ETHIOPIA: ታቦተ ኢየሱስ ያለበት በሁለት ነብሮች የሚጠበቀው ሚስጥራዊዉ ዋሻ! የጭንቅ ጊዜ መሸሸጊያ የኢትዮጵያ ተስፋ

  Рет қаралды 52,118

ኢትዮጵ አምባ ETHIOP

ኢትዮጵ አምባ ETHIOP

Күн бұрын

#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube
ይህ ጽሑፍ የተወሰደው ከ ፈለገ ጥበባት ነው።
ፈለገ ጥበባት +++
+++የቀደምት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔን ማሳየት እንዲሁም ገዳማት እና አድባራትን ማሳወቅ፡፡+++
የተረሱ አድባራትና ገዳማትን ማስታወስ ፤የ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ጥበብ እውቀትን በምንችለው ሁሉ መመርመር የአባቶቻችን ልጆች በመሆን ትላንት በዛሬ እና በነገ ውስጥ ማስቀጠል ማስቻል ነው።
t.me/felegeTib...

Пікірлер: 93
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ቸርነቱ ለሁላችን ይሁን +++
@mdivdoivdo1393
@mdivdoivdo1393 3 жыл бұрын
ያባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገ ያባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
እባካቸሁ ወደ ጌታ ኑ ሊንድንበት የተሰጠን አንድ ጌታ ብቻ ነዉ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
አንድ ጌታ ብቻ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚያድን። ጣና ዋሻ ገዳም ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም፣ ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ተመለሱ ምዕመናን! ክርስቶስ ኢየሱስ የልብ አይኖቻችሁን ያብራላችሁና የተቸነከሩትና የተወጉት እጆቹ ይፈውሳችሁ።
@dilomreda2022
@dilomreda2022 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ እጅጉን ደስ የሚል ነገር ነው ያየሁትም የሰማሁትም እውነት እንደሆነ ውስጤ ይነግረኛል እስከዛሬ አንቺን አለመከተሌን ሳስብ ይቆጨኛል እግዚአብሔር ያክብርን እህታችን በጣም አመስግኛለሁ
@xftsdt2323
@xftsdt2323 3 жыл бұрын
በጣም ታምእር ነው እውነት ፈጣሪ ለቦታው ያብቃን
@seyfu7825
@seyfu7825 3 жыл бұрын
አሜን
@Mahder-y6k
@Mahder-y6k Жыл бұрын
በረከተቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 3 жыл бұрын
ጥሩ ልብወለድ ነው እውነት የምትሰሩ ከሆነ በምስል የታገዘ ሰው አይቶ ሰምቶ ይመን አሊያ እምነታችን የልብወለድና የአፈ ታሪክ ነው ተብሎ ይፈረጃል
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ምልክትን ለምን ትፈልጋለህ ? መሆን አይችልም ?
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል!!! አንተ የነጭ የሀሳብም የአካልም ባሪያ ስለሆንክ የነጭን እንጂ አይገባህም።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 በትክክል! እንደነርሱ አይነቶች ናቸው ዛሬ አገራችንን እንዲህ እንድትሆን ያበቋት የነጭ ሸርፍራፊ ሳንቲም የገዛቸው ሆዳሞች !!! የ
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዘንዶውም እግዚያብሔርንና ማደሪያውን ሊሣደብ አፉን ከፈተ ይላል እራዕይ 13::6እናንተም የአመፃ ልጆች ሰለምነ ተሳደባችሁ ለገንዘብማ እናንተም አንደኛ ናችሁ ግን እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው ስሙ ሲጠራ ለምን ትቃጠላላችሁ እናንተ 60:: ጣዖት ሰታመልኩ ለምን አላፈራችሁም
@desalegnabiye7408
@desalegnabiye7408 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቦታውን እረግጠን አይተነዋል ማመን አለማመን የራስህ ጉዳይ ነው
@hho8327
@hho8327 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።ቃለህይወትያሰማልንደጁንለማየትአብቃንአሜን።
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ልደትሽ ልደታችን ነው እመብርሃን፤ ሃገራችን በምልጃሽ አስቢያት፤አቤቱ የሚሆንብንን አስብ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
የሚስጥሩ ህገር ኢትዮጵያ ትንሣኤሽን ያሳየን ያፍጥንልን መከራ በዝቶብሻል ቅድስቲቷ ሀገራችን እግዚአብሔር በቃ ይብለን የአባቶቻችን አምላክ በጉያሽ ይስብስበን🤲🏽💚💛❤️
@KalebII-m2s
@KalebII-m2s 3 жыл бұрын
አሜን ።
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ያባትሽ የአባትህ አምላክ በነብር ይጠበቃሎይ በነብር የሚጠበቅ ከሆነ አንተን አንቺን እንዴት መጠበቅና ማዳን ይችላል እራሱን ማዳን ያልቻለ በእንሰሳ የሚጠበቅ እንዴት አንቺን አንተን ማዳን ይችላል ነብሩ እኮ አንበሳ ፣ስው ዘንዶ ቢመጣበት ታቦቱን ጥሎ ይሸሻል አረ እኛ የሚጠብቀን እንጂ የሚጠበቅ አምላክ የለንም ዘፍጥረት አንድን ወይም የመፀሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያውን መሀራፍ አንብቡ ከሰማይ በታች ላሉ ፍጥረት እንኳን ለአዳም ግዛቸው ብሎ ፈጣሪ ስለጣን ሰቶታል አኛ ነብርን ልናሣድደው ልናባርረው አኛን ሊፈራ እንጂ ነብር አኛን በፍፁም አይጠብቅም እባካችሁገድልን ጥላችሁ ወንጌልን አንብቡ ገድል ማንበብ ይገድላል ወንጌል ግን ይለውጣል
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእንደነዚህ ያለ ገዳም የተጠጋ ከጥፋት ይድናል ክብሩ ይስፋ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አንተህ አስብ ዛሬ በወለጋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 🖤🖤🖤
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን
@senworld1558
@senworld1558 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።ቃለህይወትያሰማልን ጌታሆይ ገዳመ እየሱስን የማይበት አይን ልብ ስጠኝ እኔ እንደማይገባኝ አውቃለው አንተ ግን ትችላለህ እንበለው ደጁን ለማየት አብቃን አሜን።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ደካማ ህዝብ ይህንን ሁሉ የደከሙት ይህንን ተረት ለመስማት ነው ወይንስ የሞተላቸውን ክርስቶስን አውቀውት የእርሱን ዳግም ምፅዓት ለመጠበቅ የሚያስናፍቅ ህይወት የሚሰጥ ትምህርት አንድን? ወይንስ ዓለት፣ አፅም፣ ወንዴ እና ሴቴ ደወል፣ ንዋይ፣ በሁለት ነብር የሚጠበቅ አምላክ ያለበትን ቦታ ብቻ ተሰብኮ መመለስ ከሆነ፣ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ጌታ እግዚአብሔር።😭😭😭 ወገኖቼ ታሳዝናኑኛላችሁ።
@roozrooz2804
@roozrooz2804 3 жыл бұрын
amem amen amen
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ብቻ ዬድናል ከሰማይ በታች እንድንበት የተሰጠን ስም የጌታ የእየሱስ ስም ብቻነዉ ጣኦት አያድንም
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
አጋንንት ዘዴውን ቀይሮ መጣላቸው። እስከ ዛሬ የነበረው ደርግ ነው፣ ጁንታ ነው፣ ኦሮሞ ነው፣ አማራ ንፕው የገደለህ እያለ ደም ያፈሰሰ ሲጠጣ ኖረ፣ አሁን ደግሞ " Ankh" የሚባለውን የአጋንንት ትምህርት እያስፋፉ ነው! ከድጡ ወደ ማጡ ነው ነገሩ!😩😭
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 жыл бұрын
ጣኦት ያርግህ ራስህን 🙄🙄
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አቤቱ እኔ ካሐዲነኘ እኔ ኑፁሕ አይደለሑም አተ ማሕሪነሕና ይሕቺን የኦርቶዶክሥ ሐገር የአተን አማኞች ልጆች አረዷቸው አተ በአፀደገነት ተቀበላቸው አልቅሼ የማረገው የለ ከአንተ ከመማፀን በቀር አቤቱ ድረስልን ታመናል ተማለደን አሜን አሜን አሜን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን
@drjmgosm6294
@drjmgosm6294 3 жыл бұрын
እውነት ይገርማል ፣ እምነት ከመስማት ነው፣መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ----- እናምናለን የምንል -----+
@abri9132
@abri9132 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanilove2850
@hanilove2850 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@birtukanaltaye3311
@birtukanaltaye3311 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን ደጁን ለማየት ያብቃን አሜን
@tadiosmedia2467
@tadiosmedia2467 3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ይገርማል
@nigussdinku
@nigussdinku 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 3 жыл бұрын
ድንቅ ውብ ትረካ እኔም ሳይገባኝ በምናቤ ነጎድኩኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርድንቅታምር
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 жыл бұрын
AMENNNNN!!!!
@wondyhabte9075
@wondyhabte9075 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሀገራንን እንወቅ ታሪካችንን እንመርምር ከጥላቻ እንውጣ ኢትዮጵያን እንወቅ ቤተክርስቲያን ሚስጥርናት
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 2 жыл бұрын
Egzabher Hgrachinin Ytabkiln Hezebwan Yebrekiln.Ya Batoch brakt Ydrebin
@ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ
@ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ደፋር ሰው ነህ እኔ አንተ እረ ተው እየተባልክ በገባኸው ዋሻ በሀሳብ ባህር ተንሳፍፌ ገብቼ ስጨነቅ ቆየሁ ግሩም ትረካ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን
@sbebwjwj3769
@sbebwjwj3769 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አሉ ወገኖቸ እኔ ኢትዮፕያዊት ወለተ ሰንበት እባላለሁ እባክችሁ ተባበሩኝ እኔ ያለሁበት አረብ ሀገር ሶኦድ አረቢያ ነው እናም ወደ ሀገሬ ለመግባት ብፈልግም አልቻልኩም እባካችሁ ምን ላድርግ ተባበሩኝ
@abushanega513
@abushanega513 3 жыл бұрын
ኢምባሲ ሄደሽ ሊስፓስ ለማውጣት ሞክረሻል?
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድራችን ከኣትዮጵያ ላይ ሐሰተኛው የሐስት አባት የቃልቻ መንፈስ ይወጋ እኛን የሚጠብቅ እረኛችን መደሐኒታችን የእግዚያብሄር ልጅ የታረደው በግ ሞትን ድል የነሳ የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ ተገልጧል የእናንተ አምላክ ዲያቢሎስ ግን በነብርና በዘንዶ በንብ ይጠበቃል እኛ የሚጠብቀን እንጂ የሚጠበቅ አምላክ የለንም ስለእናንተየማቴዎስ ወንጌል :15;14: ተፅፏል እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ገደል ነው እናንተ እዎሮች እስከመቼ በእግዚያብኤር ላይ ታምፃላችሁ አሁንም ተመለሱ መዳን በኢየሱስ ከርስቶስ ብቻ ነውመንግስተ ስማያት ቀርባለችና ንሰሀ ግቡ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገልብጠው የ"አንክ" መንፈስ! የኢትዮጲያ ቤ/ ክ ምዕመናን ምን ዓይነት ተላላዎች ናቸው? ይሄ ሁሉ ተረታ ተረት እንዳይታያቸው ተተብትበዋል! በናዝሬት በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የዲያቢሎስ ሥራው ይፍረስ! ማንበብና መፃፍ የምትችሉ እባካችሁ ስለ "Ankh" ስለሚባለው የክርስቶስ ተቃዋሚ አንብቡ። ለነገሩ ኦርቶዶክስ እውነትን ( ክርስቶስን) በአንደበቷ ብቻ እንጂ የእርሱ ልትሆን አትፈልግም! ከአሁን በኋላ እውነት አትሰወርም! ኢትዮጲያ በመትረዬስ የምትታረሰውና መሬቷ ደም የሚጠጣው ለካስ ለዚህ ነው! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው! "ታላቁ አንክ/ book of life" ወይ ጉድህ ይገለጣል! ስምህን ጠብቅ!
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 жыл бұрын
ምንም ፍሬ ሃሳብ አላገኘዉበትም ምድነው ለማስተላለፍ የፈለግሽው
@eliasfentkie1413
@eliasfentkie1413 2 жыл бұрын
ከዋሻ የሚላከው ኃይል ከ2015 በኋላ አይሰራም አከተመ ገዳማት ባዶ ኃይል አልባ ይናሉ።
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
በጌታ ሰላም አቁም እዛ ዘንዶ አለ በተ ላላ ታምር የለም አትምኝ
@DessiKHai
@DessiKHai 3 жыл бұрын
በነብሮች ስለመጠበቁስ?
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
,ወይ መታደል
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
ሰጣን እያታለላቸዉ ነዉ አትሞኝ
@yohannesbekele3170
@yohannesbekele3170 3 жыл бұрын
11 And for this cause God shall send them strong delusion, that they should believe a lie: 12 That they all might be damned who believed not the truth, but had pleasure in unrighteousness.
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 жыл бұрын
ይህ ቦታ የት ነው
@genetniguse9618
@genetniguse9618 3 жыл бұрын
Enim guaguaw lemayet
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
Egeziyabher yemesgn
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
መዳን ሚገኘዉ ከገደል አይደለም
@blentube5136
@blentube5136 3 жыл бұрын
እና ኮንሰርት ላይ ነዉ 😏ምን ትሰሪያለሽ እዚ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
@@blentube5136 በክርስቶስ እንጂ "በአንክ" አጋንንት አይደለም! ጌታ ይፈውሳችሁ
@blentube5136
@blentube5136 2 жыл бұрын
@@abebatafesse1515 ምጠነቁልበት ክርስቶስ አሀገባኝ እና ዳናቹ በጣም አሪፊ ስርአት እንኳን የላቹ እየሱስ የኛ ኦርቶዶክስያውያን ነው ከናንተ ጋር አያገናኘው በእርሱ ስም አትነግዱ ሌቦች
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
@@blentube5136 ምንድን ነው የምትይው አልገባኝም። ስድቡን አቆይውና በሚገባኝ ቃል አስተካክለሽ ተናገሪው።
@blentube5136
@blentube5136 2 жыл бұрын
@@abebatafesse1515 አይገባሽማ
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m4fNeaOIaaiXiaM ዋሻ አቡነ እንድርያስ የሚያምር ቶፓግራፊ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
ድሮውንስ አጋንንት ምን ምህረት አለው? ነፍሰ ገዳይ አይደል? ቀዩ መጋረጃ ውስጥ ምን አገኘህ? በጣም ያሳዝናል! የ"አረጋዊው መነኩሴ" የነካህ እጅ ምን እንደሆነ አውቀሀል? በኢየሱስ ክርስቶስ ስም! እዚያ ዋሻ ውስጥ ከአጋንንት ሌላ ምን አለና ሰው ገብቶ ይወጣበታል? መሀሪው አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ይፈውሳችሁ!
@mikiyasteshome3716
@mikiyasteshome3716 3 жыл бұрын
አምዬ ኦርቶዶክስ መች ይሆን ከተረት ምትወጪው
@KidusGirmachew
@KidusGirmachew Жыл бұрын
???
@lilyzaray9254
@lilyzaray9254 3 жыл бұрын
ሰውን፡በእምነት፡ለማስፈራራት፡አትምክሩ፡እምነትን፡በፍቅር፡እንጂ፡በማስፈራት፡እንድንኖር፡አትጣሪ፡ክርስቶስ፡የመጣው፡ዋሻውስጥ፡ሳይሆን፡እስራኤል፡ከተማ፡ውስጥ፡ነው፡እየሱስ፡ታቦት፡የለውም፡እንዲሁምፈጣሪ፡ሁሉን፡እንድናቅ፡በእውቀት፡እንድናምነው፡ነው፡የሚፈልገው፡ምንም፡ታእምርየለም፡ታእምርም፡አይደረግም፡ስለዚህ፡ፈጣሪ፡የሰጠንን፡መፅሐፍ፡ቅድስ፡ተማሪ፡
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Lebona yeseteh
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Le nebi musie yetsetew mndnew
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
መናፍቅ ዝም በል 🤫 ምናገባህ ይህ የኦርቶዶክስ ቤት ነው እንደው ዘው 🤭ውጣ የተነጠከውን ልብህን እንዲመስልህ እውነተኛውን ኢየሱስን አምልክ
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ታቦት ኦርቶዶክስ የፈጠረችው ሳይሆን በመፅፍ ቅዱስ ያለ ነው። እኔ ህግ እና ነብያት ልሽር አልመጣሁም ነው ያለው እናንተ መፅሐፍ ቅዱስ ተሸክሞ መሄድ አዳራሽ ላይ በስሜት መጨፈር እንጂ ለወንጌል ጊዜ የላችሁም በወንጌል ስም ግን ንግድ ተያይዛችሁታል ። ጌታ በገዳመ ቆሮንቶስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት መፆም መፀለዩን አታውቅም ። ዋሻ የጥሞና የፀጥታ የፀሎት ቦታ ነው ሁከት የሌለበት ክብር ይግባውና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፆምና ለፀሎት ከሰዎች ተለይቶ መሄዱ ምን ትረዳለህ?
@hiwotmesfin9969
@hiwotmesfin9969 3 жыл бұрын
ከቀልብሽ ስላልሆንሽ አልፈርድብሽም
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 3 жыл бұрын
እረ ነገረ እግዚአብሔርን አታወሳስቡ። ይህ የአዲስ ኪዳን ዘመን ነው ይልቅ የእውነትን ወንጌል ስበኩ ። የተቀደደውን መጋረጃ በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ አትስፉ።
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 3 жыл бұрын
ewunet new ye kirstosin wengel memesker le alem mawej minfikina new eyalu tiwulidun be haymanot tibtab libun ke egziyabher arakut😔le hulachinim yeminastewulibetin lib yisten!!መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋ 4:12
@abebssisay7271
@abebssisay7271 3 жыл бұрын
ውሻ ምን አገባት ከእርሻ ማን አዳምጡ አላችሁ
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
@@abebssisay7271 ህዝቡን አታስቱ ክርስቶስ የሞተለትን በደሙ የዋጀውን ህዝብ ለምን ለነብር ትሠጣላችሁ አናንተ ንጌታ ሲመጣ ያንጊዜ መልስ ቶሰጡበታላችሁ እኛ የምናዝነው ህዝቡን ለነብር መሥጠታችሁ ነው
@isramark8080
@isramark8080 3 жыл бұрын
No tiger Ethiopia tiger liveing Indian and Russia this's big lair please stop this's not political 🙄
@jambojam9666
@jambojam9666 3 жыл бұрын
ውሸት ምን ያረጋል አሁን ያለንበት ዘመን በ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ነው የታል ቪድዮ የነብሩ ጉዳይ....በጥላቻ የተሞሉ ቄሳውስት ያሉበት ሃገር በዛ ላይ አምላክ ከሁሉም አስበልጦ ይወደናል የሚል ትርክት ሰዉን ያደድባል እንጂ አያበለጽግም።ርዋንዳ ከ ኢትዮጵያ የተሻለ ንሮ አላት ግን ይህ ህዝብ ከክፋቱ የተነሳ ሚለብሰው ጫማ የለውም.....ክፉ።
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ችግራችሁ ሁሉ በአደባባይ ማየት የምትፈልጉ ፍላጎታችሁ ሆድ መሙላት ደህና መኪና መንዳት ከዚያ በገንዘብ የማይመለስ የአእምሮ መታወክ በአደገ ሀገር የሚኖረው አስር ከመቶ ጤና የለውም በተለይ የአእምሮ ችግሮች የለባቸውም ይበዛል ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ስንል ለምን ትበሳጫላችሁ አይደለም ምድሩ እኛም የእግዚአብሔር ነን ሆዳችሁ አምላካችሁ ክብራችሁ በነውራችሁ ነው እኔ ሀገሬ ሀብቷን ያየሁት ከሀገር ከወጣሁ ነው የረከሱ ፖለቲከኞች ባይበጠብጡን ።ሀብት ማለት የአእምሮ እግር ባዶ እየሄደ እግር ማጫማት አይደለም ።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 ምልክትን ለምን ትሻለህ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል +++ አዎን አምላካችን የሚያመልኩትን ከሁሉ አስበልጥኦ ይወዳል ምን ትሆን ? አንተ ነህ እንጅ ሩቅ ናፋቂ ሆነህ የፈረንጅ ስልጠኔ የተጠናወተህ ቀረብ ብለህ ለመጠየቅና ለመማር ሞክር ትእቢት ከሚወጥርህ ዝቅ በል አለበለዚያ ምስጥር ነው አታገኘውም !!!!!!! ያለእውቀት ትችት አታብዛ ተማር
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
@@asrat7146 ለኔ ነው መልስ የሰጠኸው?
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 no, lejambo jam new
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
ከንንግርህ የተረዳነው የእምነት እና የእውቀት ደረጃህ የት እንዳለ ነው። ስለመተላለፍህ እና ስለዘለፋህ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ🙏 እኛንም ባየን በሰማን ይማረን 🙏🙏🙏 ከተቀበልከው እንዲህ አይነት ነገር በእምነት ብቻ እንጂ በማስረጃ አይረጋገጥም! ልብ ይስጠን!
@burtkaburtka3388
@burtkaburtka3388 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 39 МЛН
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 43 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН