''ከካሜራ ጀርባ'' አዲስ አማርኛ ፊልም /Behind the Camera/ New Full Amharic Movie with English Subtitle

  Рет қаралды 1,224,287

Elias Workneh Studio

Elias Workneh Studio

Жыл бұрын

''ከካሜራ ጀርባ'' አዲስ አማርኛ ፊልም /Behind the Camera/ New Full Amharic Movie
2023 Elias Workneh EWE Studio .All Rights Reserved
Instagram elias.workneh
Facebook Elias Workneh
Telegram EW Film Production
eliasstudiotube@gmail.com
eliasworknehw@gmail.com
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright©Elias Workneh EWE Studio
Elias Workneh EWE Studio is a dynamic company established with the objective of producing music clips,feature films, TV shows, entertainment news,fashion,tv serious etc.
Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

Пікірлер: 1 300
@kalkidantizazau2563
@kalkidantizazau2563 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ብዙ መነሳት ያለባቸዉን ሀሳቦች በሚገባ አንስቷል የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ፊልም የምትሉ 🥰like
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
thank you
@Helpfulstuff
@Helpfulstuff Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል
@Eyeab66
@Eyeab66 Жыл бұрын
የፊልሙ ርእስ
@meric8892
@meric8892 11 ай бұрын
Yes you sure 😢
@merik2813
@merik2813 7 ай бұрын
አሁን ምን ያስተምራል።
@monalizanasir9162
@monalizanasir9162 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም አንተ ትለያለህ ይሄን ፍልም ነው ብሎ ስው ካየው ተሳስቷል ይሄ እውነተኛ ህይወት ነው እባካችሁ እንማርበት ኤልያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
Amesegenalew
@hulualem
@hulualem Жыл бұрын
@@ewestudio568 wellcome to reality
@hulualem
@hulualem Жыл бұрын
@@ewestudio568 wellcome to reality
@eliaswoldetsadik82
@eliaswoldetsadik82 Жыл бұрын
76😊ym😊😊😊😊😊😊😊😊7😊😊😊
@user-lz4oo6or5h
@user-lz4oo6or5h Жыл бұрын
መናሊዛ የኔ ቆንጆ😘😘😘
@ananian469
@ananian469 Жыл бұрын
ከዚ በኋላ የተሰረቀ ፊልም ላላይ ቃል እገባለሁ በተገቢው መንገድ አስረድቷል ይሄ ነው ኪነጥበብ ማለት እሾህን በእሾህ❤
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም እንደ ዶክመንተሪ በሁሉም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ መቅረብ አለበት በጣም አስተማሪ ነው
@hargwahinsene8579
@hargwahinsene8579 Жыл бұрын
😂 ማነው እንደኔ የ ሀገራችንን ሴት ተዋንያን በ አይምሮው እየሳለ ፊልሙን የጨረሰው 😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 Жыл бұрын
😂😂😂
@asniasrat5006
@asniasrat5006 Жыл бұрын
በተለይ ሳሮንና ማስተዋልን
@lidukiyalidu
@lidukiyalidu Жыл бұрын
​@@asniasrat5006😂😂😂
@biruktawiteya6636
@biruktawiteya6636 Жыл бұрын
እኔ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ፕፕፕፕ ምን ይባላል ይህ ድንቅ ደራሲ ህይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ ነው ይህን ነገር የሰራው እጅህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ገራሚ ፊልም ትክክለኛ የአንዳንድ አርቲስት ነን ባዩች ህይወት በትክክል ገልፀሀል
@aynitashu4609
@aynitashu4609 Жыл бұрын
ድሮም ይደብረኝ ነበር ከንግዲህ የተሰረቀ ፊልም ላላይ በእውነት ለራሴ ቃል ገብቻለሁ😢
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 Жыл бұрын
የሰራ የማይከበርበት ሀገር የዘሞተና የሰረቀ የሚከበርበት ሀገር እውነተኛ ታሪክ እናመሰግናለን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
Betam betam tekekekllll
@beti_boo556
@beti_boo556 Жыл бұрын
በዚህ ፊልም ውስጥ ራሳቸውን የሚያዩ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ይታየኛል እኛንም የሚታየው ሁሉ እውነት እንዳልሆነ ያስተምረናል እንደተለመደው ድንቅ ስራ ነበር እናመሰግናለን ኤልያስ
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Жыл бұрын
ብዙ ልል ነበር ቃላት አጠረኝ የሁሉም ሳይሆን የአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ሴት አርቲስቶች እውነታ ይህ ነው ክብር በሀቅ ለሚሰሩ የ film.directors ይህንን film.ለሰራህውም ትልቅ ክብር ይገባሀል!
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
Gn bzu eyeta yelwm
@EmiEmi-pu3xz
@EmiEmi-pu3xz 6 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ፊልም!!! በጣም ያሳዝናል, በጣም አስተማሪ ፊልም ነው , የዳይሬክተሮች, የደራሲዎች ልፋት 😥😥 ልትመሰገን ይገባል🙏🙏🙏 It's really heart broken!!!
@hiwi26
@hiwi26 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም በቃ አሁን ላይ ያለውን ፍንትው አድርገው ያሳዩን ነው ስንት ደራሲ ተሰቃይቷል ምንም የማይችል ደሞ ከብሯል እግዚአብሔር ለሚሰሩት ጥበብን ጨምሮ ይስጣቸው ❤
@mesetube4610
@mesetube4610 Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው እጅህ ይባረክ
@jobazbeat3751
@jobazbeat3751 Жыл бұрын
ኤሉ አንተ ትክክለኛ አርቲስት ነህ እንደ አንተ ለሆዱ ያላደረ የገሀዱ አለምን የሚያንጸባርቁ አርቲስቶችን ያብዛልን 👏👏👏
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 Жыл бұрын
​@@ewestudio568 manenm endatesema ketelbet audience yemifelgew story ewnetawn nw weshet nw yeselchen ante zm beleh Sera ena enga degmo enshofalen 😊❤
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 Жыл бұрын
Ged comedy mehon yelbetem
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ከፍቅርና ገንዘብ 1 ጀምሮ የምሰራ ፊልሞች የምንግዜም ምርጥ ነው ኤልዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
Amesegenalew
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 Жыл бұрын
Fact hule arif nw meteseraw
@beyaynet.
@beyaynet. Жыл бұрын
This is not a movie but a reality show. 💯👏👏👏
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
❤❤❤
@ezanahishe5203
@ezanahishe5203 Жыл бұрын
@@sawa8227 mi9jm
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-ir7qj5mz8x
@user-ir7qj5mz8x Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@wubeteshetu1219
@wubeteshetu1219 Жыл бұрын
I agree 👍 true story
@derejehailu5315
@derejehailu5315 Жыл бұрын
በብዙ መልእክቶች እና ታሪኮች የታጨቀ መራር የሆነውን እውነት እያንገሸገሸንም ቢሆን እያዋዛ የጋተን ድንቅ ፊልም ነው ኤልያስ እናመሰግናለን!!!
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በስተት የሰደብኳቹ በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ የእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው !!ከዚህ ፊልም ብዙ ትምህርት አግኝቻለው 1❤ሰው ስትቸገር እንጂ ስትለወጥ አይወድም 2❤"በማን ሰው አለመደገፍ በራስ መተማመንን
@97Guard
@97Guard Жыл бұрын
❤❤❤❤
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
በትክክል🙏❤🙏
@sintayhumekonenbayable
@sintayhumekonenbayable Жыл бұрын
የተለየ ደስስ የሚል! ንጉስ ባይሞት ደግሞ ዋውውው ነበር.
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@sintayhumekonenbayable በጣም መጨረሻው ያሳዝናል
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 Жыл бұрын
የሚያሳዝን እውነተኛውን ነገር ፍንትው አድርገው ነው ያወጡት እኔ በበኩሌ ደስ ብሎኛል ፊልም ሰሪዎች ተባረኩ መከራቹ በጣም ብዙነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@m-e-s-i6757
@m-e-s-i6757 22 сағат бұрын
በጣም የሚሳዝን እወነታ ያለው ፊልም ነው የተሰረቃቹ ሁሉ እግዛሬብሄር አምላክ ልፋታችሁን አይቶ በሌላ ይካሳቹ 🙏🙏🙏የዘ የ ቢመስልም ፈጣሪ ቀን ጠብቆ ይክሳል 🙏🙏🙏🙏
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
በእውነት እጅግ አሳዛኝ ነው። በሰው ላብ እየሰረቃችሁ የምትበሉ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ። ሌብነታችሁ እጅግ ሰቅጣጭ ነው😢😢😢
@melitube1216
@melitube1216 Жыл бұрын
የውነት የተሰረቀ ፊልም ላላይ ቃል ገባው ይሄን ያህል ለፍታችሁ ነው የሚሰርቋችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Heart touching comment
@yordiyordanos
@yordiyordanos Жыл бұрын
ግን መሠረቁን በምን ልናውቅ እንችላለን
@user-ib3zq4dp9l
@user-ib3zq4dp9l 7 ай бұрын
​@@yordiyordanoseko
@fikeralemu
@fikeralemu Жыл бұрын
በእውነት ለዚህ ፊልም ትልቅ አድናቆት እና ክብር አለኝ !!!!
@frehiwotachayehu9525
@frehiwotachayehu9525 Жыл бұрын
Thanks tiktok for leading me to this movie. It’s really a masterpiece.It’s heartbreaking to see someone who’s talented enough facing this kinds of challenges . ማለቅ አልነበረበትም።👏🏾👏🏾👏🏾
@arsemafiyore5367
@arsemafiyore5367 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው። ፊልም የሚሰርቁ ሰዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።🙏
@sintayehu8067
@sintayehu8067 Жыл бұрын
finally someone writes ADDIS ABEBA right! thank you elias!
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ድንግልን አስተማሪ ነው በጣም ነው ልቤን የነካኝ የሚሰርቁትን የትንሳዬው ንጉስ ይፋረዳቸው
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
ኢሄ ከሴተኛ አዳሪ የተሻለ ህይወት እንደሌላቸው ያሳያል በርግጥ የአንዳንድ አርቲስቶቻችን የጀርባችሁ እውነታ ይህ ነው። ክብር እውቀት እና ገንዘባቸውን አውጥተው ማንም ላላመሰገናቸው የፊልም ሙያተኞች
@kidus1212
@kidus1212 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም አንተ ትለያለህ ይሄን ፍልም ነው ብሎ ስው ካየው ተሳስቷል ይሄ እውነተኛ ህይወት ነው እባካችሁ እንማርበት ኤልያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@bh278
@bh278 Жыл бұрын
ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ፊልም ❤
@kaleyayu2944
@kaleyayu2944 Жыл бұрын
የ ሀገሬ ደራሲወች ሆይ ይቅር በሉኝ ፊልሙን ባልሰርቅም የተሠረቀ ፊልም አሳድጄ ሳይ ኖሬለው አሁን በራሴ በጣም አዝኛለው በጣም ትልቅ ትምህርት አስተማሪ ፊልም ነው ኤሊያስ ሁሌም በልባችን ነህ አንወድሀላን በርታ ከዚ በኋላ የተሠረቀ ፊልም ባለማየት የበኩሌን እወጣለው
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የፊልሙም አላማ በሙያተኛው እና በተመልካቹ መሃከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ እና ህዝቡ ሙያተኛው ጋር ያለውን ችግር ተረድቶ ከጎኑ ሆኖ ነገ የተሻለ ነገር እንዲሰራ ብርታት እንዲሆነው ነው
@biruktawiteya6636
@biruktawiteya6636 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሃሳብ የያዘ ፊልም ነው አሁን ላይ ያለውን እውነት ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነው ከዚህ በኃላ የሚመጡ ሙያተኞችን በእጅጉ ያስተምራል ለትውልድ መጨነቅ ማለት እንደዚ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@tube1434
@tube1434 Жыл бұрын
የፊልም አዘጋጅና ተዋናይ ሙሉአለም ጌታቸው ሲኒማችንን በአጭር ቃል እንዲህ ገልፆት ነበር!!!
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@lovefasika5686
@lovefasika5686 Жыл бұрын
Teddy kiflu nw
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😮እኔም የገረመኝ ቃል ምን ማለቱ ነው ብዬ ይሄን ሳይ ትዝ አለኝ እኔም😂
@user-lj5hp1ht7l
@user-lj5hp1ht7l Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አሥተማሪ ፊልም ነው በተለይ በሠው ላብ ለምትነግዱ ዩቲበሮች እባካችሁ የተሠረቀ ፊልም አትልቀቁ የላባቸውን ዋጋ ይብሉበት አመሠግናለሁ
@bizubelete
@bizubelete Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ማየት ያለበት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የፊልም ባለሙያዎችን ብሶት በከፊል ሚያሳይ ፊልም 👌👏👏👏አንደኛ ❤
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው በትክክል በከፊል ነው
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Жыл бұрын
እውነታውን ቁልጪ አድርጎ በመሳየት ምን አልባት የሚማር የሚያስተውል ማህበረሰብ ካለ ድንቅ የአማርኛ ፊልም ነው ብቻ ማለት በቂ አይሆንም እውነተኛ ማንነታችንን ያሳየ ድንቅ ስራ ።
@helethio4467
@helethio4467 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን የመሰለ መልህክት ያለው ፊልም ስለሰራህልን ቁ 2 ቢሰራልን ❤
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት መሰራት አለበት😢የሚገርም ስራ ነው
@hanatesfaye5424
@hanatesfaye5424 Жыл бұрын
betkikl ketayma linorew ygebal
@fitsumgosaye9405
@fitsumgosaye9405 Жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ምርጥ የተባለ እንኳ ቢሆን መቼም የተሰረቀ ፊልም ዩቱብ ላይ ቢለቀቅ አላይም !
@user-qz7dg5uq8b
@user-qz7dg5uq8b 4 ай бұрын
Ye moges character syaszazin i really appreciate all who involve in this film ❤
@user-iy1cp8br9z
@user-iy1cp8br9z Ай бұрын
I know his also sweet in person I've mate him few times
@binyamsolomon2352
@binyamsolomon2352 Жыл бұрын
እዋዋን የሚገርም የፊልም ባለሞያነህ እስከዛሬ የሠራቸውን ስራዎች በጣም ተመችተውኝ ነው የማያቸው በርታ ኤ.ወ
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
ፊልም እየተማርን የአምስት ደቂቃ መመረቂያ የሚሆን ስሩ ተብለን ያየሁት ልፋት እንግል አቃዋለሁ ምን ቃል የለኝም ኤላ ይሄ እውነቱ ነው በርታልን
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@mimiabera9295
@mimiabera9295 Жыл бұрын
ምን ብዬ ብኮምት የልቤን ልገልፅ እንደምችል አላውቅም ፊልም አይደለም reality show ነው ያየሁ የመሰለኝ ሁሌም ልብ ውስጥ የሚቀር ስራ ነው የምትሰራው ሁሉም ፊልሞችህ ነፍስ ያላቸው ናቸው ምንም የምገልፅበት ቃላት የለኝም ኤላዬ ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ🙏🙏❤❤
@eskenetsanet6972
@eskenetsanet6972 Жыл бұрын
ጥበብ ቆማ የሄደችበት: እውነት በገሃዱ አለም የተራመደችበት ፊልም:: The best moving, powerful movie reflecting the real truth on the ground. Thank you ❤
@tinagebru
@tinagebru Жыл бұрын
በምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሌም ታስገርመኛለህ ❤
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын
አገሬ ገብቼ ቀሪ ዘመኔን ለመኖሮ እመኝ ነበር ነገር ግን ከሠዉ ሀገር ሁኘ እንዳልሰራ አላማየ ህልም እንዲሆን ደካማና ዉል የለለኝ ከንቱ ያደረጉኝ የማዉቃቸዉ ልትበልጠን ነዉ በመለት የቆንጆ ቢላሽ ትዳርም ገደኛም እንዳልይዝ ሠርቼ ያመጣሁት ገንዘብ በኖ እንዲጠፋ የሆንኩት በወገኔ ኢትዬጵያዊ ይህም ፊልም በወገኖቹ መጨረሻዉም ሞት ሆነ አያችሁ፠በሠዉ ላይ ግፍ የምትሰሩ እግዚአብሔር ለንስሀ አያብቃችሁ አትርገሙ ይላል ቅዱስ ቃሉ ፍርዱን ላንተ አምላኬ እኔም እንደደራሲዉ ልቤ የተሠበረብኝ ነኝ
@miskertesfaye9782
@miskertesfaye9782 Жыл бұрын
በስመአብ መጨረሻ ሲለምን ፊልም እንኳን አልመሰለኝም በጣም ነው ልቤ ያዘነው😭
@getnetkassa1735
@getnetkassa1735 Жыл бұрын
ከረጅም ግዜ በኋላ እንደዚህ አይነት ህይወት ያለዉ ፊልም ስላሳየሀን እናመሰግናለን፡፡ ትችላለህ👏👏👏
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ኤላ ተሰብስበን ነው ያየነው ተንሰፍስፈን ጎበዝ ፀሐፊ ስለሆንክ የአመቱ ምርጥ ፀሐፊ ብለንሀል❤ እውነታውን ዝርግፍ አረከው እናትህ ወልደሀለች በጣም ጎበዝ በዚህ ፊልም ብዙዎቻችን እንተርፋለን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ አምላክ ይጠብቅህ❤🤗
@arsugeremew1889
@arsugeremew1889 Жыл бұрын
Can't explain how much my heart broken only by watching this reality thank you for showing us the sacrifice that u all artists,production crews,camera man all of you u re telling us not to support the thiefs that they stole peoples life and post it for a small amount of money and being fame tbh this hurts and thank you again 👏
@agmassietarko3695
@agmassietarko3695 Жыл бұрын
ለእኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ይሄ ነዉ።
@almazet
@almazet Жыл бұрын
እኛ ያልደፈርነውን ትልቅ መልዕክት እና በቻልከው መጠን እውነታውን እንዲህ ደፍረህ ስላሳየኽን ኤልያስ ወርቅነህ እናመሰግናለን። በርታልን
@ayalk2905
@ayalk2905 Жыл бұрын
Big Apology for all the movie makers that I saw in my past that are not original/verified one,This film give us a good insight where we are as a community ,welldone the crew ...wish I talk to moge. Thanks
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ይህ ሁሉ ወጣት ሂወቱ የውሽት በአርቴፍሻል ቅራቅቦ ተደብቀው የሚኖሩ ከንቱ ትውልድ በጣም ያሳዝናል! እባካችሁ ውድ እህቶቸ ከዚህ ቀፋፊ ሂወት ውጡ! ገንብ ግዜዊ ቁሳቁስ እያላችሁ ውድ እና እንቁ ስውነታችሁን ለዳቢሎስ አትሽጡት! ከዚህ አስቀያሚ ሂወት ወጡ ዉጡ! Trust me it does not worth it! turn your life around!
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
እውነትም ብዙ ታሪክ አለ ያልታየ ማንም ያልሰራው ልብ ያላለውን ስራ ነው የሰራሀው እናመሰግናለን በእውነት ህይወት እንደ ሚወራው ቀላል አይደለም የሚታየውም ሁሉ ፌክ ነው 😢
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም እጅግ ድንቅ እና አስተማሪ ነው !! አንዱ በለፋው ሌላው በሌብነቱ የሚከብርበት አለም ነው ያሳዝናል በጣም!!
@rodasgetachew2612
@rodasgetachew2612 Жыл бұрын
ገራሚ ድርሰት በጣም አሳዛኝ ፊልማ እስከዛሬ የተሰረቀ ፊልም እያሳደድኩ በማየቴ በጣም አፈርኩ አዘንኩ በራሴ😢😢😢😢
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
እኔም ይቅርታ አድርጉልኝ🙏
@amanuelfituma
@amanuelfituma Жыл бұрын
This is reality amazing Elias 👏
@liyucinema
@liyucinema Жыл бұрын
Big respect bro thank you for being a voice for Ethiopia film makers
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 Жыл бұрын
ድንቅ ፊልም ነው በጣም ብዙ ነገር ያወኩበት ድብቁን ገመናችንን ያየሁበት ነው አመሰግናለው ኤሊካ ፊልሞችህን ሁሉ አያቸዋለው ቀጥልበት ለኔ ጀግናዬ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr7dg7hi2t
@user-mr7dg7hi2t 8 ай бұрын
This is the first ever movie that's actually educational and based on true history!!!! Yezin ayenet movie yabzalin!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏 keep the good job!!!! Don't give up!!!!
@hajitibe2640
@hajitibe2640 Жыл бұрын
ከዚ በኋላ የተሰረቀ ፊልም ላለማየት ቃል እገባለው
@MrDesuHN
@MrDesuHN Жыл бұрын
አዳሜ ጉድሽ ተጋለጠ!🥴💃 ፊልም መስራት ካልቀረ እንደዚህ ነው ✔️✔️✔️👏👏👏
@yonastiruneh6163
@yonastiruneh6163 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም መሬት የወረደ እውነት እባካችሁ ❤❤❤😢😢
@wisesoul5905
@wisesoul5905 Жыл бұрын
this is more than a movie .it really has a hug message
@user-xm2yc5xc3n
@user-xm2yc5xc3n Жыл бұрын
በውነቱ በጣም አስተማሪ እና ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ፊልም ነው ኤላችን ከዚህ ሌላም የተሻለ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ። በርታልን!!!
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-qd6hm6uo7h
@user-qd6hm6uo7h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ማርያምን አከበርኩህ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ብትለው እራሱ ያስኬዳል 😊ወጣቱ በአቋራጭ መንገድ ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ በማሰብ ይህን የረከሰ ህይወት መለማማድ ከጀመረ ሰነባብቷል በዚህ ወስጥ ብዙ ኢ ሰብዓዊ የሆኑ ነገሮችም የብዙ ወጣት ልጆች ህይወትን ወዳልተፈለገ መንገድ መርቷል ከአርቲስቶች ህይወት ባለፈ ወጣት ልጆች በትራማዶል በኮኮይን ሀሺሽ ወርጃ ጌነት ሌዝቢያንነት ሰውነታቸውን በገንዘብ ለሀብታም መሸጥ ኸረ ስንቱን ያው አርአያ የሚያረጉት ወርቅ ቅቦችን ስለሆነ ውጤቱ ግልፅ ነው እና መሸለም ይገባሀል ታላቅ አክብሮት አለኝ ተባረክ፣፣❤❤
@thomasdestaw9468
@thomasdestaw9468 11 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ፊልም ነው ከዛሬ ጀምሮ የተሰረቀ ፊልም ላለማየት ወስኛለሁ በጣም ቀላል መስሎ እጅግ አስተማሪ ፊልም ነው እስከዛሬ ተሰርቀው ላየናቸው ፊልሞችም ይቅርታ እንጠይቃለን እናመሠግናለን ለውጦናል ከምር
@hiwottakele8206
@hiwottakele8206 Жыл бұрын
This is reality!!! I proud of this Script writer producer and Actors!
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 Жыл бұрын
Great movie great massage we thank everyone for this especial film especially the real moges of this and the movies we have seen before the best directors who really care about the values of the art tnx❤
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
thank you
@YOUNG_KILLER._.
@YOUNG_KILLER._. Жыл бұрын
በጣም መልህክት ያለው ፌልም ነው እናመሰግናለን 🎉
@ermiaseshetu2148
@ermiaseshetu2148 Жыл бұрын
ዋው ሁሌም ቢሆን 1አርምጃ ወደፊት ላንተ ብቃት ቃላት የለውም ያልተደጋገመ ማያሰለች ያንተን የመሰለ ፊልም ከሰሩ እናያለን ሚሰረቀው ነገር በጣም ያስጠላል
@esubalewhailu2001
@esubalewhailu2001 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም አስተማሪ ድራማ ነው እኛ እዚህ ቁጭ ብለን ስናይ ቀላል ይመስለናል ነገር ግን በብዙ ጥረትና ትጋት ነው እኛጋ ሚደርሰው እኔ ከዚህ ድራማ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለው ለኛ ቀላል ሚመስለን ነገር የብዙ ሰው ህይወት ያናጋል ለዚ አይነት ነገር መፍተሔ መበጀት አለበት እላለሁ ይህን ድራማ የሰራችሁ ሁሉ❤❤🙏🙏አመሰግናለሁ።
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ፊልም ናፍቆን ነበር የባሌ ሚስትም ቆንጆ ነው🙏
@nejuomi9810
@nejuomi9810 11 ай бұрын
Amharik film mayet kakomku koyche neber yhea amazing new yeteserekebachewn wedyaw new yastaweskuachew ለካ እኛ ስናይ በስርቆቱ እየተባበርን ነው amharic film ende adis enday new yaregegn❤ thank you
@haymanotayele6130
@haymanotayele6130 Жыл бұрын
Elu ሁሌም ትገርመኛለክ አንተ ሰርተህ የማታስተምው የለም በጣም አደንቅሃለሁ ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ . I proud of u😊.
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Жыл бұрын
😢ገራሚ ስራ ነው አንዱ በለፉው ሌላው ይበላል ይጠጣል አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ፈተና ነው
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እንደዚህ ለፍታችሁ ፊልም የተሰረቀባችሁ በእውነት አይዞአችሁ😢😢😢😢
@bezadessu-tl8gv
@bezadessu-tl8gv 8 ай бұрын
this film deserves more than a million views
@yoyooz45
@yoyooz45 10 ай бұрын
የምግርም ፊልም አስተማሪ በሁሉም መንገድ በጣም ነው ያደነቁቱ🎉🎉🎉
@mignotbik9257
@mignotbik9257 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ደሞ ትክክለኛ እየተደረገ ያለ ነገር ነው ባልሰራቹት በሰው ላብ ለምትጫወቱ ከንቱ ፉጡር ትምህርት ይሆናችዋል ዳሬክተሩ ግን በጣም ጎበዝ ነክ ሳላደንቅክ አላልፍም 🥰🥰🔥🙏
@B16MM
@B16MM Жыл бұрын
የዚን ፊልም ደራሲ ኤሊያስ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በተለይ ለወንድ አርቲስት ደሪሲ ና ዳሬክተሮች በሙሉ ድምፅ ነው
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@AlemneshBeyene
@AlemneshBeyene Жыл бұрын
Thank you Elias for sharing such kind of reality stories ❤❤❤.
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
እውነተኛ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው የተሠረቀ ፊልም ሁለተኛ ላለማየት ለራሴ ቃል ገባሁ
@kdramareviewetBY
@kdramareviewetBY Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የፊልም አፍቃሪውም የተሰረቁ ፊልሞችን እንዳያይ ጥሩ ግንዛቤን የሚፈጥር ነው ።
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
ይህ ፈልም ትክክለኝ የኝ ሀገረ ፈልም ሰሪወች ሂወት ነው ተባረኩ
@tesfahunnega
@tesfahunnega Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ብቻ ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነው መሸለም አለበት።🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@gftfggftfg946
@gftfggftfg946 Жыл бұрын
ዋውውውው እሚገርም ፊልም ነው ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም የእያንዳንዱ ሀላፊነት እንዳለብን እሚያሳይ ነው ከሙያተኛ እስከ ተራ ተመልካች ድረስ ምንሀላፊነት እንዳለብን መልእክቱ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል ኢትዮጵያውያ ውስጥ የሴቶቻቾን ሂወት ነው የሚያሳየን ባጠቃላይ ደስ ይላል🥰🥰🥰🙌
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ምኑ ነዉ ደስ የሚለዉ 😢ያስጠላል
@bezawittamerat9651
@bezawittamerat9651 Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ኤላዬ አንተ ትለያለህ 😍 በጣም አስተማሪ ነው
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@wegena
@wegena Жыл бұрын
ኤልያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@mekdidani3906
@mekdidani3906 Жыл бұрын
😢 ኤልያስ በጣም ጥሩ አስተያየት ያለህ ልጅ ነህ ተባረክ👍❤️
@misikiramenta9974
@misikiramenta9974 Жыл бұрын
Amazing movie…. This is someone’s real life for sure
@bettymekonen3674
@bettymekonen3674 Жыл бұрын
ሁሌም ታስደምመኛለህ ኤልያስ በርታ
@ewestudio568
@ewestudio568 Жыл бұрын
Amesegenalew
@proudethio1594
@proudethio1594 Жыл бұрын
I have no words for this movie. 👏🏾👏🏾👏🏾
@adenaabera4905
@adenaabera4905 7 ай бұрын
ብዙ ትምህርት አዘል ድራማ ነው እህት ወንድሞች ከዚህ ቅራቅባ ህይወት እራሳቹሁን አርቁ ሰወን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰላም ፍቅር ለአገራችን ያድልልን🙏
@tsegigetachew3167
@tsegigetachew3167 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እዉነታዉ ይሄ ነዉ ስርቆት ልንጸየፈዉ ይገባል የናተን ልፍት ማን አይቶት እናተ ደራሲ አዋቂዎች ናቹ እንጂ ታዎቂ አይደላቹም እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏
@afiaksum5548
@afiaksum5548 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቃላት ያጥርብኛል wow. ግን ይህ ኣልተሰረቀም ኣይደል! ስርቆት ባይኖር ምን ያህል የሚያምር ፊልም እናይ ነበረ። ኣቤት ድካማቸውና ልፋታቸው 😊 ስርቆት ይቁም በፈጣሪ😢
@hibstmaru9452
@hibstmaru9452 Жыл бұрын
Woowwwwww emigerim film
@rahelshegaw6999
@rahelshegaw6999 Жыл бұрын
ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር:: ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው
@rebuni1
@rebuni1 Жыл бұрын
ከሀሌታ ቲቪ ነው የመጣሁት በጣም የሚገርም ፊልም ነው ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር እናመሰግናለን
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 Жыл бұрын
Pls part 2..... ቀጥሉበት ፀዳ ያለ ፊልም ነው 2ሰዓት ምስጥ ብዬ ነው ያየውት!!ብዙ ታሪክ የሚያስተምር ነገር ነው ያለው!!!part 2 ጎደኛማቾቹ የት ደረሱ
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,7 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 15 МЛН
የገና ዋዜማ (ሙሉ ፊልም)Christmas Eve  Full Movie
1:33:21
Elias Workneh Studio
Рет қаралды 259 М.
''ተጠያቂው ማነው'' አዲስ  የቤተሰብ አማርኛ ፊልም
1:26:29
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12
Transformation of Princess Loolilalu
0:21
LupDup
Рет қаралды 3,5 МЛН