worried about the heater?Just ignore the haters and focus you thought and visions. You are smart cookies. Bring news things and ideas to you love and hate audiance.Thanks!
@MekonnNegashNegash
@MekonnNegashNegash 7 күн бұрын
እንወድሃለን ... መልካም ሰዉ እንኳን ተወለድክልን
@TsegayelemmaMekuria
@TsegayelemmaMekuria 7 күн бұрын
Selam selam Taye to explain about yourself! You are a respected personality, on what you have been doing!!!keep it up! & finally happy birthday ,long live !!!
@sinetaywemolla7361
@sinetaywemolla7361 7 күн бұрын
መምህር እንኳን ተወለድክ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 7 күн бұрын
ተባረክ። ክፉ አይንካህ። ከፍ በል።
@adugnawakjira3487
@adugnawakjira3487 7 күн бұрын
Happy birth day brother! Keep up with your fine works so that your types will be multiplied!!
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 7 күн бұрын
🎉መልካም፡ልደት፡ወድም፡አለም።❤❤❤❤እኳን፡ተወለድክ፡ምርጥ፡ኢቶጲያ፡ነህ❤❤❤❤❤
@user-oz4kp3gs8s
@user-oz4kp3gs8s 7 күн бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰህ።መልካም የልደት ቀን።
@tesfalem-t6v
@tesfalem-t6v 7 күн бұрын
በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 күн бұрын
መምህር ታዬ ወንድምኣለም ኣንተን ማን ይጠላል ውሾች ብቻ ናቸው የሚጠሉህ ሀቀኛ እውነትኛ ወገን ነህ
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 7 күн бұрын
ለእውነት በመቆምህ ከልብ እናመሰግንሃለን ፤ እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው።
@user-ii9qn3hn8e
@user-ii9qn3hn8e 7 күн бұрын
ትክክል ወንድማችን ባለስጣኖች ለስጣናቸው ብለው ህዝብን እያጫርሱን ይገኛሉ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 7 күн бұрын
ምክንያቱም አንተ አንተ ነህ❤ ምርጥ የወርቅ ሚዛን ታዬ❤
@DerejeGebrehanna
@DerejeGebrehanna 7 күн бұрын
It's good services.
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 7 күн бұрын
መምህርታየቦጋለበርታጀግናነህየእምየሚኔሊክልጂ።
@Abachada1
@Abachada1 7 күн бұрын
Happy Birthday, Taye!!!
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 6 күн бұрын
አይዞህ በርታ
@ZelalemBerhanu-tw2pd
@ZelalemBerhanu-tw2pd 7 күн бұрын
Be blessed
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q 7 күн бұрын
በርታ የኔ ጀግና እንኳን አደረሠህ አንተ እውነተአ ኛ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ አከብርሃለሁ
@abge5258
@abge5258 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምንወድህ ወንድማችን ነህ አንተ የሚጠላ ካለ ዘረኞች እና ኢትዮጵያ ማለት የማይወዱ ብቻ ነው
@user-ty4wc1ky2l
@user-ty4wc1ky2l 7 күн бұрын
በዚህ ዘመን አተን ያክል የእውነት ሰው ማጣት አንፈልግም እባክህ አገራችን በሠይጣን እየተመራች ነው
@user-ty4wc1ky2l
@user-ty4wc1ky2l 7 күн бұрын
እንኳን ተወለድህ ጀግናችን ኑርልን
@mogesbekele404
@mogesbekele404 7 күн бұрын
መምህር ታዬ አንቸ ምንግዜም ሀሳብህ ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ነው ግን እነ ...... በሚመሩት ሀገር አነ ....... በሚያማክሩት መንግስት ማን ይሰማል ጌታ ይባርክህ በርታ አይዞህ
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie 7 күн бұрын
የእውነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-es8gu5kl9g
@user-es8gu5kl9g 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ታዬ ቦጋለ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 7 күн бұрын
አቶ ታዬ እንኩዋን ተወለድክ። እኔ ካወኩህ ግዜ ጀምሮ ያለህ አመለካከት ማንንም ከማንም የማይል እና ምንም አይነት የዘር የብሄር ችግር የሌለብህና ታሪክን መሰረት አድርገህ ህዝብን በህዝብነቱ ወክለህ ነው የምትናገረው። የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅትም አትወክልምም ለማንኛው የፖለቲካ ድርጅት አትወክልም። በኢትዮጵያዊነትህ በጣም እማከብርህ ወንድም ነህ።
@yoseftadesse
@yoseftadesse 7 күн бұрын
ኣይዞህ ታዬ የታፈንክ ጊዜ ህመማችን ነበርክ ስለዚህ በርታ እንደበፊቱ በሙሉ ሀይል መምጣት ኣለብህ
@solomonbegashaw5390
@solomonbegashaw5390 7 күн бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ታየ ከሚመሩን መሪዎች አንዱ ነትሆናለህ አንጠራጠርም
@Derese-sh7dk
@Derese-sh7dk 7 күн бұрын
አቶ ታዬ እዳት አይንት ኢትዮጵያዊ 10 ሰው ቢኖር ትልቅ ለውጥ ይኖር ነበር ብቻህንም ቢሆን በርታልን !
@user-nu9fn8qu9y
@user-nu9fn8qu9y 7 күн бұрын
ክቡሩ መምህር ታዬ!!! ላንተ የምመኝልክ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ማለት እወዳለሁ። አንተ ከውነት ጋር የምትኖር ጀግና ነህ። ማነንም አልፎ ሀጂ ባንዳ አትስማ!!!
@girmakebede3525
@girmakebede3525 7 күн бұрын
Happy birthday Mr. Taye!!!
@fralermamd2808
@fralermamd2808 7 күн бұрын
Hi, How are you TTB ?It's good to hear from you and we miss you, we like to hear what you have to say, TTB it's not just your eyes that are open but your heart too , please don't be gone long , Nice to see you my dear Brother !!💚💛❤🙏
@kassahunmazengia5694
@kassahunmazengia5694 7 күн бұрын
እንኳን ተውለድክ ታየ አሁንም ረጅም አድሜ እመኛለሁ
@MulugataGrimay
@MulugataGrimay 7 күн бұрын
እንኳን አደረሰሕ❤
@MulugataGrimay
@MulugataGrimay 7 күн бұрын
ውድ መምሕሬ በዘር የማታምን በመሆን በአንተ ሠር በመማሬ ደሥተኛ ነኝእረጅም እድሜ ተመኘሁ
@lulsegedgetachew1074
@lulsegedgetachew1074 7 күн бұрын
Happy Birth day Long Live !
@hailushibru9962
@hailushibru9962 7 күн бұрын
አቶ ታዬ ጥሩ ነው። ከገዳ በተጨማሪ ሌላ የዴሞክራሲ ምሳሌ የሆነ አከባቢ በደቡብ ኢትዮጵያ ይገኛል። ያም በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሚገኘው የኦቾሎ ማህብረሰብ ነው። የዚህ ህዝብ የፖለቲካ ታርክ ለማወቅ ሞክር። የMark Abel: Placing Politics መጽሐፍ ካገኝህ ለማንበብ ሞክር።
@MisahunChernet-uk5rt
@MisahunChernet-uk5rt 7 күн бұрын
መልካም ልደት የኛ ጀግና
@abiguhenok4372
@abiguhenok4372 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-rt8th7tw7z
@user-rt8th7tw7z 7 күн бұрын
መምህረ ታዬ ቦጋለ እንኳን ተወለድክ እንኳን ደሞ አለህ የኢትዮጵያ እንቁ ንፂህ ኢትዮጵያዊ ነህ አሁንም ያመንከው ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅህ
@Abachada1
@Abachada1 7 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነትን በሚያቀነቅኑ ዜጎቻችን በአሁኑ ዘመን በሚገኘው የነቀዘ ትውልድ እየተሳደዱ ይገኛሉ:: አይዞህ በታሪክ ነጻ ትወጣለህ:: ወደዱም ጠሉም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች:: ታየ: በርታ ብዙ ደጋፊ አለህ:: ግን አልፎ አልፎ መስመር ትለቃለህና ተዉ:: ገዳ ሕዝባዊ አመራር ነው ብለህ ሌላ ጊዜ ገዳ ኋላቀር የሆነ ሰው ገዳይ ሥርአት ነው ትላለህ:: ተገቢውን ምርምር አድርገህ አንድ አቋም ያዝ:: በተረፈ በምትከተለው ኢትዮጵያዊነት መርህ ቀጥልበት! አብረን እናሸንፋለን!!!
@mehariabera2771
@mehariabera2771 7 күн бұрын
Tikikil !!!
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@beke8193
@beke8193 7 күн бұрын
መልካም ልደት እንወድሃለን
@senaitamisalu2926
@senaitamisalu2926 7 күн бұрын
fetari ybarkh
@Slmegnew
@Slmegnew 7 күн бұрын
መልካም ልደት የእውነት አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 7 күн бұрын
መልካም ልደት ይሁንልህ❤❤❤
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 7 күн бұрын
ሊቁ ምጥቁ እንኳን ደህና መጣህ መልካም ልደት
@beyenechnigatie9906
@beyenechnigatie9906 7 күн бұрын
እንኳን ለልደትህ በአልህ አደረሰህ ዘመንህ የአንተና ለቤተሰብህ የተባረከ እንዲሆንልህና ጤናህን ስላምህ አምላክ ይጠብቅል ከአንተ ጋር ይሁን አሜን🎉🎉🎉
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 7 күн бұрын
አቶ ታዬ እናከብርሀለን። እንወድሀለን።
@mimiassefa2230
@mimiassefa2230 7 күн бұрын
Gashe Taye, so good to know you are safe and well. May better days be ahead when you can teach us about our history. Wishing you health and prosperity, God Bless You.
@user-vt3ns4uo4d
@user-vt3ns4uo4d 7 күн бұрын
መልካም ልደትመምህር ታዬ🎉🎉🎉🎉❤❤
@ZemenZemeney
@ZemenZemeney 7 күн бұрын
ላንተ ፍቅር ይች ምንድን ናት እንዳንተ ያሉ ሰው ወዳድ እሩሩህ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን እድሜና ጤና የአለሙ ጌታ መድሃኔአለም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 7 күн бұрын
ታዬ ቦጋለ ጥሩ ኢትዬጲዊእኳን ተወለድክ❤❤❤❤❤❤
@user-vt3ns4uo4d
@user-vt3ns4uo4d 7 күн бұрын
መልካም ልደትመምህር ታዬ🎉🎉🎉🎉
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 7 күн бұрын
መምህር አንተን የማያውቁህ ሰዎች እና አንተን ከአላማህ ወይም ከመስመርህ ሊያወጡህ ነው እኛ የምናቅህ ኢትዮፕያዊነት ስትዘምር ነው ❤❤❤❤❤
@Beba-mi8et
@Beba-mi8et 7 күн бұрын
Tebarekwwwwooooodddddd❤
@teddy777
@teddy777 7 күн бұрын
አረ happy berthedy bro እንኳንም ተወለድክ ምረጥ ሰው ❤
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 7 күн бұрын
መልካም ዘመን እንኳን ተወለዲክ መምህር
@user-sm9nh2zv6g
@user-sm9nh2zv6g 7 күн бұрын
መልካም ልደት በርታ
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 7 күн бұрын
መምህር ታዬ እንኳን ተወለድክ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 7 күн бұрын
Yegebahale teru melkam sew neh eko happy birthday 🎂 bezu bezu ledetehn takeberaleh berta
@kalebabdella
@kalebabdella 7 күн бұрын
Happy birthday!!!🎉
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 7 күн бұрын
መምህር የዛሬን አያርገው እና እኛ ኢትዮፕያዊያን ይሄ ነው በአላችን ❤❤❤❤ፍቅር ነበር
@minyahilwondim
@minyahilwondim 7 күн бұрын
Happy birthday
@Gendegara2112
@Gendegara2112 7 күн бұрын
Happy birthday 🎂
@AhmedMohammed-cz5en
@AhmedMohammed-cz5en 7 күн бұрын
እንኳን ተወረዲክ ጀግናቺን
@hasen-ml1kp
@hasen-ml1kp 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 7 күн бұрын
Happy BIRTH DAY TAYE.
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Hagere-he4sf
@Hagere-he4sf 7 күн бұрын
God bless you memhr
@Trs23-w8k
@Trs23-w8k 7 күн бұрын
❤❤
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 7 күн бұрын
Happy Birth Day
@mesfinwoube6374
@mesfinwoube6374 7 күн бұрын
Happy bd 🎉
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН