Ethiopia: ተጠንቀቁ!! | ቦታ ከመግዛትና የተሰራ ቤት ከመግዛት ኢትዮጵያ ዉስጥ የቱ ይሻላል? ምክሩን ከዚህ ቪዲዮ ስሙ kef tube information

  Рет қаралды 46,980

kef tube

kef tube

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@ማሪያምንየጠላየለውምከለላ
@ማሪያምንየጠላየለውምከለላ 2 жыл бұрын
ወንድማችን ከ 1 አመት በፊት ስከታተልህ ነበር እና አሁንም ተመልሻለው በጣም ጠቃሚ መርጃወችን ነው እምትሰጠን እናመሰግናለን
@mobileshop4392
@mobileshop4392 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንደም ቀንነህ ይቅናህ ዘመንህ ይባረክ
@aynahabte4920
@aynahabte4920 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የተባረክህ ሰው ነክ ስለምታስተላልፍቸው መረጃ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥልበት
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 3 жыл бұрын
እግዝያብሄር ያክብርህ ወንድም 👍👍
@zomatube5935
@zomatube5935 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ምክሩ የለኔ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገዉ መረጃ ነዉ😍😍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new selme
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 3 жыл бұрын
ግራ የገባኝ የት አከባቢ ነው ህጋዊ ቤት የሚሸጠው በላይክ ጥያቄው ይመለስ የምትሉ
@tsigehayile330
@tsigehayile330 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 3 жыл бұрын
ለሰው የሚያሰብ እንዳተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን ገርመኀኛል አጋጣሚ ነው ያየሁት እኔ አዲሰ ነኝ
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን የሚገርም አገላለፅ ነው የገለጽህው ወንድሜ ኢትዮጵያ ላይ መሬት ቤት ለመግዛት ዋገው ብቻ መወደድ ብቻ ሳይሆን ጣጣቸው ከባድነው የመንግስት አካል ነን የሚሉም ሆነ ፍርድቤት ሁሉነገር በሙስና ተበሻግጦል ምን አድርገን ለራሳችን መኖራ ቤት እንደሚኖርን ከባድ ነው
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እስቲ ስለ ኮንዳምንየም ቤት ሽያጭ እንዴት በምን አይነት ውል መግዛት ማወቅ እንዳለብን ልክ እደዚህ ንገረን ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@seniadam8267
@seniadam8267 3 жыл бұрын
እሄስ የኔም ጥያቄ ነው
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 3 жыл бұрын
Very excellent advice. May God bless you
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
ወንድሜ የእርሻ መሬትስ እንዴት ነው የሚገዛው የሆነ ነገር ለማርባት ወይም አትክልት ነገር ለማምረትስ?
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባአርክህ እናመሰግናአለን
@zeyinebnuru108
@zeyinebnuru108 3 жыл бұрын
ጀዛከላህከይር እሽ ትክክል
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
Thanks very nice from philadelphia
@hermelaaalemayehu512
@hermelaaalemayehu512 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም አለም
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 3 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ምክር ነው ተባረክልን።
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 3 жыл бұрын
ተባረክ ፣ሌላምን ፣ይባላል ፣ብዙነገር ፣እንድናቅ ፣አደረከን።
@temimaibrahim7179
@temimaibrahim7179 3 жыл бұрын
አብዝቶ እውቀት ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ ተባረክ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድማችን ከፌ በርታ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new samra
@ethlive351
@ethlive351 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኛ መረጃ ይህ ነው
@ellinenega7634
@ellinenega7634 3 жыл бұрын
Good job brother more ideas please thanks
@kassahunsinkneh9072
@kassahunsinkneh9072 3 жыл бұрын
Thanks for the valuables advice
@elloraellora6173
@elloraellora6173 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alemayehubesher7035
@alemayehubesher7035 Ай бұрын
ተባረክ ወድሜ
@genonuremohammed912
@genonuremohammed912 3 жыл бұрын
Thankiw very much brother .👍🤛
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new mkde
@fadinobad591
@fadinobad591 3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ተባረክ በርታ
@salamsalam6475
@salamsalam6475 3 жыл бұрын
Thank you brother just now I know God bless you
@gebeyatube7191
@gebeyatube7191 2 жыл бұрын
Gebeya Tube, Thank you!
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንወድሚ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
እረ ጉድ ታድያ ከገበሬ የተገዛ ባታስ ምንድነው የሚባለው
@gebeyatube7191
@gebeyatube7191 2 жыл бұрын
Thank you!
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 жыл бұрын
ሠላም ከፍዪ እናመሰግናለን ወንድምዪ
@ሚሚየናቷቀበጥ
@ሚሚየናቷቀበጥ 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ባዶ ቦታ አይሸጥም እኔም 4 ዶርም የተሰራበት በ200 ካራ የኔ የገዛሁት
@riguc9980
@riguc9980 2 жыл бұрын
Tebarek melkam sew neh
@fatimaf1677
@fatimaf1677 3 жыл бұрын
ከፍ እናመሠግናለን አሪፍነው
@davidbelay9833
@davidbelay9833 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ባረክ
@etoeto9814
@etoeto9814 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ይሄን አላውቅም ነበር
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 3 жыл бұрын
Amen amen amen selamh yebzaln Enamsgnaln wendma
@zain47zain39
@zain47zain39 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከመልካሙ ይግጠመን አሜን፫
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Amennn blnal
@weldeyesusawalom5694
@weldeyesusawalom5694 Жыл бұрын
Thankyou btami tturu
@lubabakemal5901
@lubabakemal5901 3 жыл бұрын
ማአሻአላ አገላለፅህ በጣም ግልፅ ነው አመሰግናለው
@اماسماعيل-ن3ل
@اماسماعيل-ن3ل 3 жыл бұрын
بارك الله فيك
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
Tebarklin thanks
@goodoliyaasgoodoliyaas3233
@goodoliyaasgoodoliyaas3233 3 жыл бұрын
Thanks everything my best bother 👌
@mulugetaseyoum9942
@mulugetaseyoum9942 3 жыл бұрын
Thank you brother
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በቃ ቤት ለመግዛት እደተመኘሁ ቀረሁ አይ አለመታደሌ
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
adiken yisakal edetemegen aykerim
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 3 жыл бұрын
@@tirigsetew1057 አይ አሁንስ የመዳሜን ቤት አቅፌ ቀረሁ
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ይሆነናል
@abayineshtube9506
@abayineshtube9506 3 жыл бұрын
Enem ufff
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ayzuse ulem ngr Lbegu new
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 3 жыл бұрын
አመስግነናል bro🙏 ለኢንፎርሜሽንህ ክበርልን።
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
እ ኧረ እድሜ ይስጥህ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ🥰
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kn
@enaneymisganaw3181
@enaneymisganaw3181 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@gxg5660
@gxg5660 3 жыл бұрын
አድስ ነኝ ለቤቱ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔን የነገርከኝ የመሰለኝ
@sulimanelhanafi1529
@sulimanelhanafi1529 3 жыл бұрын
Thakis bro aref information new pls kutrn setgn yemtayk nager alegn
@natangetnet3445
@natangetnet3445 3 жыл бұрын
Enamesegnalen bro...
@tsehaytube6053
@tsehaytube6053 3 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን ከፍ
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ባለፈው ስለባታና ቤት ሽያጭ እንዴት እንደሆነ ነግረህናል አሁን ደግሞ ስለ ኮንዳምንየም ቤት ሽያጭ ውል ንገረን ሌላው ደግሞ ለገበሬ የተሰጡ( ኮንዳምንይም )የጋራ መኖሪያ ቤቶች አሉ መሸጥ ይቻላል?ወይ መግዛትስ? ስለዚህ ነገር በደንብ አብራርተህ ንገረን ብዙ ሰው እየሸጡም እየገዙም ስለሆነ አሁን በዚህ ሰዓት መሸጥ ሆነ መግዛት አይችልም ግን ይህ የብዙዋች ጥያቄ ስለሆነ ነው ብትችል ጊዜ ሣትሰጥ ትክክለኛ መረጃ ንገረን ብዙ ሰው ቅናሽ እያለ እየገዛ ስለሆነ አስፈላጊ ከሆነ መጠየቅ ያለበት ቦታ ሁሉ ጠይቅ አስቸካይ መልስ ስጠን ተባረክ
@MayMay-bl2lb
@MayMay-bl2lb 3 жыл бұрын
E namesegnalen tikikil bilehal🙏🙏🙏🙏🙏
@sabatesfahun4003
@sabatesfahun4003 3 жыл бұрын
ተባረክ
@seloomselam3807
@seloomselam3807 3 жыл бұрын
Amsaginlwo wdem,👍
@ለሁሉምነገርአልህምዱሊላm
@ለሁሉምነገርአልህምዱሊላm 3 жыл бұрын
አሚን
@fikirsew4510
@fikirsew4510 3 жыл бұрын
እናመስግናልን ከፍ ከፍ በልልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new fk
@genetmangisto2990
@genetmangisto2990 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Genet
@michaelhabtetechlemicheal570
@michaelhabtetechlemicheal570 3 жыл бұрын
Tanks wendmi
@Ethio631
@Ethio631 3 жыл бұрын
መጣም ጥሩ እናስመሰገናለን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 3 жыл бұрын
መሬት በመቸብቸብ አይደል አዳሜ ሚሊንየር የሆነው?። ህጉ ለሁሉም አይሠራም ማለት ነው።
@seadaeshtu6867
@seadaeshtu6867 3 жыл бұрын
አጋጣሚጎራ አልኩ እና ልቤየቆሰለበትን ነገር ተናገርክልኝ የተሰራቤት እዳገዙ አራትነጠብ ተሞክሮየ ነው እምንፕግራችሁ የኔከርታቶች ከባድ ኪሳራነው ይንግድነው ተሰርቶእሚሸጠውቤት ከመቶ አስር ነውእማታገኙት አለዛ ድልሰውቀባብተው ውስጡ የተጎዳነው ምንም አያስታውቅ አድስነው እሚመስለው ግን ከባድ ነው ግንጥንቃቄ አርጉ ነውእምላችሁ
@Gozhini
@Gozhini 3 жыл бұрын
Enamesegenalen
@halahala7308
@halahala7308 3 жыл бұрын
እስኪ በግል የምትገኝበትን ስልክ ንገረኝ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ 3 жыл бұрын
ጥያቄየን አክብረህ ሰለመለሰክልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብረህ
@ברקוברוך
@ברקוברוך 3 жыл бұрын
ከባዷ መሪት እንዴት መሥራት ይቻላል ቤት መሪት የመንግስት ተሆነ የት ነዉ ምገዛው
@أحلامأحلام-ي2ي
@أحلامأحلام-ي2ي 3 жыл бұрын
ጉድ በጣም ይገርማል
@itismydam4579
@itismydam4579 3 жыл бұрын
ወንድሜ ባዶ ቦታ ወደ ሱሉልታ አካባቢ 5 መቶ ካሬ ፈልግልኝ
@kiyayeenatlij1568
@kiyayeenatlij1568 3 жыл бұрын
Wendem selam yibezalih hulem tekateteyik negn bewnte hulem teyak yemihonbegn new bedenbi aberarita new yaserdeki kibarilign 🥰🥰🥰🥰❤️🙏🙏
@godisgood9793
@godisgood9793 3 жыл бұрын
Well come bro
@genetyoutube8712
@genetyoutube8712 3 жыл бұрын
ኧረ ይሸጥ ነን አትዋሹ ገዛች አለህ
@zeyinebnuru108
@zeyinebnuru108 3 жыл бұрын
ያአላህ አላህእገዘን
@ዘይቱነኝ
@ዘይቱነኝ 3 жыл бұрын
በሪታ
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 3 жыл бұрын
ሠላም ወንድም ከፍ ዬት አካባቢ ነው ዋጋውስ ስንት ነው
@burtukaniguta6681
@burtukaniguta6681 3 жыл бұрын
Tikikilli 👌👌❤️😘
@suadsaed2593
@suadsaed2593 3 жыл бұрын
የገዛነውስምንሊበቃንነው ኧረጉድ ወድምንገረኝአመቴከገዛው
@behailuassefa2830
@behailuassefa2830 3 жыл бұрын
Kef Tube Enamesegenalen:: Bakeh CCD yetebale legetafo yale company Bet eseralhu belo yehew 5 ena 10 amet geteronal. Eski bedenb eyew ena serabet::
@ቅድስት-መ4ኘ
@ቅድስት-መ4ኘ 3 жыл бұрын
ስለ ኮንደሚንየም ቤት አገዛዝ አዲስ አበባ ንገረኝ በንግድ ባንኮችስ ይገኛል ?
@ሕይወት-ፐ3ለ
@ሕይወት-ፐ3ለ 3 жыл бұрын
yenam teyaka nw negern
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
እይ ቤት ለምግዛት እዳስብኩት ቀርሁ በቃ እልታደልኩም
@ማሚ-ጠ9ሠ
@ማሚ-ጠ9ሠ 3 жыл бұрын
እዳማረን አይቀርም እንገዛለን እሺ
@አልሀምድልላ
@አልሀምድልላ 3 жыл бұрын
መታገስዋጋአለውአንድቀንይሳካልንይሆናል ምናባቱለእዱንያቤት
@deberituchekune214
@deberituchekune214 Жыл бұрын
ከፍ እናምሰግናለን
@warkyouamanus4415
@warkyouamanus4415 3 жыл бұрын
Ameeennnnnn. Ameeennnnnn
@mabetaeaan9439
@mabetaeaan9439 3 жыл бұрын
ሠላም ብለናል
@mabetaeaan9439
@mabetaeaan9439 3 жыл бұрын
እኔ ምልክ ኮንሚኔም ያለውስ
@mabetaeaan9439
@mabetaeaan9439 3 жыл бұрын
።።
@wesalmobile3827
@wesalmobile3827 3 жыл бұрын
👍🤛
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sarahklein3693
@sarahklein3693 3 жыл бұрын
የአየር ካርታ ማለት ምን ማለት ነው
@sameerameseret1168
@sameerameseret1168 3 жыл бұрын
Salem 🙏🙏
@molonesh5685
@molonesh5685 2 жыл бұрын
አንድ፡ሰሎን፡መኝተ፡ቤተ፡፡እራሱ፡የቻለው፡ግቢ፡የለው፡፡ሰንትነው
@molonesh5685
@molonesh5685 2 жыл бұрын
ሙሉነሽ፡ይርጋ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
እሺ ወንድም. መንግስት. ለግለሰብ የሰጣቸው ባታ አለ ለመኖሪያ ቤት ተብሎ ከመንግስት ይቀበሉና ብር ቆጥበው ማለት ነው ከዛ ይሸጣሉ. ይህ እንዴት ይታያል እባክህ ስራልን በዚህ ጉዳይ ላይ
@emanseid3236
@emanseid3236 2 жыл бұрын
ሹ የመቸ ነው
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ዛሬ ገናነው ይሔን ቻይናል የቶላቀልኩት እና ወንድሜ እኔ ይሁልሕ ከአዲስ አበባ 55ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ አሌልቱ ከተማላይ ትባላለች ምናልባት ታቀው ይሆናል እና ሁለት መቶ ካሬ ሜትር ሁለት መቶሺ ብርአሉኝ ባዶመሬት ግን ካርታ አለው እና መንትመክረኛለሕ ወንድምዬ
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 77 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 87 МЛН
About the Amharic language
11:42
JuLingo
Рет қаралды 600 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН