Ethiopia: በአዲስ አበባ እየተፈፀመ ያለው ስርቆት | “አፍዝ አደንግዝ የሚባል ወንጀል” አለ? -2 February 2025

  Рет қаралды 21,420

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

በአዲስ አበባ ከተማ እየተፈፀመ ያለው ስርቆት

Пікірлер: 25
@dkm1666
@dkm1666 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕር ታዬ ቦጋለ
@abaytana-rw5hm
@abaytana-rw5hm 6 күн бұрын
መምህር ታየ ኑርልን እድሜህን እና ሰላምህን ያብዛው
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 6 күн бұрын
የተከበሩ ታየ ቦጋለ አናመሠግናለን እድሚ ጤና ይስጥልን
@MulukenMekuriya
@MulukenMekuriya 6 күн бұрын
ትክክል ወንድማችን እራሱ አንድ ቀበሌ የመምራት ብቃት የለውሞ
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 6 күн бұрын
ሌሎችም ቶርች የተደረጉት ወጠዉ ያሳዪ፣ይገለጹ፣
@SamiYatachuhat
@SamiYatachuhat 6 күн бұрын
ብልፅግና በተግባር በቶርቸር የሰቃያቸዉ ሰዎች በህይወት እየሉ ለክህደት መድራክ ለይ ወጥቶ ዉሻት መነገሩ ምን ያህል ዉሻታምና ዉደቅ ሥርአት እንደሆነ በቂ ማሳያ ነዉ።
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 6 күн бұрын
Memhre Taye Bogale thankd
@eeeekkkk2211
@eeeekkkk2211 6 күн бұрын
ታየ እንደሰው ስታስብ የትግራይ ተወላጅም ሰው አርጎ ይቆጥርሃል!!!
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@WebeneshNigatu
@WebeneshNigatu 6 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ታዬ ዝምታቸውን ሰበሩ የምትሉን መቼ ዝም ብለው ያውቃሉ? ወሬ አጣፈጥን ብላችሁ አታስጠሉን
@khaalidQaasim-r5o
@khaalidQaasim-r5o 6 күн бұрын
Tikikil yes
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c 6 күн бұрын
ሰካራም ቤት አይሰራም ።❤❤❤
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c 6 күн бұрын
አንተ ሰካራም ሰዉ ብርን መልስ ስታዉራ ችግርህን ተረዳዉ ቤት ስጡኝ ነዉ። ደግ አደረገ❤❤❤❤
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 6 күн бұрын
የሚገርም ትንተና ነው።
@DeltaTago
@DeltaTago 6 күн бұрын
አቶ ታዬን አሁንም ያስሩታል ፣ወይም እንደ ባቴ ኡርጌሳ አይነት ሁኔታ ልያጋጥመው ከምችል ራሱን ከወዲሁ ብያሸሽ ጥሩ ነው ።
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 6 күн бұрын
ሰውዪው የሚናገረውን የማያውቀው ከነዳንኤል ክስረት ጋር እየሰራና ብሎም የተፈጥሮ ድንቁርናው ተጨምሮ ስለሆነ አትፍረዱበት!!!
@asnakewworku4163
@asnakewworku4163 6 күн бұрын
Lewunet nuro newunet memot metadel new Ewunet
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 6 күн бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ የነገሌ ቦረና ልጅ መሆንህን ሰማሁ የት ሰፈር ነህ ?አሁን ሳይሆን ነገሌ እያለህ 04ቀበሌ የሠሎሞን ወንድም ነህ ወይንስ ሌላ እኔ 05ቀበሌ አቶ ተክሌ ዱግዳ ግሮሰሪ አካባቢ የነበርኩ ስሆን አሁን ውጪ ነው ያለሁት ።
@khaalidQaasim-r5o
@khaalidQaasim-r5o 6 күн бұрын
Ya oromos tanagar
@TemamHusen-e6u
@TemamHusen-e6u 6 күн бұрын
Fesam
@TanuyegodeboJohny
@TanuyegodeboJohny 6 күн бұрын
Wushatam nahi manim ayisamahim😂😂😂
@FoziaAgency
@FoziaAgency 6 күн бұрын
Poor explanation 😂😂
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 6 күн бұрын
ይሄ ምኑም የማይጨበጥ ሰውዬ እዚህ ነህ ሲሉት እዚያ ።የሚናገርበት መንፈስ አና ማስረጃዎቹ ከጨለማ ልብ እንደሚፈልቅ በብዙ ርዕስ እየገባ በሚናገራቸው ነገሮች አይቼዋለሁ።በሃይማኖት ሲነሳም በፓለቲካም ሲናገር ተራ መንደሬ አንደሆነ አይቼዋለሁ!!!
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c 6 күн бұрын
ሰካራም ሰክረህ ወድቀህ ተመታዉ ትላለክ ሰካራም ቤት አይሠራም መንግስት አንተንህ አራቆ ቤት መጠበቅ አለበት ወይም።
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ሰበር ዜና የካቲት 3/20/17
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 104
Trump escalates Panama threats to intimidate Putin
10:00
Times Radio
Рет қаралды 82 М.