No video

Ethiopia: ወንድ ፍቅርኛ ለመያዝ/ሚስት ለመምረጥ የሚጠቀማቸው መስፈርቶች፡፡quality relation.

  Рет қаралды 89,152

ሙዳይ muday tv

ሙዳይ muday tv

Күн бұрын

በሙዳይ ቲቪ በልጆች አስተዳደግ፤ በባል እና ሚስት፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Пікірлер: 453
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
የተከበራቹ የሙዳይ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ውዶቼ መቼም ሴት እና ወንድ አንድ አይደሉም፡፡ ወንድ ነገሮችን የሚያይበት መንገድ ይለያል፡፡ ምርጥ ብሎ የሚያስባት ሴት በጥቂቱ ይህን ይመስላል፡፡ እናንተስ ምን ትላላቹ፡፡ የራሳቹሁን ተሞክሮ እና ልምድ አካፍሉን፡፡ እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ሰላም ይብዛላቹ፡፡
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
አሜን ያንተም ሰላም ይብዛልክ ሙዳይ
@alemnash2455
@alemnash2455 5 жыл бұрын
ከልብ እንመስግናለን
@meserethilu5373
@meserethilu5373 5 жыл бұрын
ትምርት ደስ የሚል በጉጉት አሚጠበቅ ነው አናመሰግናለን
@meserethilu5373
@meserethilu5373 5 жыл бұрын
አተም ሰላምክ ብዝት ይበል ወድም
@bizounash123adara8
@bizounash123adara8 5 жыл бұрын
ሙዳይ እንደምትመልስልኝ ተስፋአደርጋለው እኔ fbአውቄው ቆይተናል መልካም ሠው ነው ነገርግን መጀመሪያ የማላቀውን ሠው አእነንዴት ነው ከቤተሠብ ጋር አስተዋውቀኝ የሚባለው በጣም ይከብዳል መልሱን በኮሜንት አስቀምጥልኝእባክህ
@user-hy2dk5gn6w
@user-hy2dk5gn6w 5 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ማለት ከምንም በላይ ፈጣሪዋን የምትፈራ ፈራህ እግዚአብሔርን የምታውቅ እናም በራስዋ ለመተማመን ብቃት ያላት ነች ምርጥ ሴት
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
ሚሚ ሚሚ tekekele
@user-bs5wq4vy9o
@user-bs5wq4vy9o 5 жыл бұрын
በርታ ግን ከስንት አንድም አይገንኝ
@fjcfnc776
@fjcfnc776 5 жыл бұрын
ወድሜ በጣም ደስ ይላል ይመቻል ምክርህ ግን ፍቅረኛየ ነይ እያለኝ ነዉ እኔ ግን ትንሽ ህልሜን ማሳካት አለብኝ እኔ አገርውስጥ አደለሁም እሱ ግን ተሎ ነይ እያለኝ ነው ምን ትመክረኝ አለህ
@yetiyeti2622
@yetiyeti2622 5 жыл бұрын
ስደተኛዋ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ በትክክል
@ayedayed8820
@ayedayed8820 5 жыл бұрын
መልካም አርገኝና መልካሙን ስጠኝ ፈጣሪ ይሔው ከሰው ቤት ስደት አድርሶናል በሕይወቴ ከምጠላው እና የምፈራው ምንም ይሁንምንም መለመን እና የሰው እጅ መጠበቅ ለጠላቴ አይስጠው
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ለማግኘት ጥሩ ወድ መሆን በቂ ነው ሙዳይ በርታ እሪፍ ትምት ነው
@user-rt2cy7tt3o
@user-rt2cy7tt3o 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን እውነት ባሰለፍኩት ህይወት አላፍርም መድረሻዬን ለማውቅ መነሻዬን አርሳም እሰው ቤት ነው ያድኩት በቤት ስራተኝነት አሁንም በስደት ላይ ነኝ እስው ቤት በጣም ደስተኛ ነኝ ነገ ታሪክ ይቀየራል ከወደደኝ ከነ ማንነቴ ። ውደድኩሽ ብሎ አስተዳደጌን ስነግረው በሌላው ቀን በሆነ ነገር ስንጋጭ አስታዎሰኝ በብሎክ ነው ያጠናገርኩት ማንነቴን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ።
@user-fw5gi9vo1z
@user-fw5gi9vo1z 5 жыл бұрын
እንደተ አይነት ወንድ ቢሰጠኝ ብየ ተመኘሁ እናመሰግናለን የኛ ማኛ ኑርልን በርታልን እሱ ጥሩ ይሁን እንጂ ሁሉንም ለማሞላት ዝግጁ ነኝ ። ጥሩ ሰው ከመመኘት ጥሩ ሆኖ መገኘት ነው እረ አልጨናነቅም እንደውም እራሴን ለማየት ጥሩ ሀሳብ ነው ህልም አለኝ የራሴን ቢዝነስ መስራት እራሴን መቸል እፈልጋለሁ ከወንድ ምንም ጠብቄ አላውቅም ወደፊትም አልጠብቅም አባቴ ያሳደግኝ ስርቸ ማግኘትን ነው ሳልሰራ ብርአይሰጠኝም ነበር እናም ዛሬ ለይ ጠቅሞኘል
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ሰለም ለንተ ወንድሜ በጠም ደሰ ምል ምክርነው አለህ ይጠብቅክ
@nnrstore3901
@nnrstore3901 5 жыл бұрын
Amen amen amen wedimee leemirqaatiki enameseginaleen
@nnrstore3901
@nnrstore3901 5 жыл бұрын
Weyene kelibewisti new yetenagerkee yene gwadega bizugize besuneber xilachin enate tisadebaleechi yelegi nebere
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Egzabhar fwtaryin ywmyuderawun mlkamun sewu yistegn
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ደስ ይላል ፋዘር ሀርድ ነበር ኣሁን ላይ ግን ቆራጥ እድሆን ጠቅሞኛል ነብሱን ይማረውና የኔ ጀግና
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን እኔ ከምርጧ ሴት አዳዋ ነኝ ለምሳሌ ጥቂቱን ልገርህ 1 አላማ አለኝ 2 በራሴ እተማመናለሁ 3 አቋም አለኝ 4 ፍቅር መስጠት እችላለሁ 5 ከሠዉ ምንም አልጠብቅም 6 ስራ ከጺያት በሰተቀር አንቅም 7 ግልጽ ነኝ 8 ብዙ አዳምጣለሁ ጥቂት አወራለሁ 9 ተጨዋች ነኝ 10 አልቃሻ ነኘ😥
@optionscell354
@optionscell354 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 5 жыл бұрын
በቃ ለወንድሜ ላጣብስሽ kkkkkkkkkkk
@user-gm1wx3hn6h
@user-gm1wx3hn6h 5 жыл бұрын
Yene konjo
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 жыл бұрын
Wowo konjo bheriy new
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
gobeze
@assyabentyhiaya4430
@assyabentyhiaya4430 5 жыл бұрын
ያረቢ እኛ ሴቶችን ትክክለኛ ሚስት ያድርገን ያረቢ ሳልህ የሆነውን አላህ ይወፍቀን የራሡን ስሜት ብቻ ሳይሆን የሚስቶቻቸ ውን ስሜት ጠባቂ የሆኑትን አላህ ይስጠን ውድ የስደት ጓደኞቸ
@sadaahmed9392
@sadaahmed9392 5 жыл бұрын
Assya bent yhiaya allahume amen yarebel alemin yareb
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚንንንን ሁቢዋ
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ ያረብ
@እክራም
@እክራም Жыл бұрын
አሚን የረቢ
@meryem6718
@meryem6718 3 жыл бұрын
ለኔ ምርጦ ሴት ፈጣሪዋን የምፈራ እና ለሁሉም ሠዉ መልካም የሆነች ሴት ነች።
@radyi9591
@radyi9591 5 жыл бұрын
የንታ ምክር ብዙ እህቶች ይለወጡበተል ብዬ በእርግጠኝነት አወራሉሁ ምክንየቱም ምክር ሁሌም ውስጤ ነው ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ለምክር አዎ ኢውናት ነው በኢስሊምና ሀይመኖት ዝሙትን መወጋዝ ብቻ ሰሆን ኢንደትቀርቡት ነው የሚለው
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እኮነህ አባቴ ይሙት አቦ ህይወትህ ሁሉ በደስታ ይሞላ አሜን በል
@user-fr1fk8jw9q
@user-fr1fk8jw9q 5 жыл бұрын
አሜን ፫ የኔ ቆንጆ ግን አባትሽን አትግድይ እሽ ማር
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
@@user-fr1fk8jw9q 🙄😳ገደለችዉ እንጂ ማሬ🙈🙈🙈
@eimanlove
@eimanlove 10 ай бұрын
አባትሽ ለምን ይሙቱ አይባልም😢😢😢😢
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
በትክክል በእራሴ በላቤ ያገኝውት ብር ያስደስተኛል አይምሮዬ እጅግ በጣም ይደሰታል ጤና ስላለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💛❤️🙏
@user-db6tw9kb1z
@user-db6tw9kb1z 5 жыл бұрын
እኔ ከሁሉም አለሁበት ግን የልጅነት ባህሪ አለኝ አስተካክላለሁ ሙዳይ እናመሰግናለን ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
ወንድማችን ለምክርክ እናመስግናለን ግን እግዜአብሄር ፈርሀ እግዜአብሄር ያለውን የትዳር አጋር ይሰጠን እህት ወንድሞች። በሰው ጥረት የሚሆን የለም እግዜአብሄር ሲፈቅድ ነው ሁሉም የተሳካ ያማረ የሚሆነው
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 5 жыл бұрын
እውነትነው በጣም።።።
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
እኔ ሰውን የሚወድ አንደበት እንጂ የሚለማመጥ አንደበት የለኝም ከወርት የፀዳ ፍቅር ትዳር ይስጠን
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
ኣሜንንን በትክክል
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-hy1gp7qx7w
@user-hy1gp7qx7w 5 жыл бұрын
ወንድሜ ምክርህ ሁሉ እንዴት እደምወደው ጥሩ ነው በርታ ግን እደው አንድ ነገር ልበል ምንም ያህል ሴቶች የዋህ ብንሆን እኳን እራሳቸንን እንጎዳለን ወንዶች ጭራቅ ናቸው ለራሳቸው ያደላሉ
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
Play Kwt ewent
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 5 жыл бұрын
ይመችህአናመስግናለንበጣምደስይላል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ቀላል
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 5 жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርት ጠቃሚ ነው በጣም በርታ ግን ስለወንዶች መስማት አስጠልቶኛል እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግንን ይስጠን ፈጣሪ የሰው ልጅ አንድ ጉኑ ጥሩ ሲሆን አንድ ነገር ይጉለዋል ወንድሜ ስለምክርህ እናመሰግናለን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 5 жыл бұрын
ልክ እንደ ሁል ግዜው አስተማሪና ጥሩ ትምህርት ነው አንድ ደስ ካነሣከው ስለፍቅረኛዋ ወይም ሰባሏ ሁሉንም ማውራት በተለይ እኛ ሴቶች ላይ ያለ ችግር ነው በርግጥ አንዱ ካንዱ መማማር ጥሩ ነው በአግባቡ ቢሆን ጠሩ ነው እላለሁ ሁሉን የምንቀበል ከሆነ ሰው ነው የሚኖርልን ራስን መሆን ጥበብ ነው እናመሠግናለን ወድም
@wagafanta2558
@wagafanta2558 5 жыл бұрын
ሰላም እግዜብሔር ያብዛልህ በአለህበት በጣም የሚጠቅም ምክርነው ማንኛውም ሰው ሁልው አለው በተለይ እህተወቻችን በደ አረብ አገር የምህድውት ህልማቸውን ለማሳካትነው በሰድት ያላችሁ እህትወቸ እግዜብሔር ህልማችሁን ያሳካላችሁ
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ላንችም እህቴ
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@mihretgenzebu7470
@mihretgenzebu7470 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen het
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ መካሪየ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ትምህርትህ ምክርህ ውስጤ ነው 😍😍
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፍልን በርታልን ሴት ልጅ በራሷ የመተማመን እና ተካራ ጎን ማስታዋል እምነት ካላት ስኬታማ ናት ብየ አስባለው
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 жыл бұрын
እኔን ግርም የምለኝ ነገር ቢኖር በአማርኛ አድምጣቹሁ ኮመንት በእንግሊዘኛ የምትኮምቱ ልጆች ናቹሁ እኔ እንዳላነብ ናው አይደል??? የኔ መልካም ለምክርህ አመሰግናላሁ።
@semiraalli5425
@semiraalli5425 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 жыл бұрын
@@semiraalli5425 😂😂😂😂
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ክክክክክ በሳቅ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክየእግሊዘኛእላርጅክነኝበያቸው
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 5 жыл бұрын
@@user-cy2em2mh5w እኔ እንግሊዘኛ በመስኮት ናው የተማርኩት ክክክክክክክክ
@etoeto9814
@etoeto9814 5 жыл бұрын
ወድሜ ምክርክ ደስ ይላል ግን የጠቀስካቸው ነገሮች ሁሉ እኔጋ አሉ ወድልጅ ሁሌ ግዛዊ እጂ የወደፌት እልም የላቸውም ስለ ወደፌት ስታወራቸው እኳን ያማቸዋል ቆይ ባናገባስ ቢቀር
@meluniyamlakmeheretayleyen5127
@meluniyamlakmeheretayleyen5127 5 жыл бұрын
አሜን 3 መልካም እና ፍቅር የሆነ ፍቅረኛ አለኝ አምላክ ይመስገን
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን በዉነት ያንተን ምክር ከሰማሁ ጀምሮ ይወቴን ቅይረህልኝን እና በጣም አመሰገን አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህቴች ትግሰተኝ ሁኑ ሰፈልጉት ያጣችሁትን ሲፈልግ ታገኙት አላቹህ 🕊🕊🕊🕊🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@gettiwassi1228
@gettiwassi1228 4 жыл бұрын
ወይ ሙዳይ ስለ ወንዶች እንኳን ዝም በል ግን ለመረጃዉ እናመሰግናለን ሙት ሙዳይ ከእኛ ሀገር ወንዶች የሀርቧ ጠሪ ይሻለኛል 🙉🙉🇧🇯🇧🇯❤❤
@user-kc6ej2py5x
@user-kc6ej2py5x 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ አለማ አለኝ ግልፅ ነኝ ለፍቅረኛዬ ጊዜ ሰጠለሁ ሁሌም እንደሚያከብረኝ ይነግረኛል በቃ ምርጧ ሴት ነኝ 😆😆 በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ኑርልን በርታ 🙏🙏
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው ቀጥሉበት
@Hh-lo8gd
@Hh-lo8gd 5 жыл бұрын
ገና ዛሬ ወግ ደረሰኝ 5ተኛነኝ ትምርትህበጣምጡሩነው
@hananeadra8893
@hananeadra8893 5 жыл бұрын
Ere enas helman medegefg alagegwem
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምትሰጠን ምክር እጅግ እናመሰግናለን በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን ።
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትምህርቶህ ሁሉ ይመቹኛል በርታ ካተገና ብዙ እንጠብቃለን
@habshihabshi9047
@habshihabshi9047 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ይብዛልን ወድማችን. እኔ ምርጧ ሴት አደልሁም ማለት ነው ያልከውን ሁሉ አላሞላሁም በጣም እቀናለሁ. እጨቃጨቃለሁ በዚህ ምክንያት. ከምወደው ተለያይሁ
@mestimesti7588
@mestimesti7588 5 жыл бұрын
ወይ አተ ያሆኖቹ ወድች ፍቅር አያቁም ደምስራቸዉ በብር ነዉ የሚቀሳቀሱት እንጂ አፍቅር በንፁህ ፍቅር አይቀርብም ብቻ ፈጣሪ የሚፈራ ብር አላቄነዉ ብሎ አስቦ የማስብ ፈጣሪ ይስጠን
@user-jm3zd4mx3e
@user-jm3zd4mx3e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ምክርህ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ጥሩውን ሰው ያጋጥመን
@saragirma2590
@saragirma2590 5 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ ነእ አሁኑም እግዚያብኤር አብዝቶ ይባርክእ ከዚእ የበለጠ እውቀት ፈጣሪ ይጨምርልእ አሜን በል አቦ የዛሬ ወንድ ብር ነው የሚፈልጉት ወንድም እትትትትትት ማለት ይወዳሉ አንተ ለቁምነገር ካሰብካቸው እነሱ ስለ ብር ነው የሚያወሩት በውነት በጣም ነው የሰለቸኝ እንደዚእ አይነት ፀባይ ማስተናገድ
@user-us8ss3we1r
@user-us8ss3we1r 3 жыл бұрын
ምክርህ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@dyd5174
@dyd5174 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-bh3kb4rz7x
@user-bh3kb4rz7x 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወድማችን እናመሰግናለን ጥሩ ምክር መጨረሻቹ ይመር በሉን ጋደኛዬ ምርጥ ወድ ነዉ
@kkkobmko3017
@kkkobmko3017 5 жыл бұрын
ወወወ፣ወወወወወ
@chfggf2201
@chfggf2201 5 жыл бұрын
የምር ጥሩ ሰው ነህ በጣም ጎበዝ ለሰው አሳቢ በተለይ ለህቶቻችን ያስፈልገናል በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@eimanlove
@eimanlove 10 ай бұрын
እናመሠግናል ቀጥልበት ያንተ ምክር የናትእጀራነዉ❤❤❤❤
@user-fb3oz1iq5h
@user-fb3oz1iq5h 5 жыл бұрын
በቃ ፍቅር ብቻ ነዉ አስፈላጊዉ ግን በነገራችን ላይ አንዳንደየ ብዙ ፈላጊ ሲኖርህም መልካም አይደለም
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 5 жыл бұрын
እኔ ትንሽ ጠንከሪ ያልኩ በራስዋ እምተማመን ምሪጥዋ ያሃሪ ልጅ ነኝ ባህላዊ ነገሪ አላባበስ እወዳለው መገላለጥ አልውፕድም በጭራሽ ለዛነውያ እብድ የምሉት ወንዶች ጉዳቹ እንግዲ ያዙ እሺ ወንደችየ።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እነመስግነለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 5 жыл бұрын
ውድ ሙዳይ ሠላምህ ይብዛልህ ጥሩ መልዕክት ነው አወ ላብን ጠብ አድርጎ መሥራት ነው ጥሩ በአቁአራጭ የመጣ አይጠቅምም።
@damakoharjak6510
@damakoharjak6510 5 жыл бұрын
ክልብ እናመሰግናለን ወድም። ምክሮችህ በጣም ጥሩነዉ
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 жыл бұрын
ቀጮዬ በጣም አሪፍና ወሳኝ ምክር ነው ምችት ነው ያለኝ ምችት ይበልህ ከልብ አመሰግናለው ለቀጣይ ሂወትን ያለፍራት እንደምቀበል እርግጠኛነኝ በርታ ወንድሜ!!!! በግሌ ሴት ብሆንም የምትመቼኝ በራሷ የምትተማመንና በቃሏ የምትገኝ ማለትም ቃሏን የምጠብቅ ሴት ውስጤ ነች!!!!!!
@hikmaakadir5368
@hikmaakadir5368 5 жыл бұрын
I relly now all what u teach i fallow all ur progream by engalish .websit but i like to fallowo u to good job yahger lij am from finffene respact u
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
ለቻናላቹ አዲሥነኝ በጣም ጥሩ ትምህርትነው በርቱ
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 5 жыл бұрын
እድዚአብሔር ይመስገን ሠላም ይብዛልህ ወንድማችን ስለ ምክርህ ከልብ እናመሠግናለን
@SarahSarah-mx7xd
@SarahSarah-mx7xd 5 жыл бұрын
yemheg
@user-fb3oz1iq5h
@user-fb3oz1iq5h 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ማንኛዉም ወንድ የሚፈልገዉ ሴት አይነት ኩሩ እና ጠንቃቃ ብጠቃላይ እግዜአብሄርን የምትፈራ ሴት ትወደዳለች ግን ችግሩ እሷን ፈልጎ ማጝኘት ይከብዳል እንጅ ሲቀጥል ሁሌም መልካም መሆን ነዉ በቃ
@zahraebrahem3297
@zahraebrahem3297 5 жыл бұрын
@sooqusabya5278
@sooqusabya5278 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ
@medishifa1884
@medishifa1884 5 жыл бұрын
ሁሌም ምክርህ ይማቻኛል በጣም ነዉ መማሳግንህ ወንድም ቃጥልባት
@taybaendris1931
@taybaendris1931 5 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ወድም ጓደኛየ ማፍቀር ትጀምርና ትተዋቸዋለች አትቀጥልበትም ግን ማፍቀርም መፍቀርም ትፍልጋለች ይሄ ምንን ያመለክታል
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን
@user-gm8xw4nb1j
@user-gm8xw4nb1j 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔ እሁሉም ሀሳብህ ተመችቶኛል
@zeburaumer618
@zeburaumer618 3 жыл бұрын
ምክረህአቦበጣምይመቼኛልሙዳይእናመሠግናለን
@user-tx6xo6tn4l
@user-tx6xo6tn4l 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም በርታ ጥሩ ምክር ነው
@user-nw5hp3lz1p
@user-nw5hp3lz1p 5 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ምክር ነው እነማሰግነልን ወንድማችን!!
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 5 жыл бұрын
ተዉኝ እሰኪ ይሔዉ እኔ ብዙ ዉዶች ይፈልጉኛል ግን አንድም ደፍሮ ያገባኝ የለም እግዚአብሔር ይመሰገን ላቤን ጥብ አድርጌ ነዉ የምሰራዉ
@saharsahar9975
@saharsahar9975 5 жыл бұрын
😍😍
@mulualammulualam9561
@mulualammulualam9561 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንወንድማችን
@samri9018
@samri9018 5 жыл бұрын
ሙዳይየ እናመሠግናለን ምክርህ በጣም ደስ ይላን በእውነት ለኔ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ!!!! እኔ ግን በጣም ተቸግሬ አለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም አንድ በጣም የምወደው ልጅ አለ ሁልግዜ ሀሳቤ ሁሉ እሡ ነው ያለ እሡ ማንንም ወንድ አፍቅሬ አላቅም እግዚአብሄር ያቃል ለወደፊትም በቃ ለሌላ ወንድ ምንም አይነት ቦታ የለኝም ያለሡ ማንንም አልፈልግ ነገር ግን እሱ እኔን አያቀኝም / አንግባባም ግን በቃ ምን ጊዜም ልቤ የሚነግረኝ ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሄር ያቃል አድቀን ላንች ይሆናል ይለኛል እናም የጨነቀኝ ነገር ቀርቤ እዳልግባባው ውጭ ሀገር ነው የምኖረው ግን እደምንም ብየ ስልክ ቁጥሩን ከሠው ተቀብየ ልጁን ማግኘት ችየ አለሁ ይሁን እንጅ ማንነቴን አልገለጽኩለትም ምክኒያቱም ፈራሁ ምን ልለው ነው ብየ እናም ምን ማድረግ እዳለብኝ ተባበረኝ ወድም
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
የተከበርሽው ውዷ እህቴ በመጀመሪያ ሀሳብሽን እኔን እና የሙዳይ ቤተሰቦችን አምነሽ ስላካፈልሽን አክብሮታችን ይድረስሽ፡፡ በመቀጠል እህቴ ፍቅር ብዙ ቋንቋ አለው-በምትችይው እና በሚመችሽ መልኩ ንገሪው-አለፍ ሲል ደግሞ የሴት ብልሀትን በመጠቀም ማጥመድ ነው በቃ፡፡ ወንድ ቶሎ ወጥመድ ውስጥ ይገባል( ለበጎ ነገረ-ስለምትውጂው)፡፡እና እህቴ አጣዋለሁ ብለሽ አትፍሪ-የምታጪው እንዳውም ካለነገርሽው ነው፡፡ ይህኔ እሱም ፈርቶ ሊሆን ይችላል፡፡ ራስሽን አሳልፈሽ ሳጥሰጪ አስረጂው፡፡ መልካሙ ላንቺ ይሁን፡፡
@saidwowwdahboulservices2407
@saidwowwdahboulservices2407 5 жыл бұрын
@@mudaytv3177 على كل شيء جميل
@samri9018
@samri9018 5 жыл бұрын
@@mudaytv3177 እሽ ሙዳይየ አመሠግናለሁ በተቻለመጠን ለመናገር እሞክራለሁ እግዚአብሄር በስራህ ሁሉ ካንተጋ ይሁን
@masaretteti1085
@masaretteti1085 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተበረክ
@user-gp1ig3fr4v
@user-gp1ig3fr4v 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@genetmiherete7013
@genetmiherete7013 5 жыл бұрын
Ejeg Betam teru temehert new addis behonem lechanalu betam meret eweket eyagegehubet new thank you
@shamela3457
@shamela3457 7 ай бұрын
ሁሉም አለኝ እናመሰግናለን
@addistadesse8305
@addistadesse8305 5 жыл бұрын
Ejig betam arif mikir new lehulachinm fetariy yetebareke tidar yisten ferhagzbher behulachinm yiderbin
@user-hc2mv2uf3d
@user-hc2mv2uf3d 3 жыл бұрын
ተባረክ ሙዳይ ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ ካተ
@sonafiker1680
@sonafiker1680 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድም
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 5 жыл бұрын
ዝሙት የሚከለክለው ክርስትናነው ከዝሙት ሽሹ ነው የሚለው መጽሀፍቅዱስ ይሄ ስጋችን የክርስቶስ ቤተ መቅደስ ነው እደቀላል እዳታዮት ገላችሁን በዋጋነው የተገዛው ያውም በንጹ ደም ስለዚ እያንዳንዱ የሰውነት ክፍላችን የከበረነው በደሙ የኢየሱስ ነው የኢየሱስን አካል ወስደን ለዝሙት መስጠት እደሌለብን ጳውሎስ በመልክቱ በጣም አስተምሯል ክርስትና በቅድስናመኖርነው እጂ እደአለማዊ ሰው መሆን የለብንም ወንድም ሆነ ሴት ክርስቲያን ከሆነ ከማንኛውም ሀጢያት ልንጠነቀቅ ይገባል የተገዛነው በውድ ደሙነው ሰውነታችን ውድነው ወደሙስሊሙግን ዝሙት ተከልክሏል የሚሉት ኡስታዞችናቸው የውሸት አላህ ዝሙት በደንብነው የፈቀደው ሱረቱል አልኒሳ በሚለው ምእራፍላይ ምእራፍ 4,ማለትነው ቁርአን ቁጥር 24, ላይ ያለው ወንዶች ሴቶችን በገንዘብ ገዝተው ሴክስ እዲያረጉ የፈቀደው አላህነው ከሚስቱ ሌላ ለስራ ጉዳይ ሄዶ ሚስቱ አጠገቡ ከሌለች ቡናቤት ገብቶ የሴተኛ አዳሪጋር መተኛት ይችላል ሀራም አይደለም ሀራም የሚሆነው የተስማሙበትን ገንዘብ ካልሰጣትነው እጂ ከሚስቱሌላ ሰለመማገጡ አይደለም ደሞ ሙስሊሞች እዳትቀየሙ እውነቱን ልንገራችሁ ብዬነው ቁርአናችሁ ዝሙት አይከለክልም እደውም ያበረታታል ሀራም አይደለም በገንዘብ መጠቀምነው የሚለው ሴትልጅ አላህ እደእቃነው መሰል የምትመስለው የምር ሲያናድደኝ ይሄን ምእራፍ ሳነበው እና ወንድሜ ሙዳይ የሰው ሀይማኖት ለመንካት ፈልጌ ሳይሆን በሁለቱም ሀይማኖት ዝሙት አይፈቀድም ስላልክ በክርስትናነው ዝሙትን የሚጸየፈው እጂ በእስልምና አላህ ፈቅዷል ኡስታዞችናቸው ሀራምነው የሚሉት ከአላህ ሙስሊሞች በጣም በጣም ጥሩዎች እና መልካም አስተሳሰብ አላቸው ሙስሊም ሰዎችን በጣም እወዳለው ቁራኑነው የምጸየፈው
@Tube-gn4du
@Tube-gn4du 5 жыл бұрын
ያእኩቲ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ አላህ ላትቅረቡዚናነውያለው መንገድነቱምከፋ እንኳን ስሩ ሊል አትቅረቡት ነው ያለ አረዳድሽን አሳምሪ እውነተኛውን ሀቀኛው ሀይማኖት ኢስላም ብቻናብቻነው ይኽንን እውነታ ራሳችሁ ታውቃላችሁ ወረኛ
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 5 жыл бұрын
ገብተሽ ለምን አታነቢም ካላመንሽ ምእራፍና ቁጥሩን አስቀምጬዋለው ገብተሽ አንብቢ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 5 жыл бұрын
አንቺ ደደብ ስለ ራስሽ ሀይማኖት እወቂ አላህ በጣም የሚያወግዘው ነገር ቢኖር ዝሙትን ነው እንዴ ካፊር ሸርሙጣ አለ አንቺ ደደብ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 5 жыл бұрын
አንቺ ደንቆሮ ስረአት ያዢ ስለ ቁረአን አታቂም ስለ ራስሽ ሀይማኖት እወቂ አላህ ሱበሀነው ተአላ ዝሙት የሰራች ሴት ተቀጥቅጣ ትገደል ይላል አንቺ ውሻ ስለ ፈጣሪያችን አታቂም ማወቅ ከፈለግሽ አብቢ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 5 жыл бұрын
የውሼት ሀይማኖት ይዘሽ ሙስሊሙን ልትዘልፊ ተነሳሽ አጂብ አላህ ይመልስሽ
@salme6847
@salme6847 5 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ጥሩ ምክር ነው👌👌👌 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ👏😘
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Areb hager tesedaam yihun lelaa hager teseddaa baalwaan silemitiredaa sets min linilaat innichilaallen???
@hayattygitahon676
@hayattygitahon676 5 жыл бұрын
ወድም እናመስግናለ አሪፈ ምክር ኑርልን ባለህበት ስላም እግዚአብሔር ስላምህን ያብዛልን
@user-li5jr7vm9r
@user-li5jr7vm9r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙዳይ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ትምርትህ እንዳንተ አይነት ወንድ ቢበዛ ጥሩ ነበር ለራሳችን የማይመች ልብስ ፍሽን ብለን ወይ ሰዉን ለማስደሰት እንጠቀማለን
@user-je2zc9ts5c
@user-je2zc9ts5c 5 жыл бұрын
ዋው ይመችህ ካተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድማችን ስለምክርህ
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 5 жыл бұрын
ሙዳይ የኔ ጀግና በርታ በጣም አሪፍ ምክርር
@user-dg6un6wn7b
@user-dg6un6wn7b 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@nassarnassar1054
@nassarnassar1054 5 жыл бұрын
እልቤገባህ ጥሩ ምክርነው ወድማችን
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ሙዳዬ ሁሌም የምታቀርባቸው ትምህርቶች ውስጤ ናቸው በርታልን
@user-us8ss3we1r
@user-us8ss3we1r 3 жыл бұрын
ይመችህ
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 5 жыл бұрын
U r teaching us a lot thanks bro
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ አናመሰግናለን
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ዝብለን ብንፋቀርስ ክርስቶስ ዝብሎ አደል እዴ ምንም ጥሩ ነገር ሳያይብን እስከሀጢያታችን እስከሞት ድረስ የወደደን
@zebibahassen1511
@zebibahassen1511 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እና ፍጡር አንድ አይደለም ስለዚህ እንደፈጣሪ እናፍቅር
@zebibahassen1511
@zebibahassen1511 5 жыл бұрын
ማለት አይቻልም
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 5 жыл бұрын
ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለ ን እግዚአብሄር የመረጠው ትዳር ይስጠን
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እንዴት ጥፍጥ የምትል ምክር ናት ወንድማችን
@raeecell1980
@raeecell1980 5 жыл бұрын
Betami leki new rasi machali teganyinati yasitalali alli hamudullilay eya tarku new
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 5 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድም እስቲ እኔን አንድ ነገር በሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን በወንድ ተከድቼ አላውቅም ብዙ ወንዶችን ግን ይቀርቡኛል እቀርባቸዋለው እንግባበና ስለፍቅር እንጀምራለን ግን ትንሽ ወራት ካወራዋቸው በኃላ በቃ ፋራ ቢስ አድርጌ ነው የምስላቸው በልቤ አልገባ ይሉኛል ከዛም እለያያለን አሁንም ደግሞም የሚመጣው እንደዛ ነው ማደርገው ምንይሻለኝ እኔ ቆንጆ አደለሁም ግን ከመግባባት የመጣ ውስጤ ካወቁት በኃላ ልባቸው ተሠብሮ ይሄዳሉ አንድ በሉኝ እስኪ ማሮች
@michealgher368
@michealgher368 4 жыл бұрын
Thanks
@ethiopia7601
@ethiopia7601 5 жыл бұрын
በራስ መተማመንን ለማዳበር ......ምን ማረግ እንዳለብን ትንሽ በለን
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረክ ይመችክ እቦ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Thank you😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
ወይኔ ምስጋናችን ከሊብ የዛሬ ትምርት ግመሹ የኔ ነው ሊበሊ ተምሬ ኣለሁ ኣመሰግናለሁ ወንድም 😘❤👍👌 በርታሊን መሊካም ሰው ትምርትህ ውስጤ ነው 👍
@eloisamendoza536
@eloisamendoza536 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ትምርት ነው ሠላም ይብዛልህ ይመች አቦ
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 2 жыл бұрын
Enameseginalen.tiru.timirit.new.berita
@etiopan2117
@etiopan2117 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@user-kt9wu3ry8e
@user-kt9wu3ry8e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
እስከማውቅው ድረስ ጥሩ ሴት ለመባል ሁሉን ኣሟልቻለሁ 1 .በራሴ እተማመናለሁ 2 .ስራ እውዳለሁ 3 . ለቤተሰቦቼ ቅድሚያ እሰጣለሁ 4 .ተስፈኛ ነኝ 5 .ታማኝ ነኝ ስውንም ኣምናለሁ ግን ይሀ ባህሪየ እንዳይጎዳኝ እፈራለሁ 6 . ተጫዋች እና ቅብጢ ነኝ 7 . ሆደ ብቡ ነኝ ማለቴ ኣልቃሻ ነኝ 8 .ያመንኩበትን ከማድረግ ወደ ሀላ ኣልልም ትንሽ ደረቅ ነኝ 9 . ስውን ኣከብራለሁ 10. መልመጥመጥ ኣልወድም ግልፅ ነኝ ፎንቃየም እደሚያፈቅረኝ ኣውቃለሁ 90 % 😉 😗
@SaraSara-ql2kq
@SaraSara-ql2kq 5 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ የድህ ልጅ ነኝ በሙሉ ተስፋ ተጎዦ ላለ ማካበድ በጣም ጣካራ ግን ማን ዎጋለው ዎይ ደህና በተሰብ ይለኝ ዎይ ደህና አፍቃሪ የለኝ ሆሆሆ ጎድ እኮ ነው ግን ለበጎ ነው ለውድ ልጅ ብር ሙት ይሸላል እኔ ለፈቸ ለሱ
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 3 жыл бұрын
ታገሽ የኔ እህት በሁሉም ነዉ
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
ከዝህ ሁሉ ጣጣ አርፍ ብቀመጥ ይሻለኛን እናመሰግናለን ለትምህርትህ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ሌሽ
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 жыл бұрын
ሄክ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ይሻላል ውዴ
@user-fh2wq4bv4t
@user-fh2wq4bv4t 3 жыл бұрын
እስከመቸ
@user-vk4nk7cj8l
@user-vk4nk7cj8l 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
Ethiopia:  የወንድን ልጅ ጭንቅላት ለመቆጣጠር…፡፡
12:17
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 3 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,5 МЛН
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
ወንዶች የሚጠሉት የቅናት አይነት The Jealous Behaviors That Men Hate
11:54
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 22 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН