ሰው እና ሀገር በ’ሦስተኛው ኪዳን’ ውስጥ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያን በሌላ የፍልስፍና መነጽር? (ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር የተደረገ ቆይታ)

  Рет қаралды 16,421

endalegeta multimedia

endalegeta multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@blackman4581
@blackman4581 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ጉምቱ የሆነ ሰው ቢኖር ይህ ሰው ነው መፅሀፎቹን አንብቤያለሁ የሚገርም እውነት ነው ያለው ሊያውም ትልቅ የእውቀት እውነት ይገርማል አለምን ስትረዳ ጎሽሜን ትሆናለህ ❤❤❤❤❤ አክባሪህ ነኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏 እንዴት ጥልቅ የሆነ አመለካከት ነው በጣም ይገርማል.......!! እናመሰግናለን! አምላኬ እንደነዚህ አይነት ሀሳብ ያለውን ሁሉ ለእምዬ ሀገሬ! ይብዛለት! በጣም ቆንጆ ጥያቄ ወደልቦናችን እንድን መለስ አንቺ እራስሽ ሙሉ ኢትዮጲያዊነሽ! ውስጤ ያለው ጥያቄ ነው የጠየቅሽው። እንዳለ እናመሰግናለን ይሄ ነው "ትውልድ አዳኝ መድረክ"🙏
@HymiDag
@HymiDag 6 сағат бұрын
ግሩም የሆነ ትምህርት እና ትንታኔ
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 10 сағат бұрын
የገባህ ነህ፡ አንድ ሁለት ሰው ማግኘታችን መልካም ነው
@fasikakebede3008
@fasikakebede3008 10 сағат бұрын
ብዙ ተባዙ!!!።
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 күн бұрын
39:30 great answer ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ናት?
@bemnetgizachew9228
@bemnetgizachew9228 2 күн бұрын
God bless you Demoz!??
@beyenawahid
@beyenawahid 2 күн бұрын
ፊደል ምስለ ቃል ቢባልስ የቃልን ምስል የሚያስተላልፍ የአበው ሚስጢራዊ ፍልስፍናና እውቀት ውካይ ምሥል ሁኖ ተፈጥረዋል ፤ተሰርተዋልና።
@ፍኖ
@ፍኖ 19 сағат бұрын
ስወስተኛ ኪዳን መፅሃፍ የምናገኘው አንዴት ነው ከሃገር ውጪ ብትመልሱልኝ አመሰግናለው 🙏
@solomon7244
@solomon7244 Күн бұрын
Pls invite Demoz with another interview
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 6 сағат бұрын
👌
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 2 күн бұрын
በድጋሜ ጋብዘህ በ16 ላይ እንዲያወራ አድርገው እስኪ🙏
@daveCR739
@daveCR739 6 сағат бұрын
from chemistry to art? demwoze goshime of chiro/asebe teferi!
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 7 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@andud9200
@andud9200 2 күн бұрын
ደሞዝ ኢትዮጵያን ሁል ጊዜ አንተ ዉስጥ አያታለሁ
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 күн бұрын
12:25 በዚሁ ከቀጠልን ...
@henockmaat9765
@henockmaat9765 20 сағат бұрын
U are working againest Ethiopian civilisations for yeuda Freemson leba and moov We are orthodox
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Күн бұрын
Is not philosophy! "EWNETUN TENAGRO YEMESHEBET MADER" back to the origin, thank you Demoze 🙏❤️
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 6 сағат бұрын
ahun yalewun ethiopia yemayiwekil zim bilo teret teret new yehonebiny eski ante yemitasebatin ethioipia oromia, debub, gambela, afar, somali ena tigray lay yemitagenyew yimesilihal ke hillm mewutate alebin
@Alem6565
@Alem6565 Күн бұрын
This world had a long time war, English and France u know how long they fight 100 years
@endalktsegaye5279
@endalktsegaye5279 2 күн бұрын
ፕሮግራሙ ድጋሚ የቀረበ መሆኑ ቢገለጽ መልካም ነበር
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 2 күн бұрын
በተንቀሳቃሽ ጽሑፍ ሦስት ጊዜ አሳውቀናል።
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 күн бұрын
የዛሬይቱን ኢትዮጵያ በአዲስ የፍልስፍና መነጽር .. okay ፍልስፍናው exactly ምንድን ነው?
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 2 күн бұрын
በጉጉት የምጠብቀውፕሮግራም።
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 17 сағат бұрын
My brother is confused? This is the biggest heresy in Christianity “the third covenant” also he jumps everywhere ? Did not get his concept
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 23 сағат бұрын
???
@henockmaat9765
@henockmaat9765 20 сағат бұрын
Worada leba ! We never been israelist or yeuda !! We exist befor psdo yeuda ! We are Ethiopian coming from Afrika !
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН