//የት ናቸው?// የሜሪ አርምዴ ባለክራሯ ቤተሰቦች የት ናቸው? ልዩ ጊዜ ከሜሪ አርምዴ ያልተሰሙ ታሪኮች ጋር /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 85,069

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 78
@matn331
@matn331 Жыл бұрын
ዬኒ በጣም thank u ሜሪ አርምዴ በጣም ቅመም የሆኑ ስንኞች ውብ ድምፅ የነበራት ታላቅ ሰው ነች እንካንም ኣስታወስካት
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም እናመሰግናለን የሜሪቤት ይከበርላት ጥሩ አድርጋችኋል ነብሷን ይማረው🙏
@user-gv4jb1wr5q
@user-gv4jb1wr5q Жыл бұрын
ዋው ታሬ congratulations 😊በጣም የማደንቀው ምርጥ እና አስተዋይ መልከመልካም ፀባየ ሰናይ እንዲሁም ፍፁም አስተዋይ የተረጋጋ መልካም ወጣት ነህ ስለ ሜሪ አርምዴም ስለጋበዝከን እናመሰግናለን Ebs ሶች ምርጥ ሰው አግኝታቹዋል መልካም የስራ ግዜ ይሁንልህ በርታ እላለው 🙏🏼
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Yunne is exceptional man who is visiting our famous Ethiopian musicians and forgotten now Marry is the foundemental for ethiopian music industry. . But he is visiting and remembering them for ethiopian people. Thank you EBC.
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Yes Endd
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
የሜሪ አርምዴ ቤትማ በስሟ ይፅደቅ!!!💚💛❤
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 6 ай бұрын
ኦነግ ሲመጣ ያፀድቅልሻል ክክክ 😅
@genetgemechuerbaye3108
@genetgemechuerbaye3108 Жыл бұрын
እትዬ ብርቄ ከነመላው ቤተሰብ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
ሜሪዬ የኢትዮጵያ ባለዉለታ ነች 😍
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 Жыл бұрын
የተረሳ ቦታ ስላል ለማስታወስ የሜሪ እናትና የታምራት አባት ታምራትን ጨምሮ ዶሮ ማነቂያ የአቶ በቀለ ስጋቤት የተሰራበት ቦታ መኖሪያ ቤታቸው ነበር ሜሪም ብዙውን ጊዜ እዚያ ታሳልፍ ነበረ ታምራት ትልቅ ጀብዱ ፈፆሞ በኢትዮጵያና ሱማሌ ጦርነት ያልተነገረለት ብዙ ጦር ከእልቂት ያተረፈ ፓራኮማንዶ ነበር የሜሪ ታሪክ ከዶሮ ማነቂ ነው የሚነሳው ለማለት ፈልጌ ነው
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d Жыл бұрын
ዮንዬ ይህን ዝግጅት በማቅረብህ እናመሰግናለን አባቴ በጣም ነው የሚወዳ እኔም እጅግ በጣም ነው የምወዳ pre order. ማድረግ ከተቻለ የመጀመሪያ ነው የምሆነው 💚💛❤️🙏🏾
@ehstltube2265
@ehstltube2265 Жыл бұрын
My father too
@dejenegetachew1495
@dejenegetachew1495 Жыл бұрын
Good to see you on EBS Tariku, you are all rounded and a great asset.
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 Жыл бұрын
Tks really amazing history
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
Artist zenbiche was the kind artist ever 🙏🥰🥰
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Жыл бұрын
Wow Tariku good to see you brother. Congratulations for joining in to the channel that is leading Electronic media these days.💐
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ሜሪ እኮ የሀገር ባለውለታ ነች
@meseretjote1761
@meseretjote1761 Жыл бұрын
ይቅርታ ምን አድርጋለች ለሀገር ስለማላውቅ ነው ?
@Minas15592
@Minas15592 Жыл бұрын
@@meseretjote1761 I think ye Ethio Italy be 13 ameto setewaga egron be teyte temta neber yeh telk welta nw Amesgnlahu🙏
@Wubshet371
@Wubshet371 5 ай бұрын
​@meከብትseretjote1761
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
Thank you yoniya I hope it’s all going to be the end beautiful in the future if she can’t have her own museum
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 Жыл бұрын
Thank you
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
በዘመኗ አራዳማለት ነች ሜሪአርሚዴ😢😢
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 4 ай бұрын
ዮኒ ሜሪን አስተታውሰህ ይህን ፕሮግራም በመስራትህ ትልቅ ታሪካዊ መፅሐፍ እንደፃፍክ ነው የምቆጥርህ
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
ዮን በጣም thanks
@amuobaidtube2021
@amuobaidtube2021 Жыл бұрын
Wollo yesew megegna!!
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Жыл бұрын
ሜሪ ስትዘፍን የታምሩ እናት ብላ ትዘፍን ነበረ
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
I just heard Marty Armedis tody and how she was died because of she was wounded at war during the Somalia war I did not know all those information before of today. Very very heartbroken She scarfied for ethiopian people and died finally but the government did not do nothing for her to remembering!! Ethiopia, Ethiopia, Ethiopia!! Yagadalashi balla!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
True
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Жыл бұрын
ዮኒ የጭራ ቀረሽ ታሪክ ብታስታውሱ
@luciadiano8975
@luciadiano8975 Жыл бұрын
Bravo
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
መቼ ነው ያረፈችው አመተ ምህረት??
@Mirkuzz
@Mirkuzz Жыл бұрын
እሱ ነው የሚገርመኝ : ዓመተምህረት መግለፅ ላይ በጣም ቸልተኛ ነን :: ቡንቱ የተባሉ ጋዜጠኞችም ይዘሉታል :: ያረፈችበትና የቀብሯን ቀን ተናግሮ ዓመቱን ዘለለው:: ያለኝ መረጃ ታህሳስ 17, 1975 በኢትዮዽያ አቆጣጠር ነው::
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 Жыл бұрын
She was in poulos hospital paralyzed for long time.
@samirobil9341
@samirobil9341 Жыл бұрын
ዮኒዬ እኔም አንተ እምትወዳት አዱ ገነትንም ውድድድድድድድ ሳረጋት ሳ ዮኒያችን አለን ወሳለን የዱ ገነት ልጅ ነኝ ያውም በባቡርን ፍቅር ያደኩ በድሬም ፍቅር የወደኩ ምርጥ አራዳ ስለአዲስ ለማውራት ከድሮ አሬዳ ከቀሩት ትንሽ ሰዎች መሐል የምመደብ ነኝ እሺ ዮኒ ኪዬ
@busyline6206
@busyline6206 Жыл бұрын
የሚሪ አርምዴ የትዎልድ ሀገሯ ወሎ ወረባቦ ኢጀርሳ ይባላል
@zeharatadese5290
@zeharatadese5290 Жыл бұрын
አምባሰል ናትሀ😢❤
@Minas15592
@Minas15592 Жыл бұрын
I think ye Ethio Italy war gize be 13 ameto setewaga egron be teyte temta neber yeh telk welta nw nefse yemar🙏🙏🙏
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 3 ай бұрын
አይ፥ኢትዮጵያ!ያከበሯትንና፥ዋጋ፥የከፈሉላትን፥ልጆቿን፥የማያከብርና፥የማይዘክር፥ማስታወሻ፥መካነ፥መቃብራቸውን፥ሳይቀር፥የሚያወድም፥ውለታቢስ፥ትውልድ፥የፈላባት፥ምስኪን፥ሀገሬ።
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 Жыл бұрын
የመጀመሪያ የጸጉር ስራ በኢትዪጵያ ያሳየች ዝነኛ የክራር አቀንቃኝ ሜሪ እርምጃ ናቸው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
አቢይ ብቻ ቀረ ቤት እያፈረሰ በሚለው ሐሳብ ይስተካከል::
@user-sp8hx3hv2h
@user-sp8hx3hv2h Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 10 ай бұрын
በሜሪ አርምዴ የወጣ ዘፋኝ የሆነ የለም?
@nasserjemaljemal2647
@nasserjemaljemal2647 Жыл бұрын
ዮናስ ዮናስ ዮናስ እባክህን ሳትሞት የተረሳችውን ዙርያሽ አብዩ በ90ዎቹ ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ሀገርም እንደሰው ይናፍቃል ወይ ብላ የዘፈነችውን ፈልገህ አግኛት እባክህ ሳውቃት ብዙም ከሰዎች ጋር አትቀራረብም ችግር ውስጥም ብትሆን ማንም አያያትም እስኪ በልጆችህ ይዤሀለው ፈልጋት ድንቅ አርቲስት ነበረች ደሴ ሀገሯ እና ልጇ እንዳለ አውቅ ነበር
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
አሜሪካ አገር ነው ያለችው።
@Wubshet371
@Wubshet371 6 ай бұрын
Ye kirar nigist
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
ነገ ይፈርሳል ታሪክ ድሮ ቀረ
@azebshoaferaw3451
@azebshoaferaw3451 Жыл бұрын
እንኳን ቦታውን አውቀውት
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
መፍረሱማ አይቀርም የጊዜውሰዋችማ ስነልቦናው አይገባቸውም የሚያዩት መብለጭለጩንነው ለተወለደበት ግን ምንይነገራል😅😅😅
@meseretnaser9713
@meseretnaser9713 Жыл бұрын
ውይ ታምራት ነብስህን ይማር እኛ ቤት ይመጣ ነበር
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 10 ай бұрын
ለምን አልወለደቸ?
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ሜሪ አርምዴ ትክክለኛ ስሟ መርየም አመዴ ነው።ተወልዳ ያደገችው ወሎ ወረባቦ ኤጀርሳ ቀበሌ ነው።
@6s8f7d
@6s8f7d 4 ай бұрын
Keladada beletu eyetebal 😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Mary Armeday Enat ETHIOPIA YEMOTELSHE KERTO YE GEDLSHE BELA.
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@stighehanaghebreyesus1696
@stighehanaghebreyesus1696 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Ye hiwoteee tarikuwan endemawrattt sele bet yaweralluuu?!
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын
Yone seferane selashege betame dese belogale
@tube-hm5wf
@tube-hm5wf Жыл бұрын
መይረም አመዴ ነዉ ትከከለኛዋ ስም የመይረም ሀገር ወረባቦ ወረዳ 020ቀበሌ ኢጀርሳ ይባላል የጀነራል የአደም መሀመድ አደም ሀገር ኢጀርሳ ወረባቦ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት ሞቷል እንዴ እስካሁን የሜሪ አርምዴን ታሪክ ያላሳተመው?????😡😡😡😡
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 10 ай бұрын
ሜሪስ ልጅ የላትም?
@zebibaedris8672
@zebibaedris8672 Ай бұрын
አርሜይስጥህ. ወንድሜ.
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ታሪክ አለ በስተጀርባ ሜሪ አርምዴ የ አያትዋ ስም ማን ያባላል ?
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
ኦሮሞ ነው ልትሉ ይሆን ??
@MohammedAhmed-uw2om
@MohammedAhmed-uw2om Жыл бұрын
እውነተኛ ስሟ
@almazmelki
@almazmelki Жыл бұрын
ብልግና የዘፈነችውን በሉጅ😅
@MohammedAhmed-uw2om
@MohammedAhmed-uw2om Жыл бұрын
ይሄን የቆርቆሮ ቤት ታሪክ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ፀጉሯት ተተኩሳ እንዳርምዴ ሜሪ
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s Жыл бұрын
17 40 ተሳስተህ ነው 19 40 አምታታኸን
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle Жыл бұрын
መንግስት ቅርስ ሲጠብ ታየኝ እኮ😂😂😂😂😂
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
Buy why lying 😢 this why Ethiopia is beyond! We want what we don't have? It's bag habits😢😢😢😢
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 191 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 10 М.
Holland ዝወዓለ ሰለማዊ ሰልፊ 04 - 07-2024
26:57
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 5 М.
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 9 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 11 МЛН