No video

Ethiopia - ስለዝርፊያው ንግድ ባንክ ያወጣቸው ሚስጥሮች ‹‹ሁሉም ነገር ያበቃ ነበር››

  Рет қаралды 59,457

Feta Daily

Feta Daily

4 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 52
@getnetsharew4872
@getnetsharew4872 4 ай бұрын
ንግድ ባንክ በሌሎች ላይ ማሳበቡ ትክክል አይደለም። ባንኩ ራሱን ቢፈትሸ ይሻለዋል።
@jimihune9650
@jimihune9650 4 ай бұрын
የባንኩ ሀላፊዎች ናቸው ዘርፈው በተማሪው ያሳበቡት አሾክሿኪው.
@user-hn5kg8ut5k
@user-hn5kg8ut5k 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@mistochannel4570
@mistochannel4570 4 ай бұрын
ዘመዶቹ ስለሆኑ ነዉ ዳር ዳር የሚለዉ። ገንዘቡ ቢመለስም ወንጀል ወንጀል ነዉ መጠየቅ መቀጣት አለባቸዉ specifically üniversitey students ነገ ተመርቀዉ ሲወጡ ይህን ምስኪን ሕዝብ መልሰዉ ሙስና በሚለው ዝርፊያ መበዝበዛቸዉ አይቀርም። ህግ መተግበር አለበት።
@getsolomon
@getsolomon 4 ай бұрын
እረ ምነው የድሮው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ናፈቀን!!አሁን ያለው የስነ ምግባር መወደቀ በአቋራጭ የመበልፀግ አባዜ የሚያሳዝን ትውልድ
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650 4 ай бұрын
The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,
@saved1580
@saved1580 4 ай бұрын
“በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤” - ፊልጵስዩስ 4፥8
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 4 ай бұрын
ባንኩ የሰዉ የዘረፈዉንም ይመልስ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 4 ай бұрын
የሚያሳዝነው እኛ መከራችንን እየበላን ነገ አገሬ ስገባ ምን እሆናለሁ እስቲ ለገ በሚል ገንዘብ ለማጠራቀም እየጣርን እንዲህ ዓይነት እምነት የጎደለው የባንኩ አስተዳደር በጠቅላላው ሰራተኞቹም ቢሆኑ ለባንኩ ታላቅ ቅሌት ነው ኢትዮጵያን እንዲህ የጨማልኳትበጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይመልከተው አሜን ።
@user-uq5oi9kl6z
@user-uq5oi9kl6z 4 ай бұрын
ገነዘቡም ቢመልሱ በህግ መጠየቅና ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፡፡
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 4 ай бұрын
ተበዳ University Students🥰🥰🥰
@jimihune9650
@jimihune9650 4 ай бұрын
ብርሽ ተዘርፏል እንዴ bro. ?
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 4 ай бұрын
​@@Fano_heroism24ዩኒቨርስቲ በር ላይ ተበዳ
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 4 ай бұрын
​@@jimihune9650አንተ ነህ ባለ ቁላው?
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 4 ай бұрын
@@threefourhundred8306 ተብድቶ የሚያውቅ ሰው ኮመንት😂😆😆
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e 4 ай бұрын
ለምን ሙድ ትይዛላቹ ቀልደኝች ማነዉ የሰረቀዉ እራሳቸዉ የሚከሱት ሌላ
@Mebre_Mera
@Mebre_Mera 4 ай бұрын
😮
@user-ro4yj1wu1u
@user-ro4yj1wu1u 4 ай бұрын
ድንቄም ባንክ!!! ሰው ምን ያድርጋችሁ????!! እንኮን ወሰዱ የዮንቨርስቲ ተማሪ በጣም አዝናኝ ቀልድ! ወይ ተረኞች ገና ጉድ ታሳዮናላችሁ
@TajuGore
@TajuGore 4 ай бұрын
የቆምጬ አመራር ከዛ ውስጥ መጥረግ ነው,,ሐገር ሻጭ ጋንግስተር ነፈናቸው
@user-ik6gq6ho9t
@user-ik6gq6ho9t 4 ай бұрын
የአለ አቅምህ መሪ ሆንክ ከብት 😂
@tsetsi469
@tsetsi469 4 ай бұрын
Erewa agasesesu😮
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 4 ай бұрын
ደሀ ማሕበረሰብ በናንተ ሠራተኞች ስዘረፍ ዝም ትሉ የለም ወይ ዛሬ በናንተ ላይ ስደገም አታልቅሱ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 ай бұрын
ETHIOPIA PM AMAN NEW
@amanuelakime3736
@amanuelakime3736 4 ай бұрын
Betam asdenak melkit silehine tebareku Ethiopia gin wodet tiwuldus wodet iyeteneda nw iwnet haymanotin yemifera ale fetarin sew yawkal azinalehu
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 4 ай бұрын
ጨዋታው ደግሞ ኦሮሚያ ባንክን ወደፊት ለማምጣት የተደረገ ሴራ ነው።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
ጭርሽ ኢትዮጵያ ትስደብ ውይ ሀገሬ
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 4 ай бұрын
More
@AbemOumer
@AbemOumer 4 ай бұрын
መንግሥት እንደቻይና በምት የሚየስቀጣ ህግ አውጥቶ ቢተገብር ከፊተኛ መሻሻል ይኖረዋል
@jimihune9650
@jimihune9650 4 ай бұрын
መስጊድ ያፈረሱትንም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 4 ай бұрын
It seems best!
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 4 ай бұрын
Betam yaszenale
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ለተማሪዎቹ ግን ማን ነገራቸው ? ከውስጥም ችግር አለ ማለት እኮ ነው።ለማንኛውም information technology IT ተማሪዎች ወንጀል ሊሠሩ ስለሚችሉ መከታተል ያስፈልጋል ።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 4 ай бұрын
በሚቀጥለው ጊዜ ሲኖር ነገረኝ አልተኛም
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 4 ай бұрын
አማራ ክልል ኢንተርኔት ባይዘጋ ኑሮ ፋኖ ሰረቀው ይሉ ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 4 ай бұрын
ባንኩን ሠራተኞች ራሳቸውና ባለጊዜ ተረኛ ነን የሚሉ ዘመዶቻቸው ነው የዘረፉት
@elliabogneyusuf2920
@elliabogneyusuf2920 4 ай бұрын
Gebregabenat Be temhirtbet Mastercard yasfaligal
@sebra1823
@sebra1823 4 ай бұрын
ንግድ ባክ ብሬን ዘረፈኝ መፍተሄ እዳላችሁ ንገሩኝ በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢😢😢 ለፍቼለፍቼ
@djdjdjejr4440
@djdjdjejr4440 4 ай бұрын
የለሽም ተባልሺ 🥹🥹
@aregahailu2487
@aregahailu2487 4 ай бұрын
የኦሮመ ንግድ ባንክ በሚል ይቀየራል በቅርቡ
@user-yk6mx8kr9p
@user-yk6mx8kr9p 4 ай бұрын
ኦረሞሠውነውግን ከ ።ነው።
@tigistejima1991
@tigistejima1991 4 ай бұрын
​​@@user-yk6mx8kr9pቆመጬስ ሰው ነው ግም የገማችሁ የለማኝ ዘር
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 4 ай бұрын
ንግድ ባንክ እራሱ በህግ ሊጠየቅ ይገባል በዝርክርክነት " በእንዝህላልነት " እውቀት " አልባ " ችልተኝነት " ሀላፊነትን በአግባቡ አለመወጣት በአጠቃላይ የባንኩ ሰራተኞች ተይዘው ምርመራ ሊደረግባቸው ሲገባ የመንግስት ዝምታም እራሱ አጠራጣሪ ነው
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj 4 ай бұрын
መንግስት ደሀን እየዘረፈ አይደለም
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 4 ай бұрын
ትራፊኮችና የኬላ ሚኒሻወች እንኳንም አልተማሩ እንጅ ቢማሩ ኖሮ 800ሚሊየን ተዘርፈ የተባለው 800 ቢሊየን ይህሆን ነበር ተማሪወች እኮ ብዙም ሌቦች አይደሉም አብዛሀኞቹ በችግር ምክንያት ባዶሆዳቸውን የሚያድሩ ነበሩ ተርበውነው የሚመስለኝ ዞሮዞሮ ጠላታችን ድህነትና ምቀኝነት ነው።ምክንያቱም የተራበተማሪ እንጅ ባለሀብት 1 እስእንኳን ሰርቀ ሲባል አልሰማሁም ይሀሁሉ ማጣት ያመጣውነው💌💌✍️✍️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙏🙏
@Ethio_marketing
@Ethio_marketing 4 ай бұрын
ante raseh mnew wegentegna honk banku beteleyayu mengedoch fee eyale sikort mnm alserahm ...ahun tezerefe bleh mtchohew yt nbrk plus ..ymn system new test saydereg deploy mideregw yawm be lelit wendme kezih media aytebekm endezi aynet yewerede zegeba ...be neutral
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 4 ай бұрын
Menum Aletesasatum Alem Midea Tekikile New Yezegbut Mengest New Zerfiw Yemn Betemaeriwoch Masabebe New Bank Betu Ongoch New Yetesbasbubt Ethiopia Negde Bank Lemadakem Yetesra Sera New Newrgnoch Oromia hebrte Sera Bank ena Awash Banken Lematenkre Yetesera Sera New Abiyena Shimles Adanch Nachew Yasarut
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 ай бұрын
_እስከዛሬ የሐይማኖት አባቶች መገደል ትዝ ያላላቸው ዛሬ እንዴት ሀሳቡ ትዝ አለው ንግድ ባንክ??😂😂
@thabcd
@thabcd 4 ай бұрын
😂
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 4 ай бұрын
No ethics at all. No discipline!
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Ethiopia - “ሥጋት ውስጥ ነኝ”  ጌታቸው
8:41
Feta Daily
Рет қаралды 2,2 М.
EMS Eletawi አድማው እና ውዝግቡ Sat 17 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,5 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН