#ethiopia

  Рет қаралды 6,045

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@GEBEYANU
@GEBEYANU 2 күн бұрын
አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ከስመጥሩ ደራሲ እና የስነ-አእምሮ ሃኪም ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር በዋናነት ውጥረት /Stress/ ላይ ያተኮረ ቆይታ አድርገናል፡፡ ውይይቱ ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ቢሆንም ራሱን የቻለ ዝግጅት ነው። ከግል እስከ ማሕበረሰባዊ ውጥረት ተወያይተናል፡፡ ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 2 күн бұрын
ይሄ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው
@mistirudesalegn
@mistirudesalegn 2 күн бұрын
ጠያቂው በሚገባ የሚጠይቀውን ሲጠይቅ ተጠያቂው በሚገባ የተጠየቀውን የሚመልስበት ቃለ መጠይቅ ነው። ባጭሩ ጠያቂውና ተጠያቂው መመጣጠን የታየበት ነው
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 күн бұрын
👌👍
@RobelTesfamichael-r1u
@RobelTesfamichael-r1u 4 сағат бұрын
Sbhrt minted
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 күн бұрын
ምርጥ ሠው
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 2 күн бұрын
ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ እጅግ እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነዉ እጅግ በጣም የማከብረዉ የማደንቀዉ የምወደዉ ምርጥ ስብህና ያለዉ ሰዉ ነዉ ብዙ ቃለ ምልልሶቹን የማየት እድል ነበረኝ ዉሉንም ማለት እችላለሁ እጅግ እንዳዉቀዉና እንዳደንቀዉ አድርጎኛል በአንድ ፕሮግራም ላይ ሲናገር በሱ ባች ከተመረቁት 48 ዶክተሮች ዉስጥ 40ዎቹ ከአገር ሲወጡ ዶክተር ዳዊትን ሰባቱ ዶክተሮች አገር ቀርተዉ ሳይማር ከፍሎ ያስተማራቸዉን ዜጎች ግዴታዉን ለመወጣት ቀላ ገብቶ ምንም የተሻለ ነገር ማግኘት የምችልበትን እድል ሰርዤ አገሬንና ህዝቤት ማገልገል ነዉ ያለብኝ ብሎ እያስተማረ እያከመ ያለ ድንቅ ሰዉ ነዉ
@DagiW530
@DagiW530 2 күн бұрын
Thank you Sol...
@tesfayetadesse9610
@tesfayetadesse9610 2 күн бұрын
ሰሌ እናመሰግናለን እንዳንተ ኣይነት በሀሳብ ልዕልና የሚያምኑ ያብዛልን❤❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 күн бұрын
ሰላም ሶል እንዴት ነህልኝ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ምሁር ሰላም ለ እንግዳህ
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@inakitxaille
@inakitxaille 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ amén amén
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 2 күн бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ሻይ ቡናን ቶሎ ጀምር
@inakitxaille
@inakitxaille 3 күн бұрын
ketaye newu biye gugut alku
@inakitxaille
@inakitxaille 2 күн бұрын
betam konjo timirt ena mikir astelafulen dokitr sol egziabher yestlen kiber
@selujames8557
@selujames8557 2 күн бұрын
ባሱ ካልሆነ
@AddisGulilat
@AddisGulilat Күн бұрын
ዶክ ቴክኒኮቹ ሳይጠፋብህ አይቀርም
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 49 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
#ethiopia ሰዎች ወደ በሽታነት ያንሳሉ
34:32