#ethiopia

  Рет қаралды 4,875

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@GEBEYANU
@GEBEYANU Ай бұрын
ጤና ይስጣችሁ! ድባቴ /Depression/ ላይ ያተኮረ ቆይታ ከሳይኮቴራፒስት ሙሉ መኮንን ጋር አድርገናል፡፡ መንስኤው፣ መፍትሔው እና እንዴት መከላከል እንደሚቻል በሚገባ ተብራርቷል፡፡ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን፡፡ መልካም ቆይታ!
@afw_eth
@afw_eth Ай бұрын
አቶ ሰሎሞን “…8.4 የሚደርሱ አዋቂ ሰዎች…” የሚለው አነጋገርህ ግር ቢለኝ፥ መረጃዎቹን በራሴ አፈላለግሁና (የሰጠሃቸው አሃዛዊ መረጃዎች ላይ ትንሽ ስህተት ሰለሰማሁባቸው) ይህን ልጽፍ ወደድኩ። “በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሠረት፥ በዓለም ላይ አምስት በመቶ ( 5%) የሚሆኑት ዓዋቂዎች (ሕጻናትን ሳይጨምር) በድባቴ ይሰቃያሉ። ይህ ማለት በ2023 የዓለም ሕዝብ ቁጥር መሠረት፥ 280 ሚሊዮን አዋቂዎች (ሕፃናትን ያልጨመረ) በድባቴ ይሰቃያሉ። ህፃናትን ከጨመርናቸው፥ በዓለም ላይ 400 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ በድባቴ ይሰቃያል። የአሜሪካ ብሔራዊ የአእምሮ ጤና ትብብር (NAMI) መረጃ እንደሚያሳየው ደግሞ፥ 8.4 በመቶ (8.4%) አሜሪካውያን (ማለትም 21 ሚሊዮን አዋቂ አሜሪካውያን) በ2020 ዓ.ም. /እ.አ.አ/ ቢያንስ አንድ ሁነኛ የሆነ የድባቴ ክስተት እንደደረሰባቸው ያሳያል።”
@የሳምሶን_ታሪክ
@የሳምሶን_ታሪክ Ай бұрын
እኔ በድባቴ ለቡዙ አመት ተሳቃይቻለሁ ተመሰገን አሁን ደህና ነኝ፡ ሁሌም ተስፋ አትቆረጡ ማያልፍ ነገር የለም።
@samiabera9766
@samiabera9766 Ай бұрын
ጥሩ ግንዛቤ ሰጪ አሳብና ውይይት ነው! እናመሰግናለን ወንድም ሰለሞን!
@Abarsenal2030
@Abarsenal2030 Ай бұрын
ቁምነገር እና ትምህርት የምንማርበት ቻናል ነው እናመሰግናለን
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq Ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ እውቀትን አግኝቸበታለሁና ጌታ ይባርካችሁ::
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አብዛኞቹ ምልክቶች ይታይብኝ ስለነበር እጠረጥር ነበር ወደራሴ እንድመለከት እረድቶኛል በተለይ በስደት ያለን ሰዎች የምናማክረው ሰው በቅርበት ስለማነሠገኝ የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ነን ብዬ አስባለሁ ሶል በጣም አስፈላጊ እንግዳ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ፍረሀት ደም ማነሥ ቫይታሚን ዲ እጥረት የሥራ የኑሮ አለመመቸት ተባብረው አጋልጠውኝ ነበር አሁን በጣም ለውጥ አለኝ አልሀምዲሊላህ ደና ነኝ
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Million like 🎉
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
ሰሌ ሰላም ነው ጠፍተካል
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
በጣም አሥተማሪ ነው! ❤❤❤
@zenebe1567
@zenebe1567 Ай бұрын
ከብልጽግና ሰዎች በቀር ሌላው በመሉ Depressed ሆነናል።
@Manyazwal
@Manyazwal Ай бұрын
@@zenebe1567 ተደመር
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Aberit
@Aberit Ай бұрын
እኔ😢እርጉዝ ነኝ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ በድብርት
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Ай бұрын
❤❤❤❤
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
That is exactly what I am feeling especially since a year ago. I have no interest to do anything, not willing to up lift myself, may God help me. I live in the USA
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 Ай бұрын
Egziabher yirdash
@MaazaAbraraw
@MaazaAbraraw Ай бұрын
የተባለው ምልክት ሁሉ ይታይብኛል ብታግዙኝ እንድታከም ብትርዱኝ ከእግዚያብሄር ታገኙታላቹህ
@የሳምሶን_ታሪክ
@የሳምሶን_ታሪክ Ай бұрын
እህቴ ቪታሚን ተመረመሪ በተለይ ቪታሚን D እና B12 እናም stress ቀንሽ።
@MaazaAbraraw
@MaazaAbraraw Ай бұрын
እጥርት አለብኝ አይረንም እንደዛው
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 Ай бұрын
@@MaazaAbraraw yohannes shiferaw tiktok lay yeserawn video eyi le vitD etret feto (ፌጦ) be bado hod mewsed tiru new
@MaazaAbraraw
@MaazaAbraraw Ай бұрын
እሽ እሞክረዋለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ ስለሰጠኸኝ ምክር
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН