Ethiopia: ምን መናገር "ጠፊው" ተመልሶ በሚመጣ ጊዜ ፡፡

  Рет қаралды 27,607

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q Ай бұрын
ሙዳይ ከልብ እናመሰግናለን ያተ ምክር በጣም ጠቅሞኛል ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ወድማችን ❤❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 9 ай бұрын
Bexam wodemachen esu eko nw gera yagaban enamsegn alen 🙏❤️❤️❤️
@ሀይሜየድንግልልጅ
@ሀይሜየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
የወዶችን ነገር ዝም ነው ሲፈልጎ ይመጣሉ ሲፈልግ ይጠፍሉ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር መተው ነው
@kasayakasaya5687
@kasayakasaya5687 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሀይሚ የድንግል ልጅ ሲፈልጉ ያገባሉ ሲፈልጉ ይፈታሉ። በሓላ ተመልሰው ወደ እኛ ይመጣሉ ፈጣሪየ ሆይ ደና ቀን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል።
@እስላምነውህወቴ
@እስላምነውህወቴ 5 жыл бұрын
አተን መከታተል ከጀመርኩ በሆላ ጠነከርኩ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yamrota4635
@yamrota4635 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ
@zeebasaeed4355
@zeebasaeed4355 4 жыл бұрын
Enam edezaw tekara hokugn selamik yebiza
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 3 жыл бұрын
እደው ሙዳይዬ ሱሴ በእውነት ልብ እንድገዛ ሰላደረከኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ
@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ 5 жыл бұрын
እህቶቸ አንድ ወንድ ሲሄድም ሲመጣም እናተ ምንም አትበሳጩ ተበሳጭተን ከተናገርናቸው ሳገባትማ አታስቀምጠኝም ነው የሚሉት ምንም እደማይመስልሽ ደስተኛ ሁነሽ አናግሪው በራስሽ እደምትተማመኒ ያውቃል ደሞ አድ ወድብቻ አታውሩ እስከምተማመኑ ድረስ አድብቻ የምታወሩ ከሆነ በፍቅር ትወድቃላችው የሚመቻችሁን የሚያፈቅራችሁን ካገኛችሁ መወሰን ካገባችሁት በኋላ ነው ፍቅር ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
ዋው ይገርማል ትክክል ነው እኔ አንድ ወንድ ጋ ካወራሁ ከዛ ጋ ችክ ነው ምለው ያ ሰው ሲርቅ ልቤ ይሰበራል
@niceprime8523
@niceprime8523 3 жыл бұрын
ትክክል
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃🏃‍♀️🏃‍♂️እንደኔ ገብቶሻል።
@SadaMohammed-b4h
@SadaMohammed-b4h 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በትክክክክልልልልል
@iamhappy9677
@iamhappy9677 5 жыл бұрын
በውነት በጣም ኣስተማሪ ነው ትምርቱ እኔስ ዝም ብየዋለው ይደውላል ይፅፋል
@hirafaruqyoutube8455
@hirafaruqyoutube8455 3 жыл бұрын
ነፍስ ዘራህብኝ ሙዳይዮ በርታልን!!😍
@galayagalaya9611
@galayagalaya9611 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን
@ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ትምህርትህ ምንም ወደኋላ ሳትል ነው ትምህርት የምሰጠን አመሰግናለሁ ባለህበት ሰላም ሁን !
@በላይይጨነቁ
@በላይይጨነቁ 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@zed.ethiopia6314
@zed.ethiopia6314 5 жыл бұрын
ወይ ሙዳይየ ለምክርህ አመሰግናለሁ አንተ ምርጥ መካሪ ወንድም ነህ የፍቅርን ነገርስ ሆድ ይፍጀዉ ።
@habshihabshi9047
@habshihabshi9047 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልን ወድማችን ሙዳይ እናመስግናለን. ውድም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@maritu1983
@maritu1983 3 жыл бұрын
You are best Ethiopia man God bless you
@ፍሬሂወትመግሥቱ
@ፍሬሂወትመግሥቱ 3 жыл бұрын
Thanks. Muday
@kasayakasaya5687
@kasayakasaya5687 4 жыл бұрын
የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በሓላ ጠንካራ እና በጣም ብልጥ ሆኛለሁ በዚህ። አጋጣሚ አመሰግናለሁ ሙዳይ ።
@መስኪዘገዬ
@መስኪዘገዬ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ትምህርት
@رحيمهرحمه-ع5ص
@رحيمهرحمه-ع5ص 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ስድስተኛ ነኝ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
@emuemanye.gohalej4511
@emuemanye.gohalej4511 5 жыл бұрын
የምትሰጠን ት/ት እ.በ.ጣ ጥሩ ነዉ ሁሉንም እከታተለሀለሁ በርታልን ሠላምህ ብዝት ይበልልህ
@የናቴናፋቂ-ዘ8ሠ
@የናቴናፋቂ-ዘ8ሠ 5 жыл бұрын
ክክክክ ይች የኔ ባህሪ አለችበት ጠፍቶ የቆየን ሰው መለማመጥ ጭራሽ አልወድም እምወደውን ሰው ቢሆን እራሱ አልለማመጥም ሰይጣኔ ነው እሚመጣው
@መድህኔ
@መድህኔ 5 жыл бұрын
ጎደኛዬ ክክክ ትክክል
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
እኔም
@sadamade2261
@sadamade2261 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ላይክ👍👍👍
@ፍሬሂወትመግሥቱ
@ፍሬሂወትመግሥቱ 3 жыл бұрын
እኔም ከዘጋኝ መዝጋት ነው
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
ድፍት ይበል አርሬ አርሬ እዚህ ደረስኩ አሳርረውኝ ሶስቱንም ሸኘሆቸው መልካም እድል ብየ ምናባታቸው ቁሪማ ሁላ
@fifitube7925
@fifitube7925 5 жыл бұрын
የመንግስት ነበር ወይስ የቀበሌ 😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሜሪየተዋህዶልጅ
@ሜሪየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@zk3815
@zk3815 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 4 жыл бұрын
ههه
@ayushayush5994
@ayushayush5994 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 5 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ በምላሱ ሶዉ ልብ ይወጋል በምላሱ ዶም በጣም ያፅናናል ስለዝይ ለስለስ ባላ ቃላት የአዋቂ ልጅ ነዉ ይቅና ውዴ።
@jemilaabdu1912
@jemilaabdu1912 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ksosjssushshs7216
@ksosjssushshs7216 5 жыл бұрын
በጣምይመቺህአድናቂህነኚ
@nestenet9176
@nestenet9176 3 жыл бұрын
ሙዳይ ለምክረህ አመስግናለው ባተ ብዙ ነገረ ተቀይሬአለው ስላም ና ጤና ያብዛልኝ
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ሰለምሰጠን
@tigst5214
@tigst5214 4 жыл бұрын
የኔ ሌላ አግብቶ ይደውላል ሳዋራው ይጠፋን
@madinah7208
@madinah7208 5 жыл бұрын
እንኳን መጣህ የወዜ ልጅ እስኪ ይሄን የሚያቅ ያስረዳኝ ያገሬ ልጆች
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 5 жыл бұрын
እናመሠግናለንሙዳይየ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ayzosh love Ethiopia China beyiw
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሙዳይ
@madinamabrato1012
@madinamabrato1012 5 жыл бұрын
በትክክክል ዋውውው ኧር አተልጅ ምርጥምክር በርታ ውድም
@romaroma9795
@romaroma9795 5 жыл бұрын
እሽ ወድማችን እናመሰግናለን በርታ
@hanayilma2242
@hanayilma2242 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ss-hl9nn
@ss-hl9nn 5 жыл бұрын
መልካም ወንድማችን ጥሩ መልክት ነው
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ የልቤን ተናገርከው። በጣም እናመሰገንአለን
@sabiyagav4797
@sabiyagav4797 4 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩምክርነዉ የመከርከን
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 2 жыл бұрын
እረ የት ላግኝህ ሙዳይ እባክህ
@SSss-pj8tt
@SSss-pj8tt 5 жыл бұрын
ወድሜ እናመሠግናለን የምታሥተምራቸው ትምህርቶችበጣም አሪፍ ናቸው
@fozeyaendris7430
@fozeyaendris7430 5 жыл бұрын
አቦ ይመችክ
@nejatnejat9950
@nejatnejat9950 Жыл бұрын
ስወድክ ጉርሻዬ እንዴት እዴት እደምትመቼኝ
@wultageste538
@wultageste538 5 жыл бұрын
Wawu good thnaks you 👍
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ አስተማሪ
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 5 жыл бұрын
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን በርታ
@nefisadari4617
@nefisadari4617 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ በተረጋጋ መንፈስ መመለስ እሱ እርቆ ሲመጣ ወንድ ልጅ እውነት እንደሚወድ እንደማይወደን ለማወቅ ከባድ ነው ቢሆንም እራሳችንን ማስታገስ ከማይወደን ሰው ከመኖር ይቅርብን
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😙
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ለምክሩ በርታ
@ሰአድወሎየዋ-ሐ3ኀ
@ሰአድወሎየዋ-ሐ3ኀ 3 жыл бұрын
ስጠብቀው የነበረ ፓርት ነው ሙዳይ ቀጣይ እጠብቃለን
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል ሙዳይ
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ሙዳይ
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 5 жыл бұрын
Wedimachin.silemikirihi enameseginaleni.👍
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 5 жыл бұрын
አምርጥ ሰው ኑርልን አቦ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ዝምታ ነው መልሴ
@meklitkebede1744
@meklitkebede1744 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ 4 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@mekdsdasefa1354
@mekdsdasefa1354 5 жыл бұрын
Tnxs bro ❤️❤️
@store8674
@store8674 5 жыл бұрын
እናመሠግናል ሙዳይ እኔ እናደዳለሁ እደዛ ሢያርግ ዝጎት አርኩት ኢሞ ከፍቶ ደወለ አሥቺለኝ ብየ ኖርማል ሢደውል አወረሁት ብቻ ወዶቺ ግራ ናቸው
@iamhappy9677
@iamhappy9677 5 жыл бұрын
ዌልካም ብሮ 😘😘
@masturate2006
@masturate2006 4 жыл бұрын
thanks
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 5 жыл бұрын
ሙዳያችን እውነት ውስጤ ሆነሀል ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እኔ በጣም መጀመሪያ ላይ አጠፍሁ ይቅርታም ጠየኩት ይቅርታየን ተቀበለኝ ና በቀን ብዛት ተግባባን በጣም አሁንም ተመልሶ በሱ በኩል ክፍተት ተፈጠረ እኔም የስደት ሂወት አራራቀን ግን ሁል ግዜ በመንፈስ ከሀሳቤ አይጠፍም በጣም ካቅሚ በላይ ስለሆነ በጣም እደምወደው ነገርኩት ከ 6 አመት በላይ ሆነን ከተገናኘን በአካል በስልክ ግን እንገናኝ ነበር ታድያ እደምወደው ስነግረው ሌላ ልጀ እደያዘ ነገረኝ ምንም አላልኩት ለአንድ ወር ተዘጋጋን ተመልሶ መጣና አትራቂኝ እናውራ አለኝ እኔም ክፉ አልናገርም ብዬ አልችልም እጐዳለሁ ላንተም ለህይወትህ ጥሩ አይደለም መቀጠልም አልፈልግም ቅዱስ ገብርኤል ያሰብከውን ያሳካልህ መልካሙን በዘመንህ ብየው ዘጋሁ ። ስለምወደው ተበሳቁሎ ማየት መስማት ስለማልፈልግ ልክ አይደለሁም ወይ ሙዳይ ??????
@tsehaybeklele4568
@tsehaybeklele4568 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ መልካም መመኘትን የመሰለ የለም
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እማ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ♥
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 5 жыл бұрын
@@nevergiveup8958 amen mamay
@bvxfvbhgcb2919
@bvxfvbhgcb2919 5 жыл бұрын
የኔው እንደማፈልገኝ ነገረኝ ግን ብሎክ አላደረገም በጣም አመሰግናለሁ ስለ ምክር ጥሩ ትምህርት ነው ምትሰጠን እስኪ አየዋለው ከተመለሰ ራሴ ግን ፈፅሞ አልደውልም ቀጥልበት ሙዳይ
@fatmeali5613
@fatmeali5613 5 жыл бұрын
hi mudaye selame naw enamesgenalhu wendemachin yenaw 5 werachin naw nega bemeta alekabelaweme beyalhu kegzyabhir etabkalhu
@bvxfvbhgcb2919
@bvxfvbhgcb2919 5 жыл бұрын
@@fatmeali5613 አይዞን ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ዝም ብለን ማየት ነው
@appmm6293
@appmm6293 5 жыл бұрын
wowww
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
የኔወ ሁሌ ሰለፍቅር ነወ የሚቀዲልኝ እኔ ዴሞ ሰለፍቅር ወሬ አልወዲም ሲያወሩኝ ሀሀ ሰለሚወዴኝ ነወ ዉይሰ ሱስ ሰላለበት ሙዳይ ሹክ በለኝማ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ከልቤነው።የማመሠግነዉ
@merdiyamohammed6249
@merdiyamohammed6249 5 жыл бұрын
ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ ይመችህ
@ሄራንፍቅር
@ሄራንፍቅር 5 жыл бұрын
@ ያንተ ምክር እየሰማሁኝ ሰውሁኝ ቆምኩኝ በጣም ነው የማመሰግነው ወንድም አለም
@hananhanan-hq7mx
@hananhanan-hq7mx 3 жыл бұрын
ቆይ ይህ ከረፍፍ ይመጣታል መልሰ አሰጋጂጀታለሁ ። የመጣታል
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
waww muday tive arif timirt naw
@loveethiopa8991
@loveethiopa8991 5 жыл бұрын
Er የኔስ ቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ወይ ላድኛው ጥቅር ብሎ አይቀር
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድም እኔ በነገርቸን ላይምንእንደሚባል በላዉቅም ነበርአሁን ግን እግዚ አብሔር ይመስገን ብዙትምርት ተምሬ አሐሁ
@fozeyaendris7430
@fozeyaendris7430 5 жыл бұрын
አህለን ሙዳይ
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
ሙዳይየ የልቤን ተናገራክ ቆይ አሰናብተው አለሁ የት አባቱ ሆሆሆሆ በሡደግሞ ልቃጠል
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 жыл бұрын
Bexam arif temeret new egeziabher yesexelen tenekew
@ተወካልቱአላህ
@ተወካልቱአላህ 4 жыл бұрын
በዝ ግዜ የለውበት እስት በደብ ልስማ
@eyupage4727
@eyupage4727 5 жыл бұрын
Well come yemudaye beteseboche bemulu
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Thank you 😍😍😍👍👍👍Mu
@ሀኒየተዋህዶልጅ
@ሀኒየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
tnx bro
@ፊያሜታየናቴናፋቂ
@ፊያሜታየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እረ እኔስ ልረሳው አልቻልኩምምም ላብድ ነው ምን ይሻለኛል ወንድሜ ሙዳይ
@adenechteseme1518
@adenechteseme1518 3 жыл бұрын
Betam betam new yemamesegnk ate tleyalek Buzu negeren new yekeyrklgn berta
@serawitserawit788
@serawitserawit788 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
እህህህህህህህ ለስለስ እያለ በላየ ላይ ትልቅ ሚና ነው የተጫወተብኝ ተውት
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
Selam selam
@mahikiru5775
@mahikiru5775 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳዬ ግን ወንዶችንም እስቲ ምከራቸው እ?
@neimakalid8585
@neimakalid8585 5 жыл бұрын
manewuna wendochen yemker? ayset bekededelesh megbat new
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 5 жыл бұрын
አስተማሪነውምክርህእናመሠግናለን
@weletahanajusiss9297
@weletahanajusiss9297 5 жыл бұрын
Selamhe ybezia wendimachn betam new menamisginau. Lhulachnme. Tigstoun ena mastwaloun yadilan
@ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ
@ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ 5 жыл бұрын
ኧረ አሁንሥ ወንዶች ባህሪያቸው አደናገረኝ በቃ መተው ነው ሁሉንም እህቶች ግን በፍቅር አትጎዱ በቃ ሥሬሥ ሁኑ
@yomuketi.rabumaice9304
@yomuketi.rabumaice9304 5 жыл бұрын
Nice
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
ድፍት ይበል
@Bontu-x5k
@Bontu-x5k 10 ай бұрын
ሁለታችንም ጠፍተን ቢሆንስ
@ሚጣቀበጧ
@ሚጣቀበጧ 5 жыл бұрын
ሙዳይ ኣፍቅሬው ኣለሁ ኣድርሱልኝ
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ
@ፀጋየበዛላትቅድስትተሰማ 5 жыл бұрын
👍👍
@ziyadashifa9232
@ziyadashifa9232 4 жыл бұрын
👍💐👍💐
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው ስወድህ በቃ እኔ አንተን ነው የምፈልገው 😊😊😊
@HhHh-ek7rh
@HhHh-ek7rh 5 жыл бұрын
Btikkl Hulum ewnet new Enamsgenalen
@bizuneshwendewesen9285
@bizuneshwendewesen9285 5 жыл бұрын
Enamesegenalen Melekam Wendem Egziabher Tegawun Yabzalk
@assa7756
@assa7756 5 жыл бұрын
ሙዳይ ቤጅ እደግ
@meskimeski7996
@meskimeski7996 5 жыл бұрын
ሆሆሆሆ ከሸኘሁት 2 ሣምንታችን እዳይመልስክ ብየዋለሁ
@mekedskebede4438
@mekedskebede4438 4 жыл бұрын
እር እኔም ሳምንት ሁኖኛል መጣ ስለው ይሂዳል ሂዴ ስል ይመጣል መንገድህን በዛላይ ኩርፍያ የምን ማንቀባርር እህቴ ፍቅር መጀመርያ ለገባው እግዚአብሄር ነው በአሁን ጊዜ ፍቅር ጠፍቶል እኔም መንገድህን ጨርቅ ያድርግልህ ብየ ሽኝቸዋለሁ መልስህ እንዳትመጣም ብየዋለሁ ተመስገን ምነው ብቸኝነት መሆን ይሞታል
@tisyonmimi3907
@tisyonmimi3907 5 жыл бұрын
ውይኔ ሱስ ሆንክብኝ
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
3 ሀይለኛ መንገድ-ወንድ እንዲያሳድድሽ
10:07
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 64 М.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 81 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 914 М.
Ethiopia: ወንድ በምን ምክኒያት ፍቅርኛውን ያኮርፋል?
10:20
ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Рет қаралды 39 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН