#ethiopia

  Рет қаралды 21,668

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

#ethiopian #የእስክንድር ነጋ መሰወር እና የባልደራስ ፓርቲ ምላሽ ‪@GEBEYANU‬
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
#abiyahmedali #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #ofc #gebeyanu #ethiopian #government #endf #tdf #kobo#woldia #አብይ #አህመድ #አሊ #sergegnawegoch #solomon #shumiye #aau #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #shay #buna #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2 #danielkibret #alshabaab #somalia #kenya #eritirea
/ @gebeyanu
#Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch #GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

Пікірлер: 59
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 жыл бұрын
ዶክተር በቃሉና ሰለሞን እናመሰግናቸዋለን ባልደራስ የህዝብ ፓርቲ ነው መቸም እይፈርስም የእስክንድር መሰወር ለፓርቲ አመራሮችና ለደጋፊዎች ፈታኝ አስቸጋሪ ቢሆንም በአፓርታይድ አገዛዙ ከመታሰር ከመገደል መሰወሩ ትክክል ነው ባይነኝ
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 жыл бұрын
ዘለሌ የሚባለው ሰውዬ ሰላይ ነው ብዬ ተናግሬአለሁ ያቺ አስካል ደምሌም ተመልምላ ገብታ ነው ታሪክ ይፋረድሽ ዶ/ር በቃሉ እኛ እውነቱን ስለምናውቅ መልስ ባትመላለሱ ቆንጆ ነበር እናንተ ግን በርቱ እስኬው የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ🙏
@garedewyilma940
@garedewyilma940 2 жыл бұрын
ዶ/ር በቃሉ ለሰጠኸው ተገቢ ምላሽ በጣም እናመሰግናለን። ዘለሌ የታወቀ የፖለቲካ ነጋዴ ነው። ከርሳም ነው፣ ከፋፋይ ነው። ዘልዛላም ነው።
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እኛ አለን በርቱ ባልደራሶች። 💚💛❤
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
ዶ/ር በቃሉ እጅግ በጣም እናመሰግኖታለን ለሰጡት ማብራሪያ
@sarameketie2621
@sarameketie2621 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ዶ /ር በቃሉ ክብሩን የጠበቀ ለሰው በጣም ትልቅ ክብር ያለው ሰው ነው ባልደራስን ለማፍረስ እንቅልፍ ያጣው ካድሬ መሆን አለበት ምንም ብትሉ ግን ባልደራስን እድግፍለን ትግላችንን እንቀጥላለን የፈራ ይመለስ የአዲሳባ ሰው ባልደራስን ቢሰማ ኖሮ ይሔ ሁሉ ግፍ መቼም ቢሆን አይኖርም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ካድሬዎችን ከ ምድረ ገጽ ያጥፋልን ።
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 2 жыл бұрын
Thank you Solomon! You did a great job !!!!
@belaywolde1014
@belaywolde1014 2 жыл бұрын
የብልፅግና ውሾ ዘለሌና አስካለ!
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ገበያኑ በጣም እናመሰግናለን በርቱ…'አንደበት' ድንቅ ክፍል ነው,ተጠያቂውን ፊትለፊት ማምጣታችሁ...
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 2 жыл бұрын
Solomon shumye
@seyah464
@seyah464 2 жыл бұрын
ማንም ምንም ቢል ለማ ኢትዮጲያ መልካም ዘመን ይሁንላት የናቶች እንባ በቃ ይበላት ፈጣሪ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሆነልን እመብርሀን ትጠብቅህ
@Adwa-1896
@Adwa-1896 2 жыл бұрын
ጥቃቅን ጥፋቶች ግድ ይኖራሉ ችግር የለውም ! ሆኖም ግን በፓርቲ የሚፈታ የአዲስ አበባም ሆነ የኢትዮጵያ ችግሮች ባለመኖሩ ፓርቲው ወደ ትጥቅ ትግል ብቻ ቢገባ በ6 ወር አዲስ አበባን ነፃ ያወጣል ! አለቀ የፓርቲ ትግል ለመታሰርና ለመፈታት ካልሆነ በቀር ፋይዳ የለውም !!!
@sebastopol5621
@sebastopol5621 2 жыл бұрын
ሰማያዊ ፓሪቲን ያፈረሰ ወንበዴ ነው
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 2 жыл бұрын
እስክድር መቼም በዚ አይታማም
@popularizingscienceandfuturete
@popularizingscienceandfuturete 2 жыл бұрын
እሰይ ዶ/ር እንደዚህ ግልፅ አድርገው ያሰፈሰፈን ሆዳም አስጣጡልን፣ አሳፍሩልን። በትንንሽ ቀዳዳ ገብቶ ለመበጥበጥ ያንዣበበ ሞልቷልና ጠንክራችሁ በአቋም ፅኑልን፣ በርቱልን። ሶልዬ ለሚዛናዊነት ከሁለቱም ወገን ማቅረብህ ተገቢ ነውና እጅ እንነሳለን፣ በርታልን።
@kasabelay3868
@kasabelay3868 2 жыл бұрын
ዶ/ር በቃሉ እና የባልደራስ ማህበረሰብ ለማሳሰብ የምፈፈልገው ምንም አይነት የሚያሻማ የሚያከራክር ግራውንድ በለለበት ጉዳይ ላይ ጊዜ ማጥፋት የለባችሁም። ተራ ያልካቸው ሰዎች ተራ አጀንዳ ሰጥተዋችሁ ተራ አደረጓችሁ። ሚዲያ ላይ ከመቅረብ ሌላ ብዙ ስራዎች ላይ ብታፈጡ ይሻላል። የነዘለለኝና አስካለ ነገር ተውት ሰው ያውቃል
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 жыл бұрын
እስክንድር ባለበት ይሔ ሁሉ ሌባ እንዴት ተሸጎጠ::
@sebastopol5621
@sebastopol5621 2 жыл бұрын
ይህ የብልፅና ወያኔ ነው
@teferagebeyehu8650
@teferagebeyehu8650 2 жыл бұрын
ወይ የኛ አገር ተቃዋሚ ፓርቲዎች¡¡¡
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 2 жыл бұрын
Selemon
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
አቶ ዘለሌው እውነት የእስክንድር የቅርብ ሰው ነኝ ብሏል ከሆን መቼም በሬ ከራጁ የሚለውን ያስታውሰኛል። እስኬው ባለህበት ሰላም ሁን መቼም ይህንን የሚሆነውና እየሆነ ያለውን በቃል ወይንም በፁሑፍህ ይፋ ታደርገዋለህ ብቻ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ለታላቁ እስክንድር ።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል አሉባልተኛ ብየው ነበር በእለቱ ዶክተር ነኝ የሽሮ ሜዳ ሰው ነኝ ኢዜማም ገብቼ ወጣሁ ያለው እራሱ ብልጽግና ነው ። ሰለሞን ሹምዬ :- ብር አላግባብ ተመንዝሮም ከሆነ በኦዲት ሪፖርቱ መሰረት መጀመሪያ ማህበሩ ያጽድቀው ። የጋበዝከው እንግዳ ግን ወኔ ያለው የሙያ ሰው ነው ።
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
This is BAALDII RAAS ( BUCKET HEAD ) right ?
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 2 жыл бұрын
Woy birr tekelede??
@saramia1919
@saramia1919 2 жыл бұрын
Melkami addis amete brothers 🥂🍾
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 жыл бұрын
ሴረኛው ደም ጠጪው አበይ አህመድ በሴራ ሆዳሞችን በመጠቀም ከፋፈላቸው እሱ የደም መጠጣት ሱስ ስላለበት ሳይጠጣ አይለቅም
@wondmagegnfantahun9226
@wondmagegnfantahun9226 2 жыл бұрын
ይድረስ #ለጋዜጠኛ_ሰሎሞን_ሹምዬ / በመጀመሪያ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ውስጥ የተፈጠረውን ችግር ለማጥራትና የተከሰተውን ውዝግብ እውነታ ለህዝብ ለማድረስ ያደረከውን ጥረት እጅግ በጣም ላደንቅና ላመሰግንህ እወዳለሁ። / 👉🏻በአሁኑ ሰዓት ያሉ ሚዲያዎች አብዛኛዎቹ ለእውነትና ለመርህ ከመቆምና ሚዛናዊ ስራዎችን ከመስራት ይልቅ ለአንድ ወገን ወገንተኛ ሆነው እየሰሩበት ባለበት በዚህ ሰዓት ትክክለኛ ተዓማኒነት ያለውን መረጃ ከነማስረጃው ለህዝብ ለማድረስ ያለህን ጥረት እንደ አንድ ግለሰብም ሆነ እንደ አንድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አባልና የክፍለ ከተማ አመራር ጥረትህን በድጋሚ ላደንቅ እወዳለሁ። / በቀን 8/01/2014 ዓ/ም በቀረቡት በሰሎሞን ተሰማ (ዶ/ር) እና በቃሉ አጥናፉ (ዶ/ር) መካከል የነበረውን ውይይት እስከመጨረሻ ድረስ ተከታትያለሁ። 👉🏻በፕሮግራሙ ላይ ብዙ የተነሱ ነጥቦች ቢኖሩም የሚከተሉትን ነጥቦች ግን አንተ የምትመራው ሚዲያ የበለጠ ተዓማኒነት እንዲኖረው ስትል ውይይቱን ለተከታተለው ህዝብ በገባኸው ቃል መሠረት ግልፅ እንድታደርግልን እጠይቃለሁ:- 1. በቃሉ አጥናፉ ስለ የስራ አስፈፃሚው ህጋዊነት እሳቸውንና አቶ አመሃን ጨምሮ በምክር ቤት ስለመፅደቃቸው መናገራቸው ይታወሳል። ስለሆነም ይሄንንም ስራ አስፈፃሚ ሆነው የፀደቁበትን ቃለ ጉባኤ ለህዝብ ግልፅ ለማድረግ ቃለ ጉባኤውን ቪዲዮው ከመለቀቁ በፊት እንዲያቀርቡ በጠየከው መሠረትና እሳቸውም አመጣለው ብለው ቃል በገቡት መሰረት የቃለጉባኤውን ማስረጃ ግልፅ እንድታደርግልን 2. በቃሉ አጥናፉ "እኔ የብሔራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ በነበርኩበት ሰዓት ዶ/ር ግሩምን ጨምሮ ሌሎች የስራ አስፈፃሚ አባላትንም በፕረዘዳንቱ አማካኝነት ቀርበው አፅድቀናል፣ ያፀደቅንበትም ቃለ ጉባኤ አለን ማቅረብ እንችላለን" ብለዋል ስለሆነም እነዚህን ሁለቱን ቃለ ጉባኤዎች ለተመልካች ግልፅ ይሆን ዘንድ ቃለ ጉባኤውንም እንደሚያቀርቡ እና አንተም ፕሮግራሙ አየር ላይ ከመዋሉ በፊት ማስረጃዎችን ተቀብለህ ለህዝብ ይፋ እንደምታደርግ እና እንደምትለጥፍ ቃል ገብተህ የነበር ቢሆንም ነገር ግን በቪዲዮው ውስጥ ይቀርባል የተባለው ማስረጃ ተግባራዊ ባለመሆኑ ምክንያት የሚከተሉትን ጥያቄዎችና እንድንጠይቅ ተገደናል:- 1ኛ. በቃሉ አጥናፉ እርግጠኛ ሆነው ቃለ ጉባኤውን እንደሚያቀርቡ የተናገሩት ጥያቄው ሚዲያ ላይ ስለቀረበ ብቻና ሽፋን ለመስጠት ፍንጂ ማስረጃው እጃቸው ጋር የለም ማለት ነው? 2ኛ. የተጠየቀውን ቃለ ጉባኤ እጃቸው ጋር ሳይኖር መናገራቸውና በሰዓቱ አለመቅረቡ አሁን ላይ ቢሮውን ተቆጣጥረውት ያሉት እነሱ ስለሆኑና የፓርቲው ማህተምም እጃቸው ላይ ስላለ ከዚህ በፊት ትክክለኛ ቃለ ጉባኤ እጃቸው ጋር ሳይኖር ሁለቱ ቃለጉባኤዎችና ለሎችንም ሰነዶች በውሸት ለማዘጋጀት ግዜ እየተሰጣቸው ነው? የሚሉ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው። 👉🏻 የሚዲያ አንዱ የተአማኒነት መገለጫው መረጃን ከነማስረጃው ማቅረብ ሲሆን በዚህ ውይይት ላይም ይቀርባሉ የተባሉት ቃለ ጉባኤዎችን ማቅረብ ካልተቻለ ያልቀረበበትን ምክንያት ለሕዝብ በግልፅ ይፋ ማድረግ ይገባል። 👉🏻የቃለ ጉባኤ ማስረጃዎች መቅረብና እውነታው መታወቅ በሁለቱ ወገኖች መካከል የቀረበውን ውዝግብ፣ የመርህና የደንብ ጥሰት በማንና የት ላይ እንደተፈጠረ ለማወቅና የትኛው ወገን ያለማስረጃ ሲከራከር እንደነበር ለህዝቡ የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ስለሚረዳ ነው። ኢንጂነር መለሰ ደባስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ መስራች አባልና የጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስፈፃሚ አባል
@-sewtube6216
@-sewtube6216 2 жыл бұрын
ዶ/ር በቃሉ thanks
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 2 жыл бұрын
ለአዲስ የማይመጥኑ የቋሪት ስብስብ
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 жыл бұрын
ሁለቱንም ሃሳብ ለማቅረብ የተደረገው መልካም ስራ ነው፡፡ከጀመራችሁት አይቀር ግን ሁለቱን በግንባር ለመቅረብ ፈቃደኛ ከሆኑ ክርክራቸውን ለህዝብ ውሳኔ ብታቀርቡት እላለሁ፡፡
@omersulieman5591
@omersulieman5591 2 жыл бұрын
Shumuye long live bro
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 жыл бұрын
አይ እስኬው ተደብቀህ ታንጫጫቸዋለህ ጀሌዎችህን ልክ አደለህም ወጣ ብለህ ዝም አስብልልን 😂😂😂
@meseretww
@meseretww 2 жыл бұрын
ከባልደራስ በፊት አስካለ ደብለው በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ስሰራ ነበር ብላለች ይህ ማለት ደሞ የመንግስት ፖሪት አባል ነች ማለት ነው
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 2 жыл бұрын
እስክንድር እንደ በዓሉ ግርማ ጠፍቶ እንዳይቀር ያሳዝናል ባልደራስና አብን አንድ እንድትሆኑ ብዙ ሰው ምክር ተነግሯችሁ ነበር በታተኗችሁ አይደል? ያሳዝናል::
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 жыл бұрын
በለው እንደበአሉ 😂😂😂
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 2 жыл бұрын
ሰለሞን በስመ ጋዜጠኘነት ፣ የተለያዩ ሰዎች እጠየቅህ ገንዘብ ተዘረፈ እያልክ እንደ ጠበቃ ሆነህ የምትጠይቃቸው ጥያቀረዎች የማያገባህ ስለሆነ ፣ የሚመስለኝ ሰም ማጥፊያ ሥራ እየሠራህ ነው ። አንተም ሰለሞን ፣ የሰበሰብከው በተፈናቀሉት ስም እምን እንደ- ደረሰ መግለጫ መስጠት ይገባሃል ። ለመሆኑ የጋዜጠኛነት ኮርስ ወስደሃል ሰለሞን ፣ አዎን ካልክ መረጃ አቅርብ ፣ አለበለዚያ አትበጥብጥ ።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
YeBiltsigina sera new yeteserabachihu
@saramia1919
@saramia1919 2 жыл бұрын
Maweki eflgalhue yete hede Balderas eskindiri nega mini aregute;;
@anbessa6836
@anbessa6836 2 жыл бұрын
I don’t blame Eskinder for taking money from the most racist group of people. Good job Eska ye Arada lig .
@davodavo1654
@davodavo1654 2 жыл бұрын
የምን ደንብ ስርዓት ገለመሌ ሌቦች ናቸው ነህ። "እህህ ሌቦ ነይ"
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
እስክንድር ጅላንፎ ነው እንደበግ ፌት ለፌት ብቻ እያየ ነው የሚሂደው ደግሞም አይሰማም ሰው ቢያዳምጥ ኖሮ የማንም አይቀልድበትም ነበር ትግልህ መሳርያና ብልጠት ከሌለበት ሰው ታስጨርሳለህ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
🤣እንኳን እስክንድርን ፋኖን መልሶ የሚያሳድድ የሆዳም ጥርቅም ዞር ብሎ ሌላውን የሚያስመታ ደደብ ነው እስኬውን ጅላንፎ የሚል።
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
@@undermysaviour ጠላት እንቅስቃሴህን ካወቀዉ ሌላ መንገድ መፈለግ አለብህ አራጆ አብይና ወያኔ በብልጠት እየመጡ እያጠፎህ ነዉ ለዝህ ደግሞ ብልጠትና መሳርያ ነዉ የሚያስፈልግህ አራጆም ወያኔም ነገ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ኢትዮጵያ አጥፍተዋት ታገኝዋለህ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 2 жыл бұрын
ሁለቱንም ፊት ለፊት ማቅረብ ነበረብህ
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 2 жыл бұрын
ሰለሞን መቸም እንጃ ምን እንደምል። የዲሞክራሲና ፍትህ ምልክት። አቅርቡት አታቅርቡት ብሎ ደግሞ ምንድን ነው።
@-gionchannel9823
@-gionchannel9823 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ዥልጥና ሞላጫ ሌባ የለም። በደንብ አውቀዋለሁ ለሆዱ ያደረ ከርሳም ነው።
@yakob8227
@yakob8227 2 жыл бұрын
የዶክተርና የኢንጅነር ጋጋታ አንድ ፓርቲ እንኳን መምራት አቅቷቸዋል። አሁን አንድ ምስቅልቅል ያለች ሃገር እንምራ ትላላችሁ። ያዛዝናል። የወላድ መካን የሆነች ሃገር።
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 жыл бұрын
እንዳንተ ማዉራት ቀላል ነዉ አራጅ ደም አስገባሪ መንግስት ይዞ
@mesfinkassa651
@mesfinkassa651 2 жыл бұрын
አይ አዲስ አበባ በስምሽ ስንት ግፍ ተሰራ ! አሉባልታ ብቻ ይዛችሁ 'ከኩሩ ቤተሰብ የወጣን...ብልፅግና ነው ብለን እናምናለን.....ሰሜን አሜሪካ አስፈቅደን....ደህንነት ናት ብለን እናምናለን...'በሚል ዝባዝንኬ ሀገር ልትመሩ ነው?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ህዝበ ወገነ ተጠቃ እኔ ብቻ ነኝ የተፈጠር ኩለት ያለኔ መተንፈስ አይችሉም ብቃቹ ፀበሰቡና የምስክኑን ነፍስ ታስነጥቁና ዉጠታቹ ገንዘቭ መመዝበር በገንዘብ መወነጃጀልን ሥራ ታደርጉታላቹ ዞሮ ዚሮ ትግላቹ ለስልጣንና ለነዋይ ብቻ ነው የሙዋቾች ዳም ይፋረዳቹ የሀገር ሸክም የሀገር ማነቆዎች ስብስብ ናቹ !
@davodavo1654
@davodavo1654 2 жыл бұрын
የፓርቲውን ክፍተት ማሳየት እና ማጋለጥ ለፓርቲው ሆነ ለአባላቱ ላይጠቅም ይችላል። ነገር ግን ለህብረተሰብ እንደእናንተ አይነት ተራ እና ተርታ ምናምንቴ ጥርቅሞችን እንድንመለከት/እንድናውቃችሁ አድርጎናል። አስር ጊዜ ጥላሸት ማጠልሸት እያልክ አትቅለስለስ።
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ምንም ተራ አይደሉም ባልደራሱ ጦርነት የታወጀበት ድርጅት ነው አፍራሾች ከውስጥ ቢኖሩ አይገርምም።
@davodavo1654
@davodavo1654 2 жыл бұрын
እረ እያስተዋልክ ሰውዬ አስካለ እና እስክንድር አብረው አልታሰሩም ወይም ወንድ እና ሴት አብሮ አይታሰርም።
#ethiopia #የኢኮኖሚ ፖሊሲው ሳይሻሻል?
49:52
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
2:50:36