Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 200,347

Fegegta - ፈገግታ

Fegegta - ፈገግታ

4 жыл бұрын

Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Пікірлер: 296
@yhonasamare6406
@yhonasamare6406 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዋህነት ከመሳዋትነት ይበልጣልአይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ግን በጣም የዋህ ነሽ
@terudelzewdu8531
@terudelzewdu8531 3 жыл бұрын
ይህ ታሪክ ሳይሆን የሀብታም ልጅ ቅንጦት ነው፣ ድህነቴ ምን አለኝ እማየ ? የወላጆችሽ ትዕግስት ከሚባለው በላይ ቃላት ያስፈልገዋል
@abushabush4697
@abushabush4697 3 жыл бұрын
tu
@sihamtube9037
@sihamtube9037 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aZDEZWCcZsl2fpI ውዶቸ ላይክ ሰብስክራይብ አድርኝ አድስ ነኝ አበረታቱኝ
@yosefayele9422
@yosefayele9422 3 жыл бұрын
Wushatam
@hanatakelemangashamangasha8568
@hanatakelemangashamangasha8568 3 жыл бұрын
wayi 15shi lasatawi yekarina lene basatatangi dasi yalngali min milati kibatatnaw
@rumaneassenrumaneassen718
@rumaneassenrumaneassen718 3 жыл бұрын
ሢጀመር ምኑም ታሪክ አይዴለም ታግታ ሶሥት መቶ ሺብር ሥከፈል እናቶዎ አባት አያዉቅም ይሂ የማይመሥል ነገር እኔ በዴብ አዳምጫት አለሁ ቅብጀርጀር ያለይ ናታ ለጨዎታ ድምቀት የተወራ ቲወሪ ነዉ
@temesgenhailu4151
@temesgenhailu4151 3 жыл бұрын
እሱ እንደሆነ የተረገመ ሰው ነው ኣቀናውም ኣታሳቢ፥ ቤቲዬ ኣንቺ ግን ልጅነትሽና ደግነትሽ ስለበዛ ተጎድተሻል ፈጣሪ ይርዳሽ፣ በርቺ፣ነገ ሌላ ቀን ነው፣ እኛ ወንዶች እንደሆን ኣረመኔ ከሆንን ቆይተናል እንጃልን የኛ ነገር! ለሁላችን ማስተቅዋሉን ይስጠን!!
@jerusalemjohn4336
@jerusalemjohn4336 3 жыл бұрын
ፍቅር ዕውር ነው። ግን አንቺ 1 , 2, 3 ጓደኛሽ ስህተት አለመማርሽ መጨረሻ አንቺ ራስሽ ሞት ድግስ ተደጉሶብሺ ውስጥሺ ንዑህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ነው የተረፈሺዉ። 100% ትክክል ነኝ ፈጣሪ ጥሩ ጓደኛ ይሰጥሻል አይዞሽ።
@kidsprogramming8220
@kidsprogramming8220 3 жыл бұрын
feker ewer new sayhon feker ewer yaregal new mebalew
@sisaybogale7730
@sisaybogale7730 2 жыл бұрын
አንቺ በሮም ደደብ በመሆነሽ ብቻ ነዉ
@fullgod4364
@fullgod4364 3 жыл бұрын
አትፍረዱ ማፍቀር ከባድ ነው እውነተኛ ፍቅር ስሜቱ ይሄ ነው አይዞሽ ቤቲየ 😠😠ልጁ ግን ቀረሽበት የራሱንም ህይወት ነው ያበላሸው
@tenadammamo3217
@tenadammamo3217 3 жыл бұрын
Yehe be Ethiopia wesite yelele tarik new metawrew
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም የልጅነት እብደት ነው ሁላችንም አልፈንበታል ትንሽ ማስተዋል መብሰል ስንጀምር ነገሩን አስታውሰን ራሳችንን እንታዘባለን
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 жыл бұрын
አይዞሽ ምንም በማታቂበት የዋህ እድሜሽ ሰለሆነ ነዉ ሌላዉ አንቺም ጥሩ ልብ ስላለሽ ነዉ እንደዚህ ድራማ የሰራብሽ እና እንኳን ለዚህ አበቃሽ በሰላም አሁን ላይ ትምህርት ላይ መሆንሽ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ግን ሁሉም ሰዉ አንድ አደለም እግዛብሄር ይህን ጉዳትሽን አይቶ ጥሩ ጓደኛ ይሰጥሻል ግን በደንብ ሳታቂዉ ልብሽን አትስጪ ግን አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ በዚህ እድሜሽ በሱ በጣም አጨበርባሪነት በሱ ምላስ በንደዚህ ሁኔታ ማብቃቱ ብቻ ይህ ገጠመኝሽ ጠንካራ ሴት ያረግሻል እንደ ጥሩ ትምህርት ዉሰጂዉ እሺ
@konejitbekele9526
@konejitbekele9526 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች ከባድ ነው
@sophyagashwa6519
@sophyagashwa6519 2 жыл бұрын
ማሬ. በጣም. የወህ ሁንሺ ትምራትሺን. ያለማቅራጥሺ. ግን. ደሠ. ብሎኝል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 жыл бұрын
ፍቅር በስርቆት ብየዋለሁ ይህን ታሪክ እናተስ ትስማማላቹህ? ኮመንቶች ግን ተው ፍቅር ነው ምን ታደርግ ፍቅር ይቅር ባይ ነው ስለዚህ ስለምታፈቅረው ሁልግዜ ይቅር ትለዋለች ባንፈርድ ይሻላል
@chelseafc1880
@chelseafc1880 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@getnetayalew3627
@getnetayalew3627 3 жыл бұрын
ገልቱወቹ ወላጆቿ ናቸዉ
@sarahalmaslam8450
@sarahalmaslam8450 3 жыл бұрын
እሷስብኮን
@melesewajino1584
@melesewajino1584 2 жыл бұрын
Awo betam
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 3 жыл бұрын
ይሄኮ የፍቅር ታሪክ ሳይሆን የሌባ ታሪክ ነው
@degudesalegn6574
@degudesalegn6574 3 жыл бұрын
አዞሽ እህት ባጣም ያሳዝንል ፍጣር አምላክ የሥራዉን ይስጦው ሰዉ ልጅኝ ማማኝ ባጣም ካባድ ነዉ ስላዝህ ትምህረትሽ ታምር አዞሽህ ስልክሽ ብሀገን ዳስ የለኝ ናባር
@hanahana1057
@hanahana1057 3 жыл бұрын
ውይይይ እህቴ ያሳዝናል በጣም በጣምም ያናዳልልል.
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከሌባና ከውሸታም ወንድ ይጠብቀን
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
በፍቅር ስም እኔም ተጎድቻለሁ ልክ ነሽ የዋህ ስትሆኝ ሁለ መናሽን ታጭያለሽ አይዞሽ
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ብዝተ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በልጅነት በፍቅር መጎዳት በጣመ ከባድ ነው አላህ የሚያሰረሳ ነገር ይሰጥሽ ትንሽዬ ልብ በፍቅር ከተጎዳች ትደማለች እኔም 14 እድሜዬቆሰያለሁ
@bezitadese7996
@bezitadese7996 3 жыл бұрын
በዛ ሰአት አሁን የጠራሽዉን የብር ቁጥር ብጠራ ቤተሰቦቼ አስረዉኝ ነበር እድሜዬን ቁጭ ብዬ እንድቆጥር የሚያረጉኝ ሆ እኛ ቤት እንደዚህ ሰፋጣ የለም ለጥ ቀጥ ብሎ መኖር ነዉ ሀሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
@aleweyaali755
@aleweyaali755 3 жыл бұрын
Kkkk
@hhsssg2642
@hhsssg2642 3 жыл бұрын
ቲሪክ ሳይሆን ትረካ ነው
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 жыл бұрын
ሞልቃቂት ምናምን ነገር ምናምን ነገር እያልሽ ጨረስሽው እኮ
@jak9831
@jak9831 7 ай бұрын
Egziyabher yebarksh berchy
@TafasaDentamo
@TafasaDentamo Күн бұрын
በጣም አሳዛዛኝ ተሪኪ
@yemariamfikir7
@yemariamfikir7 3 жыл бұрын
I feel so sad.....i hope God will give you a special and kind one..
@abduoumer1296
@abduoumer1296 3 жыл бұрын
እንድህ አይነት ቤተሰብ መኖሩ ግን በታም ይገርማል
@tictokah8848
@tictokah8848 3 жыл бұрын
Weyne endezi aynet afkari bisetegn. Betiye yemr tariksh betam yasaznal gn yemr sewn endezi bemulu libsh atmegn hulum sew and aydelemna!!
@bettyshooqueen4400
@bettyshooqueen4400 3 жыл бұрын
እኔ አሁን 16 አመቴ ነው ስሜም ቤቲ መገጣጣም ነው ።ግን ቆይ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ
@sameera3691
@sameera3691 3 жыл бұрын
ረየለም. ያልተፆፈ ነውኮ ምትረከው ቅቅቅ
@betsiyonathan9452
@betsiyonathan9452 3 жыл бұрын
Ewneteshen nw Ethiopia west endezi aynet betseb yale aymeslingem
@jackjiang1210
@jackjiang1210 3 жыл бұрын
ነፍፍፍ አለ!
@bettyshooqueen4400
@bettyshooqueen4400 3 жыл бұрын
@@betsiyonathan9452 ere Yelm😂
@bettyshooqueen4400
@bettyshooqueen4400 3 жыл бұрын
@@sameera3691 terteret new
@fayotmam9102
@fayotmam9102 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@babchewmazengeya8128
@babchewmazengeya8128 3 жыл бұрын
በጣም የዋህ ነሽ እኔም በፍቅር ልክ እንዳንች ተጎድቻለሁ ስለዚህ ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል
@user-hh4rv4wo6y
@user-hh4rv4wo6y 3 жыл бұрын
በ17 አመትሽ መኪና 🙉🙉እንኳን መኪና ላሽከረክር መኪናላይ ወጥቸ አላውቅም ልልሽ ነበር አቤት የውሸት መአት በይ መኪናሽን ልለማመድባት የኔ በጥራቃ
@bezitadese7996
@bezitadese7996 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር የፊልም ድርሰት ነዉ ወይስ የፍቅር ታሪክ 🤣🤣🤣
@hayatkonjojemilajemila487
@hayatkonjojemilajemila487 3 жыл бұрын
በጣም ያስተላል ሆ 🤣🤣🤣
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 3 жыл бұрын
Eniem endeza nwu mitayegn
@natisami9566
@natisami9566 3 жыл бұрын
Ddb keld nw enesak
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
Good fiction 10. Q
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 4 жыл бұрын
በመሰረቱ ጥፋተኛው አንች ነሽ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ብራቸውን አሰረቅሽ ሲጀምር ብዙ ስተት አግኝተሽበት አልተውሽም በሰላም የተገላገልሽውንእንደገና ስምሽን ቀይረሽ ስልክሽን ቀይረሽ መሰለል ጀመርሽ በቤተሰቦችሽ ሀብት እየተማመንሽ ስለዚህ እኔ አንችን ነው ጥፋተኛ የማደርገው ብዙ ነው የሚዋሽሽ ጥሩ ምግባር ስለሌለው ለምን እንደወደድሽው አላውቅም ሴቶች ብዙ ጊዜ የሚያጠቃን ላይ ሙጭጭ እንላለን ለማንኛውም እንኳን ነፍስሽ ተረፈ።
@kahilabdu666
@kahilabdu666 3 жыл бұрын
ምን አይነት አጭበርባሪ ሰው ነው ግን ይሄማ እድሜ ልክ እስራት ነበር ሚገባው
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 3 жыл бұрын
እንደኔ አይነት ጨዋ ሰው ቢሆን ኖሮ ገና የመጀመሪያው ቀን ነበር የምትፋቺኝ ግን ምን አስነክቶሽ ነው? ለማንኛውም ፍቅር ይካስሽ
@fanazeray8162
@fanazeray8162 3 жыл бұрын
Zirkirik keze belay min keresh
@YigermalYigermal-bf7rv
@YigermalYigermal-bf7rv 16 күн бұрын
ወይ ፈጣአሪየ ስንትአይነት ወንድአለ አይዝወሽ እግዜአብሔር ይከፋልሽአል
@derejeabo6898
@derejeabo6898 3 жыл бұрын
u deserve all this; because you are not learning from your mistake.....u deserve this.....u deserve this.....u deserve this.....u deserve this............demo ewenetega fikir endezi ayaregim ......true love is based on truth.....
@jftwitteri5402
@jftwitteri5402 4 жыл бұрын
ያሳዝናሌ
@nahomaddis03
@nahomaddis03 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@nigusieado8852
@nigusieado8852 3 жыл бұрын
የዋህነት በጣም ከባድ ነው
@biniyamart3515
@biniyamart3515 3 жыл бұрын
ehema moynet new
@mikitube747
@mikitube747 3 жыл бұрын
Ayzosh !!
@rahel684
@rahel684 2 жыл бұрын
በምናምን፡ተጀምሮ፡በምናምን፡አለቀ
@samriab6123
@samriab6123 3 жыл бұрын
enat ayzosh eshi yagatmal fetari hoy
@besufekadkebede2407
@besufekadkebede2407 3 жыл бұрын
😣😣Yasazenal kesehetetesh lewedefit memar alebsh legiam tru temehrt nw
@esubalewbogale3546
@esubalewbogale3546 2 жыл бұрын
I hope you can see this Bethy, he will get ten times in return, what he's done is horrible, God will pay him, now you have to be strong and finish ur study, and get a good life.
@dragonball2345
@dragonball2345 3 жыл бұрын
ayezosh tslye eshi hulum ngr yesetekakelale
@werkuhadegefa8431
@werkuhadegefa8431 3 жыл бұрын
አይዞሽ ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ተስፋ አትቁረጪ እኔ የምመክርሽ አሁንም እዚህ ሊሆን ስለሚችል አንድ ወጥመድ አዘጋጅተሸ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለፖሊስ ማሲያዝ ይኖርብሻል ይሄ ልጅ ከዚህ በፊት ብዙ ሴቶችን ጎድቶ ይሆናል ገናም ሊጎዳ ይችላል በጣም አደገኛ ነው ባንቺ ይብቃ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
@sumeyamisbah5678
@sumeyamisbah5678 Жыл бұрын
እኔን የኔ ውድ
@kalkidanmelaku6027
@kalkidanmelaku6027 3 жыл бұрын
koy gn endezih yemetafekrut mn ayinet madenezeza setehuachihu nw
@usan6927
@usan6927 3 жыл бұрын
sew aydelem yihe
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 күн бұрын
ይኸታሬክ የስርቆት ታሬከነወ እጅ የፍቅርታሬክ አደለም😂😂😂😂
@CoolBaercool
@CoolBaercool 2 жыл бұрын
ይገርመኛል፡ይህን፡ያህል፡ወንድ፡ጠፎቶ፡ነው ወይ፡ከዚህ፡አጭበርባሬ፡ጋር፡ጊዜና፡ስሜት ማጥፋት።
@emabetzemedkun2948
@emabetzemedkun2948 3 жыл бұрын
ታየኝ አንች የኔ ልጄ ቡትዉኝ ሞልቃቃ ሳይሞቅ ፈላ ለነገሩ እናትሺ ናት ጥፊተኝ በልጄ ቆዳ የተቀበረ አለ
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
Tekekl nash
@samhabesha1203
@samhabesha1203 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚገርም እንደዚያስ ወንዶች ሞቶ ይሻላል
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
ድሀዋእናቴ ውድድድድድድ አቺቀበጣነሽ የሀብታምሊጅነሽ. ከኔጋሠማይናምድርነንን
@birwktiigirmajima2883
@birwktiigirmajima2883 3 жыл бұрын
ማርዬ አይዞሽ እሺውዴ
@birwktiigirmajima2883
@birwktiigirmajima2883 3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ከባድ ነው። ውዴ ብዙመሰዋትን ያስከፍላል እሱን ተይው ብዙነገር አርጎሻል በጣም አዝናለው አይዞሽ ነገም ሌላቀን ነው ያንቺብቻየሆነውን ፈጣሪይሰጥሻል አታስቢ የኔቆንጆ
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 3 жыл бұрын
Ewunt ayidelm
@ktyenate5754
@ktyenate5754 3 жыл бұрын
Ethiopia ayeshilig yelijochishin wishet 17 amet mekina yiza neber eko
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 3 жыл бұрын
የደላው ሙቅ ያላምጣል አሉ ሆ
@sumayhabshwet8226
@sumayhabshwet8226 3 жыл бұрын
😁😂😂😂😂😂😂
@sarahalmaslam8450
@sarahalmaslam8450 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
ይሔውልሽ፣ተጠንቀቂ፣ፀባይሽ፣ገና፣ብዙ፣ብዙ፣ያጋጥምሻል፣ድክም፣ያልሽ፣ነገር።የዋሕ፣ተጠንቀቂ፣፣፣፣፣፣
@someone-cw5gt
@someone-cw5gt 3 жыл бұрын
zege setasetelu
@nancelol454
@nancelol454 3 жыл бұрын
Baxm nw metasazenew ayezoch hulum yalefal
@yosangebremikael5469
@yosangebremikael5469 3 жыл бұрын
Yeny ehet yengershenen tarike betame asetemhaey nebar endntenkek endaleben temrnal gen demo ethi gar hulaheu endeza aydelum ande ande wendoh teru negar yaregalu selavy anhy maderag yalebsh hulahew endetha aydelum belash naw eshey yene mare.
@user-qm2tg2tp8y
@user-qm2tg2tp8y 2 ай бұрын
wow
@tesfaslassieweldeab9127
@tesfaslassieweldeab9127 3 жыл бұрын
Betam yemtrebi
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 3 жыл бұрын
አልፍረድብሸም እናሡንም አትቅረቢች እንደውም ስም ካረድ ቀይራ ስለሡም አትሰሚ ለማንኛውም ተማራ ስራ ያለውን አፍቅረ እንደገና ሊጠቀሙብሸነው እዳታወራችው
@user-ex3yq7vq6c
@user-ex3yq7vq6c 3 жыл бұрын
ያአላህምንአይነተነውጋዛቺን
@leulandargachew2431
@leulandargachew2431 3 жыл бұрын
ena demo kezi yemibis silale endezi bemalfu egziabgern amesgegni
@furtyrr4252
@furtyrr4252 3 жыл бұрын
አይዞሾ 😭😭😭😭😭 ክባድ ነዉ
@samueldagnachewu559
@samueldagnachewu559 2 жыл бұрын
weshet
@snegnibentimuslime4702
@snegnibentimuslime4702 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@kirubelbelachew6090
@kirubelbelachew6090 3 жыл бұрын
yemer new metaweraw weys film new
@davidaben690
@davidaben690 3 жыл бұрын
Bro saks nw
@ttdd8413
@ttdd8413 3 жыл бұрын
ምናምን ነገር አስተማርሽኝ ምናምን ነገር
@user-sr4yj1ro2l
@user-sr4yj1ro2l 2 жыл бұрын
ይሄስ የፍቅር ታሪክ ሳይሆን የሌብነት ታሪክነው 😂😂😂😂
@kalkidanmelaku6027
@kalkidanmelaku6027 3 жыл бұрын
Enem yeztenega kefl temari neg gn enkuan sishetug seyasemamug awekalew fkr menamn😱
@esayas.teshome1737
@esayas.teshome1737 3 жыл бұрын
Ana ahuun andet honesh mechareshashen awegiin
@fartabarla7102
@fartabarla7102 3 жыл бұрын
I'm sorry mama
@hanaiula3455
@hanaiula3455 3 жыл бұрын
Hi
@kiyasebonsa5800
@kiyasebonsa5800 3 жыл бұрын
be manm ayferedm esu yfred lju gn bexam jezba nw
@werkemulugeta2588
@werkemulugeta2588 3 жыл бұрын
inee gin beetiyee mony indee honshiina dakammaa seet indee honshinow miseemany.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Wey ye habtam lij fikir?? Anch fikrishin be genzeb litgezih neber gin ayhonim eshi
@abeniidavi5129
@abeniidavi5129 3 жыл бұрын
ቤትየ እኔን ምናለ የዋህ ቢያጋጥምሽ የፍቅር ሰወ ነሽ ስልክሽን ላኪልኝ አንድ ነገር ልበልሽ
@gtab5628
@gtab5628 3 жыл бұрын
Eyanebebech new meselegn
@mikiyastadele3886
@mikiyastadele3886 3 жыл бұрын
my love
@johns8903
@johns8903 3 жыл бұрын
I hard hatf time finishing the story... It gave me a heartburn... too much stupidity.
@Semu152
@Semu152 3 жыл бұрын
Leeba saw aliwodime
@ajayakumar1622
@ajayakumar1622 3 жыл бұрын
እሄ ፈቅርሽን አይረዳም ዢልጥው
@viajohnson6476
@viajohnson6476 3 жыл бұрын
Koy enante bet birr mechawechia nw endee hooo kezafe nw endee mitlekmiw sew aydelshm ymrn nw
@dttube3063
@dttube3063 3 жыл бұрын
kedada tekededeshben eko ere jeroye woyne ech
@hevenalem4063
@hevenalem4063 3 жыл бұрын
😥😥😥
@sameera3691
@sameera3691 3 жыл бұрын
ፈልም ነው ድራማ
@Semu152
@Semu152 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 2 жыл бұрын
አንቺማ ፍቅረኛው ሳትሆኚ ኤቲኤም ካሩዱ ነበርሽ ትንሽ ቆይቶ ኩላሊትሽን በቁምሽ አውጥቶ ይሸጠው ነበር እኔ የገረመኝ ይሄ ሞልቃቃ ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?
@nafiboss3893
@nafiboss3893 2 жыл бұрын
Lmanegnawm msrt mebrateee yheee Hulu tarik wst almnorwa nw ygrmgn
@geedeymlaw9080
@geedeymlaw9080 3 жыл бұрын
ከባድ ነው ታሪኩን
@bintbaba597
@bintbaba597 3 жыл бұрын
Film new mimeslew hoo
@howieshiferaw179
@howieshiferaw179 3 жыл бұрын
Omg if all this happened to you 😳 he should be in prison...it's too much to digest
@ethiopiaethiopia4694
@ethiopiaethiopia4694 3 жыл бұрын
She gave him 1000000000 chances WOW
@eyosiyas_lule
@eyosiyas_lule 3 жыл бұрын
Endet beza edmesh ke wende gar endtihoyie fekedulesh ????
@miriamshimelis421
@miriamshimelis421 3 жыл бұрын
Eko ene behon eskahun moche neber😊
@mimiethiopia8881
@mimiethiopia8881 3 жыл бұрын
Gen senef nesh
@semugaltigray8463
@semugaltigray8463 Жыл бұрын
Hoo yehulu birr gn betesbochshi mn besru new😳btam wushtam new gn menkat nbrbshi 1hulti sishwdshi fkr binorshim
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 3 жыл бұрын
Qita biy donat meblat le habesha yadenqural eshi
@hanaparastamol1535
@hanaparastamol1535 3 жыл бұрын
Hhhh
@hannatadesse1095
@hannatadesse1095 3 жыл бұрын
Jele
@keberuaba3842
@keberuaba3842 3 жыл бұрын
Azshe sis
@temeliliso3103
@temeliliso3103 3 жыл бұрын
Abatish hewath hiwatana
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 77 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
🔴ቃና ዘገሊላ!!  (ሰርጌ ነው ዛሬ) ተለቀቀ!!KANNA ZEGELILA  22 November 2020 WEDDING SONG!!
9:42
ሴቶቹን ግራ ያጋባዉ ፈረንጅ ፕራንክ!
13:52
Rich Man Miko
Рет қаралды 400 М.
Ethiopian:- ልብ የሚያቀልጥ መሳጭ የፍቅር ታሪክ Yefikir Tarike |Amazing Love story
14:27
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 156 М.
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН