KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት በኩሪፍቱ ሪዞርት እየተዋበች ነው።
17:18
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
1:07:35
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
MAGIC TIME @Whoispelagheya
00:28
Não sabe esconder Comida
00:20
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | አዝናኝና ልዩ የእራት ግብዣ ለእመቤት በኩሪፍቱ ሪዞርት "እኔ መሳቅ ደከመኝ"
Рет қаралды 697,241
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 552 М.
Qin Liboch
Күн бұрын
Пікірлер: 3 200
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
5 жыл бұрын
እሙ መታለች ኑ የእሙና የፍፄ አድኒቂዎች በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍
@haymanotchekle8412
5 жыл бұрын
ouch Anton ymslal leek fsmyi
@saedaimarimarhassanseed4157
5 жыл бұрын
እኔ
@ኢትዩጵያውስጤ
5 жыл бұрын
ٱم أنس زوجت أبو أنس የባባ ልጅ kzbin.info/www/bejne/gJXKZGWamJuKZqs
@lema9174
5 жыл бұрын
ሁሌም፣ሳቂ፣ማልቀስ፣ይብቃሽ፣እመቤት፣ፍጽ፣ተባረክ፣
@alemk10
5 жыл бұрын
😘😘😘😘
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
ፍፄ ከነባለቤትህ ድንግል ማርያም ትዳራችሁን የበለጠ ታለምልምላችሁ👏👏👏👏👍
@rehimajamaljamal7464
5 жыл бұрын
ፍፄ ቀለትየሰኛል ለመነኛዉም አለሀይጠብቅህ
@aldoseri4113
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@My-Fano-Amahara
5 жыл бұрын
በፈጣሪ ሰው በሰው ይቀናል በፍፁም ሚስት እርጋታ በእመቤት የዋህነት በፍፄ ቅንነት የእውነት ቀናሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀሉ ስር ስጦታችን ድንግል ማርያም ቤታችሁን ባማላጅነቷ በበረከት በደስታ ትሙላው የረገጣችሁት ይባረክ የዘራችሁት ይብቀል ኢትዮጲያ ውስጥ እንደፍፄ ሚስት አይነት ይህን አጋጣሚ አጊተው ይኖራሉ ብሎ መገመት ከባድ ነው
@aabb-et9ds
5 жыл бұрын
@አለምነኝ፡በቤተሰቤ፡የማልደራደር፡፡ አአሜን
@selamyoutube1295
3 жыл бұрын
Betam tekekel
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
በእመቤት ደስታ ደስ ያላችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👍
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
5 жыл бұрын
እኔ
@ababaalu9543
5 жыл бұрын
ብዙ ሰዉ ድፍን ኢትዮጲያ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
5 жыл бұрын
አረ እኔ በጣም ነው ደስያለኝ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ደስ ብሎታል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
5 жыл бұрын
በመላው አለም የሚገኙ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ጠላት ያሻውን ቢል እኔ ምን ጨነቀኝ ጥርጥር የሌለው እኔ የማርያም ነኝ እናትሽ ናት ብሎ ጌታዬ ነው የሰጠኝ
@bellybelly4227
5 жыл бұрын
አኔ
@ፍቅርበጉራጌ
5 жыл бұрын
እመቤትን እና ፍፄ የሚወድ ላይክ ይግጨኝ
@kwt3341
5 жыл бұрын
ቤት ጉራጌ ወውድድ
@ggggff2fglycogeng896
5 жыл бұрын
عهق
@hanamullar333
5 жыл бұрын
ወይ እኔስ በፀጋ ፍቅር ተይዣለው ውድድድድ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ውበትሽ የኔ ልዩ እስኪ ፀጋን ምትወድ ላይክ👍👍
@mosebrahim4795
5 жыл бұрын
ፍፂ ይበልጣል ኣፍሳው ነው
@jackjack8959
5 жыл бұрын
aaaHANA MULLAR a
@youvathyouvath6158
4 жыл бұрын
@@jackjack8959ሂወትነኝ እውዳችዋለሁ
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
5 жыл бұрын
የፍፄን ሚስት እደኔ እሚወዳት ላይክ አርጉኝ በፍፄ ሞት እዴት እደምወዳቼው
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአራዳ ልጅ ባለሽበት ምችት ይበልሽ ቤተሠብ👍
@tube-me3pd
5 жыл бұрын
Adaw adesw keyazachu atelqome eda selecheachun
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
5 жыл бұрын
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ አብሽሬ አድርጋለው 😘😘😘
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
5 жыл бұрын
@@tube-me3pd 😁😁😁😁😜😜😘😘😘😘
@እግዛቢሄርይመስገን
5 жыл бұрын
ጠላቱ ይሙት ፍፄ መልካም ሰው ባለቤቱም
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ኦሮሞ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ትግሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ጉራጌ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስማችን ብዙ ነው አረ እኔስ ደከመኝ ብታግዙኝ ምነው የስማችን መብዛት ለኛ ውበታችን ነው ቅኖች በቀኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💚💛❤️😘😘😍 ቅንቅኖችና ዘረኞች በግራ ከግራ ቁመት ይሰውራቹ
@saramhare5971
5 жыл бұрын
አፍይ ቁርጥ ይበልልሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
@@saramhare5971 አፍሽማ አይቆረጥ ለብዙ ነገር ያስፈልጋል
@Ali-dr5lk
5 жыл бұрын
ውውውውውውው
@rehimaahmed
5 жыл бұрын
አሚን
@Ali-dr5lk
5 жыл бұрын
😙😙😙😙😙
@ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ
5 жыл бұрын
*_ወይኔ ፍጼና ሚስቱ እንድሁም እመቤት ፈጣሪ እስከመጨረሻችሁ ድስ ደሰስ ይበላችሁ የኔ ማሮች እናንተ ፈታ ስላላችሁ እኔም ፈታ አልኩኝ እስኪ እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እጅ ወደላይ_*
@aarafat6874
5 жыл бұрын
👍👍👍👍💚💛❤💖
@jackjack8959
5 жыл бұрын
ስደተኛዋ እናቴ እወድሻለሁ ፡ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ww
@khaldounmadi9469
3 жыл бұрын
@@aarafat6874 k. Wag
@taybasaidtube6573
3 жыл бұрын
ፈገግታ ቸዉ ደሥሢሉ
@sanilove21dadi44
3 жыл бұрын
@@aarafat6874 👍👍👍👍👍👍👍👍
@አባዮyoutubeገርፋ012
5 жыл бұрын
ወይ እች ልጅ ያላትን ሁሉ ከውስጧ አውጥታ ነው የምታወራው ግልጥ የሆነች ልጅ ናት አቦ ይመችሽ
@bertukanyosef231
5 жыл бұрын
ምን ትደብቅ
@zitanakhle398
5 жыл бұрын
Betam
@አባዮyoutubeገርፋ012
5 жыл бұрын
@@bertukanyosef231 ምንም ይሁን ምንም የወሀ ሰው ወድቆ አይወድቅም ለማት ፈለገ ነው
@bertukanyosef231
5 жыл бұрын
@@አባዮyoutubeገርፋ012 እሺ ወንድሜ
@skathayu8346
5 жыл бұрын
እድህ መሆን መታደል ነው ግን እኔም እደሳ ነኝ ሳቅ ውስጤ ነው ትንሽ ብትበልጠኝ ሲበዛ የዋህ ናት
@fww7888
5 жыл бұрын
ፍፄ ባለቤትህ እርጋታዋ ስነስርአቱዋ ደስ ስትል በዛላይ ቆጆ ልጅ ናት ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@fikriaimran9305
5 жыл бұрын
Wawbetamdesetelalachufekerachunyabezalachu
@fww7888
5 жыл бұрын
@@fikriaimran9305 አሜን ውዴ
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
አበዛሺው አሁንሥ ጂልነትም አለብሺ
@fww7888
5 жыл бұрын
@@sultanalain7706 ፆታክ የማይታወቅ አጋንት የመሳደብ ሱስ ነው ያለብክ አጋንት ሱልጣን ተብየው
@meseretavrhame6191
5 жыл бұрын
ለፍፄ ይገባዋል ድንቅ ሰው ነው
@Hope20437
5 жыл бұрын
የፍጼ ሚስት በጣም የምትወደድ እርግት ያለች ፈገታዋ የሚያምር ውብ ሴት ናት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው።
@tenad7309
5 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት ቆንጆ ነሽ:: ከመልክሽ በላይ ፀባይሽ ነው ዋናው:: ፍፄም ውድ ባለቤቱም እድለኛ ናችሁ:: እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ልጃችሁን ያሳድግላችሁ🙏🏾
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
5 жыл бұрын
ፍፄ እወድሀለሁ፡፡ ቅንነት ከራስ ይጀምራል ነዉና ሚባለዉ ከፊትህ ላይ ቅንነት ይነበባል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሣላን እድሜ የስጥልን የተባረኩ ቅን ልጆችን ይስጥህ ቅን ከሆንህ እ/ሔር ሁሉን ነገር ይሠጣልና መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ፡፡ ከነ ባልደረቦችህ ጋር
@bilenhabeshawit6845
5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ ፍፄ ስወድህ ሚስትህንም ወደድኮት ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ነው የሚቀዳው ይባል የለ ፊዚካሎ ልክ እንዳንተ ነች ውይይይ የና መልካሞች እመቤትንም እደዚህ ስላዝናናችሆት እናመሰግናለን በፈጣሪ ታገኝት አላችሁ መልካምነት ለራስ ነው። ፍፄ ቅን ልብ ያለክ ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ !!!
@mekdaisgetaneh5028
5 жыл бұрын
እሲ ይህን ፕሮግራም እደኔ የሚወደውና በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
5 жыл бұрын
አይገርምም ሜኒኪውር ፔዲ ኪውርን እኔ እራሱ ዛሬ ሰስማ 😂😂, እየ ኖርኩ ሞቻልሁ,, በ እሙዬ ሞት ላይክ ግጩኝ
@habesha9871
5 жыл бұрын
Be france selehone new yeteleye yemeseleshe enje be amaregna ye eje ena ye eger atebabek huneta new
@apakhsm4816
5 жыл бұрын
ፍፄአላህእድሜህንይስጥክ
@ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
5 жыл бұрын
@@habesha9871 የት አባቴ ሰምቼ ወደ ሜካፕ መደር ዞሬ አላቅ 😂😉😘
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
5 жыл бұрын
ክክክ
@helenteshome2665
5 жыл бұрын
በነገራች ላይ እሙዬ ብቻ ሳትሆን እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ብዙዎቻችን የማናቀውን እያየን እየተማማርን ነው ለዚህ ደሞ ትልቅ ምስጋና ለ ፍፃኔ ባልደረቦቹ ይሁን ::በተረፈ ቃል የለኝም ፀጋ ልክ እንደ ስምሽ ፀጋን ያልብስሽ ውብ ውብ ውብ ነሽ እርጋታሽ ይማርካል ፈጣሪ ያክብርሽ :: ትዳራቹ ይባረክ እንደው ብዙ ባልኩ ደስ ይለኝ ነበር ግን ደብዳቤ ይመስልብኛል ብዬ ፈራሁ እንደው በጥቅሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ :: ሰብስክራይብ ::
@MM-lk1cj
5 жыл бұрын
እሙዬ ፈገግታሽ እውሥጤነው. ስለሽሮብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጓቸው😍😍😍😍👌👌
@amethiopianandiloveethiopi6459
5 жыл бұрын
እንዴ እኔ ስደት እና ሙቀቱ ያሰለቸው ማነው እሰኪ ላይክ አርጉኝ አይከፈልበትም😥😥😢😢😢
@misrylove7724
5 жыл бұрын
አይዞሽ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
5 жыл бұрын
Ena alhu mrrrrrr yalegn
@mulukamale2085
5 жыл бұрын
የጅማ ልጅ ነኝ ፀገነት enem yene enat muket uuufff
@መኖርክያኖረኛል
5 жыл бұрын
እኔ
@emulove5425
5 жыл бұрын
የጅማ ልጅ ፀገነት የምን ስግደት?
@እናቴአባቴሁሌምትናፉቁኝአ
5 жыл бұрын
እመቤት ስወድሽ በግልፅነትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እሙየ
@sfsarsafrw2593
5 жыл бұрын
ሥታምሩ
@እሩሃማግርማ
5 жыл бұрын
የዝችልች የዋህነት ግን የተለየ ነው እመቤትዬ ስወድሽ ስለእውነት ፍፅዬ ተባረክ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
5 жыл бұрын
የዋህ ገራገር 😍😍😍😘
@AaAa-pb9vo
4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄👍👍👍👍❤❤❤
@memeayenabeba1014
5 жыл бұрын
ፍፄ ፡ፀጋ፡እሙ፡ ስትስቁ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጥልን ለቅን ልቦች
@weyduniyafetnashmebzatu6926
5 жыл бұрын
ፍፄ በውነት አተ መልካም ሰው ነህ ባለቤትህም እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና እሙዬ የኔ የዋህ ቅን ልቦች በጣም ነው የምወዳቹ
@ሰሚራውቧ
5 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት አድናቂዎች ላይክ፡ስጡልኝ፡ፕሊዝ ከልቤ ውድድድድ ነው ማረግሽ ረዥም፡እድሜና ጤና ተመኘሁላቹ፡ምችት ይበላቹ አቦ እኔ ደሞ በስደት አለም ፍቅረኛዬ ከዳኝ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ኡኡኡፍፍ
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
5 жыл бұрын
Ayezoshe
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
5 жыл бұрын
Masb. Yalebeshee. Selalefaw. Sayehonee. Selaa. Feteshee. Yehun. Yanee. Konjo. Emabet. Lahulachenem. Mesalee. Nachee. Yamayalef. Menem. Yalem. Nagam. Adesee. Kanew
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
ፉፄ ባለቤትህን ስወዳት አላህ እድሜ ይሥጣችሁ ፍቅሪ ናችሁ
@makidamoisa7821
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@marantamaranata4883
5 жыл бұрын
አይይ እህቴ አይዞሽ እህቴ ስደት መቶ ያልተከዳ ያልተዋሸ ማን አለ ሁላችንንም ነን ጥርግ ይበል ለኛ ያለው የመጣል
@zenabhbsh5701
5 жыл бұрын
ወላሂ ባልና ሚሥት ካድ ሚጭ አሉ ደሥ ሥትሉ እመቤት ሁልጊዜ ተደሠች ያረብ የኔየዋህ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ
@mixlagend
5 жыл бұрын
@Zenab Hbsh ምርጤ ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አደርግሻለሁ የኔ እህት😘
@hannamariam2534
5 жыл бұрын
እረ ፍፄ ሰላምህን ያብዛልህ ከነ በተቦችህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ መልካምነት ለራስ ነው እመቤት መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ አብሮ መወለድ ትርጉም የለውም እንዲህ አይነት ወንድም የሰጠሽ እግዚአብሔር አምስኙ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የሰው ፍቅር ያድልሽ ከሁሉ ሰጦታ ፍቅር ፍፄ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@zinetuyimerhassen7042
5 жыл бұрын
ስደት በመጣቴ እናተን አየሁ ፍፂ ን ከነሚስቱ ከነልጁ የሚውድ እመቤትንም የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ
@taibataibay7817
5 жыл бұрын
ዋወ ኦረ አጉርስን ፍፅ ልጅህ አተን ይመስላል አላህ ቅን ያድርገልህ
@tesfaneshsallam5209
5 жыл бұрын
ፍፁም ከነቤተሠቦችህ አምላክ ያክብርልን ምናለ እዳተ ቤሆንልን ሁሉም ወገኖቻችን እሥኪ ክፋ መፈሥ ያለባችሁ ከመልካም ሠወች እንማር ኑሩልን መልካም ሠወችን ያብዛልን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
5 жыл бұрын
ቅን ልቦች ሰላማችሁ ይብዛ እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር እንቺንም ልጅሸንም ትልቅ ደረጃ ይድረስሽ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@pormeseliaseeeelias5118
5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች waww thanks god bilesss you mmm
@ዘፈርአባይ
5 жыл бұрын
ይቅርታ ለካ ሰብስክራይብ አላደረኩም እዴ እስካሁን ለፍፄ ባለቤት 100000000000.00000000.0000ላይክ
@andnet2276
5 жыл бұрын
ፀጋ እንዴት ደስ እንደምትይ ደግሞ ያልገባትን ነገር በደንብ ታስረዳታለች ለእመቤት በጣም ነው የተመቸችን ፀጋ 😘😘😘👍
@ሂወትእንደዋዛ-ቈ8ሸ
5 жыл бұрын
ፍፄ እር ከየት ነው ያገኘሀት እችን ቆንጃ በዛ ላይ እርጋታዋ በስማም ወድቻት ልሞት ነው ትዳራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ እመቤት ሁሌም ደስ ይበልሽ ልጅሽም ይደግልሽ
@AbCd-lf2df
5 жыл бұрын
♥♥✔
@susu-zw5oo
5 жыл бұрын
በፍጠርችሁ እርጉዝነኚ ላይክአምሮኛል አይከፍልበት አድርጉኚ
@gashawgetahun2126
5 жыл бұрын
مريم احمد ክክክ
@susu-zw5oo
5 жыл бұрын
@@gashawgetahun2126 ጥሎብኚነው አመርኚ ላይክ
@foziyaadem9974
5 жыл бұрын
አላህበሰላምይገልግልሺዉደ
@ተሽንፍአለው
5 жыл бұрын
ሆ ስያረግሽ እያረኩ ነው በልጋ አላልሽንም አሁን እርጉዝ ነኝ
@hanahana5660
5 жыл бұрын
hegna yadrguse
@kubraalikubraali8106
5 жыл бұрын
ኮምቼ አላውቅም ግን ፍፄ እድሜህን ያርዝመው ይችን ሚስኪን ልጅ ችግሯን አስረሳሀት ሚስትህ ደግሞ እዮኝ እዮኝ አውቃለሁ አውቃለሁ የማትል ፀባየ ሰናይ ናት አላህ ፍቅር በረከቱን ያጎናፅፋችሁ ልጃችሁን አላህ አሳድጎ ጥሩ ደረጃ ያድርስላችሁ ላንተ ቃላት የለኝም መልካም ነህና መልካሙ ሁሉ ላንተ ይግጠምህ
@عبداللهالعبدالله-ض1ر
5 жыл бұрын
ፍፄ ፀጋ እመቤት ከእልጆቻችሁ እግዛብሔር ድንግል ማርያም ዘራችሁ ይባረክ ከዚህወጭ ቃላት የለኝም
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
5 жыл бұрын
ገጠጣው በዛ
@seadamohammedrayan7246
5 жыл бұрын
ውይ ሚሥትህ እርጋታዋ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቅንጆ
@kidistgeyemareyamlij2269
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልን ወይኔ እንደኔ እመቤትንን ና ፍፄ ከነቤተሰቦቹ የሚትወዱዋቸው Like አርጉኝ ደስ ይበለኝ like አምሮኛል😘😘😍
@lamlamejeva3146
5 жыл бұрын
እንደው ዝም ብዬ ፍፄን ሳስበው ለሰው በማድረግ ፍፁም እርካታ የሚያገኝ ምርጥ ሰው ነው እድሜ ዘመን ይባረክ አቦ።
@sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ
4 жыл бұрын
ሥታምሩ ሚሥትሕ ርርጋታዋ❤❤👈 ይባርካችሑ
@alijomaa23
5 жыл бұрын
ቅን ልቦች ሠላማችሁ ዪብዛላችሁ ፍጼ እድሜና ጤና ለእናተ ዪሆንን😘🙏የሰውን ደሰታ የሚወድ በላዪክ
@brtkanbaye6720
5 жыл бұрын
የኔ መልካም ፍሴ እድሜእና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ በእውነት እመቤት አይዛሸ ማማየ ፈገግታሸ ደስ ሲል
@weynilovetube9908
5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ በሉልኝ እነ ፊፄ እንኳን መጣችሁ እሙን ይዛችሁ የኔ ፈለቅላቃ ግልፅነትሽን ስወደው😍😍😍😍
@ggghhg6305
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meserett1
5 жыл бұрын
ፍፄ ፕሮግራሙን ሁሌም እከታተላለሁ በጣምም ደስ ይላል እዉነትም ቅን የሆንክ ቅን ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ! ባለቤትህ ደግሞ ደርባባና ስነስርዓት ያላት ሴት ናት ከዘመኑ እዮኝ እዮኝ ከሚሉት ሴቶች ዉስጥ ትለያለች ለዛም ነዉ መሰል ፈጣሪም ለአንተ ለቅኑ ሰዉ መርጦ ያስቀመጠልህ! የአብርሃምና ሳራን የባረከዉ የእናንተንም ትዳር ፍቅራችሁን ይባርክ አሜን በሉ! ሰራዎቻችሁ ሁሉ ማራኪዎች ናቸዉና በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ልጃችዉ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ! እሙዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ እዚህ ላይ ስላደረሰሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እህቴ በተረፈ አይዞሽ የምትወጃት አማላጅቱ ወላዲተ አምላክ በቤትሽ ትግባ ያሰብሽዉን ሁሉ ትፈፅምልሽ እህቴ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃዉ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን!! መሠረት ከእስራኤል !
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
5 жыл бұрын
ባለቤትህ ረጋ ያለች ኢትዮጵያዊ ተች ዋው ብያታለው ሁላቹም ፍቅር ናቹ።
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
5 жыл бұрын
Yanee. Yawahee. የማቸሸኤ fetsee. ተባረክ
@zawudezawude890
5 жыл бұрын
ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ እንደ ፍፄ አይነት ይበቃል አንዱ የምትሄድበት ሁሉ ለምለም ይሁንልህ እንቅፋት አይንካህ ወንድሜ
@tigistkonjo9291
5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደስታሽ ደስታችን ነው ምንግዜም ደስ ይበልሽ ልጁሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ በእውነት ይህን ያሳለፍሽውን ልጂሽ በደስታ ይለውጥልሽ ፍፁም በእውነት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ቤተስብህንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው
@-_1630
5 жыл бұрын
እስኪ እደኔ እሙየን የሚወዳት 👍👍👍አሳውቁኝ
@hayatimohammed8727
5 жыл бұрын
Wwwww mashallah mashallah baxami nawii dasi milewii hulachumi alhaa yii xabiqachuu
@ስደተኛነኝአንተሙጠብቀኝ
5 жыл бұрын
እስኪ ትዳር እንዲወፍቀኝ ላይክ ይግጨኝ
@Asia-ii6bd
5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ማሬ
@gddhdhhdhhdh9201
5 жыл бұрын
Enye lagibash endye
@hasnayusuf7288
5 жыл бұрын
Yena Konjo Lename Dua Aderegilege
@seada.seidalihd3202
5 жыл бұрын
አላህይወፍቅሽ
@lubabamohammed6437
5 жыл бұрын
አላህ ሶሊህ ይወፍቅሽ
@lovepeace763
5 жыл бұрын
ባልና ሚስት እርጋታችሁ ትግስታችሁ እኔስ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ………
@hawialtu2139
5 жыл бұрын
ድንችን ፍቅር ነው ምለው ስለምወድ እመቤትም ስለምትወድ ደስ አለኝ የፍፄን ሚስት ሚወዳት 😘😍
@መቅድየወለየዋ
5 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል እሙየ የኔ የውህ ሁሌም ደስ ቦሎሽ ኑሪልን ፍፄ ከቤተስቦችህ ጋር ሰላማችሁ ይብዛ
@ademibrahim8686
10 ай бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ከባልተቤትህ ከልጅህ ጋር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleyohans6707
5 жыл бұрын
ኩርፎቶች እግዚአብሔር ይስጣቹ ፍጼ ሚስትክ እመቤት ከነ ልጆቻቹ ደስታቹ ይብዛ
@herutherut7293
5 жыл бұрын
Emu yneyewh glx dnglkenelja txebks bexam Ewdshalhu fx kenbalbth fxaryxebkh
@samirateshome7278
5 жыл бұрын
ሳቅና ሰብስራይብ የሚለው ቃል በዛ ይቀነስ
@masiresh1623
5 жыл бұрын
ስታምሩ
@selamselam5282
5 жыл бұрын
ፍፃ እግዝያብሄር የአሳብክን ይሙላልክ እዳተ አይነት ቅንልብ ያላቸው ሰወች ያብዛልን
@mihretemekaal2764
5 жыл бұрын
ዋው ፍፁሜ እንደዚህ ደስተኛ እንዳደረካት አንተንም እግዚአብሔር ደስታህን ይጨምርልህ
@gedionhaile1104
5 жыл бұрын
ፍፄ ግን ምርጥ ሚስት አለችህ።ግን በናትህ በመሀል እሳንም እያጫወትካት።በማርያም።።።።
@ባርችሀበሻ
5 жыл бұрын
yenem hasab nw chirash mistun eresat eko
@ruhamatariku2329
5 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው አንተና ጆሲን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለምትሰሩት መልካም ነገር
@kalekidanyemaryamlij5484
5 жыл бұрын
ውይይ የኔ ግልፅ😂😂😂😂😂 ሰላምሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ የኔ መልካም ሁሉም አደዚ ሳቂ ❤👈
@fekeryebltel2183
5 жыл бұрын
የኔሚስኪን እመቤቴ እድሜሽን ሙሉ ሳቂ የኔ የዋህ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ እኮ 😍❤️
@zainbhussain9184
5 жыл бұрын
ሽሮውስጤነው
@samrawit5314
5 жыл бұрын
የፍፄ አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩኝ። አቤት ኮሜንተሮች ሰልፈኛ ሆናቹ ነው አይደል የምጠብቁ🤔😂😛🖕❤
@zuzulove4036
5 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ፈፄ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውልህ ከቤተሰቦችህ እመቤት ያሁሉ እልፎ እዚህ ደስታ ላይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛ
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
5 жыл бұрын
አሁን እስኪ ቅን ልቦች መልካም ነገር ነው የሚሰሩት 80 ዲሲ ኖ ላይክ ያረጋቹት አ 👮
@mixlagend
5 жыл бұрын
@ሀጢያት ብዙ ነው ጌታ ሆይ አስበኝ ምርጤ ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አደርግሻለሁ የኔ እህት😘
@ayehutgashaw8953
5 жыл бұрын
ውይ የኔቆንጆ ለሠማኒያው ሢገርምሽ ከሁለት መቶ አልፎአል አንዳንድ ከጥሩ ነገር ይልቅ መጥፎ ነገር የሚያሠደሥታቸው ሠወች አሉ ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥጣቸው እንጂ
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
5 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953 አሜን ውዴ በእውነት ይገርመኛል ሆይ እግዚአብሔር ይሁነን 💞😘👏
@ወለተማርያም-ወ4ቨ
5 жыл бұрын
ቅናት ሰይጣን ካልሆነ ምን ያስብላል ብላችሁ ነው
@ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ
5 жыл бұрын
ሳቅሽ ሳቄ ነው እመቤትየ ሁሌም ሳቂ ፍፄን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Alex-ns3rk
5 жыл бұрын
የፍፄ ባለቤት ፈገግታ ደስ ሲል
@ZedZTube
5 жыл бұрын
የኔ ግልፅ ግልፅነትሽ በጣም ተመቸኝ አንቺም ክፉ አይደለሽም 😍😍
@rimo5924
5 жыл бұрын
የፍፄ ሚሥት እርጋታዋ ሥወዳት 😘እመቤት የኔ የዋህ እንኳን ዴሥ አለሽ።ፍፁም መልካም ሰዉ መጨረሻህ ይመር።
@yekiteawowsonicetanks4612
5 жыл бұрын
ፍፄ ስታምሩ እሙ የቅን ልቦች የደስታ ምንጭ
@zaharaahmed9858
5 жыл бұрын
ውይ የፍፄ ሚስት እርጋታዋ ውይ ቀናሁባት የምር ደስ ስትል ማሻ አላህ
@ዙለይከ.ያስልጤልጅናኝኡሜ
5 жыл бұрын
በዜእርገታወ ቅን በማዎና ያኘብቶን እጀበ ብጨምርበት
@የማይረሳቀን
5 жыл бұрын
ይህን ቅን ልቦች ከመወውደዴ የተነሣ በሁለቱም ሞባይሌ ላይክ ሰብሰ ክራይብ አርጊያለሁ
@አማራነቴ
5 жыл бұрын
እኔንም አድርጊኝ
@getekidani8465
5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብራችው ትልቅ ሰውናችው
@firehiweot8825
5 жыл бұрын
ፍፄ አቦ ልጅ ይውጣልህ ፈገግታህ እራሱ ለኛም ተስፋነው ምርጥ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛልህ ከነ ቤሰብህ አቦ ሺ አመት ኖርለን
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Ftyewa kenebalbyeteh selamun yabzalachu degsewu neh
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Ayemtadel newu
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Teague edyetwodedkueshe meseleshe
@betyichale5729
3 жыл бұрын
በጣም የረጋች ምርጧ ፀጊዬ ባርች አንደኛ😘❤ ፍፄ ምርጡ ቅኑ እግዚአብሔር ቀናነትክን ያብዛልህ በነገሮች ሁሉ ተባረኩ😘❤💚💛❤እመቤት ሳቂታዋ በስራሽ ሁሉ መከናወን ይሁንልሽ😘❤ልጆቻችሁ በጥበብና በሞገስ በሰዉና በእግዚአብሔር ፊት ይደጉ ተባረኩ❤😘💚💛❤
@eritreamnbar8872
5 жыл бұрын
From Eritrea 🇪🇷 we love you all ethiopia Gbu
@sedetnganenge9800
5 жыл бұрын
We love you to
@getenetgirma2435
5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇨🇬😘
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
5 жыл бұрын
ፍፅዬ ኹሉ መንገዲኻ ያቅንዐልኻ ትግርኛ ተናጋሮ ላይክ በሉ ፍፅ አድናቅ መለስ ዘናው እዩማ ላይክ ዕድሜ ና ጥዕና ያሃብኩም
@brhanraya6545
5 жыл бұрын
ትግርኛ ያንብብ ድዩ መን ካንበሉ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
5 жыл бұрын
@@brhanraya6545 ክክክክ
@ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ
5 жыл бұрын
ግልጽ ሰው ደስ ይለኛል እመቤት በጣም የዋህና ግልጽ ነች የኔ ውሻ ስወድሽ የፍጼ ሚስት ደግሞ እርጋታዋ ማሻ አላህ በአሁኑ ዘምን መንቃራ እንካን በሚዳ ታዋቂነት አግኝተው ቀርቶ ገና እንታወቅ በሚሉበት ጊዜ ያንች ይህንን መልክ ይዘሽ ረጋ ሰከን ያልሽ መሆንሽ የኔ ማር ፈጣሪ ጸባይሽን ሳይቀይረው በፍቅር ዝለቁ ከነባልሽ
@SaraSara-ql2kq
5 жыл бұрын
ፍፄ እኔ ከስደት ሰመለስ ሽሮ ቤት ነው የምከፈተው ጎራ በል እመቤቴ የድነች አፍቃሪ
@tayriedatadsi1221
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk hhhhhhhhhhhh rnkn dese aelach
@SaraSara-ql2kq
5 жыл бұрын
@@tayriedatadsi1221 ጠራሁሽ እንዳትቀር የተጋቢኑ ባለሞያ ነበርኩ የዛሬን አያደርገው እን አደግሞ የመችቡስ 😍😍😍😍😍😍
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
5 жыл бұрын
ፍፄ ቅን ሰው ለሰዎች ያለህ ቅንን ነት አይቼአለሁ እንወዳችዋለን እቤት ጥሩ ጊዜ እያሳፍሽ ነው ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምርጦች😘😘😘😘
@mixlagend
5 жыл бұрын
@ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
5 жыл бұрын
@@mixlagend ኧረ ይሄው ደስ ይበልህ😍😍😍
@merilove5337
5 жыл бұрын
ዋውውውውው የምግቡ አይነት ስያምር ለጤና ለህይወት ይሁንላችሁ ማሮች የተወለዱ ህፃናት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
ሰዎች ፈጣሪ ዝናብ እዲያዘንብላቸው የፀሎት ቀን ያዙ በዛ ቀን አንድ ልጅ ብቻ ዣንጥላ ይዞ ወጣ ።ይሄ ፈጣሪን ማመን ይባላል እኔም እናተ ሰብስክራይብ እደምታረጉኝ አመንኩ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
5 жыл бұрын
Kkkk
@abdu562
5 жыл бұрын
ፍፂ ልጅክ ማሻ አላህ ብዪልሀለው ይደግልክ
@Ali-jc1ph
5 жыл бұрын
አረ ሸም ነው ለሠብስክራይብ ብለህ ያልሆነ ነገር አትፃፍ
@zolatubeZolatube
5 жыл бұрын
@@Ali-jc1ph ከቅኖች ዙሪያ ቅንቅኖች አይጠፉም እና ምን ለማለት ነው ቅን ነገር ትመስላለክ
@yube3674
5 жыл бұрын
ፉፄ መልከም ከና ቤታሰቦችክ ርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥኪ ኡሙዬ የኔ ስውት ሰለምሽ ይብዘ የኔ ሰቅታ የኔ መር
@samiramohammad7985
5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ብያለሁ ፉፄ በጣምም አድናቂህ ነኝ እኔም እንዳተ የሹሮ ነገር ሞቴ ነው በጣም ነው የምወደው እሙየ በርች ደሥ ትያለሽ ፉፄ ከነሙሉ ቤተሠብህ ሠላምህን ያብዛው ሌላው ደሞ ለአለማየሁ ታደሠን ደርሶ መልሥ ዲራማን ጀምሩልን እረፉት ብላችሁ ጠፍችሁ ምነው ብላለች በለው አደራ አደራ
@feruzaberhan8613
5 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ሠላምክ ይብዛ በምድርም በሠማይም የደስታ ኑሮ ያኑርክ
@mixlagend
5 жыл бұрын
@Faiza berhan ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ
@emebettufa9264
5 жыл бұрын
Fiste Mert Sawu Fateri Yiberkek Kenabetesebochik Emuya feta bayi Yimechish
@feruzaberhan8613
5 жыл бұрын
@@mixlagend እሺ አደርጋለሁ ጣጣ የለው ለምቶጂኝ ዉድድ አርግሻለሁ
@feruzaberhan8613
5 жыл бұрын
@@emebettufa9264 አሚንን ዉዴ
@bzuwerqethiopia569
5 жыл бұрын
ውይይይይ ውዶች ደስ ስትሉ 😘😘😘😘😘እሙ ሁል ግዜም ሳቂ።እኔ ከፀጋ ጋር ፍጥጥ ብያለሁ። የኔ ፍቅር ድታምር።።😘😘😘😘😘
@fgfhjkhtrm4814
4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም። ነው። እናንተን በምከታተል ሰአት። እንባየ ይመጣል ።አለቅሳለሁ ። እምታቀርቡልን ነገር ሁሉ። ልብን እሚነካ። ትዝታ ቀስቃሽ ነው ።ብሶት አለብኝ።
@እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ
5 жыл бұрын
ቅን ልቦች መጣችሁ እፍፍፍ ስወዳቹ በእመቤት ይሁንባቹ የምትወዷት like me
@andnet2276
5 жыл бұрын
*ለቅን ሰው በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይወጣለታል መዝ #111 (112) ፥4* #ፍፄ እና ፀጋ ከነመላው ቤተሰብህ ሁልጊዜም እግዚአብሔር ደስታ ሳቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን #ፍፄ ያንተ ቅንነት ነው እመቤትን ደስተኛ ያደረጋት
@meseretmesi3147
5 жыл бұрын
በትክክል፡እውነት፡!!
@pll2843
5 жыл бұрын
Wawuu baxam baxam naw das das yemilaw
@agerieworku1754
4 жыл бұрын
በእውነት ፍፁም እና ውዷ ባለቤቱ ፈጣሪ የመረቃቸው ትልቅ ሰዎች ናቸው።
@lem2296
5 жыл бұрын
የፍፁም ባለቤት በጣም ደሰትይአለሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ ምንኛ መታደል ነዉ የተረጋጋች ሴት ማግኘት አሉ ያገራችን ሴቶች ታዋቂነን ብለዉ የሚበጣጠሱ
@aswaaswal6153
5 жыл бұрын
ክፍል ሚስት እን ማር በተለይ ሴቶች ማለት ነው ደግ ሴት መሆን መታደል ነው በእውነት ፍጽየ ታድለህ ለባም ሴት ማግኘትህ ደስስስ ብሎኛል የፍጺ ሚስት እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ
@kubramehemed796
5 жыл бұрын
ፍፄ ና ባለቤቱ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እመቤት ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሌ ሳቂ
@mixlagend
5 жыл бұрын
@Kubra Mehemed ምርጤ ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አደርግሻለሁ😘
@kubramehemed796
5 жыл бұрын
@@mixlagend ok
@enanyasmamaw1816
5 жыл бұрын
በመጄምሪያ ኩሪፍቱዎች ወረታችሁ ይለምልም ድሃ ሣትሉ አክብራችሁ እነሡንም እኛንም አዝናናችሁን ሢቀጥል ደግሞ ወይኔ የፍፁምን ሚሥት ሥወዳት እርጋታዋ በጣም ታድላለች እመቤትም እንኳን ደሥ አለሽ
@ትግስትነኝጎደሬዋ
5 жыл бұрын
ለናተም ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ፍልቅልቆች ፍፄ መልካም ስው
@mixlagend
5 жыл бұрын
@ከደረሰብኝ መከራ ይልቅ የደረሰልኝ እግዚአብሔር ታለቅ ምርጤ ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አደርግሻለሁ የኔ እህት😘
@helenlove9010
5 жыл бұрын
ፈፅዬ የኔ መልካም ሀሌም የድንግል ልጅ ይጠብቅክ ክፍችሁን አልስማ
@eyoueyoumymy8950
5 жыл бұрын
ዋው የኩርፊቱ አሳ ምርጥ ነው ምግባቸው የታወቀ ነው የናዝሬቱም በጣም ቁጥር 2 ማለት ነው እሙይ ዘና በይ ፍፄ እና ፀጋይ እውነት እግዚአብሔር ብርክ ይርጋችው እውነት እመቤቴ ትከታልችው
@fikirtilahun7400
5 жыл бұрын
ዉይ እመቤት በጣም ነው የወደድኩሽ በድንች ፍቅራችን አንድ አይነት ነን እኔም ድንች በጣም ነው እምወደው በፍቅር 😍
@genetmollageny4256
5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቅን የቅን ወዳጆች እደው እሙየ ምን ልበልሽ ምትረግጭው ሁሉ ገነት ይሁንልሽ ፍፄ ከነ ሚስትህ በጣም የዋህ ቅን መልካም ገራገር ሚለው አይገልፃችሁም ጥግ ድረስ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ በብዙ ይብዛ
@mamaafrica1838
5 жыл бұрын
ውይ ፍፄ ታድለህ ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ። ቤትህን ኑሮህን ዘመንህን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ። ደግሞ ቆንጆ ሚስትና ቆንጆ ልጅ አለክ ተባረኩ
@selamineshemariyam1846
5 жыл бұрын
ሁልግዜም ሳቂ እመቤት ደስስስስስ ትላላችሁ ፍጼ። እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@salamm7556
3 жыл бұрын
በጣምነው እምታምር ባለቤትክ አቤት እርጋታ የኔቆጃ ፋጣሪ ይባካቹሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kalekidanyemaryamlij5484
5 жыл бұрын
አመቤትየየየየ 😂የኔ ማርርር ሳቆሽ ሳቃችን ነው 😍👈ፍፄ ሚስትህ በጣም ደስ ትላለች አረጋ ያለች ስነስርሀት ያላት ሴት ናት ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ የኔ መልካም
@ergbenohendiryas3402
5 жыл бұрын
ምን አይነት ወንዝ ነው ያበቀለሽ የፍጹም ባልተቤት ውብ ሴት ይች ነች እርግት ያለች ሰወዳችሁ ❤
@fatumaassen4576
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍፄ እጣ ፋታህ በጣም እርጋታዋ በጣም ያስደስታል ተባርኪ እመቤት አልሀምዱሊላ ስትደሰቺ ስላዬን ሁልግዜ ተደሰቺ
@hirutekebede5431
5 жыл бұрын
Siwadachi baritulinyi qin libii endih nw
@haregmare3223
5 жыл бұрын
እደው ፍፄ ምን እደምልህ አላውቅም ተባረክ ከነቤተሠቦችህ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅህ ደሥ ሥትሉ አቦ 😍😍😍😍😍😍
@bintabdela8647
5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 10ቀረኝእስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ ኢሻ አላህ ኩሩፍቶ ኢሂዳለሁ ከስደት የነበረዉ ጨቅላት ይዝናናለሁ
@ስምምንያደርጋል
5 жыл бұрын
ፍፅዬ ምርቃት ትወድ የለ? ጎጃም ከነባለቤትህ ሄደህ ከመቤት እናት ምርቃት ተቀብለህ ተመለስ እሺ
@mixlagend
5 жыл бұрын
@Sofi Ali ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ
@hadushmuesho
5 жыл бұрын
በእውነት ለልጅትዋ ልዩ ነገር ያደረግኽላት ተባረኽ እጥፍ በእ/ሄር ታጋኛለኽ።
@Tube-fh5kk
5 жыл бұрын
እኔም ከሀቢቢዬ ጋ መዝናናት አማረኝ ወደ ሀቢቢዬ ልሄድ መንገድ ላይ ነኝ ያሳካልሽ በሉኝ
@tube3285
5 жыл бұрын
አላህ የሰከልሽ
@abkkkcd3192
5 жыл бұрын
ይሥካብሽ
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
ይሰካልሽ
@Tube-fh5kk
5 жыл бұрын
@@misrachkelboro2555 Ameeen Wude
@leenameena5008
5 жыл бұрын
Allah yasakalish
@hikimetinegnisubscribearag1061
5 жыл бұрын
ቆይ ግን የፊልም ባለሙያውች ለምን የሁነ ተከታታይ ዲራማ እዲትሰራ አያግዞትም እነሱ እራሱ ጥሩ ገቢ ያገኙባት ነበር ለማንኛውም ለጋራ ጥቅማችሁ ስራ ፍጠሩላት ፍፃ ደግሞ ለዚህ ያበቃሀት አተ ነህ በሥኬት ኑር
17:18
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እመቤት በኩሪፍቱ ሪዞርት እየተዋበች ነው።
Qin Liboch
Рет қаралды 685 М.
1:07:35
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg
Рет қаралды 141 М.
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 7 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
00:28
MAGIC TIME @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
00:20
Não sabe esconder Comida
DUDU e CAROL
Рет қаралды 63 МЛН
16:29
Ethiopia - እነጌታቸው ከአራት ኪሎ አፈነገጡ፣ "ሌላ ጦርነት አስግቶኛል" ኤርትራ፣ "አራት ኪሎ አስገቡን" ሶማሊያ፣ ሌላ የግብጽ ጓዝ ሶማሊያ ደረሰ
Feta Daily News
Рет қаралды 91 М.
28:29
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁም ቤት ውስጥ ልብ የሚነካ ሰርፕራይዝ
Qin Liboch
Рет қаралды 657 М.
33:14
♦️"ኪንታሮት ነበረብኝ" የኮሜዲያን እሸቱ ምስክርነት በሚሊንየም አደዳራሽ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
26:00
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 18)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 154 М.
25:07
✅ አስደናቂ ባህል ! የወሎዬዎች የፍቅር እና የአብሮነት ሰርግ። Ethiopian culture #ethiopianwedding @Tossatube.
Tossa tube
Рет қаралды 17 М.
39:16
"ይንፉሽ ይነፋፉሽ ማለት ለምን ብልግና ይሆናል?" አነጋጋሪዋ ገጣሚ መቅደስ ገ/መድህን
Mese Show
Рет қаралды 142 М.
1:24:38
ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ እዮሃ ሚዲያ ተገኘ! የሷን ጉድ ልንገርህና በይፋ እንመርመር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 379 М.
20:20
/አስተርጓሚ/ ሰውን እንዴት እንረዳው?? አዋዝተን በድራማ ሰራነው //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 103 М.
29:22
ትውውቃችን ከልጅነት ጀምሮ ነው ... የኤደን አባት አስደነገጡኝ | ተወዳጅዎቹ ተዋናይ ዘሪሁን እና ተዋናይት ኤደን| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 443 М.
49:05
ፍፁምና ማህሌት የተጋጩት በምንድን ነው? ማኅሌት ለምን አለቀሰች?
Qin Liboch
Рет қаралды 330 М.
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 7 МЛН