"በወታደራዊ ዘመቻ የሚለወጥ ነገር የለም"ኮሎኔሉ ምንጃር.! መተማ.! ማቻከል.! መ/ሠላም.! ጀማ.!ልዩ ልዩ ዘገባዎችና መረጃዎች!22 September 2024

  Рет қаралды 41,665

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l Ай бұрын
ሰላም፣ ሰላም ለአገራችን ፣ መተላለቅ ይብቃን!!!😢😢😢
@tootshreef1064
@tootshreef1064 Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Abeshawit
@Abeshawit Ай бұрын
አምላክ ሆይ ፋኖን ወደ አንድ አምጣልን የስልጣን ጥመኞችን ልብ ስጥልን
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke Ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ በሌ ምንጃር የድሮን ጥቃት ደርሷል ነብሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ፍስጥልን ለተጎዱት እግዚአብሄር ምህረቱን ያድርግላቸው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Ай бұрын
አይይይይ. እድላችን 😢😢😢😢. ስንት ወድሞቻችን እዳለቁ 😢😢.
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@FkremariyamGuto
@FkremariyamGuto Ай бұрын
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ሞት ላረመኔዉ ለአብይ ወራሪ ሰራዊት
@adamug8602
@adamug8602 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ👏
@muluenuew1924
@muluenuew1924 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍👍❤️ ❤️❤️ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤️❤️❤️👍👍👍👍 ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Ай бұрын
❤❤❤❤ ድል ለፍኖ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@getachewderse4136
@getachewderse4136 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖ
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Ай бұрын
ሉባ ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ሥለሌለው አምርረን እንዋጋዋለን!!
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 Ай бұрын
ፋኖ በለጠ 💪💪💪
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu Ай бұрын
ፋኖ❤❤❤❤❤
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@امافنان-ض7ش
@امافنان-ض7ش Ай бұрын
የፋኖ አንድነት ናፍቆናል 😢😢😢😢😢
@amharafano20
@amharafano20 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ በሌ
@ካሴአድማሱ
@ካሴአድማሱ Ай бұрын
በረታ በሌዋ
@getachewderse4136
@getachewderse4136 Ай бұрын
በሌ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@workuayalew4351
@workuayalew4351 Ай бұрын
Mr Bekete Kasa,really You are giving us real information.
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Ай бұрын
በርታ አቶ በለጠ።
@BazezewYigzaw
@BazezewYigzaw Ай бұрын
በጣም
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu Ай бұрын
በርታ‼️✊💪
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Ай бұрын
እናመሰግናለን በሌ
@እወነት123
@እወነት123 Ай бұрын
ሰላሞ
@BirhanuErkie-h3q
@BirhanuErkie-h3q Ай бұрын
ፋኖ የሚያሸንፈው አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው። አማራ የህልውና ትግል ሁሉም ሰው ይረዳል። ነግር ግን ሁሌም የሚገርመኝ የማዝነው የአንድነቱ በአንድ እዝ እስካልተመራ ድረስ እስከአፍንጨው የታጠቀውን ማሸነፍ የሚቻለው አንድ ሢሆን ስለሆነ እባካችሁ አንድ ሁኑ ።
@balmualkibret19abuneh23
@balmualkibret19abuneh23 Ай бұрын
ሠላም በሌ
@ሀይሌልየው
@ሀይሌልየው Ай бұрын
ድል ለተገፍአው ለአማራ ህዝብ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 Ай бұрын
ድምፅህ ያስተጋባል አስተካካሉ
@mohammednega-h5r
@mohammednega-h5r Ай бұрын
በርታልን
@Sada-d5g
@Sada-d5g Ай бұрын
ድሉ የፋኖ ነዉ ግን ትግሉ ለምን ፈቅ አይልም ነዉ ጥያቄየ እና ዴሞም በፋኖ ሥም ተሠማርተዉ ህዝቡን እሚዘርፉ አሉ እነሡ ላይ እርምጃ ይዉሠዱ ፋኖዎቺ እየተሼፈኑ በጥቁር ነገር ህዝባቺን እየተሼበረ ነዉ እጃቼዉን መቁረጥ አለበት ፋኖ ድልልልልል ለፋኖኖኖኖ
@TibebuDemeke-e1e
@TibebuDemeke-e1e Ай бұрын
Welcome bele
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
እየጠፋህ አስቸግረኸናል።በጣም ብዙ ሰው ይጠብቅሃል።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
ፋኖ❤❤❤😢😢😢
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT Ай бұрын
You gave 24 information, amazing
@Ayenew4468
@Ayenew4468 Ай бұрын
በለጠ እየጠፋህ ነው።ሁሌም ኢትዮ ኒወስ መረጃ እንፈልጋለን።
@IbsaGutema
@IbsaGutema Ай бұрын
every ethiopian should support fano struggle.
@gonderew2112
@gonderew2112 Ай бұрын
በሌ ሰላም
@AbebechTefera-xp1vr
@AbebechTefera-xp1vr Ай бұрын
እንዴት አደርክ አደራችሁ
@Joshua-x5v
@Joshua-x5v Ай бұрын
ደስ ያለው ግዜ ያቀርባል ከደበረው አያቀርብም ይገርማል ብቻ
@ermy778
@ermy778 Ай бұрын
ትእግስት ይኑርህ
@hellokids6335
@hellokids6335 Ай бұрын
Have you stopped Saturday's newscast? Welcome Bele!!!
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
የኦሮሙማ ኦነጋዊ የአብይ ፋሺዝምን ኢትዮጵያ በተለይም አማራው ሳይደመስስ የሚቆም ጦርነት የለም
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Ай бұрын
ተው በለጠ እኛንስ ይሁን አበበ ባዩ ethio forum ምን ሰርቶ ይብላ እዘንለት ቶሎ ቶሎ ዜና ስራለት እንጂ አንተን ጥሎለት በስደት ሀገር እንጀራ ሁነኸዋል
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 Ай бұрын
Welcome brother.
@kassa4882
@kassa4882 Ай бұрын
Please make agenda about Fano unity. This is rEgent , strong unity must .
@getanehalene3282
@getanehalene3282 Ай бұрын
ኦሮሙማ የአማራ ፋኖን ለማዘናጋት የተለያዩ አታላይ እና አዘናጊ ሥልቶች እና ዘዴዎች ይጠቀማሉ ። እሔን አደንዛዥ መርዝ የአማራ ዜና ዘጋቢ እንደ ወረደ ለአማራ ህዝብ አትጋቱት ።
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Ай бұрын
Victory for fano ❤
@kingdawit3367
@kingdawit3367 Ай бұрын
አሁን ጸረ ድሮን ፣ጸረ አውሮፕላን፣ጸረ ብረት ለበስ መሳሪያዎች ዲያስፖራው በመተማ በኩል በማስገባት ፋኖን ማስታጠቅ ለነገ ሚባል ነገር አደለም በፍጥነት መሆን አለበት ❗️❗️❗️ትግሬዎች ቢሆኑ የሱዳን ድንበር የነሱ ቢሆን አሄኔ ብዙ ነገር ይሰሩ ነበር በሌ ኢሄን ነገር አንተ በሰፊው መስራት አለብህ መፍጠን አለብህ
@KesKidanemariamZewale
@KesKidanemariamZewale Ай бұрын
ያሸናው ጥብ
@SiAs-rl4yf
@SiAs-rl4yf Ай бұрын
ስትራጂካዊ የማተገያ ስልት ሙሉ ህዝባዊ ለማድረግ ፋኖ መጠቀም አለበት
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 Ай бұрын
💚💛❤️💪🏿💪🏿💪🏿
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
ደል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤ አይ ሚኒሻ አድማ ብትን ለሆዳቹ ብላቹህ ከዘር አጥፊ ኦሮሙማውጋር ሁኖቹ የአማራ ህፃነት ወጣቶች ታስገድላላቹሁ😢😢😢😢
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
ፋኖን ፀረ ታንከና ፀረ አውሮፕላን ማስታጠቅ አለብን።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ከየት አምጥተህ😂😂
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
@@meyekasa5478 ውጭ አገር ያለው የአማራ ዲያስፖራና የንግዱ ማህበረሰብ ይህንን ማድረግ ይችላል።ውጭ አገር ያለው አማራ ተደራጅቶ እየረዳ ነው ያለው። እኔ ባለሁበት አገር 500 አበባላት ያሉት የአመራ ማህበር አለ። እንቅፋት የሆነብን የፋኖ ወጥ የሆነ አንድ አመራር አለመኖር ነው።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
@@mulugetaseleshi7422 ወያኔ በርካታ ቢሊዮን ዶላር ነበረው ግን ድሮን እንኳን መግዛት አልቻለም አለም አቀፍ ህግ አይፈቅድም
@Abeshawit
@Abeshawit Ай бұрын
Like ሳረግ አይሰራም
@מנאלה
@מנאלה Ай бұрын
🎉🎉
@DTFNews
@DTFNews Ай бұрын
ሰላም በሌ እንደምነህ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 Ай бұрын
ዜና ነው ሪፖርት
@Ethiopialover
@Ethiopialover Ай бұрын
አጋጆቹ ህዝብ የሚያውቃቸው መሆን አለበት ከለቀቁዋቸው ይታወቅብናል ብለውብሩን ተቀብለው የሚገድሉት
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq Ай бұрын
ባህር ዳር
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 Ай бұрын
በጣም አስቸኳይ ማስረጃ ኦሮሙማ በአማራ ክልል በተለይ በጎንደር በጎጃም በደራ ከፍተኛ ሰራዊት እያሰገባና ታዬቶ በማይታወቅ ገጀራ ገጀራ ገጀራ ጭኖ እየገባ ስለሆነ ህዝብን ለመጨፍጨፍ ላይ ዝግጅት ስላለ ህዝባዊ በመሆን የገባው አስቀሩት መልክቱ ይተላለፍ
@kefalekassa2469
@kefalekassa2469 Ай бұрын
አትጥፋ እባክህ!
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
አብይ ኦነጋዊ የዘር ካንሰር ነው... አብይ መናፍቅ ጸረ ክርስቶስና ጸረ ክርስትና ቤተክርስትያን አፍራሽ ነው
@MarothiJunior
@MarothiJunior Ай бұрын
Dil lafano ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Ай бұрын
ለምታውቃቸው የፋኖ አዛዦች ንገራቸው ሰስብ ብለው አይጨፍሩ ሰሞኑ ህዝቡ እራሱ ፋኖወች ወደ ከተማው ሲገቡ ተሰብስቦ ሰቀበላቸው አይቻለሁ ለድሮን ጥቃት እዳይጋለጡ አደራ❤ እባክህ ንገራቸው
@luluhussenmohammad9101
@luluhussenmohammad9101 Ай бұрын
111
@lewegnehwegayehu3822
@lewegnehwegayehu3822 Ай бұрын
kemise emibal enafersewalen
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
በሌ ሰላም!🙏🙏🙏የፋኖ ትግል እስካሁን ትልቅ እምርታ ቢያሳይም እንደ እስክንድርና ተባባሪዎቹ ላይ ምንም አይነት ሆዴ ሰፊነት ከማሳየት በመውጣት አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ በአንድ አማራዊ ተቋም በመምጣት የእዝ ሰንሰለቱን አንድ ወጥ አድርገው በሁሉም ቀጠና ያለው የፋኖ ሃይል ጠንካራ ቡጢውን አሳርፎ ህዝቡን እፎይ ሊያስብል ይገቀባል፤የተናጠል ዘመቻ ምንም ውጤት እያመጣ አይደለም!!!የንፁህ አማራ አንድ ህይወት ከምንም ነገር ጋር ሊስተካከል አይችልም!!!ፋኖዎች ሊገነዘቡት የሚገባው ነገር አማራ ተጨባጭ ውጤት አጥብቆ የሚፈልግ መሆኑን ነው፤ሁሌም አማራዬ!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ
@እግዛቤሔርፍቅርነዉ Ай бұрын
ድል ለፋኖ ለምን ትጥፋብናለህ
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
"ጠገዴ ላይ ተኩስ መኪያሄዱ ለህወሀት ወልቃይትን ወረራ መንገድ ማመቻቸት ነዉ" ያልከዉ ኮሎኔል ደመቀ ካለዉ ቀይ መስመር ጋር 1 ናቸዉ:: ኡጋንዳ ስትገባ የለየለት ስኳድ ሆንክ አይደል?😂 ወይ ጎንደር
@minilikshawa3559
@minilikshawa3559 Ай бұрын
ሰላም ነው belete እኔ የሚኖራዉ ደብረብርሃን ነዉ እባክህን ደብረብሃን ከተማ ቀበሌ 07 ሠፈረ ገነት ሌሊት በር እያንኳኩ ሌባ ይሁን መንነታቻዉ የልታወቁ ሰዎች ህብረተሰቡን እያሰቀዩ ነዉ አያር ላይ አውልልን እባክህን
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z Ай бұрын
እባክህ በሌ በፍቼ ሰላሌ ፣በእነጒል፣በቆለኛ እየሱሥ፣በሥልሚ፣መሣሪያ አምጡ እያሉ ፣ከብቶቻቼው እያረዱ በመብላት፣ወከባ ድብደባ፣እስራት እያደረሡባቼው ይገኛል፣ድምፅ ሁናቼው!!
@funandjoywithad5700
@funandjoywithad5700 Ай бұрын
Yesterday?
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity Ай бұрын
Afar ena Somalin , Gabelan ersibersu eyagachi madakemi new alamawu!
@amsale1188
@amsale1188 Ай бұрын
በሌ ጠፋህብን እኮ፣እኔንና መሰሎቼን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ድል ድል ድል በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@amaamm1566
@amaamm1566 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@eyobhiwot9250
@eyobhiwot9250 Ай бұрын
ሁሉም ወደ ግንባር ይትመም በዘራፊ እና አጋች ላይም ፋኖ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 Ай бұрын
የኤፍራታ ገበሬ ለምንድነው ሞትን ተለማምዶ የሚኖረው
@gtrs2291
@gtrs2291 Ай бұрын
ዳንግላ አባድራ ተብሎ ይስተካከል!!
@YetmAsmamaw
@YetmAsmamaw Ай бұрын
ደጉ ወገኔን አፈር ገፍቶ ባጎረሰ ስቃዮ በዛ አንዱ ባንዱ ምክንያት እፈጠረ ወገኔ ተሰቃየ
@BazezewYigzaw
@BazezewYigzaw Ай бұрын
በጣም ጠፋህ
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT Ай бұрын
Temesgen Tiruneh he declared Genocide against Amhara innocents, he will be responsible for all damages and loss of life.
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ ያለሁት ሡዳን ካርቱም ነው እና ወደ አገር መግባት እፈልጋለሁ ግን የመንገዱ ሁኔታ በጣም ከባድ ነው እና መፍትሄ ንገሩኝ
@جمالمحمد-ت9ع
@جمالمحمد-ت9ع Ай бұрын
ፋኖ አጂቦ ያስገባሽ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 Ай бұрын
ግዴላችሁም ጃውሳ አልቆለታል!
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq Ай бұрын
ምንድን ነው እኛ ጋ ብቻ ነው ወይንስ ኔትወርኩ እጅግ ደካማ ነው በቀጥታ ለመከታተል እልታልንም ። ምስሉ ይቅፕራረጣል። እስኪ ፃፉልኝ ።
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity Ай бұрын
Sewu yew Amharan adakmo, ager afrso, zerfo mekobilel new alamawu!!! Ye Ethiopia hizbi lemin zim edemil gira yagabal!!!
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 Ай бұрын
ግዴላችሁም ጃውሳ ቀልቆለታል!
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs Ай бұрын
Berta gn tefa tefa abezah
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 Ай бұрын
በሌ ትናንት ማለትም ቅዳሜ በ 11ዜና አላደረስከንም በሰላም ነው ?
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ጃውሳው 5 ቀን ሙሉ ደባት ከተማ ውስጥ ምን ሲሰራ እንደ ነበር ህዝቡ ነው የሚያውቀው ለማንኛምውም ጃውሳው ፎቶ ተነስቶ ከመፈርጠጠ ውጪ ባንክ ዘርፎል በርገጠኝነት ግን ዶላር አይሆንም ጥቂት ብር እንጂ አንድ የገጠር ቀበሌ እንኳን 5 ቀን ይዟ መቆየት አይችልም ደሞ ትምህርት የምናስጀምረው እኛ ነን ይባልልኛል ሽምቅ ውጊያ እየተዋጋ😂😂😂 የሰሞኑ ንፁሀንን ተጨፈጨፋ ለቅሶ ለዚህው ነው😂😂😂 ጃውሳው በሰማይ በምድር እየተወቀጠ ነው
@ashedene3933
@ashedene3933 Ай бұрын
Belete, your news about east Gojjam is not verified by appropriate sources.
@AMANULEGateboMagabo
@AMANULEGateboMagabo Ай бұрын
Fusek
@IbsaGutema
@IbsaGutema Ай бұрын
belete, there is no shene. why do you confuse us. everything is done by abiy ahmed forces. i think you know this. thus please say 'abiy ahmed forces in the jungle'.
@EthioPrism
@EthioPrism Ай бұрын
Of course there is Shene (OLA) . Their similar goal is exterminate Amhara and build their delusional oromia😜
@merkebukassaw9680
@merkebukassaw9680 Ай бұрын
ሱስ ነው የሆንክብኝ። ለምንድን ነው የምትጠፋው። ባለችኝ ደቂቃ እኮ መጀመሪያ መስማት የምፈልገው አንተን ነው
@yeshambelyeshineh
@yeshambelyeshineh Ай бұрын
ትናንት አልነበርክም በሰላም ነው
@جمالمحمد-ت9ع
@جمالمحمد-ت9ع Ай бұрын
አሰሪወቹ አልፈቀደለትም
@ayalnehabay3618
@ayalnehabay3618 Ай бұрын
በለጠ አንዴት ነህ? አንድ ነገር ይከነክነኛል የፋኖ መከፋፈል ያመኛል! በተለይ እስክንድር ለጊዜው አደብ ቢገዛ ማለትም አመራር ቦታ ባይደርስ ጥሩ ነው።አነ መከታው ቢያስቡበት ጥሩ ነው እኔ የእሰክንድርን ቤተሰቡንም አውቀለሁ በህይወት እያለ አባቱ ቴኒስ ሜዳ ሲመጡ በትግሬነታቸው ይታወቃሉ።በተጨማሪ ሚስቱም ትግሬ ነች የዘረኝነት ችግር የለበትም ብንልም አማራ ሳይሆኑ አማራ ነን ብለው አነበረከት ስምኦን ያደረጉንን አንረሳም ስለዚህ አሁንም የሌላ ዘር የአማራ ህብረተሰብ ላይ አመራር ሆኖ መምጣት ስለሌለበት ለህዝባችን ስንል በእስክንድር ላይ መዝመት ግድ ይለናል።እናንተም አጋልጡ።
@betelhemnebyu593
@betelhemnebyu593 Ай бұрын
በሌ ሰላም ነው፣ አንተ እውነተኛ ማስረጃ ለማቅረብ እየሞከርክ ነው፣ግን መረጃውን የሚልኩልህ ሰዎች ይዋሻሉና ከ3ኛ አካል ማጣራት ብታደርግ ከማስተላላፍህ በፊት፣ ለምሳሌ ማቻከል ወረዳ 3 ሳምንት ወዲህ ምንም የተደረገ ጦርነትም ሆነ ጥቃት የለም።
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 1,1 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,5 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 45)
29:46
ለዛ
Рет қаралды 80 М.
በመርካቶ ምንድነው የተፈጠረው? @ethiopiareporter
13:04
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 1,1 МЛН