Ethiopia : ቃሊቲ የወረዱት ቀሲስ በላይ ጉድ የሚያስብል ሚስጥር ወጣባቸው ! | kesis belay mekonen | ethiopian politics

  Рет қаралды 68,324

habesha top 5

habesha top 5

2 ай бұрын

Ethiopia : ቃሊቲ የወረዱት ቀሲስ በላይ ጉድ የሚያስብል ሚስጥር ወጣባቸው ! | kesis belay mekonen | ethiopian politics
#abelbirhanu #fetadaily #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም #seifuonebs #ethiopiantiktok #sundayonebs #ebs #ehudinbeebs #ethiopianmezmur #ethioforum

Пікірлер: 111
@behailuzeawash2483
@behailuzeawash2483 Ай бұрын
አቶ ብርሃኑ ያላችሁት በዲያቆን ብርሃኑ ቢስተካከል።
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ቤቱን ያፀዳል ። ቤተክሕነት የማንም ሆዳም መጨማለቂያ አትሆንም እዪኝእዪኘ ያለ ደብቁኝ ማለቱን እንደማይቀር ያሥመሠከረ የመንጋው ጠባቂ።
@TeshomeTasdesse
@TeshomeTasdesse Ай бұрын
አባ ህጻንም አሉበት ተያይዘው ይፈረድባቸው በሰሩት ግፍ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል
@jackpark3349
@jackpark3349 Ай бұрын
ይደልዎ አስቦ ለዘይትቀነይ (ሁሉም እንደስራውና እንደችሎታው ዋጋ ይገበዋል ይል የለ) ይህ በቤተክርስትያን ትልቅ በደል ያደረጉ የመንግሥት ካድሪናቸው ክህነቱይቅርና በካድሪው ስማቸው ይቀየር ልኝ ለሁሉም ጌዜአለው ቸር ወር ያሰማን
@TadesseBedo
@TadesseBedo Ай бұрын
ቀሲስ በላይ ከእርሶ ሕይወት ብዙ ተማርኩ እግዚያብሔር በታጋሽነቱ ዝም ቢለንም የእግዚያብሔር ትሕግስቱ ያለቀ ቀን ግን የሚከራከርልን ከቶም አይገኝም የሚማሩበት ያድርግሎት
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 Ай бұрын
ቀሲሱ የእጃቸዉን አገኙ እሰይ እሰይ፣፣፣
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ በዚህ መስቀል የሚነግዱ መስቀሉን እያረከሱ ያሉ ባሌጌዎች እግዚአብሔር ገሐነብ ያወርድባችሁ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
እግዚአብሔር አርፍዶ ቢነሳም የሚቀድመዉ እንደሌለ ይህ ማሳያ ነዉ። ቤተ ክርስቲያንን ለመመዝበርና ለመበታተን ይሄ ሰዉ ምን ያህል ሲሰራ እንደነበር ሁሉም የሚያዉቀዉ ነዉ።
@AntenehZeleke-rw3jo
@AntenehZeleke-rw3jo Ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ነው ልቦና ይስጠው አምላክ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
ይህ ሰውዬ ቄስ ሳይሆን ማጅራት የሚመታ በሆዲ የወደቀ ዘረኛ ካድሬ ነው። ሰሞኑን ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ብለው ዘመዶቹ ይፈቱታል።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z Ай бұрын
አይ አቶ በላይ ፍፃሚህ ይሄ ሆነ??? እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@mintyassefa
@mintyassefa Ай бұрын
እግዚአብሔር ስልችት ሲለው እንዲህ ይፈርዳል👍
@hagosamy
@hagosamy Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ ነዉ ቤቱን እያፀዳ ነዉ
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Ай бұрын
ግን እኮ እሳቸውን ነው እንጅ መሰቀሉን ማሠር አይቻልም መሰቀሉን ለባለ መሰቀሉ ይመልሱልን ቀሲስ እየም እግዚሀር ይሁኖት
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን እንደዚህ ሲጀምር ደስይላል።🎉😂😂😂
@Minilk1216
@Minilk1216 Ай бұрын
ይገባዋል
@tinahailu748
@tinahailu748 Ай бұрын
Yetebeb Mejemeria Egziabherin Meferat Newe!EOTC Lizelalem Tinur Eskizelalemu Kinelijocha!Long live EOTC and It's people 🙏 Hands Off EOTC 🙏 God bless and shield Mamayie Ethiopia and EOTC!
@HirutGebreyesus
@HirutGebreyesus Ай бұрын
መምሕር/ዲያቆን የቤተክርስቲያናችን የሲመት መታወቂያ መሆኑ በዚሁ ይታረም፡፡ መምሕር ብርሃነ አድማሴ የተዋህዶ ብርቅዬ አገልጋያችን ናቸውና!
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Ye Egzeyabher Kita new ‼️
@merigetasenaysenshaw9152
@merigetasenaysenshaw9152 Ай бұрын
ቀሲስ በላይ በቤተ ክርስቲያን የለመዱትን ነው አፍሪካ ባንክ ላይ የደገሙት😊
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 3 күн бұрын
እግዚዎ ማረን ክርስቶስ
@user-xx9qm1qi3l
@user-xx9qm1qi3l Ай бұрын
ሀይማኖትን ጎሳ ውስጥ የምትጎትቱ በሃይማኖት ያልጠነከሩና ለፖለቲካ ያደሩ መሆናቸው አያጠራጥርም።
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Ай бұрын
እውነት ነው ይሰቃይ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
ይሕ ታሪክ ለቀሲስ በላይ ሳይሆን ለኛ ትምርት ነው በጎቸን በዚሕ ሰይጣን ቄስ ላስተምር ብሎ ለኛ ትምርት ነው የቤተክርሰቲያን ሊያፈርሰ ሲል እሱ ተዋረደ።።
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw Ай бұрын
ምን ይገርማል የዘመኑ ሰው ናቸው ገና ብዙ ታያላችሁ እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ😢😢😢😢😢
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን የምትመራው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ህግ እና ቆኖና ስርአት ሲሆን ቋንቋን መሰረት አድርገው ስልጣን የለችም የችሎታ የእውቀት የመመጠን ጉዳይ ነው ጳጳስነት ተኩላዎችን እግዚአብሔር ያጽዳልን አባቶችን ይጠብቅልን እበቶችን ይንቀልልን አሜን ፫ በሉ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ቀሲስ ዶላር አትያቸውም ነበር? ተያቸው ጁዋር ያስፈታቸው።
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c Ай бұрын
ቀሲስ በላይ ምን አግብቷቸዉ ነዉ ገንዘቡን ከባንክ ለማዉጣት የሄዱት ? ወትሮም ግለሠቡ ስሜታቸዉ ወደ ንግድ ያዘነበለ ነዉ እንኳን በሠነድ በሃይማኖትም ይነግዳሉ ።
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Ай бұрын
ወይዘንድሮ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ኧረ ቀጣፊ ነው አርባ
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o Ай бұрын
ይሄ በእግዚአብሔር የረቀቀ ስራ የተጋለጠ ከባድ የበላይ ባለስልጣናት የመሰጠረ ስራ ሀገርንና ህዝብን መካድ እምነትንም ማጣት ነውና እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ድሮም በግድ ራስን መሾም ለሌብት መሆኑ የታወቀው ድንግል ትርዳዎት አባታችን ባለስጣንዎት ሊያስፈትዎት ይችላሉ
@user-kk1qv8wx2o
@user-kk1qv8wx2o Ай бұрын
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ የሚገርመኝ እንዲህ በስነምግባር የወረደን ግለሰብ እየተነዳ ሀገር የሚበጠብጡ ግለሰቦች ቆም ብላቹ አስቡ ማንም አንደ ንፋስ ሲያወዛውዝህ አትወዛወዝ መቼ ይን የመንነቃው
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 Ай бұрын
ቀሲስ ፡ በላይ ፡ ሀይማኖት ፡ የለውም። እግዚአብሔር ፡ ገና ፡ እንደስራህ ፡ ይሰጥሀል።
@mekonnengebre1140
@mekonnengebre1140 Ай бұрын
ሲጀመር እኮ የሐይማኖት አባት አይደሉም ነውጠኛ ብሔርተኛ ቤተክርስቲያን ለመበታተን የሚሠሩ የሥራውን ይስጠው ተዋህዶን የነካ
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 Ай бұрын
የሰው ደም እንደዚህ ያዋርደል ገና ይቀጥላል 😂😂😂😂
@user-og4ty6bv8e
@user-og4ty6bv8e Ай бұрын
Ato berhahu admass be Deacon berihanu admass bemilew yistekakel
@QaalkidaanGirmaa
@QaalkidaanGirmaa Ай бұрын
😊😊
@ZerihunTarekgen
@ZerihunTarekgen Ай бұрын
ምን አለ አባት ናቸው የሚለውን ብታቆሚ።
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz Ай бұрын
ፖለቲከኛም ነው
@getachewmelaku-gd6sw
@getachewmelaku-gd6sw Ай бұрын
kahadi ena leba wagawun siyagegn egzeabiher yikebral
@abrahamdemissie6481
@abrahamdemissie6481 Ай бұрын
Lebawe kesis Blaye always leba!!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
እህት አለም የቤተክርስቲያን ክህነት ስረአት መአረግ በቀላሉና በየአዳራሹ የሚሰጥ አይደለም በመንፈስ ቅዱስና መመረጥ ያስፈልጋል ብዙ እውቀት ብዙ ትምህረትን አለው "አቶ ያልሽው" አቶ አይደለም ዲያቆን መምህር ብረሃኑ ናቸው እንድታስተካክይ መጀመሪያ ዜና ከመስራትሽ በፊት አጥሪ ታአማኝነት እንዲኖርሽ አመሰግናለሁ
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 Ай бұрын
የእንትና መቼ ይሆን በምናቀው የአደባባይ ሚስጥሩና በተደበቀው ልክ እንደ ቀሲስ ዝርክርክ ብሎ የምናየው ፣ የምንሰማው !!!!!!🙏🙏🙏 አምላኬ በስራህ አልገባም 🇲🇱
@zebibtefera2401
@zebibtefera2401 Ай бұрын
YEJUN NEWYAGENEW ORTODOXN LEMEKFEL BEKUANKUA SEKEFAFELU FETARY GENA LELOHUM YESUBETE DEBTERAWOH FETARY YESERAHEWEN YESETAL BETUN YASEDAL
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Feyisa..adugna..yifredbachew😢😢😢
@user-uj2qd5ev5t
@user-uj2qd5ev5t Күн бұрын
ጨ አከብራቸዋለሁ ደግ አረጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN ONE NETION ONE PEOPLE 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🙏🏻🙏🏻💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@emmanueltefera9268
@emmanueltefera9268 Ай бұрын
በሥጋ ያሉቱ የሥጋን ነገር ቢያስቡ ምን ይገርማል?
@yosiyosef8325
@yosiyosef8325 Ай бұрын
Ena ye geramagn iwushat mawurat nw. Iwushatam Teyi benatish. Nisha gibi ishi eotc ley indazi al tebalm anchi Le birrii bileshi afen atikifat
@user-lz7gi3sx4s
@user-lz7gi3sx4s Ай бұрын
የጁን ነውያገፕው
@getachewmelaku-gd6sw
@getachewmelaku-gd6sw Ай бұрын
Qedem sil begubo yetebarere achberbari new
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ወራዳ አባት ይገባቻዋል
@nishaowassi2674
@nishaowassi2674 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Ай бұрын
leba seytan leba nachew
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele Ай бұрын
እንደዚኽአይነት የቸለሳለሰ ዘገባ የትና ለማን እንደሚቀርብ ካላወቅሽ ለምንአይቀርብሺም።የሆንሽለዛዛነገር 😂😂😂
@agazerihun6427
@agazerihun6427 Ай бұрын
ከምን እምነት ይመስላቹሀል ይህን የሚያደርጉት? ቄስ በላይ ወይም ሌለቹ? እነሱ መስቀል ይዘው ነው የበለጡን እኛም መስቀሉን ይዘን ባናምንበትም ቀርበን ተጠግተን እንስረቅ፣ እንዝረፍ እያሉ ያሉት። በምን ሂሳብ በቤተ እምነት ውስጥ በተዋፆኦ ምእመን ይመራል። የወደፊቱ አሳሰበኝ። ስርቆቱ ከአገሪቱ ወጥቶ አህጉራዊ እስኪሆን የደረሰበትን ያሳያል። ሀገሪቱ ዉስጥ እርቅ እየተባለ በፍጥነት የሚሆነው ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል። ጥፈተኛም ፀፀት ካልተሰማው ተጐጂም ካሳ ካላገኘ እርቅ የለም። የትም አለም የ/ኢ አይነት ታይቶ አይታወቅም።
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Күн бұрын
የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከዋቄፈና እምነት ጋር ደባልቀው የጥቅም አባት የእውነት አምላክ ፈርዶባቸዋል አውቃለሁ ብሎ ሁለት መሰላል መውጣት አይቻልም::ስውአድሎኛ ቢሆን ትምክህት ቢያበዛ የእግዚአብሔር ፍርድ ግን የበለጠና የማይዛባ ፍርድ ነው::
@MelakuMoges-t5n
@MelakuMoges-t5n Ай бұрын
ይበጨወል
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Ай бұрын
የደከምሽ! አልቀረብሽም።
@AbebaKinfe-ro2hb
@AbebaKinfe-ro2hb Ай бұрын
Weryame kedada
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Ай бұрын
ይሄ ሠው ቀሲስ ሳይሆ ተንከሲስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ግፍ እኔ ገና በሚዲያ ሲሩሯጡ አልተመቹኝም እንዳይወጡ እዚያው ይቀመጡ።
@senaithagos8687
@senaithagos8687 Ай бұрын
ሲያጋልጣቸው የአፍርካን ህበረት ባንክ ስለሆነ እንጂ ሌላ ባንክ ቢሆን አይታሰሩም ነበር አፍሪካ ህብረት ነው መንግስት ስለሚጠየቅበት ነው ባይታሰሩ ገና ፍርዱን ይጠብቃል አፍሪካ ህብረት ዓይኑን አፍጥጦ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትእግስተኛና ቻይ ነው ማፅዳት ሲጀምርም እንዲህ ነው ገና ገና አለ እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስታን በክርስቶስ ደም የተታነፀች ነች ገና ገና ገና ኢየሱስ ክርስቶስ መቅደሱን ያፀዳዋል ያጠራዋል ☝️
@dejadeja884
@dejadeja884 Ай бұрын
Ekek neshi senemegbar o tureta
@yilmaaklilu7940
@yilmaaklilu7940 Ай бұрын
ስድስት ቢሊየን አምስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር ተብሎ መነበብ ይኖርበታል እንጅ አምስት ሚሊየን እምስት መቶ ሺ የሚለው ንባብ ስህተት ነው::
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 Ай бұрын
Anchi shale ye tilacha ware yanchima zemedoch bihonuma aqararabish lela neber
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Ай бұрын
አልሰረቁም ነው የምትለው?? ካልሰረቁ ታዲያ ቂሊንጦ የወረዱት ለጉብኝት ነው??😆😆
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Ай бұрын
እስርቤት ያላችሁ ታራሚወች አሁን ይሄን የሰይጣን ደቀመዝሙር ለመግደል አመቺስለሆነ እዛው ጊዜሳትወስዱ ግደሉት ጊዜአትስጡት
@shumetiezerihun1720
@shumetiezerihun1720 Ай бұрын
የማይረባ አቀራረብ ነው ብትተይው ይሻላል
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 Ай бұрын
መንግሥት እውነተኛ ለመምሰል የጦስ ዶሮ አደረጋቸው። የአብይ ድብቅ ሥራ ነው።
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 19 күн бұрын
ካባ መቀያየር አጠራጠሪ ነው።
@GaladOsss
@GaladOsss Ай бұрын
እስሰኛዎችን ያስተምሩ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Ай бұрын
በላይን የፈረደበት ኦርቶዶክስን በዘር ለመበተን የሠሪው ወንጀል ነው። ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ዉጭ ታሳድራለች አንዲሉ አንዲህ ያለ የገንዘብ ቅሌት የገባው ተረረኝነቱን ተማምኖ ነዉ።
@mesay1260
@mesay1260 Ай бұрын
Belay has to return orthodox Cross. He got his mug shot and say high secure jailed thanks God.
@maruwerku
@maruwerku Ай бұрын
eta fenta wed kulkulet haset mechereshaw
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg Ай бұрын
እሰይ ሌባ ሁላ ሌላውንም እንደዚህ ከቤትህ ጥረግ ጌታ ሆይ
@user-dl7jz1gt7o
@user-dl7jz1gt7o Ай бұрын
ዘረኛ አስመሳይ
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 Ай бұрын
ቀስቅስ በላይ አዎ ይገባዋል። ገና ጓደኞቹን እነ አቡነ በርገር እንዲሁም ሳጥናኤል ሳዊሮስና ሌሎችም ከአናታቸው አቢይ ጋር እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Ай бұрын
እህት ወንጀለኛ የሚታሰርበት ቃሊቲ ያልሽውን አባባል ተቀባይነት የለውም ።ያላጠፋም ይታሰራል ዜናሽ ደስ የማይልነው ብሎክ ትደረጊያለሽ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
እሰይ ይበለው ሌባ ጌታ አጋለጠህ
@AbrhamHaile-mj1db
@AbrhamHaile-mj1db Ай бұрын
ፈጣሪ የሰራዉን ነዉ የሰጠዉ አሁን እሱ መስቀል ሊይዝ የሚችል ሰዉነዉ ይሄ ሁሉ የሰዉ እጦት ነዉ ፈጣሪ ካለ መሰሎቹን አሁንም ያሳየናል ፈጣሪማ ፍርዱን ሰጠ እሱ ብሎ ቄስ ሌባ ቄስ የለም ይሄ ዱርዬ ሽፍታ ነዉ ቄስ ቤት ዳዊት እንጂ ሽጉጥ ምን ይሰራል እዛዉ ቃልቲ ይፋጋ 😅😅😅😅😅😅
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 Ай бұрын
አንባቢ፣ እባክሽ አጥፊ እና ተከሳሹን አንቱና ቀሲስ እያልሸ ዝባዝንኬ እያወራሽ፣ ለምንድን ነው ሌሎች ሃሳብ ያቀረቡ ሰዎችን በተሰጣቸው የማዕረግ ስም የማትጠሪው? አንቺን ማዕረግ ገፋፊ ያረገሽ ማነው? እንደጋዜጠኛ እኩል ማየት ይገባሽ መሠለኝ።
@Fasil-kt6lu
@Fasil-kt6lu Ай бұрын
ወራዳ እግዜአብሄር ፈረደ
@kdusdawit
@kdusdawit Ай бұрын
ይሄም ቄሥ ነው
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 Ай бұрын
ለምን ቀሲስ ትላላችሁ። ኦርቶዶክስንና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከአንድ ሌባ ወረኛና ጉረኛ ጠበቃጋር ሲሸርብ የቆየ እግዜር ያዋረደው ነው። ጠበቃው ዛሬም ከነ አቡነ "ሣውሪዮስ" ወይስ አቡነ አሪዮስ ጋር እግር እግሩን እየተከተለ እስኪታሠር ያጎበድዳል
@simretaychew8789
@simretaychew8789 Ай бұрын
የወደቀ ዛፍ ምስር ይበዛበታል።በቃ ተወት አድርጓቸው።
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Ай бұрын
መጀመሪያም ገና ይሄ ሠውዬ ከጁዋር ጋር ወሊሶ ላይ አፉን መክፈት ሲጀምር አልወደድኩትም ነበር ? ሲቀጥል ደግሞ አሜሪካ ሄዶ ኦሮሞዎችን ሠብስቦ በኦሮሚያ ክልል ሲኖዶስ ላቋቁም ነው የመጣሁት ሲላቸው ሀይማኖታቸውን የሚወዱ ኦሮሞዎች እኛ የምናውቀው 1 ሲኖዶስ ነው ብለው ሲቃወሙት አ.አበባ መጥቶ ቤ / ክህነት ይቅርታ ጠይቆ ሲገባና በሀላፊነት ቦታ ሲያስቀምጡት አበቃላት በቃ ተዋህዶ ብዬ በጣም አዘንኩ ? በመጨረሻም ብዙ ጳጳሳቶች እንዲያፈነግጡ ህዝቡና ሲኖዶሱ ውስጥ ያሉትን ጳጳሶች እንዲያዝን ያደረገው መንስሄው እሱ ነው ይሄ ተኩላ ? አሁን ግን በቀልህን ለእግዚአብሔር ስጥ የሚለው የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሠራ ሀይል የፈጣሪ ስለሆነ ገና ይቀጥላል ??
@user-dz8ds4jy3h
@user-dz8ds4jy3h Ай бұрын
በጣም አደገኛ ሌባ ነበር እግዚአብሔር በግዜ አጋለጠው መጀመሪያ ሳየው ነው ድብር ያለኝ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
በጊዜ አልፈው?
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e Ай бұрын
ዉትፍትፍ አስመሳይ
@Betseha-ee1no
@Betseha-ee1no Ай бұрын
እራስሽን አርሚ አቶ ብርሐኑ ማነው? መጀመሪያ አንቺ እራሱ ስነስርዓት ያዢ ። ቅድ አፍ።
@AbebaKinfe-ro2hb
@AbebaKinfe-ro2hb Ай бұрын
Kedada
@FiraaolAhmed5
@FiraaolAhmed5 Ай бұрын
ያ እፉ ይንፉሽ ቆሻሻ
@burtukanadmasu654
@burtukanadmasu654 Ай бұрын
አንቺ ሸቃላ !የሰውን ስም ለሽቀላ ብለሽ አንድን አባት በዚህ ልክ ለማዋረድ በክብረ ነክ ርዕስ መጋጋጥሽ ያስተዛዝባል ።ባለጌ ነሽ! ስድ አደግ!
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt Ай бұрын
ቀውስ ውሻ ሸርሙጣ
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
ቀፈት አትቀደጂ
@Ethiofact810
@Ethiofact810 Ай бұрын
በላይ ሌባ ነው 😂😂
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Ай бұрын
የቄሢሥ በላይ የማጭበርበር ሒደት በስተጀርባ የመንግሦት እጂጁ ይኖርበታል😅
@gadi6563
@gadi6563 Ай бұрын
ከብት!! *የመንግስት አጅ ቢኖርበት ኖሮ አይታሰሩም ነበር...!
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Ай бұрын
@@gadi6563 ላም ማን የላከው መሠለሕ
@user-uj2qd5ev5t
@user-uj2qd5ev5t Күн бұрын
ጨ አከብራቸዋለሁ ደግ አረጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uj2qd5ev5t
@user-uj2qd5ev5t Күн бұрын
ጨ አከብራቸዋለሁ ደግ አረጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው
40:46
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН