Ethiopia - ታላቅ የመከላከያ ሀይል እንገነባለን ፣ ትጥቅ የሚያስፈታን የአማራ ህዝብ ብቻ ነው!

  Рет қаралды 109,786

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 408
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ Жыл бұрын
አይዞህ አማራዩ ወጥር ለክብርህ ድሉ የኛነዉ ትናት ሀገርን ከዉርደት አድነህ ዛሬ😢አንተ ባይተዋር ሁነህ ማይት እጅግ ልብ ይሰብራል አይዞህ አማራዩ ግፉ ቢበዛም ድሉ ያኛነዉ 💪💪💪💪
@Qasimtube885
@Qasimtube885 Жыл бұрын
በትክክል💪💪💪
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ Жыл бұрын
@@Qasimtube885 💚💛❤
@EmudawudTube
@EmudawudTube Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ድል ለወገኖቻችን ለጀግኖቻችን
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ Жыл бұрын
@@EmudawudTube አሚን ያረብ
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
እንርዳቸው እኛም ደጀን ሆነን
@alamal2812
@alamal2812 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ደል ለልዩ ሀይሎያቻችን ደል ለፋኖቻችን አማራየ ንቃ እግዚአብሔር ከዉነት ጋር ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ይታያል የማን ፈቶ የማንም አይቀርም ሁሉ ሁሉ ይፈታታል ለማያት ያብቃቹ ሰላም ናፍቋታል ሀገሬ
@abumahir3501
@abumahir3501 Жыл бұрын
ድል ለሠፊው አባት ሀገር አማራ
@rozaroza744
@rozaroza744 Жыл бұрын
አይዞን አማራየ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Amahara aratkillo yigebal gulbettu alen
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፍኖ አላህ ከናተ ጎን ሊሆን ዘንድ የሁለይም ምኞቴ ነው:: ያረብ ጥንካሬ እና አድነት ይስጥልኝ ለሕዝቤ ::አሜንንን (3)🤲🤲🤲
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muiermegos6309
@muiermegos6309 Жыл бұрын
ድል ላማራ ፋኖ ላማራ ልዩሀይል🥰🥰🥰💪💪💪💪💪
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ዋርካው ምሬ ወዳጆ መሪያችን ነው ድል ለአማራ ህዝብ ውርደት ለኦነጉ መሪ ሁላችንም ልዩ ሀይል ፋኖ ነን።
@kidustadesse3538
@kidustadesse3538 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ልዩ ሀይል❤
@Zdሀሰንአምሀራዊት
@Zdሀሰንአምሀራዊት Жыл бұрын
አማራዬ ፋኖየ ሞት ላይቀር ማንቋረር አያስፈልግምቆራጥ መሆን ነው የሚያዋጣው 💪💪💪💪አላህ ይርዳችሁ ፈታዬ እናመሰግናለን
@habibmuhammedhabibmuhammed
@habibmuhammedhabibmuhammed Жыл бұрын
ድል ለአማራ ልዩ ሃይልና ጀግናው ፋኖ!
@sofianuru3206
@sofianuru3206 Жыл бұрын
አላህ የአማራን ህዝብ አደራህን 🥺
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@mohhammedha9431
@mohhammedha9431 Жыл бұрын
ዲል ለአማራ ልዩ ሀይላችን አላህ ይጠብቃችሁ እውነት ከናተነው አይዟችሁ ወንዲሞቸ❤❤❤
@GcgF-qp8jv
@GcgF-qp8jv Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ለወገኖቻችን አሏህይጠብቃችሁ
@addisn1176
@addisn1176 Жыл бұрын
መከላከያ - ብርሀኑ ጁላ ፌደራል _ ደምመላሽ አየር ሀይል _ ይልማ መርዳሳ ሪፐብሊካን ጋርድ _ ብርሀኑ በቀለ የዚሁሉ አዛዝ አብይ አህመድ ሁሉም ከአንድ ብሔር ከዛ ወታደር ብሔር የለውም ይልሀል
@ilovemymom1620
@ilovemymom1620 Жыл бұрын
በጣም ወሏሂ 😢😢😢
@sulaymanali7000
@sulaymanali7000 Жыл бұрын
ብሔር ባይኖረውማ ወለጋ ላይ ሚስኪኑ ህዝብ ሲታረድ ዝም አይልም ነበር
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
😂😂እኮ
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Жыл бұрын
ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሰይዲይቴብ
@ሰይዲይቴብ Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ምንም ቢሆን ሀቅ ያሸንፋል ያማአራ ህዝብ ደግሞ ምነዞም ከሀቅ ጋርነዉ 💪💪💪💪
@habibmuhammedhabibmuhammed
@habibmuhammedhabibmuhammed Жыл бұрын
ጀግናው ምሬ ወዳጆ በርታ ጀግናው የአማራ ልጅ
@juharali6025
@juharali6025 Жыл бұрын
አማራ ብቻውን መፍታት የለበትም ይህን የሚያደርጉት ምክንያት አላቸው ምክንያታቸውም የሰላም ለመፈጸም ሢባል ወልቃይት እና ራያን ወደ ትግሬ ለመመለስ ስላሰቡና ህዝቡን ያላማንም ጥበቃ ብቻውን በማስቀረት ያሻቸውን ለማድረግ የአማራ ልዩ ሀይል ትጠቅ ማስፈታት ፈጉ ። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ፍቱ ቢልም አማራ ለብቻው መፍታት የለበትም
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Raya ,wolkite, dera ,addiss abeba is amaharas region
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
ታላቋን እትዮጵያን ለመበታተን ቢይል አይሻለውም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይፋረደው
@fozyaseidmohammed6288
@fozyaseidmohammed6288 Жыл бұрын
ይሁሉ ቀመር አማራን ትጥቅ ለማስፈታት ነው እዳትሸወዱ የአማራ ልጆች ድሉ ለኛነው አሏህ ከተበዳዮችነው አብሽሩ ድሉ ለኛነው💚💛❤️💪💪💪
@sameeraa5570
@sameeraa5570 Жыл бұрын
አዲስ አበባ የሚኖሩትን አማራዋችን ቤት አልባ አደርገ ዝም ተባል ያማራ ልዩ ሀይል ትጥቅ ማስፈታት እቅዱ ምንድነው?
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Жыл бұрын
ልዩ ሀይል የአማራ ልዩሀይል ሆና መቀጠልነልነው ያለበት ወዴመከላከያ ከተቀላቀለ ያው ትጥቅ ማስፈታትነው
@tube8843
@tube8843 Жыл бұрын
ትጥቅ ከመፍታት ይሻላል ከዚህ የባሰ አስፈሪ ግዜ ከመጣ ለክፉ ቀን ይሆናሉ ያዉ ተዛዉ ነዉ
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 Жыл бұрын
እኛ አማራዎች ውጭ ያለነው ለልዩ አይል ለፋኖ እንዴት መርዳት እንችላለን እባካችሁ እንርዳቸው በገንዘብ በፀሎት እባካችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለአማራ ለፋኖ ለልዩ አይል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
አማራየ በርቱ ነፃ የመውጫቺን ሰአት አሁነው ነፃነታቺን በክንዳቺን አማራነት ይለምልም
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Fank aratkillo yigebal midre tinb gala na tigre yetabatachew endemigebu enayalen
@ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ
@ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ Жыл бұрын
አማራዬዬዬ ወደፊት ይሄንን ኦንግ ሸኔ እንዳሰማው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪
@zinabuabate422
@zinabuabate422 Жыл бұрын
አሸባሪዎች ኦነግ ሸኔ እና ህዉሃት ትጥቅ ሳይፈቱ በምን መለኪያ ነዉ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ይፍታ የሚባለዉ?🤔🤔🤔🤔
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ሊያስጨፈጭፈን አብይ አህመድ !
@zinabuabate422
@zinabuabate422 Жыл бұрын
ራሳችንን ይበልጥ ማጠናከር እና የራሳችንን የዉጥ ሽኩቻዎች ለጊዜም በማቆም ሁሉም አማራ በዚህ ስዓት አንድ መሆን አለበት።
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ትክክል
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
በአማራ ህዝብ ደም የሚገነባ መከላከያም ኢትዮጵያም የለም ታላቁ የአማራ ህዝብ በመግለጫ ጋጋታ እንዳትሸወድ መከላከያው መፍረስ ጀምሯል መንግስት የውሸት መግለጫ ነው የሚንጋጋ ድል ለአማራ ህዝብ
@yasinuser-mo2dw1nr6x
@yasinuser-mo2dw1nr6x Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ያረብ ጥሩ ነገር ያሰማን❤❤❤
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Жыл бұрын
ታላቋ ኢትዮጵያን ገነባለዉ እቺ ታላቋ ኢትዮጵያ የት ነች መንግስት ብቻ ሚያቃት ??? ህዝቡ ማያቃት ?😞😢
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
😅😅😂😂😂😂Kkkkkkkk hhhhhhh ewnet new
@hayatehayate9620
@hayatehayate9620 Жыл бұрын
ትጥቅ ማንም አይፈታ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ያርብ አገራችን ህዝባችን ሰላም አድረግልን አተ እዘንልን ድል ለተገፊው የአማራ ህዝብ😥😥😥🤲🤲🤲☝️
@hdjhdk
@hdjhdk Жыл бұрын
ድል ለአማራ አማራ ያሸንፋል ድል ለልዩሀይላችን ድል ለፋኖ
@saraamine6538
@saraamine6538 Жыл бұрын
ይልቃልአማራአይደለም እንደዚሁም አባዉ ተመስገን እና ደመቀ መኮንን ጀርባቸዉ ይጣራ የነዚህ ሆዳም ፀረ አማሮች ይልቃልከሀዲዉ አማራዉ ህፃን በጡጦ የሚታለል ህፃንአደረግከዉየደረሰበትን ጭፍጨፋእና አሁንም እነወደወንጀለኛ እየታደነ ኑ እምትል አንተ ጥርሳም ከሀዲ ወንድነት የሌለብህ የአብይ ሽንት ጨርቅ አጣቢ ላአንተየአንድ ቆራጥልዩ ሀይል ወይም ፈሰኖ ጥይት ለግንባርህ ለሁላችሁ በሰዉ ደም ነጋዴዎች አማራ እና ኢትዮጵያዉያን ያሸንፋሉ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
አላህ ሆይ ድጋሜ ሚስኪኑ የአማራ ህዝብ ደም ሊፈስ ነው ኦነግ ሸኔ እስከ አፍጫው ታጥቀው አማራን እያረዱ የአማራ ሚኒሻና ፋኖ ላይ ማፍጠጥ ያሳዝናል በኦነግና በወየኔ ሊስጨረሰን ነው አማራው ንቃ
@gggggg2701
@gggggg2701 Жыл бұрын
ፈጣሪ አለን እሄ ካድ ኦነግ ሸሴ በአማራ ደም መሆኑን እረ ስልጣን መቀበሉን አቡይ ኦነግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብር ለአማራ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ምስራቅአፍሪካ
@ምስራቅአፍሪካ Жыл бұрын
እንኳን የአማራልዩ ሀይል ትጥቅ ሊፈታ ለአማራ ህዝብ በሙሉ ትጥቅ ማስታጠቅ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነዉ።
@AdemHassen-tv1lc
@AdemHassen-tv1lc Жыл бұрын
ድል ለእምየ. አማራ. ደሞቸ. አብሽሩ. ዲሉ የኛ. ነው
@tebah1277
@tebah1277 Жыл бұрын
አሏህ ይገዛችሁ ያረብ❤
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Жыл бұрын
የሆነ ሴራ አለ ብቻ መዳንያለም ስላም አምጣልን😢😢😢
@egziabherytareken7774
@egziabherytareken7774 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች አይዞአችሁ በርቱ ውጊያው የሳጥናኤል አምላኪዎችና የእግዚብሄር ልጆች ጦርነት ነውና እየፀለያችሁ ተዋጉ እግዚአብሄር አሸናፊ ነው።
@nurakw1623
@nurakw1623 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
❤️🙏አይዞህ ሕዝብ ደሞን የፍስስልህ ልዩ ሀል ፋኖ ጎን ሆን ወደ እግዚአብሔር ለመን እውነት ከዚ ህ ምሰኪን ሕዝብ ፈጣሪ አለ አማራ መንግስት ሆይ እጅህን አሳ ልዩኃላችን ከፋኖ ላይ እጅህን አሳ ዋ???
@burthuburthan573
@burthuburthan573 Жыл бұрын
አማራ እግዚአብሔርን ይዘን ምንምአንሆን❤❤❤❤❤❤❤
@ሰይዲይቴብ
@ሰይዲይቴብ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የአማራ ን ለዩ ሀይል ይፍረስ እሚለዉ አማራ ዉን ለማስጨጨፍ ነዉ እስከዛሬ ያስጨፈጨፈን አልበቃዉ ብሎ ነዉ አሁን ደግሞ በኢፋ ሌስጨርሰን
@getahunsweihan5727
@getahunsweihan5727 Жыл бұрын
ፈታዎች በርቱ❤
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 Жыл бұрын
ድል፡ለመላው፡ለአማራ፡ሕዝብ፡ድል፡ለልዬ፡ሐይል፡ድል፡ለፋኖ
@bruckkassu331
@bruckkassu331 Жыл бұрын
ትጥቅ ማነው መፍታት ያለበት ቅድሚያ ኦነጉ ሸኔ ከዛ ኦሮሚያ ከዛ ፋኖ ከዛ ህዋት ከዛ አፋር ከዛ ደቡብ ከዛ ብልፅግና መፍረስ አለበት 💚❤💛🙏
@ዘሀራማሀመድ
@ዘሀራማሀመድ Жыл бұрын
ያአላህ😢😢😢
@bruktawitmelaku6621
@bruktawitmelaku6621 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በአማራው ደም መሠረቷ የፀና ይሆናል።
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ Жыл бұрын
እነዚህ የበሉበትን ነካሽ ከሀድ ሁላ የት አባታቸው አገት አላቸውና አገተቢስ ሁላ!!!!!! ድል ለተገፋው ወገኔ💚💛❤
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
አላህየ አተ በራህመትህ የአማራ ህዝብ ግፍ ድበር አለፈ አተ ቁምላቸዉ
@solomonamare7800
@solomonamare7800 Жыл бұрын
ብ"ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ!"
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስላም ለህዝቦቻችን ስላም ለሀገራችን ኢትዩጵያ 😢😢😢😢
@ሀዩቲነኝዝምተኛዋ
@ሀዩቲነኝዝምተኛዋ Жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለአማራ 💚💛❤️
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ድል ለአማራየ ❤❤❤💪💪💪
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
ድል ለአማራዮ💚💛❤🐆🐅
@fatumaibrahim8108
@fatumaibrahim8108 Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያጣልን
@Al_habisha
@Al_habisha Жыл бұрын
ብልፅግናወች ስልጣናቼውን በአማራ እንነጠቃል ብለው ስለፈሩብቻ ጥቃት ከፈቱ በአማራይ
@beke8193
@beke8193 Жыл бұрын
በቅንነት ቢሆን ኖሮ አማራ መከላከያ አልሆንም አይልም ። የሴራ ፓለቲካ አይሰራም
@senaitabat601
@senaitabat601 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@teferaabebe6423
@teferaabebe6423 Жыл бұрын
ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ!!! ወጥር አማራዬ
@mmm-ee1ox
@mmm-ee1ox Жыл бұрын
መንግሥት የፈለገውን መግለጫ ያውጣ እሚያምነው የለም የአማራ ህዝብ አንድ ሁነህ ከልዩ ሀይሉ ጎን ተሠለፍ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 Жыл бұрын
አንድ ቢሄርን ይዞ ብቻ ታላቅ ኢትዮጲያን መገንባት አትችልም ትርፉ ኪሳራነው ታላቅ ህዝብ ታላቅ ሀገር ለመገንባት መጀመሬያ አመራሮች ከቡድን አስተሳሰብ ተላቀቁ አንድን ቢሄር በግፍ በማሰርና ቤትንብረቱን በማውደም ሀገር አይገነባም።
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
አይዞህአማረየጠክር
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Жыл бұрын
የአገር መከላከያ አትበል ኦነግ ሸኔ በል።
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 Жыл бұрын
የአብይ አህመድ ጭንቅላት ህፃን ልጅ የሚያስበውን ያህል አያስብም ዘቅጧል ቱቱቱቱቱ ድል ለአማራ ህዝብ አይዞህ አማራየ አብረናችሁ ባንሆን በገንዘብ እናግዛችሗለን አይዞን
@charontube5059
@charontube5059 Жыл бұрын
ልዩ ሀይል አያስፈልግም ሙሉ ለሙሉ መከላከያ መሆን አለበት
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
❤Amhara Special Forces ❤
@tube8843
@tube8843 Жыл бұрын
እባብ መጀመርያ የቡተፈናቀሉትን ከቀሄቸዉ ሳይመልስ ራያና ወልቃይት አማራነት እዉቅና ሳይሰጥ የሚሰራዉን ለህዝብ ሳያሳዉቅ በማን አለብኝ 😮😮😮😮😮😮😮
@zabebqbeba7318
@zabebqbeba7318 Жыл бұрын
አማራየ😢😢😢አይዞን የሀምያልፋል
@mimimiri5952
@mimimiri5952 Жыл бұрын
ታላቋን ኢትዮጲያ ለመገንባት አማራን ቤቱን ንብረቱን ማወደም አያስፈልግም ወደግጭት የመራን በአንድ ቢሄር መገፋት መፈናቀል መንገላታት እንጅ የመረበሽ ሱስ ይዞን አይደለም የኤሮሚያን ክልልብቻ ይዞ ታላቅ ሀገር የለም ታላቅ ሀገር አንድ ቡድንንብቻ ይዞ አይደለም ሁሉም ቢሄር ቢሄረሰቦች እንጅ
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 Жыл бұрын
Dilllllllll le Amhara lyu hayl ena fano 💪💪💪💪💪
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስለምን ለዚህ ቤት ይሁን
@hadyahmohammed1177
@hadyahmohammed1177 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ልዩሀይል እና ፋኖ ህዝብ ም ከነሱ ጎን ቆማን አከሸባሪ የተባውም አለፈታ በን አይነት አስተሳስ ብነው ግን
@makajav
@makajav Жыл бұрын
ቀን የወጣለት መከላከያ አሁን ካደን አሁን እኛም ክደትን እናስተምረዋለን
@sulaymanali7000
@sulaymanali7000 Жыл бұрын
መካላከሊያ ራሱ ይፈረሳታል እንጂ የሚያመጣው ለውጥ የለውም ለህዋት እንኳን መዋጋት ያቃተው ነው የአማራ ህዝብ እና የየክልሉ ልዩ ሀይል ነው የታደጋት ያቀል እሩሀቸው
@fanta7262
@fanta7262 Жыл бұрын
ምርጥ ገምጋሚ ነህ ተባረክ:: በጣም አከብርሃለሁ::
@adefriskabthymer-pi2mn
@adefriskabthymer-pi2mn Жыл бұрын
የአማራ መሪና አስተዳዳሪ የአማራ ህዝብ ብቻ ነው, ምክንያቱም በሀገሩ የማይደራደርና የማይወላውል ሀገር ወዳድና በኢትዯጵያዊነቱ ዘለዓለማዊ እምነት ያለው ነው
@birhanutekele8355
@birhanutekele8355 Жыл бұрын
በርቱ
@Emperors_12
@Emperors_12 Жыл бұрын
አዎ የእናንተ መከላከያ የኦነግ መስፋፊያ ተላላኪ እንጂ የአማራ ህዝብ ጠባቂ አደለም፣አማራን ሚጠብቀው ልዩ ሀይሉ እና ፋኖ ብቻ ናቸው።
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Жыл бұрын
ሀገር ያፈረሱትና በዘረኝነታቸው ሰውን ሲገሉና ሲያፈናሉ የነበሩት እነሸኔ ትጥቅ ፍቱ ሳይባል እና ወደመከላከያ ሳይቀላቀሉ ሀገርን ከጠላት ለመታደግ ህይወቱን መጽዋት ሲያደርግ የነበረው የአማራ ታጣቂ በምን ሂሳብ ነው ትጥቅ ፍቱ ሚሉት
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ንቃ ከልዩ ሀይልና ከፋኖ ጎን ቁም ይህ ሴራ አማራን ለማጥፋት የተቆመረ ቁማር ነው አሁን ነው እድልህ
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
@ፍትህንከአላህእንጠብቃለን Жыл бұрын
አማራየ ❤❤❤❤❤
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Жыл бұрын
ድል ለአማራ
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Жыл бұрын
"ታላቅ መከላከያ የሚገነባው" ለግብጽ :ለሱዳን ነው ? ወይ? ወይስ የወገንን ሀይል / "አጋር/ ለመጥቃት። ይህማ የማይቻል ከመሆኑ ሌላ ውድቀትን ያስከትላል።
@fghf5130
@fghf5130 Жыл бұрын
አይዞን ድሉ የአባት አገር አማራ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
እያችሁ እኛ ካልገዛን ኢትዮጵያ እትኖርም ብለዋል የወያኔው ጌታቸውና የ____ስው ስለዚህ እማራ የተነሳክበትን ወልቃይትን ጠገሌን ራያን ሳታስመልስ ያንን ሁሉ ስው ጨርስው እኛ መብራትና ውሃ ብቻ ቅጥሉልን እንመለሳለን እያለ እያሾፈ ብደም ላይ. ቁጭ ብሎ እድሜውን ሊያራዝም ይፈልጋል
@nasdon4834
@nasdon4834 Жыл бұрын
ብልፅግና ከሀዲ ነው የአማራ ልዩ ሀይል ፋኖ እና ሚኒሻ ባይኖር ኖሮ ይሄኔ ወያኔ አራት ኪሎን ይቆጣጠር ነበር
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
ስታምሀኝ ብላ ሳታማሀኝ ብላ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ አማራ ትጥቅ ባይኖረው ኖሮ ወያኔ መከላከያን ይበላው ነበር ያሁሉ ተረሳ 😢
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ Жыл бұрын
የአማራ መዳኛ ክንዱ እና አንድ ፈጣሪ ብቻ እና ብቻ ነው
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ፍጣሪይ ሆይ ህን ነቀርሳ ቡዳ መግስት አተ ገልግለን እሱ ከመጣ ጀምሮ እምየ ኢትዬጱያ ቆሺሻለች
@rastahailu7335
@rastahailu7335 Жыл бұрын
በምህር ደረጃ የሁሉምን ልዩሃይል ማፍረስ ትክክል ቢሆንም ለምን የመጀመሪያው የአማራ ልዩ ሃይል ይፈርሳል ይባላል!!! ምንም ቢሆን ምንም ትክክል አይዳለም!! እንዴት እንደሚፈርስ ሃገሬዊ ምክክር ያስፈልጋል!! ዝም ብሎ አይደለም የአምራ ልዩሃይል ተነጥሎ የሚፈርሰው!!!
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ Жыл бұрын
አንፈልግም!!! ድል ለአማራ💚💛❤
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
የኦሮሞሸኔ ልዪ ሃይል ሲፈታ ሁሉም ይፈታል አማራወች ልብ ግዙ ሆዳምነት አሁን ከምንም አያድንም
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
እኛ 4 killo ገብተን እነዚህን ሰዎች ጎትተን ማውጣት አለብን
@saminegn__1492
@saminegn__1492 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ አማራን እያረዱ እየጨፈጨፉ ታላቅ ትንሽ ኢትዮጵያ ሚባል ተረት ተረት አይሰራም አባቴ አማራ ተነስቷል !
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ይህንን ልዩ ሀይል ሲመራ የነበረን ሰው ወንጀለኛ ነብሰ ገዳይ እንኳን ህክምና አይከለከለም የዚህ ሀይል አዛዠ ግን ከነቁስሉ እቤቱ የተኛ ጀነራል የሚያየ የሚሰማ ሰው የነዚህ ሰዎች ቁልጭ ብሎ ይታያል አላማቸው።
@bisetase-kk1dq
@bisetase-kk1dq Жыл бұрын
መጀመሪያ የሠው ልጅ ህይወት ሲያጠፋ ቆዩ ኋላ ደግሞ አዲስ አበባ እየለዩ የአማራን ቤት እያፈረሱ ነው አሁን ደግሞ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ይፍረሥ አለ አማራ ምን በደለ ይሄ ጥላቻ አይደለም
@abby8509
@abby8509 Жыл бұрын
ይልቃ አፈር ብላ አይንህን ጭፍን ግልጥ እያደረክ ንክር ስራህን ጥለህ ውጣ ዘንድሮ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 47 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 18 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 65 М.