Ethiopia [ታሪክ]አሰገደች አላምራው - ፪ Asegedech Alamirew | Euale Yohanes | Solomon Tessema

  Рет қаралды 7,440

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 8
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
አቀራረብህ ደስ ብሎኛል ግን ታሪኩን ቃል በገባኸው መስረት በደንብ አሳውቀን እኔ የ15 ዓመት ወጣት ሆኜ ታሪኩዋን ስዎች ሲያወሩ ስለእስዋ እስማ ነበር ግን ከፎቶ ውጭ አላውቃትም ለማንኛውም እስዋን የመሳሰሉ ብዙ ባለሙያዎች ስላሉ እንደዚሁ እንድታጋራን ከምስጋና ጋር እንጠይቃለን
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 ай бұрын
ጥሩ በርቱ ለታሪክ ይቀመጣል እንደ ሜሪ አርምዴ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 11 ай бұрын
ውቤ በረሃ😢እናቴም እዛ ነው ያደገችው
@hailehaile9336
@hailehaile9336 4 ай бұрын
አሰገደችን ማውሳታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ አቀራረቡ ግን መሻሻል የሚያስፈልገው ይመስለኛል። ትልቁ ድክመቱ አንዳችም ዓመተ ምሕረት አለመጠቀሱ ይመስለኛል። እንዲሁም ትክክለኛው መጠሪያዋ አሰገደች አላምራው ሳይሆን አሰገደች አላምረው ነው።
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 11 ай бұрын
Ye Wube Bereha imebet
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 ай бұрын
እባካችሁ ሙሉ ታሪኳን በደንብ አቅርቡት
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 11 ай бұрын
በወር 3500 ለደሞዝ ታወጣለች የሚለው እጅግ ተጋኖዋል። ብሄራዊ ቲያትር እንኳ ያን ያህል ገንዘብ ለሰራተኛ ኣያወጣም ።ቪላ ቤት 52,000 የሚለው ጣራ ነክቶዋል። የኦሜድላ ሆቴል ህንፃ (ጎተራ ኣከባቢ) በዚያ ዘመን 40,000 ብር እንደጨረሰ ነብሳቸውን ይማር የህንፃው ባለቤት ኣቶ በላይ ኣጫውተውኛል። ግንበኛ 0.25 ሳንቲም በቀን በሚከፈልበት ዘመን እንዲህ መቦጥረቅ ትዝብት ላይ ይጥላል። በ1977 ጥሩ ቪላ ቤት እስከ 50 ሺህ ብር ሲጠራ ኣስታውሳለው።
@Janhoy723
@Janhoy723 11 ай бұрын
ምን አይነት ደባሪ አቀራረብ ነው በማርያም! አነባበብህ በጣም ያስጠላል
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН
እንኳን አደረስን ለዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ
7:12
Nu Enamesgen / ኑ እናመስግን
Рет қаралды 362
"መንግስቱ ኃ/ማርያም 50 አመት ሞላቸው!!!
20:22