ሰበር ዜና- በልዩ ሀይል ጉዳይ የአማራ ክልል መግለጫ አወጣ | ጀነራል አበባው በዝርዝር ተናገሩ Abel Birhanu

  Рет қаралды 73,931

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ የሰላሙ አምላክ እሱ ይርዳሽ።
@monashmeis8445
@monashmeis8445 Жыл бұрын
ሁሌም ለአማራወች እመብረሐን ከሰው ጅብ የመንግስት አወሬ ትጠበቃችሁ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስምም።።።።።።።።።።
@isaiah4852
@isaiah4852 Жыл бұрын
የኦሮሚያ ልዩ ሀይል እኮ 41ኛ ዙር ታጣቂ ያስመረቀው የዛሬ ወር ነው። እንዴት ነው ልዩ ሀይል ማፍረስ ከአመታት በፊት ሰንሰራበት ነበር ማለት?
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Жыл бұрын
የኦረሚያን ልዩ አይል ለማጠናከር ነዉ ሌላዉ ክልል ትጥቅ ይፍታ የተባለዉ።
@dimtustar7620
@dimtustar7620 Жыл бұрын
Abet zeregninet. 🤦‍♂️
@pac4894
@pac4894 Жыл бұрын
ትቀደድ እንግዲህ 😂 ትፈታለህ ትፈታለህ በቃ ያለዚያ ድሮና ከቸች ትላሀለች😂😂
@tamirudamessa3895
@tamirudamessa3895 Жыл бұрын
ውሽታም
@besevi2090
@besevi2090 Жыл бұрын
Ankoane dse alhe ana mn yhone
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹🙏
@isaiah4852
@isaiah4852 Жыл бұрын
አይ ጄኔራል አበባው😂 ምናለ ከድስኩርህ ቀንሰህ ሸኔን ብታጠፋ። ይሄን ያክል ከምትጐርር በአማራነታቸው ከወለጋ ተፈናቅለው ደብረብርሃን የፈሰሱትን ኢትዮዽያውያን አታቋቁምም። እስኪ ዛሬ አንድ ሰው በፈለገበት ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት ይችላል ወይ? ቱሪናፋ
@frewtadesse8719
@frewtadesse8719 Жыл бұрын
ሆዱን ያስቀደመ ህሊናው አይወቅሰውም።
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
አሳፋሪ ሰውዬ ነው
@adeladlewgebremedhin6482
@adeladlewgebremedhin6482 Жыл бұрын
1% እንኳን ኦነግን ይህን ያክል አላጠቃም!!
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ምነው አበባው ጀግናችን ስትሉ አልነበር እንዴ
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊት እና የፖሊስ ኃይል ከጠነከረልን ሁሉም ነገር ይስተካከላል።
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Жыл бұрын
እውነት ብሎዋል ጄነራል አበባው እድሜ ይስጥህ
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Жыл бұрын
ante ashangulit zim bel
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
@@tadessegoshime8714 You Zembel, You assHo*L.
@MDRakib-jw6on
@MDRakib-jw6on Жыл бұрын
ያማራ ልጅ የሆክ ብዙ ታግሰሀል ካሁን ወዳ ማንንም እዳሰማ
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@MDRakib-jw6on
@MDRakib-jw6on Жыл бұрын
@@madotbelete4745 ምን አባሽ ያስቅሻል ሸታታ
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
​@@MDRakib-jw6on kasemashi endesami joroeshi yikorekoral kizan
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
@@MDRakib-jw6on She is laughing at you, because you are an assHO*L!!
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ ጠቃሚ መረጃ ክፉ አይንካህ
@wudiehana1992
@wudiehana1992 Жыл бұрын
ብዙ ግፍና ስቃይ አሳልፈናል ከአሁን በኋላ በቃን🙅
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@ramarama5784
@ramarama5784 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን ስንት ምላስ ነው ያላቸው ትጥቅ ይፈታሉ እያሉ እደገና ለማደራጀት ነው
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
አላህ ይጠቡቃቹህ ጉልበቱን ይስጣቹህ ዉዶቸ
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 Жыл бұрын
One ethopia one federal military good
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Жыл бұрын
Tilam!!
@mulukendemewoz6088
@mulukendemewoz6088 Жыл бұрын
Haaa what about your shene? Tortora
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 Жыл бұрын
@@antenehgudi7669 tilami qomaxa one 1⃣ ethopia one 1⃣ federal military good
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 Жыл бұрын
እቺ የፆም ወራት ሁላችንም ልቦና የምንገዛበት፣ ዘረኝነት፣ሌብነት፣ኑሮ ውድነት ሰው እንደ ሰውነት የሚታይበት እና ኢትዬጵያዊነትአንድ የምንሆንበት አገራችን የምታድግበት ይሄ መጥፎ አስተሳሰባችን ልኡል እግዛብሔር ይገስፅልን እግዛብሔር ሆይ ,"" አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን""
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Bravo!! Gobeze!! That what we should hear and say at this critical time, my dear.
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
ባለፈ ሺመልስ አብዴሳ ልዩሀይላችን አይናችንስልአልነበር አማራአመራሮች ወዴትእየሄዱነዉየሞቱ ወይተቀየሩልን ወይ በዴንብአስተዳድሩን አሁንክልሉን ለማፍረስ ዘሩንለማጥፋት እርስቱንለመዉረር እየተሰራነዉ አሁንምአልነቃምአይአመራርማጣትእህ ተቃጠልኩወላሂ
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Жыл бұрын
አናታቸውን ነበር ማፍረስ
@ibxLord
@ibxLord Жыл бұрын
መቼነው እኩል የኖርነው ሆዳችው አምላካቸው የሆኑ ህዝቡን እያሰጨረሱነው
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው Жыл бұрын
እኔ ውሳኔው ተመችቶኛል ተገቢ ነው ብዬ አምናለው አንድ ሀገር ላይ አንድ መከላከያ ሰራዊት
@astumolla6911
@astumolla6911 Жыл бұрын
behone teru neber gen andu ahune ayafersem lelaw degemo ahune beged maferse albete eyetbale keza amhara kekelelu wuche becha sayehone bekelelum selamun yatale malete nw
@habtamugoshu8183
@habtamugoshu8183 Жыл бұрын
sele yetegnawu selam nw yimiyaworawu ayiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@rtuanhymanot8170
@rtuanhymanot8170 Жыл бұрын
ከእንግዲህ በኋላ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን አላይ ።
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
What that mean you, you idiot? You do not even know how to spell or edit Amahric. "lam alegn besemaye wetetuanem ali" !! Try to make it sharpen your "Doma Chinkelate".
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
መልካም ነገር አስቢ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ሁሉንም የሚያቅ እሱ ነዉ
@id.enjera7573
@id.enjera7573 Жыл бұрын
መልሶ ማደራጀት እሚባል ነገር የለም ህገ መንግስቱን አፍርሱት ህገ መንግስቱ ለህዝብ ጠቅሞ ያውቃል ህገመንግስቱ በቅድሚያ ችግር ውስጥ እሚከተው የአማራን ህዝብ ነው
@stayooapee8784
@stayooapee8784 Жыл бұрын
😡😡😡😡😡😡😡😡
@habhabshi2846
@habhabshi2846 Жыл бұрын
ተላላኪ ውሻነው አበባው የሚስሰማው የለም አምራ የሚፈታው አልጋላይ ሲወጣ እና ፆለት ሲደርግ ብቻ
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
😅😅
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
@@madotbelete4745"TSolet" instead of "TSelot" that is a typical weyane slang, yes my dear it is really funny, KKKKKK!! we also know he is an idiot.
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 Жыл бұрын
ሰውች ቡራዩ ላይ በዘራችው ሲታረዱ መጀመርያ ሻሸመኔ አጣዬ ሲነድ ወለጋ ዞን ባለፉት አራት ዓመታት ሰው እንደበግ ዘሩ ተመርጦ ሲታረድ ሲፈናቀል ድሬደዋ ናዝሪት ሕዝብ ሲገደል አውን እንኳን አዲስ አበባ ዙሪያ ላይ ሰወች በዘራችው እየተመረጡ ለፍተው የሰሩትን ቤት 🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠 በደቂቃ ውስጥ ሲወደም እፃናቶች ውጪ እያደሩ ጅብ ሲበላችው ሰወች ሲታፈኑ ደዝባችው ሲጠፋ ጋዜጠኞች ሲታሰሩ ሐማራው እርድ ሲፈረድበት የት ነበርክ?????? ሲቀጥል?? ዋናው ትልቁ ጥያቄ????? ኦነግ ሸሌ መሳርያ ሳይፈታ ለዚህ ውሉ ውድመት ሰው አራጁ መሳሪያውን ታጥቆ ሳንጃው ይዞ ሕወሐት ትጥቁን ባልፈታበት ሰአት ቅድሚያ እንዴት የ ሐማራ ልዩ አይል ይፍረስ እንዴት ትላለ ??? ቅድሚያ የሚፈታው ማነው እስኪ ጀነራል መልሱት እስኪ???? ።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ወድ ጀግናው ጄኔራል አበባው ታደሰ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ብዙ ለአላማውና ሉአላዊነቷ መከበር አስተማማኝ ወታደራዊ መሪዎች እንዳለን ቀደም ሲል በጦር ሜዳ ዛሬ ደግሞ በሰላም አደባባይ እንዳለን ከመግለጫው መረዳት ችያለሁ ፣በተለይ አፍራሽ ዩቱዩቨሮችና አክቲቪስቶች ፣የሽግግር መንግስት ናፋቂዎች ህዝብን በከፍተኛ ደረጃ በማወናበድ ላይ ባሉበት ወቅት ይህን የመሰለ አከርካሪያቸውን የሰበረ መግለጫ በመስጠትዎ የበለጠ ኮራንብዎት ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ።
@pinpinnewchildrenmusic9464
@pinpinnewchildrenmusic9464 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጄኒራል አበባው ታደስ የቁርጥ ቀን ልጅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ።
@united6563
@united6563 Жыл бұрын
ማንም የማንም ክልል ውስጥ ገብቶ መፈትፈት አይችልም። አማራም ከሌሎች ክልል እኩል ትጥቅ ፈቶ ወደ መደበኛ ፖሊስነቱ ይመለሳል እንጂ መከላከያን አይቀላቀልም።
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
አበባዉ፣፣፣፣፣፣ከአማራ፣፣፣፣፣፣፣፣ከአማራአዪንሰርወድቀሀልአማራንአሰጠቅነህ፣፣፣፣፣፣፣፣፣።ተሳስተሀል፣፣፣፣፣ጥሩያልክአሰንዳዪመሰልክ፣፣፣፣፣፣፣በሀላታዝናለከ
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg Жыл бұрын
👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💚💛❤️
@sameerasameera8915
@sameerasameera8915 Жыл бұрын
🖒🖒🖒🖒❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ተውጅ ጀኔራሉ ማነው እኩል እየኖረ ያለው እያወክ ያማራን ጭፍጨፋና መፈናቀል እኩል የሚኖርባት ሀገር ማለት ባማራው ህዝብ ማላገጥ ነው መብቱ እደሌላው ሊከበርለት ይገባል
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ramarama5784
@ramarama5784 Жыл бұрын
ጁንታ ወንበዴው ትጥቅ ሳይፈታ ለምን ሌላው ይፈታል
@MDRakib-jw6on
@MDRakib-jw6on Жыл бұрын
ማንም አይሰማው ደቆሮ የክልል ምግስት
@tadessegashaw9441
@tadessegashaw9441 Жыл бұрын
ትክክለኛ ህግ ካለ ሀገር ጠባቂን ከማፍረስ ህገመንግስቱን ቀይሮ ክልሎችን አፍርሶ ለምን አንድ ኢትዮጵያ የማያደርጓት
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Жыл бұрын
ዶር ይልቃል ጥቅማ ጥቅሞችን ትተህ ኢትዮጵያዊነትን ወግን።
@fikrehaile9751
@fikrehaile9751 Жыл бұрын
ከአሁን ወዲያ ማንም አየታመንም
@Umatu-gb5sl
@Umatu-gb5sl Жыл бұрын
በፊትስ ታ ምን ነበር? ነበር ብለህ እንዳትገርመኝ። ፊት ለፊት ከሁለት ቀን በፊት የተናገሩትን ክደው አሁን የማታለያ ቃል አመጡ። ይሄም ያሰቡት አለ ማለት ነውና ይህ ማዘናጊያ ነው። የአማራ ልዩ ሀይል በአእምሮአቸው እንኳን ሊነኩት አይገባም። አሁን ለአማራ ብልጠት ይጠቅማል። ልዩ ሀይል በብዛት ማሰልጠን። በቅርብ ልዩ ሀይል ሰልጥነው የጨረሱትን መሳሪያቸውን ለልዩ ሀይሉ አስረክበው ወደ መከላከያ ቢሄዱ ትልቅ ብልሀት ነው።
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
አማራዬ💪❤❤ አበባው የአብይ ዳይፐር የክልሉ መንግስት ሆዳም👎😡
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
የአማራ ክልል ልዩ ኃይልን መልሶ የማደራጄት ስራ በሳቅቅቅቅቅ Game over
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ጀነራል ተብየው የአማራህዝብን ልጨርሱነው
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 Жыл бұрын
ደሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ነው አማራው እንዳመረረ ድብብቆሽሹ ተነቅቶበታል
@mengesha6655
@mengesha6655 Жыл бұрын
ጀኔራል አበባው ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ !!!
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Жыл бұрын
ጀግና አታቅም.ይህ ከሀዲ ባንዳ የአብይ ተላላኪ .ጀግና ከተባለ..አይ ሀገሬ ሰው አይውጣብሽ .ብሎ ማን ነው ረገመሽ 😢
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
​@@በእምነትየሸዋልጅ ከሃዲ አንቺ ጎጠኛ!
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው Жыл бұрын
​@@madotbelete4745 አችም የሱ ታላላኪ ነሽ አች ባዳ ከሐዲ እሥከዛሬ የትነበር አፈር ደቼ በበላችሑና
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk jegina atawukim ante ye wusha liji
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
@@እግዚአብሄርፉቅርነው 😂😂😂😂😂 KALREFEACHEHU TEGEREFIALESH!! ESHI? MESADEB BAHELAWI CHEWATACHEHU SELEHONE AYGEREMENEM. MORON!
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Жыл бұрын
የአማራ ባለስልጣኖች አላህ ያሳችሁ ከርሳሞች መቸ ይሆን ለህዝብ እምቆሙት
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው Жыл бұрын
የት ነበር እስከዛሬ ይሕ ባዳ😏
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Be honest to yourself, as you said "God is Love" my dear habesha.
@darubiit
@darubiit Жыл бұрын
ጀዝባ. እናንተ ናችሁ እንጅ በማያገባችሁ ጥልቅ የምትሉት፡ እግዚያብሔ እንሁን አላችሁ እኮ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ስድብን ምን አመጣዉ የሚሳደብ የእግዚአብሔር መግስት አይወርስም ቃሉ ይላል አትሳደቡ እግዚአብሔር አታሳዝኑ
@darubiit
@darubiit Жыл бұрын
@@fatumamehamed3270 እረ ባክሽ የሚገልስ? እነሱ ንፁሀኑን እየጨፈጨፍ አንች ስለ ስድብ ታወሪያለሽ ጀዝባ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
ኝኝኝ ኝኝኝ ልይ ሀይልም ኝኝኝ ያማራም ልይዉ ሀይልም መግለጫም ኝኝኝ ሀሀ በለዉ ዎሎ ጎንደር ሽዋም ጎጃም ይህንም የኦነግንም መንግስትም ግንባርንም ግንባርዉም እየፈለጥክም መብትህንም በክንድህም አድከብር እራስንም እራስዉ በጥይትም እየቀነደብክም ሀገርን. በታኝንም መብትም እስከመገንጠል 39 ህግንም ፈደራልም እልንቀፅንም ከልሎም ቢሄርንም ሀገርም አድርግ በትን ኢትዮጵያንም የኤነግንም መንግስትም እራድንም እራስዉም በለዉ ምንገድም እየዘጋህም ጅግናዉ ህዝብንም አማራም ተነስ ህዝብንም እያፈነም እንደደሮንም ጫጩትም እየረሸነም ያለዉ ብልፅግናም። ኦሮሞንም ሀገርም አፍራሽንም በታኝንም ኢትዬጵያንም ባንዱራዋንም እልማራም ቢተክርስትያንም መስጊድንም አቃጥል አፍርስም ጦርነትም አሳዉጆንም ስልክም ኒትዎርክም ዘግቶም ህዝብንም አማራም ክልልንም አራሽዉንም ህዝብንም በጦርንም ንብረትውንም። ለማቃጠልም አሰልጥኖንም በተላላኩዉንም አበባዉ አገዉንም ትግርየም ዘረኛዉም አገዉንም በባንዳለትም የኦሮሞንም ኦነግንም ጨፍጫፊንም ጦርንም ይዝዌንም አማራም። ህዝብንም ለመጨፍጨፍንም የሚያመጣዉንም ምንገድም እየዘጋችሁንም በልዉት መግደያም ተሰቶትም መሳርያም ሚመጣዉንም ጤርዉም በልዉት ሳይቀድማችሁንም ቅደሙት እርምጃም ዉሰድዉበትም ብለናልም ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናዥንም ሀይልም በልዉት እርምጃም ዉሰድዉበትም ህግም የለሽንም የዉሸትም የኦሮሞንም ኦነግንም ያቓቓመዉንም በስም መከላከያም በትነህም በህግም እንዳዲስንም። ይቓቓማል ይፈርሳል በትነህም ሀገርንም ማዳንም ፋኖችንም ይህንም ይሰራልዉ። ህዝብንም አማራም ትግልንም የማንም ወንበዱንም ድርጅትም ዋጋዉም ሰተንም ሀገርም በታኝንም የወንበዲንም ጦርንም በዉሸትም በስም ሀገርም ብልፅግናም ያመጣዉንም መከላከያም ሀገርም ባንዱራም አይወክልም መመታትም መበተንም አለበት በትግልም ህዝብንም አማራም ባስቸካይም ካማራም ክልልም የትኛዉ ንም ታጣቂንም መከላከያም የሚባልም አይኖርም ላማራም መከላክፕያዉ የራስዉም ፋኖም ነዉ ለግዝየዉንም።
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
አስመሳይ ሰው ነው ለጥቅምና ለስልጣኑ ብሎ ነው የሚቀባጥረው ለአማራ ህዝብ ምንም አይሰራም:: የራሱን ህዝብ አጋልጦ
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 Жыл бұрын
ይሻላል የአገር ውስጡን ጨርሳችሁት እኮ ኢትዮጵያ እኮ ምንም ተስፋ የላትም
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 Жыл бұрын
ጄኔራል በቃ ነግሮዋችሁዋል ሁልሽም ህግ አክብር በዚህ ጦርነት የተጎዳው ስፊው የኢትዬጵያ ድሀ ህዝብ ነው።ፓለቲ ከኞች አትበጥብጡን እምቢ ካልክ የሰሜኑ እድል ነው የሚደርስህ ወታደራዊ ውሳኔ ።ደስ ይላል አሁንም ልዩ ሀይላችን በመከላከያ ስር ሁኑ አለበዚያ የኢትዬጵያ እድል ፈንታ ሞት ነው ከመከላከያ ጋር ወደፊት።
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 Жыл бұрын
መብላትን እንደትልቅ ቁም ነገር የሚያዬው ብአዴን ህዝብን ለከርሱ አሳልፎ ሊሰጥ ተፍ ተፍ እያለ ነው
@BalewDemke-mx7en
@BalewDemke-mx7en Жыл бұрын
የተላላኪዎች፡የባንዳዎች፡የከሃዲዎች፡የሌቦች፡መግለጫ፡ለዚህ፡ነው፡የሚያሳድዱት።
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 Жыл бұрын
ብአዴን ከርሳም ነው።
@wabilemma
@wabilemma Жыл бұрын
ወይ የአብይ መንግስት ሰዎች እየቀያየርክ 99 መቀበጣጠር ጀመርሽ አይደል በጄ/አበባው ሌላ መልክት በተሾመ ቶጋ ሌላ ምላስ በሬድዋን ሁሴን ሌላ ምላስ ምን ያደርጋል ቀድሞ ነበረ ጭንቅ የያዘለትማ አንዴ ገዳም አንዴ የፋሲ አምላክ የማሩኝ ከምትል በይፋ ወጥተህ ቤተሰቦቻቸው ያስጨፈጨፍክባቸው ያፈናቀልካቸው ያስደበደብካቸው ይቅርታ ጠይቀህ ከዛ በኃላ መልሱ ላንተው ልተወው????
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
ገረድ እሱን ድሮ ከስራህ ላባረረህ ህውሀት እና አሁን አስጎንብሶ እየጋለበህ ላላው ኤሮሙማ ንገረው ማንም ከማንም ህዝብ አይበልጥም የሚለውን አዛባ ። ሲቀጥል ላንተ ነው በጦርነቱ ጊዜ ከቴሌብቪን መስኮት ጠፉ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩ ስፀልይ የነበረው አፈር ብላ ያኔ ገለውህ በተገላገልን ኑሮ ማፈሪያዎች
@sentayehumekonnen296
@sentayehumekonnen296 Жыл бұрын
የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ትጥቅ አልፈታም
@ኮንታ_tube
@ኮንታ_tube Жыл бұрын
አሁን ጉዳዩ ለልዩ ሀይሉ አማራጭ ሥራ የማዘጋጀት ሳይሆን ህዝብን አደጋ ላይ ጥላችኋል ነው ። የመረጣችሁት ጊዜ ትክክለኛ አይደለም እያወናበዳችሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ ። የኦሮሙማን ሴራ ነቅተንበታል
@tsehaytadesse346
@tsehaytadesse346 Жыл бұрын
ውሸታሞችየአማራንህዝብሉመጨረስብቻነው
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
በጣምታሳዝናለህ፣፣፣፣፣አበባዉታደሰ፣፣፣፣፣፣፣፣አዘንብህ???????
@ሚኪየድግልልጂ
@ሚኪየድግልልጂ Жыл бұрын
አይ አበባ ይህ እረኩሥ ሠዉ መሥሎ ቀረቦ አሥበልቷቸው ነበረ ህዝባችነን አፈረ ብላ የአብይ ተላላኪ
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ደጋግመህ ትስታለህ ትጥቅ ማስፈታት እንጅ መልሶ ማደራጀት ነው? በቀቀን አትሁን
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk Жыл бұрын
የአማራ ባለስልጣናት በሙሉ ሆዳም ሁሉም አሳፊሬ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት
@hamadalmansoori5325
@hamadalmansoori5325 Жыл бұрын
መጀመርያ ከኦሮምያ ይጀምር እጂ ከአማራ አይደለም አትዋሹ
@engidatesema3715
@engidatesema3715 Жыл бұрын
Ahun Tiakewochu 1) Lemin Ahun Baschequi Liyu Haylun mebeten asfelege? 2) Lemin Be Amhara Liyu Hayl mejemer asfelege? There is hidden thing behind it! Suspicious!!
@dimtustar7620
@dimtustar7620 Жыл бұрын
Wolkayit lememeles sil, tigirayin fertachu new yecowachut enji. Hulum kulil be and ken new yetelake. Ahun ke oromiam masfetat tejemirohal. Gibgib ayasfeligim kejeneraloch ga bicha tewerto yemiyalk neger sila hone.
@besevi2090
@besevi2090 Жыл бұрын
Ante gobze nhe endet mhore nhe dingaye
@engidatesema3715
@engidatesema3715 Жыл бұрын
@@besevi2090 Weyi melsun almelesk sidib new yemitawkew. Ante Yalseletene kebt yedingai dingay neh!
@EndrisMohammed2885
@EndrisMohammed2885 Жыл бұрын
This General Arrogant.
@Lala-xb9db
@Lala-xb9db Жыл бұрын
አይአበባውአሺከሩታውራለህባንዳእኛምነቅተናልጉድጓድምሰናልአለቺየውሸትድኩራአይሰለቺሕም
@solomongezachew
@solomongezachew Жыл бұрын
ለማንኝውም በስሜት ከሰከሩ የሐሰት ዲስኩረኞች መጠበቅ ጤንነት ነው።
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 Жыл бұрын
Tilam cadre codnom!!
@daxdetarekegn5406
@daxdetarekegn5406 Жыл бұрын
Hodam
@አስኳላየቀለምትምህርት1-12
@አስኳላየቀለምትምህርት1-12 Жыл бұрын
ታዲያ እደዛከሆነ ለምን ከአማራ ተጀመረ ለምን ከኦሮም ለምን አይጀመርም እኛ የመረጥነው መንግስት የለም መንግስት እራሱን ይመርጣል እንጂ እንደ ዲምክራሳዊ አገር ምርጫ ትላለህ ደነዝ
@Amara176negn
@Amara176negn Жыл бұрын
Baden afer yasibelak mechim einate meri atihonum gimochi
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
አበባዉ፣፣፣፣፣፣፣፣፣መረትላዪያለዉ፣፣፣፣አንተእንደምትለዉአዪደለም፣፣፣፣፣፣ቨ፣፣፣አብዪአማራንሊጠፋንነዉ
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ Жыл бұрын
ሸኔ ይሽናብህ በለዉ ሆዳም መቸም ሞኝ የለም ትጥቅ ፈቶ የሚሞት በቁሙ የሞተ ተስካር ያልወጣለት በድን ከህዝብ ጋ ነዉ የተላተመ
@AshuKao-zd8kv
@AshuKao-zd8kv Жыл бұрын
it is conspiracy
@bethelhemgezahegn
@bethelhemgezahegn Жыл бұрын
ዛሬም ኢትዮጲያ ትላለህ ? ኢትዮጲያ ማለት እኮ ሰዉ ነው። አቤል ከኢቲቪ ጋር ተመሣሠልክሳ?
@mekidesferisthumanity
@mekidesferisthumanity Жыл бұрын
Endatishewedu legitachu new wusetam amaraye endasema disikora
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Жыл бұрын
የበአዴን.መግለጫ ❌❌❌❌
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Жыл бұрын
አቤል አተ እራሱ ታሽቃብጣአለህ የአብይ
@jufartesfaye6384
@jufartesfaye6384 Жыл бұрын
Minim liyyu hayilu ayer lay aybatanim .mikinatum xaqlay minister balafaw lamakalakaya yemmimazagab ato nabbar !
@getahuntilahun1318
@getahuntilahun1318 Жыл бұрын
Dear Able Berhanu: Please don’t confuse the peoples by giving wrong informations. ጄነራል አበባዉ ለሆዱ ካላደረ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ትጥቅ ያስፈታ ከዛዉ ሌላዉ ይቀጥላል -መከላከያዉ የዚህ ገዳይ የስርዓት ጠበቃ ከመሆን ያላቀዉ።
@rahelsintayehu
@rahelsintayehu Жыл бұрын
Leba!
@yohannesshallammo4732
@yohannesshallammo4732 Жыл бұрын
Yes!!!!!!! This is a Historical decision!!!!!
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Жыл бұрын
ተግድህ ማንም አይሰመውም ይህ ውሻ
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Жыл бұрын
abebaw tadesse ye abiy ahimed kit teragi
@birhans9950
@birhans9950 Жыл бұрын
Are wushatamo new abiy😢
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
😅😅😅😅😊
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 Жыл бұрын
አባባው ሕዝብህን እንታስበላው የኦሮም በየቀኑ ያሰመርቃል አንተ ደግሞ ትጥቅ ፍቱ ትላለህ የምትገርም ሰው ነህ
@tigisttasew899
@tigisttasew899 Жыл бұрын
Ante ye abiy buchela 😡😡😡
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
Balege! 😊
@BelayeneshZeudu
@BelayeneshZeudu Жыл бұрын
አንተ እራስ ምን ውነክነው ሲረኛ መግስት የሚነዛውን ትዘባርቅልን አለ አንሰማውም።
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 Жыл бұрын
abebaw tadesse ante nifitam yann aroge dronhin temamineh new aydel amhara aydelem diron esatim ayiferam
@menasse8720
@menasse8720 Жыл бұрын
Then start from Oromia to disarm and Tigray and at last from Amhara unless Shenye and Oromia disarmed there will not be peace in Ethiopia Amhara is defending its own survival from tplf and Olf aggression on Amhara
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 Жыл бұрын
ምነው ፡ ከአማራ ፡ ጀመረ?
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Жыл бұрын
የሚታወቀውን እውነታ ከሚናገር ሌላው ክልል በድብቅ እያደራጀ ነው፣ ይበልጥ ስጋት የሆነው አካል ቀድሞ ያፍርስ ስለሚሉት ጉዳዮች ቢነግረን ጥሩ ነበር።
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን Жыл бұрын
ይህ አበባው የምትሉት ባንዳ ቡኦሮሙማው ቂጥ ሊፈሳ ምንም አልቀረው :
@mengisteabdihaile
@mengisteabdihaile Жыл бұрын
አንተ ራስህ ዋናው የነአባው ወናፍ ነህ።ምን ዋስትና ይዘህ የምትለፈልፈው?
@MsrtBwkt-vx2cs
@MsrtBwkt-vx2cs Жыл бұрын
ሂድ አተ ደግሞ ደህና ነበርክ አሁን ከመግስት ጋር ልመጠመጥክ የምኔ ጄኔራል ነው ጀርመን ነው እጂ
@ሶስናየማርያምልጅ-ኸ5ኰ
@ሶስናየማርያምልጅ-ኸ5ኰ Жыл бұрын
Er gedel geba degay
@shemsushifayesuf4555
@shemsushifayesuf4555 Жыл бұрын
ቆምጬዎች በጫጫታ የምመጣ ለውጥ የለም ቆም አላችሁ አስቡ። አለዚያ ትቀፈዳዳለህ
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Жыл бұрын
ጅል😅😅
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
​@@በእምነትየሸዋልጅ 😅😅 ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አንቺ ከነሰምሽ::😊 ማፈፈሪያ!😊
@tazatbja7101
@tazatbja7101 Жыл бұрын
Kkkkllllllkkkkkkkkooooooookkkkkkxxxxxxxxxxxxxxxxxooooooooooooooo
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 7 МЛН
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
1:33:43
Sodere TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
Dagne  Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ
8:13
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН