Ethiopia - አልሲሲ እንደ አላሳድ የግብጽ ህዝባዊ ተቃውሞውና የመፈንቀለ መንግስት ስጋቱ

  Рет қаралды 31,001

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@bezayemariam
@bezayemariam 16 сағат бұрын
ግብፅ እንደው ማንም ቢመራት ኢትዮጵያን ከመረበሽ ወደ ሁዋላ አትልም
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 16 сағат бұрын
አይ ጊዜ ብዙ ያሳየናል የሆዳም አምባገነኖችን ሲገለብጣቸው። የናቁት ህዝብ ማጅራታቸውን የሚይዛቸው ።
@Gambo-m5q
@Gambo-m5q 15 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ይሄኔ ሁለተኛ ግድብ አባይ ላይ መጀመር አለባት:: ግብፅ ስትታመስ እድሉን መጠቀም ነው
@aybyou
@aybyou 12 сағат бұрын
ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም ሲባል መወገድ አለበት። 🤔
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 11 сағат бұрын
እንደ አብይ አህመድ ነዉ
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 15 сағат бұрын
አልሲሲ አባገን አይደለም የምትለው ሄድና ግብፅ ድንጋይ ተሸከም !!!!!!
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 7 сағат бұрын
የአብይንም ፍፃሜ በቅርቡ እናያለን
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 14 сағат бұрын
ጂላንፎ ካልሆን በስተቀር ኣል ዓሳድ በኣገር ውስጥ ተቃውሞ እንዳልተገረሰሰ ማወቅ ይገባሃል። የኣሜሪካ፣ የቱርክና የእስራኤል መተባበርና ኣቀነባባርነት ነው።
@TiruyeMekonnen
@TiruyeMekonnen 13 сағат бұрын
ዜናው ግን ጨፍጫፊውን አብይን የሚገልፅ ነው! ለአልሲሲ ግልባጭ ነው መደረግያለበት!!
@solomona8102
@solomona8102 13 сағат бұрын
አንድ ብር አልሰረቅኩም ምን አመጣው ነው ነገሩ😂😂😂😂😂😂😂
@TadallaEregecho-e5x
@TadallaEregecho-e5x 17 сағат бұрын
Yegabale
@AminatNuru
@AminatNuru 17 сағат бұрын
ይመግሉትማ።
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 16 сағат бұрын
በተናጠል ይገላል ያስራል በጅምላ ህዝብ ከወጣ ግን ተራው የአምባገነኖች የሚሆነው የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 16 сағат бұрын
ህዝባዊ አመፅ ቢነሳ ኢትዮጵያ አቀናበረችው ይላሉ 😂😂
@سبحانالله-ن4م6ث
@سبحانالله-ن4م6ث 16 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🤲❤️
@TioumAmha
@TioumAmha 9 сағат бұрын
ህህ ልክ እንደኛው አዲስ ቤተ መንግሥት? ውድቀታቸውም ተመሳሳይ ነው።
@KedirMuktar-y2x
@KedirMuktar-y2x 10 сағат бұрын
የኛም ሰውየ ተራውን ይጠብቅ????
@HaileBeza
@HaileBeza 16 сағат бұрын
Yaw Ethiopian yeneka mechereshaw ehi new egnan yakaten yewst chgrn maskom new enen mretugn ltekllachhu🎉
@abitadesse-tv8ec
@abitadesse-tv8ec 15 сағат бұрын
ኧረ እዉነት ብቻ እናዉራ
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 5 сағат бұрын
የአብቹ አምላክ አይተኛም አብቹ ንፁህ ከክፋት የራቀ ሰዉ ነዉ ተንኳል ሲያስቡበት ኢሳያስ አልሲሲ የሱማሌዉ መሪ ቅርቃር ዉስጥ ገቡ። ክፋት ወደ እራስ ይዞራል።
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 6 сағат бұрын
Alsesi ketema 75% endaleke yematawek Dekoro.Sele ante hager betemengst ataweram.Egypt Endant hager deha aydelem
@fnottube2532
@fnottube2532 16 сағат бұрын
አለ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሳጥናኤል ጋር ተስማምቶ ሳጥናኤልን አንግሦ በሳጥናኤል የሚቀጠቀጥ... ነፍሰ ጡር እናት ማኅፀኗ በቆንጨራ እየተቀደደ ጽንሱ የሚታረድባት፣ በአንድ ቀን ብቻ ከአንድ ሺሕ በላይ ሕዝብ እንደ በግ አንገታቸው የሚታረድባት፣ አንድ ምስኪን ታግቶ እስከ ዐሥር ሚሊዮን ብር የሚጠየቅባት፣ ሕዝብ እየሞተም ቢኾን ችግኝ እንተክላለን ቢያንስ ለአስከሬን ጥላ ይኾነዋል የሚል የሐሰትና ቃላባይ መሪ ያላት ኢትዮጵያ ግን ከሳጥናኤል መሪዋ ጋር ዝም ብላ አብራ ቀጥላለች... አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ
@Moderngame2024
@Moderngame2024 6 сағат бұрын
ግብጽ ጠላ ታችን ነች
@sariyo6909
@sariyo6909 16 сағат бұрын
ክኣሳድ በኋላ ዶክተር ውሃ ነው ተረኛው፡ ፋኖ እየመጣ ነው።
@HananAbi-g1k
@HananAbi-g1k 13 сағат бұрын
በጥሩ ሁኔታ ትተነትናለክ ታብራራለክ አሪፍ አቀራረብ ታቀረባለክ ጥሩና ሚበረታታ ነዉ በዛዉም ልክ ዘረኛነትክ ትገልፅበታለክ እና መርዛማ የሆኑት ቃላቶችክን በመጠቀም ህዝቡን ትመርዘዋለክ ።ይሄደሞ ጥላቻና ግጭትን በህዝቡ ዘንድ እኒዲፈጠር በማድረግ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲፈጠር በር በመክፈት የበኩልክን አስተዋፆ እያደረክ መሆኑን በግልፅ ልታውቅ ይገባል !🔥
@nigus-i3q
@nigus-i3q 6 сағат бұрын
ለምን ስለ አብይ እንደዚ አታወሩም?????
@Mኢትዩጲያ
@Mኢትዩጲያ 14 сағат бұрын
አልሲሲ አይሁድ ነው ግብፃዊ አይደለም ከእስራኤል መንግስት ጋር ነው ሚሰራው የሶሪያ መንግስትን እጣ ፋንታ ይድርስው
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 16 сағат бұрын
ÄTHIOPIENOCH ☝️ Batachu Axdu Bahar Lebihar Iyalekachu New👈👈
@jemalsirmolo
@jemalsirmolo 16 сағат бұрын
አልሲሲ አምበገነን አይደለም
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 15 сағат бұрын
ሄድና እዛ ለአልሲሲ ድንጋይ ተሸከም !!!!
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 16 сағат бұрын
ÄTHIOPIEN Batachu Axdu Mejemerya.Mejemerya Sle Gorebat Hageroch Kemawratachu befit.👈👈
@lidiaamanuel4648
@lidiaamanuel4648 16 сағат бұрын
ÄTHIOPIENOCH Rasachu Marachu Matemengst Syasera Syasmerk Yemiwlew ☝️Matachu Axdu Koshashoch👈👈👈
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Ethiopia - አዋሽ 40!
9:44
Feta Daily
Рет қаралды 30 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН