Ethiopia | እናመሰግናለን…ኖል የጥርስ ልዩ ክሊኒክ | እማማ ዝናሽ ከኖል የጥርስ ልዩ ክሊኒክ የጥርስ ተከላ ተደረገላቸው | Zeki Tube

  Рет қаралды 241,837

Zeki Tube

Zeki Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@leeab4256
@leeab4256 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ መፀለይ ያለበት መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብሎ ነዉ!!!! መልካቸው ተቀየረ የበፊቱ መልካቸው ያምራል መሰለኝ ዘኪ ተባረክ ያንተንም የባለቤትህንም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጤናና እድሜ እመኛለሁ ግን ይሄ አርቴፊሻል ምንም የሚያስፍልግ አልንበርም እንደዚሁ በተፍጥሮ እርጅና ጥርስም ባይኖር ጤና ካለ እኮ ብዙ አዛውንቶች ደስ ብሎዋቸው ቀን ሲደርስ ወደ አምላክ ይሄዳሉ ልል የፍለኩት በጣም በተፍጥሮዋቸው በስተርጅና የመጣው በጣም ያምራል ጥርስ ማስተከሉ አላስፍላጊ ንገር ይመስለኛል ለማንኛውም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
አዎ ተቀይሯል ግን ዉብ ናቸዉ
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 2 жыл бұрын
የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 жыл бұрын
አውነት ነው የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@Fthimanotenote
@Fthimanotenote 2 жыл бұрын
@@mesrert123 ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
ዉይ መልካቸው ሁሉ ተቀየረ 🥰🥰🥰 የኛ እናት እድሜና ጤና ይስጦት 🤲❤️ ዘኪ መልካም ሰው ተባረክ የሰጪ ጨምሮ ይስጥልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምሪኝ
@Lilithegreat36
@Lilithegreat36 2 жыл бұрын
So sweet
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 2 жыл бұрын
አቤት ውበት ዛክዬ እመቤት ውለታህን በመልካም ታስበው ቃላት የለኝም ቀንህ ይባረክ።
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
ኖል የጥርስ ህክምና በዕውነት ክብር ይገባችኋል ።
@markonalyonas4979
@markonalyonas4979 2 жыл бұрын
እያየሁ ማመን ነው ያቃተኝ በጣም አስደናቂ ለውጥ ነው። በእማማ ዝናሽ ህይወት መቀየር አስተዋጽዖ ያደረጋችሁ በሙሉ ለእግዚአብሔር እንዳበደራችሁ ቁጠሩት። ዘኪ ምንም ልልህ አልችልም የመንፈስ እናትህ ናቸው ወልደውሀል አንተም እማማ ዝናሽን ሳታይ መዋል የምትችል አይመስለኝም። ጥልቅ የሆነ የልጅና የእናት ፍቅር ማለት ይሄ ነው። በስጋ በመውለድ ብቻ አይደለም። ተባረክ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እውነትም መጨረሻችን ያሳምረው ይባል የለ ደስ ይላል የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ ፋጣሪ ይክብራችሁ ዘኪም ተባረክ ጤናህን ይስጥህ
@raheltelnatkadelenerekifla2580
@raheltelnatkadelenerekifla2580 2 жыл бұрын
Yebefitu melkatewu ybeltal
@amenpipi7978
@amenpipi7978 2 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽዬ የበፊቱ ነው የሚያምርባቸው መልካቸው እራሱ ተቀየረ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
በጣም ውዴደምሪኝ
@yeftuhawiwordofa7117
@yeftuhawiwordofa7117 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤦‍♀️
@eyobsimret9166
@eyobsimret9166 2 жыл бұрын
የድሮው ያለጥርስ የሚስቁት ፈገግታቸው ናፈቀኝ : ለካ ፈገገታ የሚያምረው ጥርስ ስላለ ሳይሆን ከውስጥ የሚውጣ ስሜት በፊታችን ገጽታ ላይ ሲታይ ነው ዋው
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
በዛ ስላወካቸው ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እኔም የድሮውን ነው የምወደው ምን አስፈለገ አሁን? አይ ሰው እጅ ያለ ሰው? አዘንኩ ነገ ጸግሞ facial plastic surgery ጠብቁ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
የቆሮቡ ሲትዮ እንዲህ ማረግ ጥሩ አይደለም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ሲያስፈሩ
@nswashhddhdjdjssnzm2887
@nswashhddhdjdjssnzm2887 2 жыл бұрын
Enem hasabikin share aregalew!
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
ኖል የጥርስ ህክምና ተባረኩ እጃቹህ ይባረክ እኛም እንመጣል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 2 жыл бұрын
Take off your teeth and replace it.
@samrawitalemu2705
@samrawitalemu2705 2 жыл бұрын
@@hunetyoutube4732 for what
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
ከሀገር ሰላምነትጋራ እድሜከጤናጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ ስያምሩ ኖል እናመሰግናለን ዘክዬ ተባረክ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏🙏
@tinaabebe403
@tinaabebe403 2 жыл бұрын
አንተ ዘኪ ምን አይነት እናት ነች የወለደችህ በጣም የተባረከች አንተም የምትወልዳቸው ልጆች የተባረኩ ይሁኑ ብድርህን ከልጆችህ አግኘው ዘክዬ ተባረክልኝ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 жыл бұрын
መቸም ያንተን ውለታ እግዚአብኤር ነው የሚከፍልህ እንጂ የሰው ልጅ አይችለውም እናም የአንተንም ውለታ ሰጥቶ በማያልቅበት ቸሩ መድሀኒያለም ብድርህ በብዙ ይክፈልህ በዚህ ሰአት ይኤን መልካሙን ተግባርህን እኛም በፀሎት እንለምንልሀለን ተባረክ ወንድሜ ዘካሬያስ!!!
@meseretmamo8212
@meseretmamo8212 2 жыл бұрын
በድዳቸው ነው የሚያምሩት እንደህፃን ልጅ እማማ ዝናሽዬ🤗
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 2 жыл бұрын
Exactly
@nunuwolela6100
@nunuwolela6100 2 жыл бұрын
እኮ I agree
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
ልክ፡ነው
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 2 жыл бұрын
ወድማችን ዘካርያስ አምላክ ይባርክህ የተለየህ ታዳጊነህ ፈጣሪ የመረጠህ
@fmeylan2240
@fmeylan2240 2 жыл бұрын
አድራሻስልኩዘኪፃፍልኝ
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 жыл бұрын
ለካ ለሰው ልጅ ጥርሱ እውነት ትልቅ ውበት ነው እንዴት ነው የተቀየሩት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዶክተሮች
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
እውነት
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
በጣም
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝ
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ምንም አመስለኝም ነበር ላስራ አላሰራ እያልኩ ነበር 😁
@zahratuae4833
@zahratuae4833 2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW 💞💞💞💞💞💞💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የኢትዮጵያ የእድሜ ባለፀጋ እንወድወታለን በጤና ቆዩልን😍😘
@tigy3784
@tigy3784 2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜውን ያድሎት ዘኪዮ አንተም እመብርሐን የልብክን ትሙላልክ
@rgamnrobel153
@rgamnrobel153 2 жыл бұрын
Hi zeki, betam konjo new, gen yedroe melkajew yamral
@missweyine5739
@missweyine5739 2 жыл бұрын
የሀገራችንን መጨረሻ እንደማማዝናሽ መጨረሻው ያማረ ያድርግልን ለሀገር ዘምተው መስዋት የሆኑትን ጅግኖች ነፍስ ይማርልን እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይሥጦት ኖል የጥርስ ህክምና እናመሰግናለን እመጣለሁ ጥርሴ ተቦርቡሮብኛል
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 Жыл бұрын
❤ዘኪ እድሜ ተጤናጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሕ ተጧት እጀራ የማታዉ ፀጋለዉ የሚባለዉ የማማ ዝናሽ ሒወት ነዉ ተባረክ ሰዉ ተዉለደዉ ፈጣሪ የባረከዉ ይበልጣን አምላካችን ይባርክሕ❤
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 жыл бұрын
ኧረ ሥንት በህክምና ስተት እንዳሉ ሁሉ መልካም ዶክተሮችም አሉ እድሜ ከእጀራ ጋር ያድልልን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
yete akabebe yene kojo botaw
@Rutatube7595
@Rutatube7595 2 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 እንዳለው ከሆነ ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ 22መሄጃው ጋር አንበሳ ኢንሹራንስ ፊለፊት ነው አልያም ስክርን ላይ ባለው ስልክ ማገኘት ይቻላል
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ሥራ ለሚሠሩ የእግዝያብሐር ቤተሰቦች ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ዶክተር ደረጄ ተባረኩ ሁላችውም
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
መልካቸው ተቀየረ ሲገርም ! እግዘአብሔር ይባርካቸው !"ኖል"የጥርስህክምና ባለሙያዎችን! ያለሻሽ ነው አሁን የሚያምሩት እማማ ዝናሽ !
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 2 жыл бұрын
ድሮ ያምሩ ነበር አሁንም የበለጠ ቆነጁ እማማ ዝናሽ የሴት ቁንጮ ሁሉ ያምርቦታል ዘኪ ተባረክ
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
ለፋሽን አደለም ያረጉት ለመብላት ነው ተፈጥሮ ጥርስ ነው ድድ አደለም🙄
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 жыл бұрын
Waw የማማ ዝናሽ ፈገግታ ደስ የሚል ሆነ 🙄😀 ማሻ አላህ ሲያምሩ ጥርስ ለካ ውበት ነው እማማ ሌላ ሰው መሰሉኮ🥰🥰ያረቢ መጨረሻችንን አሳምረው🇪🇹♥️🙏
@genetseboka4239
@genetseboka4239 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ የሰራችሁት
@rebiyasaman8258
@rebiyasaman8258 2 жыл бұрын
መልካምነት. ለራስ. ነዉ. መልካም. የሠራ. ሰዉ ከአላህን. ቦታ. ያገኛል👍👍👍👍👌👌👌👌🥰🥰
@genettamiru2169
@genettamiru2169 2 жыл бұрын
ዘኪዬ ምን ልበልህ በወለድከው ተጦር በወለድከው ተደሰት የተባረከ ፍሬ ይስጥህ🙏
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
መጀመሪያህ ምንም ይሁን መጨረሻየን አሣምረው እንደ እማማ ዝናሽ ፡ወይ በጣም የለወጣቸው ጥርሳቸው ሌላ ሠው መሠሉ የማታ እንጀራ ይሥጠን አብሦ አረብ ሀገር ለምንከራተተው ህይወታችንን ለውጥልን 🙏🙏🙏
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 2 жыл бұрын
ዘክዬ መልካም ሰው እንዳተ ያሉ መልካም ሰዎችን የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የ አንተንም መጨረሻህን ያሳምርልን የማታ እንጀራ ይስጥህ 🙏 🙏 🙏
@udhgdh5730
@udhgdh5730 2 жыл бұрын
ጉዲ አተለጂ ምነኛ ምርጥሰዉ ነህ
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የእኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦህ። አዲሱን ፊቶዋን እንድለምደው አምላክ ይርዳን
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀማለት
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
የሄንን ያደረገ አምላክ ይክበረ ይመስገን❤
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 жыл бұрын
ዘኬ ይሄ ሁሉ የአንተ ደግነት ነው ወንድም አለም🙏
@metageshulun8150
@metageshulun8150 2 жыл бұрын
ልጅ ሆኑ ደሞ
@user-ms8um6my7b
@user-ms8um6my7b 2 жыл бұрын
ዘኪ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ እድሜ ከፀጋ ያብዛልህ የተባረክህ ወጣት ነህ
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
መጫረሻዬን አሳምረልን ማለት እንደማማ ዝናሽዬ ነው ጌታንንንንንንን አቤት መታደልልልል
@amensaba4351
@amensaba4351 2 жыл бұрын
ዘኪ እግዛብሔር ይባርክ ወልዶ ለመሳም ያብቃእ ወንድሜ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@akuye910
@akuye910 2 жыл бұрын
አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔርይባርክህ ማንም የማያገኘው በርከት ነው እምታገኝ ስላምህ ይብዛልህ !!!
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ይሄን ቀን ሁልጊዜም በልቤ እናፍቀው ነበር። እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ኡሁ ተመስገን ጌታዬ።
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
አርቆ አሳቢ እማማ ዝናሺ ከሀገር ሰላምነትጋር የሚሉት የሰላምን ዋጋ ቀድመው ያውቁ ነበር ለካ
@hawaalemu4877
@hawaalemu4877 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
በጣም
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 2 жыл бұрын
Betekekel
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
በጣም
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
The Korea war from 1950 - 1953 which is 71 years ago (2021-1950), plus 10 or 11 years which makes her 81 or 82 years old.
@moij5962
@moij5962 2 жыл бұрын
God bless you🇪🇹
@muluteffera196
@muluteffera196 2 жыл бұрын
Thank you
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 жыл бұрын
ለካ የማታ እንጀራ ስጠኝ ተብሎ የሚጸለይ እውነት ነው ከምንም በላይ እማማ ዝናሺ ስታምሪ የኔ እናት እርዝም እድሚ ከጤና ጋ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 2 жыл бұрын
ውዴኢትዮያአልቹች በቅን ነትደምሩኝ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውይ ሲያምሩ ፈገግታቸው በማርያም !!!
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራሉ ውብ ናቸው:: ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ከጤና ጋር ምርጥ ኢትዮጵያውያን በየቦታው ይኑሩልን ያብዛችሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@user-rh6vz5gb5u
@user-rh6vz5gb5u 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጠዎት አቤት ንፅህናቸዉ😅😅 አቧራ አለዉ አሉ ዘኪ የተባረክ ሰዉ ነህ ያንተንም መጨረሻህን ያሳምርልህ እንደ እማማ ዝናሽ አንተም ስታረጅ የሚከባከብህ ልጅ ይስጥህ ወይኔ ቁንጅናቸዉ ልዩ ናቸዉ ዉበታቸዉ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤💞💞🙏🙏🙏
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ ይሔን የደረጋቹ ሰዎች ተባረኩ ፣የማታ እንጀራ ይስጣቹ ደስ የሚል ምርቃት ነው ፣ለማማ ዝናሽ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ስለሰጣቸው ነው በጣም ደስ ይላል ፣ኖል የጥርስ ክኒሊክ ሁላችንም ደንበኛ ማድረግ አለብን እናመሰግናለን።
@hnaahna2260
@hnaahna2260 2 жыл бұрын
ኖል የጥርስ ህክምናም ምስጋና ይገባዋን በወጣ ይተካላችሁ
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ዘር ማንዘርህ የተባረከ ይሁን አንተ ምርጥ ልብ,, እኝህ እናት ምድርን መርቀው እንዲያልፉ አንተን ምክንያት አድርጎ ፈጣሪ ሰጣቸው,,! አይ እማምዬ ሽሮ አይስማማኝም😂😂የት አባቱ ይቅርቦት እኛ እንበላሎታለን,
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እማማ፡ዝነሽዬ፡ሳለማኖት፡ያማኛል፡ሰዋናቴባሙሉ🤣🤣🤣❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
አዋረዉአዋራዉ፡አማልዋይአማል፡ዝክዬ፡፡ስላማ
@hamudawol9213
@hamudawol9213 2 жыл бұрын
😁😁
@hirutgesess5283
@hirutgesess5283 2 жыл бұрын
እማማዬ ደስ ይላል አማረቦት የድሮ ደሮም ቆጅዬ ኖት ዘኪ አተም ተባረክ የኔ አስተዋይ የኔ እናት እማማዬ እድም ይስጦት
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
አሜንንንን ካገር ሠላምነት ጋራ ትልቅ ምርቃት ደስ ሲል😍😍😍😍👍👍👍👍
@user-cf1jf9ng6o
@user-cf1jf9ng6o Жыл бұрын
አረ በህልምሽ ነው በሉኝ ❤❤❤❤❤ይገርማል የእግዚኣብሄር ስራ ተኣምር ይሰራል ኦ ኣምላኬ መጨረሻዬን ኣሳምረው
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 жыл бұрын
ባለ ሀኪም ቤቶቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ውይ እማማ ዝናሽዬ መልካቸው ቅይር አለ አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን 😍
@Leio-yi3iu
@Leio-yi3iu 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ያለጥርስ ያምራሉ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ቡደንብ እንዲሰሙ የሚያግዝ ነገር ደግሞ ቢበረክትላቸው መልካም ነው ብየ አስባለሁ በሰጣችሁ ይሰጤችሁ ዘኪየ ቤትህ ሙሉ ይሁን ዘመንህ ይባረክ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ዘኪ ፈጣሪ አምላክ የርሳቸውን እድሜ ያድልህ🙏🙏🙏አንተን የመሰለ ልጅ ፈጣሪ ሰጥቷቸው እርጎና ፍትፍት መመገብ ይችሉነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልክ🙏🙏🙏💚💛❤️
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ ሰላም ናችሁ ፈጣሪ አንተን ምክንያት አድርጎ ለዚህ ያበቃቸው አንተንም ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ።እኔ እማማ ዝናሽን የመጀመሪያው ቀን ነው ያየኋቸው በፍፁም ከአይኔ አይጠፋም ሁሌ ትዝ ሲለኝ በጣም ነው የፈጣሪን ስራ የማደንቀውና የማመሰግነው
@umsami9582
@umsami9582 2 жыл бұрын
ወይእማማዝናሽ። መቆየትደግ ሁላቹሁምተባረኩ
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
እማማዬ አቤት ውበት ደፋቦት ዘኪ ተባረክ🙏❤❤
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 жыл бұрын
የዘኪን ትግስት ጥንካሬ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኜሁ ፈጣሪ ይባርክህ የሰው ማኛ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 жыл бұрын
ዘክየ ተባረክ ዝም ብለህ አትጩህብኝ ዘኪየ ኪኪኪኪ አይ እማማ ዝናሽ።
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
አንዳንዶቻችሁ ግን ተረጋጉ ጥርስ ለመሳቅ ብቻ አይደለም የሚጠቅመው ዋናው ሳያቸገሩ እንዲበሉበት ነው መልካቸው ቢቀየርም እስክንለምደዉ ነዉ እንኳን ለሳቸው ለኛም ወጣቶች አዲስ ጥርስ እስኪለመድ ጊዜ ይፈልጋል ለናንተ ተብሎ ስላልተስራ አያምርም አውልቀው ምናምን ምትሉ አደባችሁን ግዙ🙄
@user-wq1xp5mk4y
@user-wq1xp5mk4y 2 жыл бұрын
እኮ
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ይበላ ይሆን ይሄ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
ትክክል አበሻ ሲባል ችግር አለበት እኔም ብዙዎችን እየታዘብኩ ነበር
@tadllamolla4981
@tadllamolla4981 2 жыл бұрын
@@GiruEnewari አወ የፈለገችዉን መብላት ትችላለች
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ዘኪ ዘርህ ይባረክ እሳቸውን ትሪት ማድረግ አቅጣጫ ማስቀየር ከባድ ነው።ዶክተሩ ሁላችሁም ተባረኩ እኔ ከህክምናው እሳቸውን ማዳመጥ ሁኔታው በሳቅ ሞትኩ !!!
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
እኔስ😂😂😂በተለይ አቧራነው ሲሉ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
የሰጠው ማለቴ ጥርሳቸውን የሰራላቸው እግዚያብሔር ይስጠው ዘኪ አንተና ባለቤትህ እድሜአችሁን ያርዝመው እማማ ዝናሽም ይኑሩልን መልካቸውም ተቀይሮአል መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ማለት ይሄ ነው
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ዘኪ አንተ ልዩ ሰው ነህ ዕድለኛ ነህ ማማ ዝናሽዬ ወጣት ሆነዋል 🥰
@saratemam3075
@saratemam3075 2 жыл бұрын
Good Job, The voice is now working, Many Thanks Zeki 🙏🙏🙏
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 2 жыл бұрын
ውበት ሲለካ እማማ ዝናሽ ኖት ለካ እውነትም እማማ ዝናሽ 😘😘😘😘😘😘ዛኬም አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-vj2vy7ky5j
@user-vj2vy7ky5j 2 жыл бұрын
ዘከ እሬጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በጣም ደስ ይላል ኖል የጥርስ ህክምና እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@dagimmenore5691
@dagimmenore5691 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!!! አሁን አንድ ነገር ቀረ ዘኪ መነጽራቸውን አስቀይርላቸው አመሠግናለሁ።
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ውይ ሌላ ሰው መሰሉ እረ ይቅርባቸው እማማ ዝናሽን መልስልን
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ልጅ ዘኪዬ አምላኬ ይጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን ይህ ሁሉም ባንተ መልካም ሥራ ነዉ ይስጥልን ዉንድማችን ❤️🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏
@ashunijemalmuktar2077
@ashunijemalmuktar2077 9 ай бұрын
አይ የኛ ቀብራራ ደስ ስሉው 😂እድማቸውን ያርዝምልን እምነት🤲❤❤❤
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ውበቱን ደፍቶባቸዋል እሚገርም ነው ዘኪዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ❤️❤️❤️
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
ለማማ ዝናሽ አስበው እንዲ ስለሰሩላቸው እኔ ስመጣ ጥርሴን እነሱጋር ነው ምሰራው ስልካቸውን ብሰጠን ደስ የለኛል
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 2 жыл бұрын
አለኮ ከላይ ተምኔት ላይ ።
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር የኔ ቅጣጤ አሞኝ አስነቅየ ሸራፍ ነኝ ጥርስ መሠስተከል ፈልጋለሁ ስንት ይሆን ሀገር
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 жыл бұрын
ወይኔ የሌለ ነዉ እሚያምሩት ድሮም ያምራሉ ይበልጥ ደግሞ ዉበታቸዉ ደመቀ ፈጣሪ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸዉ አንተንም ዘኪ እግዚአብሄር ይባርክህ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
መጨርሻየን አሳምርልኝ ማለት ይሄ ናው እድሜ ይሰጥህ ዘከየ መልካም ሰው
@mwale8371
@mwale8371 2 жыл бұрын
Zekiiye she looks beautiful. ! God bless you all! Good job 👍
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 2 жыл бұрын
ዉይ የድሮዋ እማማ ዝናሽ ናፈቁኝ ጥርስ ባይኖራቸውም በእድሜያቸው የመጣ ስለሆነ ውበታቸው ነው
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ የኖል ክሊኒክ ባለቤቶችም ተባርኩ
@user-sv4ws3wr5l
@user-sv4ws3wr5l 2 жыл бұрын
ዚኪ እድሜህን ያብዛልን መልካሙ ወንድማችን እማማ ዝናሽ በጣም አማረባቸው ሁሉ ነገር ባንተ ነው እግዚያብሔር አምላክ አንተን ከነቤተሰብህ ሰላም ያድርግልህ!!
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
መልካቸው ተቀየረ እረ ተመስገን እድሜ ይስጦት እማማ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 жыл бұрын
May God bless you more and more Zeki. I couldn’t believe the change on Emama Zinash. Very beautiful teeth.
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
በእውነት የበፊቱ ገጽታቸው ያምራል
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ዘኪ ፀጋዉን ያብዛልህ አቤት ትእግስትህ መታደል ነዉ
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
የበለጠ አማሩ እግዛብሔር ይሥጣቸው አንተንም እድሜ ይሦጥሕ ዘኪ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩😍🤲🤲🤲🙏🙏🙏ልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ ሕግዛቤሔር ይመሰገን
@tutulol4521
@tutulol4521 2 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሽዬ ታድለው ወይ እድል ልጅ ኖረ አልኖረ እግዚአብሔር ሁሉ አዋቂ ነው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዘካሪያስ እግዚአብሔር ይስጣችኹ ውይይ እናታችን ቅይር ነው ያሉብኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ወጋቸውን ፈጣሪ ይክፈል
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 2 жыл бұрын
ዘኪተባረክ ሌላ ሰው አስመሰላቸው በእውነት ተባረ እኔም አገሬ ከመጣኡ እሳቸው የኤድበት መጥቼ ጥርሴን ማሰራት እፈልጋለኡኝ በማማዝናሽ ስላየኡት አሪፍ ነው ሌሎቻችኡም ውጭበብዙዶላር ከምናሰራ ባገራችን ብናረገው በጣም ጥሩ ነው እኛም ተጠቅመን ወገኖቻችንም እንጠቅማለን የኔ አሳብ ነው አድራሻውን ያዙት።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ጥርስ ብቻ ሳይሆን የፊት ሰርጀሪም የተሰሩ ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር ይጠብቀዎት እማማ እንዴት ደስ ይላል ዘኬ እና ጉአደኞቹ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው 👏👏💕💕💕🌷🌷🌷🌷 መላው የህክምና ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👍👍👍
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 2 жыл бұрын
ግን ጥርሱ እየተወለቀ እሚታጠብ ነው ወይስ እዛው እደሆነ እሚፀዳ???
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
በጣም
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@user-qc9wl2yg7d እረ እየወጡ ያፀዳሉ አረቦች ማታማታ እያወለቁ በጎድጓዳ ሳህን ውሀ አድርገው ይተውታል ውይይይ ሲያስጠላ ወላሂ የሁሉም አንድ ይሁን አይሁን አላውቅም
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ሀና ሀና አገራችን ሰርጀሪ የሚሰሩ አሉ እንዴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 አዎ
@user-wn3ch9xi5v
@user-wn3ch9xi5v 2 жыл бұрын
ቅን ህዝብ ዶክተሮቹ ስው አክባሪ እድሜ ይስጣችሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 2 жыл бұрын
ዘኪ ፎቶ አንሳቸው ትልቅ ማስታወሻ ነው ተባረክ
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 2 жыл бұрын
የማታችንን እንደ አማማ ያድርግልን ጌታ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስራ ነው የሰራችሁት
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 2 жыл бұрын
ውይ እኝህ እማማ ዝናሽ ናቸው ተቀየሩብኝ ወይኔ በጣም ነው የገረመኝ ጤና ይስጠዎት ዘኪ ተባረክ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
መጨረሻየን አሳምረው ነው የማታ እጀሰራ ስጠን ደስ ሲሉ
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
ዘኪየ እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህ ይባረክ አቤት ማም ዝናሽ ቁንጅ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ለዚህ የጥርስ ያደሩጉ መልካም ሥራ ለሰሩ ሁሉ በወጣ ይምላላችው እግዚአብሔር ይባርቃችሁ🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 SUBSCRIB አረጋሎህ 👍👍👍
@netsanetgebremariam8410
@netsanetgebremariam8410 2 жыл бұрын
That's actually a huge advertising , good work Nole clinic.
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፉኝ😥
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Egziabher yemesgen ☝ Zeki tadeleh bewunet egziabher yeseteh tsegawin bereketun yabezaleh yagelegeleglot zemeneh yebarek amen amen amen ♰💚💛❤☜
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ኖል የጥርስ ሕክምና አላህ ይጨምርላቸው ዘኪ አላህ ከባለቤት ርጅም ጤና ይሰጣቸው መጨረሻችን የሳምርልነ ማለት እነደማማ ዝናሸ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
ወይ እማማ እናቴ መልካቸው ተቀየር እናቴ እግዚአብሔር እረጅም እደሜ ከጤና ጋራ ያኑርልን አተንም ዘክዬ ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ 😍😍😍😍😍
@nejatmohemmad1345
@nejatmohemmad1345 2 жыл бұрын
92 አመታቸው ማሻአላህ ታድላችሁ እማማ ዝናሽ
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
ወይ እኝህ እናት እንዴት የተባረኩ የታደሉ ናቸው ኣያቴ በ 97ዓመትዋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች 😨ኤርትራ ማንም ስለሌን ሰው የምንልከው ብር በአግባብ ሳይደርሳት በሐዘን ልብዋ ይቅር ሳትለን ከነ ሐዘንዋ ወደ መጣችበት ተመለሰች 😨ሁሌ ማማ ዝናሽን እከታተላሎህ መታደልቸው ኣደንቃሎህ ዘካርያስና ባለቤትህ እንዲሁም የስራ ባለደረቦችህ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እናንተም እንዲሁ ጥዋሪ ተንከባካቢ ልጅና የልጅ ልጅ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 2 жыл бұрын
ዘኪ ጭቅላቴ ላይ አትጩህብኝ 😁😁😁😁 እማማ ዝናሽ እግዚያብሔር እድሜ ይጨምርሎት ❤❤❤
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት ውበት ።
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 жыл бұрын
Beautiful 😍
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 16 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 146 М.
እማማ ዝናሽ ወታደር ተቀጠረላቸው ...🤔
1:36:32
እማማ ዝናሽ ...
42:31
Zeki Tube
Рет қаралды 253 М.
እማማ ዝናሽ በእነ ዘካርያስ ኪሮስ ቤት
1:46:21