የዶክተር አሸብር ነገር አሁንም ማደናገር? // ሁለቱ ፕሮፌሰሮች ምን እና ምን! //ስዩም ተሾመ እና አቤ ቶኪቻው ልዩ ቆይታ!

  Рет қаралды 13,307

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 11 сағат бұрын
ድል ለጀግናው እና አይበገሬው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 11 сағат бұрын
ፕሮፌሰር በጣም አስተዋይ እና ብልህ የተረጋጉ ታጋይ ናቸው ❤❤❤❤
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 10 сағат бұрын
ፕ/ር በየነ ዼጥሮስ እንዲሁም ወንድማቸው የአየር ኃይላችን ጀግና ኮ/ል በዛብህ ዼጥሮስ ህይወታቸውን በሙሉ ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ መስዋት የሆኑ ጀግኖች ናቸው ዘለአልም ሲከበሩ ይኖራሉ የጀግና ልጅ ጀግናነው
@estbeste4115
@estbeste4115 11 сағат бұрын
አበባ ቶላና. ስዩም ተሾማ. ተንቲላት እድሜና ጤና. ለናንቴ እመኛላሀ. ከሰዉዲ አረቢያ የናንቴ አድናቂ. ነኝ
@astersheleme9139
@astersheleme9139 8 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ጀግኖች
@DiribaSengin
@DiribaSengin 10 сағат бұрын
ፕ/ር በየኔ ጴጥሮሰ የጀግና በዛብ ጴጥሮሰ ወንድም የ እትዮጵያ ጃግኖች ነብሳቾ በገነት ትረፍ
@kediyas4605
@kediyas4605 7 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ከፍታን በእውቀት እና እውነት በሚገባ የተረዱ ሁለት የሃገሬ ውድ ልጆች❤❤❤ እንዲህ በጥልቅ ፍቅር ያለመታከት ሁሌም ከብራችሁ ያከበራችኋት የሃገሬ አምላክ በጥበቡ ይጠብቃችሁ አሜን !!🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@GutagoFonte
@GutagoFonte 2 сағат бұрын
ሁለቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድምች ሰላማችሁ ይብዛ! ከባንዳነትም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@GirmaBekele-c3m
@GirmaBekele-c3m 10 сағат бұрын
አይ ዶክተር መራራ ሲያልቅ አያምር ነው ጉዳዩ በስተረርጅና የቀለሉ ፣ገለባ ሆነው ተገኙ ።
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 8 сағат бұрын
አቤ ቶክቻ ስዬ የኢትዮጵያ እንቁዎች 🎉🎉🎉❤❤❤
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 11 сағат бұрын
አቤ ስዩሜ ን በጣም አመሰግንልን አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@emebetayele9492
@emebetayele9492 6 сағат бұрын
የፅናት አባት ውድ የኢትዮዽያ ልጅ ለሀገራችን ለህዝቦቿ ሰላም, ነፃነት, እድገት የሰሩ የምናከብራቸው የምንወዳቸው የሀገር ሀብት ናቸው:: እንደ አንድ የቤተሰቤ አባል የጎደለብኝ ያህል ተሰምቶኛል:: እግዝያብሄር ነፍሶትን በገነት ያኑርልን።
@bekelekifle388
@bekelekifle388 9 сағат бұрын
አቤ እና ስዬ እወዳችዃለሁ።አቤ የአድዋ ሙዚየምን ስጎበኝ የመጣልኝ ነገር አንተ እንዳልከው መድሀኒያለም ያስቀመጠልን ብዪ ነው ያሰብኩት።
@GutagoFonte
@GutagoFonte 2 сағат бұрын
የግብጽ ተከፋዮችንና ሰላዮችን ከኢትዮጵያ እናጽዳ ወገኖች።
@timar4198
@timar4198 11 сағат бұрын
Professor Beyene Petros was a true nation loving individual who consistently fought on behalf of Ethiopians !!!!!!!! May god rest his soul in peace 🙏
@ChalaHurisa-yh4sf
@ChalaHurisa-yh4sf 10 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሆናል።
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 9 сағат бұрын
ስዩሜ ኮሪደር ልማቱን እደግፋለሁ ነገርግን ማሳለጫ ቢቀድም አቶ ላለሁ የአዲስ አበባ ችግር እሱቢቀድም እስኪ አብላሉት
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 8 сағат бұрын
በርቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ❤🎉🙏🏾❤️🌺🍀☮️✝️😇
@werkshablak9515
@werkshablak9515 7 сағат бұрын
ከብዙ አጋጣሚዎች አንዱ የሁለታቹ ጥምረት
@mimimulu2295
@mimimulu2295 7 сағат бұрын
መርጥ ጀግኖቻችን በጣም እናመሰግናለን ✌️👍👀💥💥💥
@mussagashaw688
@mussagashaw688 8 сағат бұрын
1000 አመት ኑሩ
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 9 сағат бұрын
ማሳለጫ ማሳለጫ ማሳለጫ ይታሰብበት ይታሰብበት !!!!!!!
@seidmohammed-vj2gh
@seidmohammed-vj2gh 9 сағат бұрын
When i was high school student, there was one reference biology book-introduction biology,which was a great book for students who specially for grade 12 students. It was written by Dr. Beyene. Wow. It was a good job for generation. Wow,pro. Beyene and his younger brother Bezabie petros,have great contrubtion for our motherlamd. Always remember the future generation for what they did for there country. Thanks a lot.
@Solodera
@Solodera 10 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች እንዳሏት ሁሉ በሽተኛ ሙህራን አሏት ፈጣሪ ይጠብቃታል!!!!!!!
@Askwold2593
@Askwold2593 7 сағат бұрын
Wow Abe and Seye I love your discussion very much ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emebetbirue3918
@emebetbirue3918 9 сағат бұрын
Professor Beyene Petros was a principled and charismatic leader.
@kibretworku7529
@kibretworku7529 8 сағат бұрын
አራት ኪሎ ግቢ ክላስ አከባቢ እያለን ስንሾካሸክ ትንሽ ዞር አሉና ሰላምታ ጠይቆን አለፋን።አያቁንም ትህትናቸው ይገርም ነበር
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 11 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@tadtube8600
@tadtube8600 7 сағат бұрын
ድንቅ ቆይታ ነበር Thanks!
@AzebMamo-m8v
@AzebMamo-m8v 11 сағат бұрын
ስዩሜ ና አቤ ሰላም
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 10 сағат бұрын
ሰላም ሰላም አቤ እና ስዬ 👋👋👋
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 9 сағат бұрын
አረ ስየ ተገናኛችሁ አቤጋ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤ ደሞ ስወዳችሁ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 11 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@asnimola77
@asnimola77 9 сағат бұрын
በርቱልን ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 9 сағат бұрын
Ethiopian athletics is rooted in the defense and police forces. The great Abebe and Mamo were imperial bodyguards. M. Yifter was also an Air Force up to the recent Tigist Assefa and Tamirat Tolla, including Haile and Darartu. Hence, the issue is a not only sport but also the issue of national pride. Please Ashabir do not spoil the Ethiopian sport arena with serious corruption
@frutlove2219
@frutlove2219 4 сағат бұрын
አቤ የስቱዲዬ ካሜራ ትንሽ ችግር አለበት ቢጫ ነገር ይሆናል በተረፈ ይመቻቹ one love Ethiopia
@amensisa3648
@amensisa3648 9 сағат бұрын
Hulet yarada lijoch 💯
@Minewshewa-de8eq
@Minewshewa-de8eq 11 сағат бұрын
ሰላም
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 59 минут бұрын
Seyuma....not introduction basic biology. The correct one is INTRODUCTORY BASIC BIOLOGY
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 8 сағат бұрын
የጎጃም እና የጎንደር ጦርነት ምንም ደረጃ ደረሰ እባካችሁ ንገሩን።
@abebaayele165
@abebaayele165 10 сағат бұрын
❤🇪🇹💐🇪🇹🌺🇪🇹🌻🇪🇹🌷🇪🇹🌼🇪🇹🎉🇪🇹❤
@aklile7691
@aklile7691 22 минут бұрын
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ባዮሎጂ ዲፓርትመንት፣ ሪሰርች ክፍል ካላቸው፣ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስም ቢሰየም፣ መልካም ማስታወሻ ይመስለኛል። ስም ከመቃብር በላይነትንም ስለሚያስገነዝብም ጭምር።
@astergizaw2854
@astergizaw2854 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@EndaleBegashaw-hg3bl
@EndaleBegashaw-hg3bl 8 сағат бұрын
ስዩሜ ስላለ ልየው ፕሮግራሙን
@estbeste4115
@estbeste4115 11 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤
@degugeetachew9408
@degugeetachew9408 11 сағат бұрын
😭😭😭😭😭♥️❤️😍
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ ethiopa
@Askwold2593
@Askwold2593 7 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 11 сағат бұрын
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@amarealemu8583
@amarealemu8583 8 сағат бұрын
Ptof Beyene was realy dedecated to his professional tasks and politian whereas prof endrias was politically supported not accadamitian (professional).
@mulesbro416
@mulesbro416 Сағат бұрын
ፕሮፌሰር መራራ በኢትዮጵያ በወራሃ ነሃሴመጨረሻ እህል የሚያበላሽ ዝናብ እንደምሆን በ80ዎቹ መጨረሻ ዕድሜ አድሱን ትውልድ አበላሽተው ልሄዱ ይመስላል ምን ያደርገዋል ንስሃ ገብተው አስተርቀው በክብር ብያልፉ
@halimayassin7230
@halimayassin7230 3 сағат бұрын
Selam jegnoch allah yibarkachuh
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 7 сағат бұрын
Professor Abebe and field Marshall seyoum, it's problem as a new cadre.
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 15 минут бұрын
ስዬአችን🙏🏿❤
@getebekele8167
@getebekele8167 3 сағат бұрын
ይህ የስዬ ኢትዮዽያ አትፈርስም የሚለው ንግግር class room ውስጥ ከታሪክ ትምህርት ውስጥ ሊሰጥ ይገባል ወጣቱ ታሪኩን ማወቅ ይኖርበታል!
@YdidiyaSolomon-vg4lt
@YdidiyaSolomon-vg4lt 8 сағат бұрын
አቤ ጉርዱ ሾላ አካባቢ በፊትም እዛ ባታ ግርፍ ይተኛ ነበር
@GetahunAyenew-ow3jp
@GetahunAyenew-ow3jp 10 сағат бұрын
ድምጽ ያንሳል።
@derejetefera7747
@derejetefera7747 6 сағат бұрын
መራራ ሟርት የራሳቸው ህይወት ነው እንደዩጎዝላቪያ ሚፈርሰው።
@HenokF-s1w
@HenokF-s1w 8 сағат бұрын
ሰዩም ደጋገምከው አንተላይ ሰማነው
@yonasberhane8510
@yonasberhane8510 10 сағат бұрын
Why is that people like Abby is called Bariea? Isn’t that salvery in Ethiopia is widespread until the of Haile Selasee?
@HanaBekele-i5k
@HanaBekele-i5k 9 сағат бұрын
ጉድ
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 11 сағат бұрын
አያህ ሰብሰብ ። መነገር አንተ ጋ ነውር ነው መለት ። የመናገር መብትና ነፀነት ክብሩ ። ነጌም አንተ ጋ ይመጠል ተጠንቀቁ
@DevaMan-y1e
@DevaMan-y1e 10 сағат бұрын
❤❤❤professor merara arjtwal 😢professor esqael bashitawn astelalfobetal😅😅😅😅
@kiyajamal
@kiyajamal 10 сағат бұрын
Super 🫡
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 6 сағат бұрын
አሸባሪው እንደመስቀል በሬ ታርዶ መሬት ላይ የነፍስን ውጪ/ግቢ ትግል በslow motion እየተንፈራገጠ እያየነው ነው ማለት ነው። What a wonderful deadend! 😂
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 6 сағат бұрын
እነመሣይ የሚሰሩት ፕሮፖጋንዳ ሳይሆን pro-ፖፖ-ጋንጃ ነው። 😂
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 4 сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@emanhasin7316
@emanhasin7316 5 сағат бұрын
ክክክክክጨሽው
@nana2009able
@nana2009able 10 сағат бұрын
Abè you might say its non of ur business. But I really want to ask about your hair style. Why is it sooooo messy???? Honestly it doesn't look good at all. New hair style for new year please. Big respect.....
@andeghergiseyasu9036
@andeghergiseyasu9036 10 сағат бұрын
አትዮጵያ ሕዝብ በራብ እየኖረ እናንተ ደግሞ ቤትቭይ ስለል ታሰያለህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 сағат бұрын
እና ወገንህ ሲራብ አንተ ምን ትሰራለህ ምንስ ድርሻህን ተወጣ ወሬ
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 10 сағат бұрын
አበበ ቶላ ለምን ቤተመንግስት አልተሰራም ብለህ ለማሳመን ትጥራለህ ለዚያውም ለነ መሳይ አትልፋ አብይ ራሱ ነው የተናገረው እሱ ያለበትንና የታችኛውን ቤተመንግስት ለሙዚየማዊ ቱሪዝም ውሎ ለጎብኝዎች አውለዋለው። ለኛ ሌላ ለመኖሪያም ለመስሪያም የሚሆን እንሰራለን ብሏል። እጅግ የተከበረና በፍጥነትም መተግበር ያለበት ጉዳይ ነው። ለቅንጦት ተብሎ የሚሰራ ቤተ መንግስት መስሏቹ ከሆነ ተሳስታችኋል። አይደለም በቅርብ ርቀት ቤተ መንግስቱን ከላይ ከበው ካሉ ከምዕራባውያን የስለላ መስሪያ ቤቶች ቁጥጥር ኢትዮጵያን ነፃ የማድረግ ታላቅ ስራ ጭምር ነው። ስለዚህ አዎ እየተሰራ ነው መሰራትም አለበት። ብለህ ዝጋው ጉዳዩን።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 сағат бұрын
እና ቢሰራ ምን ችግር አለው አንተ ከጥላቻ፣ ከወሬ፣ ከዘረኝነትና ከአሉባልታ ውጪ ምን ሰራህ አዲስ ከተማ ቢመሰረት ምንድነው ክፋቱ
@yonasberhane8510
@yonasberhane8510 10 сағат бұрын
Whooshetam Both of you!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 сағат бұрын
የአንተስ እውነት ምኑ ላይ ነው ጥላቻህ ህሊናህን አበላሽቶብህ እውነት ሳይሆን አንተጋ የእናንተ ውሸት ነው እውነት የምትሉኝ
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 7 сағат бұрын
Wisha
@HenokF-s1w
@HenokF-s1w 9 сағат бұрын
ቶላ ቱሉቱላላላላላላ
@asheberbelayneh886
@asheberbelayneh886 9 сағат бұрын
አቤ የቀለሙ ነገር ባዶ ሆኖ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን ለመገምገም ድፍረትህ ማግኘትህ ይገርማል። ወሬውን ትተህ ትምህርት ቤት ገብተህ ብቃት ካገኝኘህ በኅላ አስተያየት ብትሰጥ ይመከራል።
@Tube-te4ou
@Tube-te4ou 10 сағат бұрын
የማሽቃበጥ ጥግ 😅😅😅
@EndaluBuna-g8j
@EndaluBuna-g8j 10 сағат бұрын
የማሽጎብደድ ማስተርስ ሲኖርህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 сағат бұрын
ለአገር ማሽቃበጥ እኮ ለዘር ከማሽቃበጥ ሳይሻል አይቀርም አይመስልህም ዳሩ መኃይምነትህ ስለበለጠህ አልፈርድብህም
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 7 сағат бұрын
Dedeb
@user-cd2et7qi8y
@user-cd2et7qi8y 10 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Jonny14445
@Jonny14445 11 сағат бұрын
❤❤
@Greenyard22
@Greenyard22 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@zelu1020
@zelu1020 10 сағат бұрын
❤❤
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 58 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 52 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 58 МЛН