Ethiopia: "እንባ" በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጭር አማርኛ ፊልም /"TEARS" Amharic Short Film

  Рет қаралды 431,267

DireTube

DireTube

Күн бұрын

ብዙ ሰዎች በማያውቁት ምክንያት ለእስር ተዳርገዋል ህይወታቸውንም ያጡ አሉ!!

Пікірлер: 411
@መቅዲየናቷናፋቂ
@መቅዲየናቷናፋቂ 5 жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን ሳስበው የናዝራዊትን ጉዳይ የሚያካትት ይመስለኛን ትክክል ከሆንኩ ላይክ
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
በትክክል ማር እኔም መሰለኝ
@Rahmetlove
@Rahmetlove 5 жыл бұрын
Yememn meslg erasu new enji.!
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 5 жыл бұрын
እራሱ ነው ትክክል
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
እራሱ ነው ማር
@emutilove1570
@emutilove1570 5 жыл бұрын
አልገባኝም
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች መስቃል ከአንገታችሁ ሲሆን በጣም ደስ ይለኛል መስቀል ሀይላችነና መለያችን ነው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ከፍጣሪ ውጭ የስውልጅ ማመን ከንቱነት ነው ክራሳችን ውጭ ማንንም ማመን አያስፈልግም በተለይ ሴት ጎደኛን
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
በጣም
@sarai5462
@sarai5462 5 жыл бұрын
Zem Assfa በሰላም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
በጣም ልክነሽ
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
Zem Assfa tekekel
@hayatmossa3390
@hayatmossa3390 5 жыл бұрын
ትከክል ወላሂ እኔ የገዛ ጉአደኛ ዬ ናት በገዛ እጄ አስተዋውቀ ያፋታችን ከባሌ ጋር
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 жыл бұрын
ይህ ነገር ስለ ናዝራውት ምክንያት የተለቀቀነው ብዬ ተስፋ አደሪጋለሁ ካልተሳሰትኩት ግን ከልብ አመሰግናለሁ💚💛💓
@nsnsjsnsn9751
@nsnsjsnsn9751 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የበግ አምድ ከለበሱ ተኩላወች ጌታ እየሱስ ይጠብቀን
@zenabjwary448
@zenabjwary448 5 жыл бұрын
በትክክል
@sabawelde9278
@sabawelde9278 5 жыл бұрын
እዉነት ትልቅ ትምርት ነዉ እናመሰግናለን መጥፎ ሰዉ ከሩቅ አይመጣም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ትክክል
@ሳአዲብንትባባ
@ሳአዲብንትባባ 5 жыл бұрын
በህርግጥ እሄ የነዚራዊት ታሪክ ነው::🤔 ባኔ ሃሳብ የምትስማሙት እስት ላይክ ግጭኝ 💋💋😍ማልካም ጊዜ ታማኛሁላችሁ 😘
@kmm9838
@kmm9838 4 жыл бұрын
ወይ ጊዜ እናት እንኳን የማትታመንበት ጊዜ ላይ ደርሰናል አይደለም ጔደኛ ተጠንቀቁ አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@ሚሚየናቴቀበጥ
@ሚሚየናቴቀበጥ 5 жыл бұрын
ጓደኛ የበርሃ ጥላ ነው ሚባለው ድሮ ነበር😔😔የሰው ክፋቱ እግዚሆ ሰው ማመን ድሮ ቀረ እራሳችሁን ጠብቁ ትልቅ ትምህርት ሚሰጥ ድራማ ነው ሰገንዬ ትቺያለሽ 👏
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እነሁን ማር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በእናትሽ አንቺም ግራ በይ ውዴ አብረን እንደግ
@habeshawethemi9345
@habeshawethemi9345 2 ай бұрын
Please guys yea sew eka setewosdhu tenkake adereghu 😢❤
@መልካምተናገርአለያዝምበል
@መልካምተናገርአለያዝምበል 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው ይሞታሉም ቢባል አልይዝም እኔስ ሆ ጎመን በጤና አለ ያገሬ ሰው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር የሳምራዊትን እስራት ይይላት አሪፍ ትምህርት ነው❤
@dontcometomeforbreakmyhear6834
@dontcometomeforbreakmyhear6834 5 жыл бұрын
Awea amen amen amen
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው እህታችን የናዝራዊትን ታሪክ ነው የሰሩት
@kaleab5270
@kaleab5270 3 жыл бұрын
It is very informative and we all can learn a lesson
@titititi3216
@titititi3216 5 жыл бұрын
ውይ የዛችን ልጅ ታሪክ ለማንሳት ነው ማነበር ስሟ በጣም የምገርመኝ በአረብ ሀገራት አማርኛ እንኳን ማውራት ሳይችሉ በየእስር ቤቱ እድሜ ምቆጥሩ ሞልተው የለ ያሳዝናል የዝህን አለም ነገር ለፈጣር መስጠት ነው መቼስ
@samrycell2606
@samrycell2606 5 жыл бұрын
Wow, bewunt, achrm, bihon, tlk, tmhrt, new, enamesegnalen
@bettybety1633
@bettybety1633 5 жыл бұрын
ይህ የናዝራዊት ታሪክ ነው ምስኪን ከንደዚች አይነት ጉደኛ ይስወረን
@sa3adasa3ada82
@sa3adasa3ada82 5 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ያሳዝናል እዉነት ነዉ በማያቁት ነገር 😢
@romantmame4503
@romantmame4503 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ ነው እንዴ ሰገን ግን ለምንድነው ምወዳት
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 5 жыл бұрын
ሰዉን መዉደድ እኮ ጸጋ ነዉ ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ስለምታምር
@hdbuyt2601
@hdbuyt2601 4 жыл бұрын
ስድፍ
@zainabal7452
@zainabal7452 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኝ ሙስሊሞች ለጓ ደኞቻችን መልካም ነገር እንጂ አንመኝም
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
አንመኝም ??
@zainabal7452
@zainabal7452 4 жыл бұрын
@@fatumahmohammad6129 እንዴት አሁን አንቺ ለጓደኛሽ መልካም ነገር አትመኝም ማለት ነው
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
@@zainabal7452 ላ እኔ እኮ ያንች ፁሁፉ ምን ለማለት እደሆነ አልገባኝም
@zainabal7452
@zainabal7452 4 жыл бұрын
@@fatumahmohammad6129 ዉዴዋ እንዲ ነው ያልኩት ለጓደኞቻችን መልካም ነገር እንጂ ክፉ አንመኝ እና ሙስሊሞች
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
@@zainabal7452 እሺ ማር
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
ሰገን በጣም ነው ምወድሽ 💜
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ባልሳሳት የናዝራዊትን ታሪክጋር ይመሳሰላል
@hafizam4447
@hafizam4447 5 жыл бұрын
በትክክል ከሱ የተያያዘ ነው
@asna9396
@asna9396 4 жыл бұрын
ምርጥ ተሪክ ትንሽ ብታስረዝሙት እስር ቤት ገብታስ ምን እንደ ሚገጥማት ቢታይ ሰው ማመን ቀብሮ ነው
@ቡዜፍቅርከማራቆ
@ቡዜፍቅርከማራቆ 5 жыл бұрын
ወይ ክፈት በነዝራይት ህወት የተሰራ ፍልም አለህ ከንደዝህ አይነት መጥፎ ገደኛ ይጠብቀን
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 жыл бұрын
ይህ ፊልም ከናዝራዊት ጋር በጣም ይመስላል። ወይ ሰው ግን ከማን ይኖራል ?ማንንስ ያምኗል?ይህ ከባድ ዘመን ፈጣሪ ሆይ እይታህ አይለየን አሜን።
@mohammedjemal5731
@mohammedjemal5731 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነዉ
@አይሻአይሻ-ከ3ኘ
@አይሻአይሻ-ከ3ኘ 5 жыл бұрын
የናዝራዉት ታሪክ ነው አላህ ይጠብቀን ያረቢ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ደራማ ነዉ እሽ ሰገን ማረሰ ጥሩ ትምርት ነዉ ቀጥይበት እሽ
@masemlkela8461
@masemlkela8461 5 жыл бұрын
ውይኔ እሄ የናዝራዊት ታረክነው ፍጣሪ እሱ በየሄድንበት ቦታሁሉ እሱይጥብቅን እህት ውንድሞቼ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
የሰዉን ልጅ ሲጠላህ ብቻ ሳይሆን ሲወድህም ለምን ብለህ ጠይቅ የሚለዉ አባባል ይህ ነዉ በአሁኑ ጊዜ ጉደኛ እንጅ ጓደኛ አይኖርም
@hannahz8267
@hannahz8267 5 жыл бұрын
ትምህርት መስጠት በፌት ነበረ አሁን በሰው ላይ አየነው እውነቱን ሳይሇን ነበረ ማስተማር
@zinuyemuazadneqi3356
@zinuyemuazadneqi3356 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ሀያትወሎየዋእማየንናፍቂ
@ሀያትወሎየዋእማየንናፍቂ 5 жыл бұрын
ትክክል
@gdjhdhdhdhhgshshhsbsbdh7631
@gdjhdhdhdhhgshshhsbsbdh7631 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ደስ ይላል
@tigiwereku9779
@tigiwereku9779 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እደዚ ሚያደርጉ ስዎች
@seaditube5817
@seaditube5817 5 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ ለናዝራዊትና መሰል ልጆች
@eldi8649
@eldi8649 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን
@semirayoutub2199
@semirayoutub2199 5 жыл бұрын
እሄ የናዝራውቴ ነው ምልክት በጣም ጥሩ አድርጋቹ ነው የሰራቹሁት ሀቂቃ የሚመለከተው የናዝራዊት ጓድኛ ነው ይድረስ ለናዝራዊት ጓድኛ አሁን ምን ላይ ነው ያለችው ግን በአላህ
@kokiyoutube2385
@kokiyoutube2385 5 жыл бұрын
Enameseginalen xuruu temert new ehenew baya esir bet yeemiketen tex
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ልቤ ፈጣሪውን እንጅ ሰው ማመኑን አቁሟል l ሠው
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
ሠገንዬ የኔ ቆንጆ የውነት የታሠርሽ መሥሎኝ ድግጥ ብዬ ነበር
@nejuyebabowa3957
@nejuyebabowa3957 5 жыл бұрын
ትልቅ ትምርት አለው እውነትም ምቀኛ ከውጭ አይመጣም ሠገንየ ስወድሽ 😘😘😘
@birukbeyen4207
@birukbeyen4207 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ጉዳይ በዛው ችላ ተባለ አይደለ እግዚሃብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ሰንንየ የኔዉድ ❤😍ሰወዳት አይይዘመን የናዝራዊትን ታሪክ ቁጭ አርጋችሁት እናመሰግናለን ትምህርት ነው ጓደኛ ጉደኛ ሆኖል
@nafkotamare4655
@nafkotamare4655 5 жыл бұрын
ይህ ታርክ የኔ ነው እውነት እህህህህህህህህ
@ገኒነኝየድንግልልጂ
@ገኒነኝየድንግልልጂ 5 жыл бұрын
የናዝራዊት አበራን የህይወት ታሪክ ነው የተሰራው 🇪🇹
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@bettybetty7880
@bettybetty7880 5 жыл бұрын
Ewnta melkam timarata naww betam amanamesegnlan
@kemaladem396
@kemaladem396 5 жыл бұрын
አስቸጋሪ ነው በሁኑ ሰአት የገንዘብ ፍቅረ በጣም አድሮበታል እናም አላህ ይጠብቀን
@ፋፊነኝየሀርቡዋቀበጥ
@ፋፊነኝየሀርቡዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ከንዲህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@hadiyahadiya8796
@hadiyahadiya8796 5 жыл бұрын
በትክክል የናዝራዊትን ታሪክ ነው የሰሩት
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ከሳሚ ነካሽ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቀን
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 жыл бұрын
ሴት ሴት ምንም ብትሆንልኝ አላምንም ገና የሀይስኩል ተማሪ እያለው አንድ ጓደኛ ነበረችኝ በቃላት የማይነገር ነገር አርጋኝ ፍቅሬን ሁሉን ነገር ነው የነጠቀችኝ ይሄው እኔም ከዛን በኋላ መማር አቅቶኝ ለስንት ነገር ስጠበቅ አሁን የማዳም ገረድ ሆኜ ቀረው😥😥
@meskarmakomar2731
@meskarmakomar2731 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ እነት
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
አሪፍ. ነው. የናዝራዊትን. አበራን. ታሪክ. ነው. ያሳያችሁን. ከእንግዲህ. ሁሉም. ሊጠነቀቅ. ይገባል. እኔ. ምንም. እቃ. ሰው. የሰጠኝን አድርሺም. ብባል. ብሞት. እሺ. አልልም
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 4 жыл бұрын
የናዝሪን የታሪክ ነው የጠቀሱት 💔💔💔💔 ናዝሪየ ከፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥምና ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ ይርዳሸ ያውጣሽ ከመከራ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ብላለች ቀበሮ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ሰዎች በጣም ከባድ ነው ባመኑበት መጠቃት ይባስ ያማልልልልልልልል
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
ሰገንት የኔ ቆንጆ ተባረክ
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 жыл бұрын
እውነት ለኛ ትምህርት ነው አይ ሰው እደጓደኛ መስላ እግዝአብሄር ይህን የሚሰሩ ሰዎች የስራቸውን ይስጣቸው
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ይሄ በጣም አስተማሪ ቢድኦ ነው
@ፍሬአማረ
@ፍሬአማረ 5 жыл бұрын
Ewenet neu tebareku💖💖💖
@bedasobushura5218
@bedasobushura5218 4 жыл бұрын
ደስ የምል
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 жыл бұрын
ስንት ቤተሰብ ተበትኗል ስንት በየ አረብ አገሩ ፍትህ የተጓደለባቸው እህቶች አሉ በተለይ ኩየት ። እውነትን የሚያቅ አላህ አለና አላህ ፈረጃ ይበላችሁ በዚ ውጥንቅጥ ውስጥ ያላችሁ ።
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
ከናዝራዊት ብዙ ተምረናል አራዳ አንዴ እንጂ ሁለቴ አይሸወድም😍
@ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ
@ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ 5 жыл бұрын
ይሀ የናዝራዊት ጉዳይ ያካተተ ይመስለኛል 😭😭😭😭
@haregmekbib3878
@haregmekbib3878 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ ሰዎችን አላምንምመችምከንድከፍጣርበቀር እንደውእህ ትወንድሞቸእራሳችሁን ጠብቁ
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ይህ ፊልም ሳዮን የናዝራዊት አበራ እውነተኛ ታሪክ ነው ከተስማማቹህ ላይክና ሰብስክራይብ ግጩኝ
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
አይ ሰው ምን አይነት ክፎውች ነን ግን ከፍጡራን ሁሉ ልዩ ፀጋ የተሰጥው ለሰው ልጅ ነበር ግን ከሁሉም ፍጥረት ክፉወች ደሞ እኛ ሰዎች ነን ያሳዝናል
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
አሮፕላን ሰማይ ላይ ስናይ እኛ ደሞ አ አ አ ሳይሆን አሮፕላን ናውሰደን እንል ነበረ
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እነሁን ማር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በእናትሽ አንቺም ግራ በይ ውዴ አብረን እንደግ
@labibam6080
@labibam6080 5 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ 😃🤙🤙😂😂😂😂ኢህው በልጅነትሽ ውሰደኝ ብለሽ አረብ ወስዶ ጣለሽ አደለ
@eramelaalo28
@eramelaalo28 5 жыл бұрын
እኔ ናውሰደኝ እል፡ነበር ፈጣሪ ይመስገን ውደ ስደት አመጣኝ ሰማኝ፡መሰል፡kkkkkk
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
@@eramelaalo28 ክክክ እኮ እኔም ብዬ ነበር
@طيبه-ش2ض
@طيبه-ش2ض 4 жыл бұрын
@@eramelaalo28 በሥደተኞነትሽ ደሥተኞ ነሽ
@yabsramegos3160
@yabsramegos3160 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታርክ ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች ከበሮ 😥😥😥
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ከናዝሬታዊዋ ታሪክ ጋር የሚያምሳስል ነገር ነው ብቻ ከሰማይ አባት ውጭ ማንንም ማመን አይችልም በተለይ የሴት ጓደኛ
@milkamil5332
@milkamil5332 5 жыл бұрын
Segeny yenekonjooo minew tefash sewedesh
@zharazhara344
@zharazhara344 4 жыл бұрын
ለኢለህ እለላ አለህ ያስራሽን ይስጥሽ ከንዳዚ አይናት ጋደኛ አለህ ይጣብቃን
@silversyria637
@silversyria637 4 жыл бұрын
Imen
@የዱባይቀበጥየመዳምሸቃላ
@የዱባይቀበጥየመዳምሸቃላ 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ ነው ከምን ደረሰች
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 4 жыл бұрын
besmab sege eko betam konjo nech ye ethiopian #1 model mehon yeneberebat segen yifter nech betam new yemtamrew
@እኔስማረያምንእወዳታለሁጎ
@እኔስማረያምንእወዳታለሁጎ 5 жыл бұрын
ማመን ፈጣሪን ብቻ ነው ። ዛሬ እንደዚህ በየወሀነት ጥሩ ጓደኛ መስለው ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ የሰውን ሒወት የሚያበላሹ ስንቱዎች ናቸው 😢😢😢
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 5 жыл бұрын
የናዝራዊትን ታሪክ በፊልም አቀረባችሁት ፊልሙላይ ቀላል ይመሥላል ግን በእውነተኛው አለም ከምንም ሟላይ ከባድ ነው
@mengistuyirgalem1270
@mengistuyirgalem1270 4 жыл бұрын
arif astemari new
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
እውነት ነው አይ አብሮ አደግ ጓደኛ የናቴ ልጅ በዚ ጊዜ የናትንም ልጅ ማመን የሚከብድ ዘመን ላይ ነን ይሔ እኮ ደግሞ ትክክለኛም ሆኖዋል
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
😰እግዚአብሔር ሆይ ከወዳጄ ጠብቀኝ ጠላቴንማ እራሴው እሸሻለሁ
@qtrrwr3442
@qtrrwr3442 5 жыл бұрын
የናዚራውይት ነገር ትዝ አለኝ ይሄን ሣየው
@store8674
@store8674 5 жыл бұрын
አይ በኛ ጊዜ ጎደኛን በደይቃ መሸጥ ሆና መዳሀኒያለም ከክፉ ጎደኛ ይጠብቀን
@Life12558
@Life12558 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ መሆኑ ነዉ😕
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 5 жыл бұрын
Mulu my ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እ
@seadamohammad4827
@seadamohammad4827 5 жыл бұрын
አወ ይመስላል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ይመስለኛል ግን እንዴትሆነች እሷ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ የኔ ምስኪን ኡፍፍ😥😥😥😥😥😥😨😨
@werkem7946
@werkem7946 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ገመጥፎ ነገር ሁሉ ሰውረን!☺☺☺😃
@ethiopialove6997
@ethiopialove6997 5 жыл бұрын
ይህ ናዝውይት ላይም እንደዚህ ነው የነበረው በሥደት ያላቸው ከዚህ ተማሩ አደራ እራሳቸውን ጠብቁ እግዚአብሔር ከሁላችንምጋ ይሁን
@ክብሬነሺእናቴሀገሬ
@ክብሬነሺእናቴሀገሬ 5 жыл бұрын
አሥተማርነዉ እናመሠግናለን
@Salam-ls4zm
@Salam-ls4zm 4 жыл бұрын
😭😭😭😭በጣም ያሣዝናል
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ 😭😭😭
@ሩሃማነኝየየማያምልጅ
@ሩሃማነኝየየማያምልጅ 5 жыл бұрын
ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላማ ቺሁ ይብዛ ከፊልሙ እደተረዳሁት ናዝራዊትን ያጋጠማት አይነት ነውና እስኪ ወድሞቸና እህቶቸ ናዝራዊ እምን ላይ እዴደረሰቺ የሚያውቅካለ ንገሩኝ በፈጣሪ ስም
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 5 жыл бұрын
እንዱ እደዚው ሞባይል ነው ለቤተሰቤ አድርስ ብሎ ሱዲ ውስጥ ኤርፖርትላይ ተያዘ አሳዘነኝ ምስኪን እረኛ ጨረስኩ ስደቴን ሲል የገዛ ጋደኛው በስልክ ካርቶን ውስጥ ሰጠው ሊያውም አስብት ሱዲውስጥ መቼስ ፍርዱ መገመት እሚያቅታቹ አይመስለኝ ለጓደኛው በዚ አጋጣሚ የስራህን ይስጥህ ነው ምለው የምልቦና ልቦና ቢያጣማ አደልዴ ገባው ሀገሬ ያለውን ምስኪን አሳልፎ የሰጠው ሌላው ይቅር ሳውዲ ውስጥ አሺሽ ምን ቢበድለው ነው ብዬ አሰብኩ እዛው ሰፈር ለሰፈር እኳ ቢሆን እሺ ወደኤርፖርት ይሄማ እኔጃ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ከአንድ እግዚአብሔር በቀር ሌላ ማን ይታመናል በአሁን ሰአት በጣም ያሳዝናል ጊዜአችን ግን 😒😒😒
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 4 жыл бұрын
yes
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
This is its look like Nazrawt is story. This is my opinion.
@እናቴማርያም-ሸ1ነ
@እናቴማርያም-ሸ1ነ 4 жыл бұрын
Ebakachu. Ehitoch yesew edel lega ayehunim hulam Fetariy firut mot mechem aqerim selezi minim mayaqu sewchin ebakachu anguda sele Teseqelew Geta belachu besew lij kifu ateseru weyem. Ansera😭😭
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 жыл бұрын
ላዩ የዋህ ውስጡ ምስጥ ከሆነ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውረን በተለይ የሴት ጓደኛ ያላችሁ ተጠንቀቁ ጊዜው ሳይሆን ሰዉ ከፍቷል ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው እናመሠግናለን
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 4 жыл бұрын
Ewnet new metenkek Betam astemari new.
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ታሪክ ነው እንዴት ሆና ይሆን እይ ያሁን ጊዜ ጓደኛ በጣም ያሳዝናል እኔ ፈጣሪ ስለሚጠብቀኝ ነው እንጂ ሰው በጣም አምናለሁ ከንደዚቺ አይነት በጀርባ ከምትወጋ ጓደኛ ይጠብቀን ፈጣሪ
@dhzygd1840
@dhzygd1840 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@dhzygd1840
@dhzygd1840 4 жыл бұрын
ማማ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 5 жыл бұрын
ቡዙ ሰወች እሚሸወዱ እኔም ከዱባይ ስመጣ ልታሰር ነበር ሻንጣየ ውስጥ አድርገውብኝ እማይፈቀድ ነገር
@hhsvhjvhjff9916
@hhsvhjvhjff9916 5 жыл бұрын
ሰለምወድሸ ባች ተምሳሌት ባያደርጉ ደሰሰሰ ይለኛል
@haymiwinta5917
@haymiwinta5917 4 жыл бұрын
ይሄ የናዝራዊት ጉዳይ መሆን አለበት ማን ይታመናል ግን
@እግዚአብሔርይመስገን-ወ6ቨ
@እግዚአብሔርይመስገን-ወ6ቨ 5 жыл бұрын
ለኛ ግን በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ፊልሙ ማን ነበረች ቻይና የታሰረችው ልጅ ጋደኛ ያረገችባት ነገር እሱን ነው ይሰራችሁት
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
የናዝራዊት ቻይና ሀገር የታሰረችው የሷን ታሪክ ነው የሰሩት ማር
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ነዝራውይት አበራ ነት
@ባላገሩሰውየ
@ባላገሩሰውየ 4 жыл бұрын
@@عمرابوملهم-ظ9ش እሷ ልጅ ግን ተፈታች ወይስ የለም?
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@ባላገሩሰውየ የኔም ጥያቄ ነዉ ሁሌም አስባተለሁ በየቦታው ፍልጌ ልያጌኛት አልቻልኩም ግን ምን ሆነች የት ደራስች እስት የስማችሁት ንገርን
የመንግስቱ ሃይለማርያም አስቂኝ ንግግሮች / Funny Speech of Mengistu Haile Mariam
10:01
Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
4:50
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 2,1 МЛН
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 145 М.