Ethiopia:የበግ ዋጋ በፋሲካ በኢትዮጵያ | Price of Sheep In Ethiopia

  Рет қаралды 52,339

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

የበግ ዋጋ በፋሲካ በኢትዮጵያ | Price of Sheep and Goat In Ethiopia
Check out this video. • Ethiopia:የበግ ዋጋ በፋሲካ በ...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Merkato Tube

Пікірлер: 260
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو 5 жыл бұрын
የመርካቶ ትዩብ ወዳጆች 👍👍👍 ግጩኝ ይመቻችሁ the year of the KZbin
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
አልገጭም ሆሆ እዳ ልታስገቢኝ!
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو 5 жыл бұрын
@@hannahanna9630 😉😏😉
@user-dv7nh1fo5k
@user-dv7nh1fo5k 5 жыл бұрын
እህቶች አረብ ሀገር ከመንሰራ ሀገራችን ገብተን ግብርና ብንሰራ የሚያዋጣን አይመስላቹም
@ganattaganye4236
@ganattaganye4236 5 жыл бұрын
ትክክል
@gnvnaw8025
@gnvnaw8025 5 жыл бұрын
ክክክክ ይሽላል ማር
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህታችን
@tig6169
@tig6169 5 жыл бұрын
በትክክል
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
በዉነት ልክ ብለሻል የት በደረስን
@assmaworku9118
@assmaworku9118 5 жыл бұрын
እስኪ የሙስሊም ሴት አልባሳትን ጠይቅን ማለቴ አበያ ፣ ጅልባብ ፣ኒቃብ የፊት መሸፈኛው ማለት ነው ብዙ ሙስሊሞች ያንተን ፕሮግራም እንከታተላለን እናም ለኛ የሚሆን አልባሳትን ጠይቅልን?
@user-dv7nh1fo5k
@user-dv7nh1fo5k 5 жыл бұрын
Assma Worku احبك يا رسول الله ሁቢ አባያና ነቃብ አረብ ሀገር ይሻላል የሀገራችን አባያ አይረባም የሂጃብ መስፈት እንኳን የለውም አብዛሀኖቹ የሀገራችን ነጋዴዎች የኪሳቸውን ጥቅም እጂ ነገ አማአላህ ፊት ተጠያቂ ነን ብለው አያስቡም
@abojanbashar389
@abojanbashar389 5 жыл бұрын
نتمتى منكم التواصل معنا لاطلاعنا على اسعار الماشية الإثيوبية؟
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድማችን ሀገራችን ስላም ትሁንልን እጅ ሌላው ቀላል ነው ፍቅርን አድነትን መተሳድብን ይስጠን አምላካችን ለሀገራችን ደግ ደጉን የምንስማበት ግዜ ይምጣልን
@farifari1743
@farifari1743 5 жыл бұрын
Amen amen
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ዋውውው እኔ እንኳን ብሽጥ እንደበጎቹ አላወጣም 😎😂😂😂መርካቶወች ፍቅር እፍፍፍፍ ስወዳችሁ😘😘😘😘
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
😀😀እዉነት ነዉ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 5 жыл бұрын
የመስርት መብራቴ አዲናቂ ነኝ 😄😄😄
@hiruttesfaye7175
@hiruttesfaye7175 5 жыл бұрын
በአሉ የስላም የፍቅር የአንድነት ይሁንላችሁ መልካም በአል
@MonaMona-zo9jm
@MonaMona-zo9jm 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኔ እምኖርበት ሀገር በግ ከነነፍሱ እሚገዛው በግምት ሳይሆን በኪሎ ተገምቶ ነው እኛም ሀገር ቢለመድ እላለሁ የግል አስታዬት ነው መልካም የትንሳኤ በአል
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
yat hager nase
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ዬት አገር ነሽ የሌሽዉ እህቴ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የደብረብርሃን ከደብረሲና የምመጡ ምርጥ ነው ስጋቸው ጣእማቸውም ይለያል ምግባቸው ጦስኝ ነው ይባላል
@SaraSara-ep9yt
@SaraSara-ep9yt 5 жыл бұрын
ትክክል
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ያገሬ በግ እዴት አይነት ጮማ መሰለሽ
@Ageri2
@Ageri2 5 жыл бұрын
Betam
@bezuybezuycell1426
@bezuybezuycell1426 5 жыл бұрын
wawu yeheger begoce emey deber berehen
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_የሀገሬ በጎች በቃ እኔም በግ እርባታ ሰፈሬ ነው እዛው አረባለሁ😊_
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ወደፊት በግ ማርባት አለብኝ ቀላል አይደለም ዋጋው. ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሐገራችን የበረከት ሀገር ናት ለዚህ ሁሉ ህዝብ መዳረሱ ይገርማል በሠላም ለትንሳኤው ያድርሰን
@ሰላምባለቅኔዋየበላዘለቀ
@ሰላምባለቅኔዋየበላዘለቀ 5 жыл бұрын
መልካም በአል ተመኘሁ ለውዲቷ አገሬ!!!
@selamsharewusharewu4944
@selamsharewusharewu4944 5 жыл бұрын
መልካም በአል እማማ ኢትዮጲያ
@ለሰዉሞትአነሰዉ
@ለሰዉሞትአነሰዉ 5 жыл бұрын
ወይ በአል የሴቶችን ወገብ ለመቁረጥ መጣደፍ በስንቱ የሴቶች ወገብ ይቆረጥ ክክክክክክ
@zebosmart7861
@zebosmart7861 5 жыл бұрын
በዝርዝር አቀራረብህ ራሱ ከሌሎች የተሻለ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ድሮም በርካሹ ግዜ ሞልቶልን በልተን አናውቅም እኛቤት የራሡ ጉዳይ ኤጭ
@rozapk6959
@rozapk6959 5 жыл бұрын
ወይ እህቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሆን
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 жыл бұрын
Wanaw tena new AYZON.
@yasheteshome4182
@yasheteshome4182 3 жыл бұрын
የመንዝ ሁሉም ይለያል🌹👍👍👍
@Ageri2
@Ageri2 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ቶዩብ ።መልካም በአይ ይሁንላችሁ ወገኖች ።
@wazircell4838
@wazircell4838 5 жыл бұрын
Selam selam merkato Tube🙌🙌🙌🙌🙌🙌melkam beal yihunlachuhu
@meditube9826
@meditube9826 5 жыл бұрын
Thanks merkato tube
@cecc0569
@cecc0569 4 жыл бұрын
pls can any tell me what are the prices in english; thanks you 🙌🏽
@adanatesfaye6414
@adanatesfaye6414 3 жыл бұрын
The price is about 3-5500 birr depending on their size. Which is about $200 usd.
@ሃያቲኩሉሃሊላህ-አ7ገ
@ሃያቲኩሉሃሊላህ-አ7ገ 5 жыл бұрын
መርካቶ tubeየአመቱ ምርጥ 👌
@meaziwendmagegn946
@meaziwendmagegn946 5 жыл бұрын
በርቱ መልካም የፋሲካ ግብይት ያርገው
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ውይ መርካቶ ዩቱብ ምርጥ እኮ ናቹ የኔ ውዶች እስኪ ፍየልና በግ መግዛት ያማርው ብቻ በላይክ ይግጨኝ ግጭት አርጉኝ ስውዳቹ እስኪ ለባአሉ ድምቀት😊🤗🤗😘😘
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶች ውይ ውይ ውይ ግንኦቨር ነው ወላሂ እኔ ስመጣ በሬ 6000 ተሸጠ ከተባለ በጣም።ጥሩ ዋጋ አውጥቷል ውድ ነው ነበር የሚባለው አሁን በግ 6ሺ ሆይረፍ አይጊዜ ግን ፍየል ስንት ሆኖነው ውዶች አትሳቁብኝና ከበግና ከፍየል ማንኛው ነው ውዱ እስኪ ንገሩኝ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ኡፍፍ የ አገሬ ልጆች ጌተ ይርደችሁ. በርቱ. ዎንድማችን. እነማሰግነሌን
@belayshow3294
@belayshow3294 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ በቃ ከስጋ ጋራ ደህና ሰንብት ማለት ነው
@sadiajshdh6040
@sadiajshdh6040 5 жыл бұрын
woy zendro gn koy sewu migib belto woys ashito nw eyenore yalew merkatowoch tnx
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ በጣም ይግርማልየሀገራችን ወኔታ
@ST-sr6te
@ST-sr6te 5 жыл бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን የኔ አስተዋይ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ዩቱቦች !!!!
@hannaamare1755
@hannaamare1755 5 жыл бұрын
Wede Etiopiywiyan melkam Fasika🌻🌻🌻 Egzabeher amelak!!!! Mederahenen Yefewselen !!!! Kemiyasehenku💐💐🌹
@የወርዲየድንግልልጅ
@የወርዲየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አይ ግዜ 30እስከ 70. እንዳልገዛን
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 5 жыл бұрын
kkkkk
@kediroyimam3048
@kediroyimam3048 5 жыл бұрын
ወይ ግዜ ይገርማል በእኛ ግዜ እንኩዋን ታሪክ ሊወራ ነው በግ በበሬ ዋጋ
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
መልካም ባአል እማማ ኢትዮጵያ በጉ ዎድየት ዎድየት ነዉ እኮን የገጠረ ልጂ ሆንኩኝ በቃ ዳይ ዎደ በግ ጥበቃየ
@aaas2202
@aaas2202 5 жыл бұрын
ትክልል ነሺ
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
መልካም በአል እናመሰግናለን!!
@cecc0569
@cecc0569 4 жыл бұрын
pls any one who speaks english what are the prices in here and what is the location, I mean in which city is this market .
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ውይ ያገሬ በጎች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@shemsedinomer3611
@shemsedinomer3611 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ እስኪ ካላስቸገርኩህ ስለ አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ዋጋና ያለውን ብራነድ ብታሳውቀን ወይም ቪድዮ ብትሰራ ስለማኑዋሉ አይተናል እናመሰግናለን በርታልን
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Siga inna yesiga tewatso lebizu beshita iyagalexe silehone inkuwan tewedede.Atekilt inna firafire lexena tesmami silehone I will try to vegititerian as much as I can.Meblalatun titen wade limit hulle chigar kemawrat.
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
መልካም።ባእል።እኛንም።ላገራችንያብቃንአሜን
@tigesttefera4674
@tigesttefera4674 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@abojanbashar389
@abojanbashar389 5 жыл бұрын
I hope to find way to know the price if wholesale of Ethiopia sheep and goats Market,any busy can help please?
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
እናመሠግ ናለን ወንድማችን
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 5 жыл бұрын
Enamesegenalne mwekachen ytememale
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
እደው ነጋዴዎች እባካችሁ እንሰሶችን አታገላቷቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ የእውነት
@bsjsxhdhzhzhhd904
@bsjsxhdhzhzhhd904 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተወደደው ሆ
@ethiopia7601
@ethiopia7601 5 жыл бұрын
Ye Bet Girgida well paper Ena Mezgiawechn Teykln benateh.....ena enameseginalen
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ዛሬስ በዛ በግ ይሄን ያህል ከሆነ በሬ ስንት ሊሆን ነው እረ ኤጭ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 жыл бұрын
በሬ 40,000 ሽይ ብር ነዋ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
@@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ ጉድ ፈላ
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 жыл бұрын
እናቴ ያላች ማን አለኝ በዝ ምድር የምን አርባሽ ከትላት ወዳ ዘጠና ስምትሺ ብለው አልሰማሽምደ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 жыл бұрын
@@sara-yp2ig እንደ ጉድ ነዋ ስጋ ባይበላስ ሽሮየ እድሜሽ ይርዘም
@tubetube749
@tubetube749 5 жыл бұрын
@@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ ኧረ ውሸት ነው 18 000 ሺ ነው
@የመናገርመብቴይጠበቅልኝ
@የመናገርመብቴይጠበቅልኝ 5 жыл бұрын
Thank u merkato!!!
@sofialove6232
@sofialove6232 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Omg betam eko wed new! Wey gud sew betam yasznal man tehon gezto yemiblaw!!
@rte8360
@rte8360 5 жыл бұрын
Thanks arif, new
@MonaMona-zo9jm
@MonaMona-zo9jm 5 жыл бұрын
6ሺህ?ሶፍ አይገዛም?
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ይሻላል ላንድ ቀን ሆድ የምን መበዝበዝ ነው
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 жыл бұрын
Bagoch arif waganw. Doro waga sente nw?
@samrilove3168
@samrilove3168 5 жыл бұрын
መልካም ባል ይሁንልን
@kstube4157
@kstube4157 5 жыл бұрын
የአላህ በጣም ውድ ነው ወላሂ የዛሬ 7 አመት 500ቆጆ በግ ይገዛ ነበር ምን መጣበት አገሬ ጉድነው የውነት
@assmaworku9118
@assmaworku9118 5 жыл бұрын
መርካቶች በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኋለን በስራችሁ ቀጥሉ እኛም ሁሌ በጉጉት እጠብቃችኋለን
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
እስቲ እናቴን መርቁልኝ ምጣድ መግዣ ልኬላት ለአንዳድ ነገርም ጭምር ይሆንሻል ብዬ ጨምሬ ልኬላት ምጣድ ግዝታ በተረፈው ሁለት በግ ገዛችልኝ አሁን 6 ሆነዋል ወልደው ስሄድ ያቺ ናቸው ወልደዋል ስትለኝ አስለቀሰችኝ አልጠበኩም ነበር አይ እናት ክፋ አይንካብን
@rozapk6959
@rozapk6959 5 жыл бұрын
እግዚያቤሄር ርጅም እድሜ ይሳጣቸው ይኑሩልሽ
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
@@rozapk6959 አሜን ያንቺም ውዴ
@ሀምዲያሀምዲያ
@ሀምዲያሀምዲያ 5 жыл бұрын
አላህ ያጠብቅልሽ
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
@@ሀምዲያሀምዲያ አሚን
@fatimamohammed2721
@fatimamohammed2721 5 жыл бұрын
ወይ ሀገራችን ኑሮ ውድነት በጣም ጨምሯል በቃ ብር በሻንጣ መውሠድ ወደገበያ ሆነ ኑሮ ያረቢ
@haymanotmebrate8619
@haymanotmebrate8619 5 жыл бұрын
Kkkkkk ye ene wud sititeyk eko lib firs aderekew yebegu keler yewaga chimari alewey?enamesegnalen
@ዜድፍቅር-ጀ8በ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ በግ 6000እኔ ኢትዮጵያ እያለው በሬ ነበር 6000በብር የምሸጠው ወይ ግዜ ለመረጃ እናመሰግናለን መርካቶ ዪቱብ
@NaiduWorldTraveller
@NaiduWorldTraveller 3 жыл бұрын
I want to buy these sheeps? How much one sheep? I want 50000 sheeps per month. Please reply
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ በግ 6000 ብር በሬው ስንት ሊሆን ነው ድሃው በዓመት አንዴም ስጋ ላይበላ ነው ፈረደበት አላህ ይድረስላችሁ ወገኖቼ ወላሂ አሳዘኑኝ መርካቶዎች እናመሰግናለን የዓመቱ ምርጥ ዩቶበሮች
@fd7923
@fd7923 5 жыл бұрын
እኔ ሥመጣ ወደውጭ የበግ ዋጋ በዛ ከተባለ 1500 ነበር ግሩም ነው የኢቶ ሠውማ መማረር ሲያሠው ነው ወይ😥😥
@habash2588
@habash2588 5 жыл бұрын
በጎች ግን ሲያሳዝኑ
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 5 жыл бұрын
Thk you
@selamselam9417
@selamselam9417 5 жыл бұрын
እናት አገሬ ደብረ ብር ን ንፍቅ
@saedaimarimarhassanseed4157
@saedaimarimarhassanseed4157 5 жыл бұрын
አረበአላህበጣም ተወደደ ሰዉ ምንይብላ እደኔያለዉ ግን እዲሜለሺሮ አላህያብዛዉ ግን የበግስጋአልወዲም ወላ
@jifargirlsethio1458
@jifargirlsethio1458 5 жыл бұрын
Ebakeh wendeme ye genenetor waga sent yehonal hager lay anesetegna mibalew tebabergn
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
በሬ ምን ሊሆነው ታዲያ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 5 жыл бұрын
አባቴ በግ አለ እነሱን ያራባን ከሰር ከሰሩ እንበላለን በአመት 3 ጊዜከታረደ ይበቃናል ምነው ሸዎ ሰጋ የሚባል ነገር አሁን ሰልችት ብሎኛል የናፈቀኝ ሽሮ በጀራ ነው
@gnvnaw8025
@gnvnaw8025 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 5 жыл бұрын
እኔም
@የወርዲየድንግልልጅ
@የወርዲየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
በቂ ነው እሱም ሲበዛ
@ሀዩብትእስላምሂጃብነውሆዋ
@ሀዩብትእስላምሂጃብነውሆዋ 5 жыл бұрын
ወይይይይ እትዮ
@فاطمهعمر-ن1ش
@فاطمهعمر-ن1ش 5 жыл бұрын
እና መስግናለን ወንድሞቸ
@ሪቾያባቷልጅ
@ሪቾያባቷልጅ 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ባይበላስ ብር ነው እንዴ የምትበሉት? አምስት ሺ ብር አፈር ድሜ ግጠን አረብ እየገላመጠን ነው የምናመጣው። ይገርማል ወይ ዘንድሮ
@wazircell4838
@wazircell4838 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
ሀሀሀ😁😁😁
@ahg4779
@ahg4779 5 жыл бұрын
ወይ የዛሬ 7ዓመት ቆንጆ በግ ገጠር 200 ነበር ዛሬ እደዚህ ተመስገን ነው ይሄም ያላሳጣን
@ጥሩነኝከወሎ
@ጥሩነኝከወሎ 5 жыл бұрын
ወይ ጊዜ እኔ ስደት ስገባ ላም ሽጨ የመጣሁት በ3500 ነው ለዛዉም ተወደደ እየተባለ አሁን እንኳን ላም ሌገዛ ለደና በግም አይሆንም ይገርማል
@የበላይልጅነኝከማርቆስ
@የበላይልጅነኝከማርቆስ 5 жыл бұрын
የዛሬውን አያድርገውና ለበአል የሚታረደው ምረጡ የትኛው በግ ይታረድላችሁ ተብለን ነበር በአል የምንውለው ዛሬ ግን እኔም በስደት ቀረሁ አባቴንም አጣሁት ፈጣሪ በስደት ሆናችሁ የቤተሰብን ሞት አያሰማችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቸ መልካም አመትባል ይሁንላችሁ ይሁንልን
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 5 жыл бұрын
why they call it kebit,its beg i think kebit means cow
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ወቸው ጉድ
@hfghfgh7542
@hfghfgh7542 5 жыл бұрын
Seselet dramalay newu yesmahut wechewu gud
@messidemissie3423
@messidemissie3423 5 жыл бұрын
Teyaki gn ethiopia new mtnerew ? Kehonk endat tnish idea yelehm
@rozaroza1120
@rozaroza1120 5 жыл бұрын
Wendemchen setmchgni lek ene endmgezaw new emimslgni setabraraln swedh ekooo
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 жыл бұрын
በግ እርባታመሥራትነውየሚሻለው በዚህሠአት
@ማመንፈጣሪንነዉ
@ማመንፈጣሪንነዉ 5 жыл бұрын
Wey gud 80birr enidaliteshete 7she wuy deha siga ayibelam malet eko now
@helengrima8403
@helengrima8403 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ውድ ነው ግን
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 5 жыл бұрын
wuyien Men guide new Ena medem sra tenkirye lesra Enj Yesferle Noro hoy
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወይ መርካቶዎች አሁንስ ለወንዶች የምሰትን ዋጋ ጠይቅላቸው የቀራቹህ ይህ ነው ለማነኛውም እናመሰግናለን
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
ላገሬ ያብቃኝ ስብስብ ብየ እንደውሃ ከጠሙኝ ቤተሰቦች ጋር እበለወለው😢😢😢😢😢
@ራቢወርባቦ
@ራቢወርባቦ 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 5 жыл бұрын
መልኩን የሚመርጠው ለጥንቆላ ነው
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ወይ ሀገራችን በጣም ኑሮ ተወዷል ሰው እንዴት ነው ሚኖረው ድሮ በሬ ነበር 4800 ብር የሚሸጥ በጣም ከባድ ነው ኢትዮ ላይ ኑሮ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 5 жыл бұрын
እኔ አዲት የፈርጂላም ነበርችኝ ከ6 አመት በፊት12,000 ሺ ሽጫት ወደ አርብ ሀገር መጠዉ አሁን የሸጥኩለት ሰዉ መልሸ ልግዛህ ብለዉ 30,000 ሺ አለኝ
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
እረ በስንት አመት ልዩነት 30 አስገባው አትፍረጅበት ቀለቡም መከራ ነው።
@bezuybezuycell1426
@bezuybezuycell1426 5 жыл бұрын
gezate wedeyawume masetawesha tegeneshalace
@መሳልልሂወት
@መሳልልሂወት 5 жыл бұрын
የኢትዮጺያ ህዝብ የኑሮ ውድነት ምንም አላረገውም የለመደው ነው በሂወት የመኖር ዋስትናው ይረጋገጥለት ለአገራችን ሰላም እንፀልይ ሁሉም በሀይማኖቱ ኢትዮጺያ እምፍረስ አፋፍላይናት
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
ባአአአአአአአአአ ተወደደ
@hannaamare1755
@hannaamare1755 5 жыл бұрын
🙏👍👍
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
በመርካቶ ቱዮብ ሞት ይዢችሁለሁ ሠብሥክራይፕ አድርጉኝ😫በተረፈ የመርካቶ ወዳጅ ነኝ😍
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
አብሽሪ አድርጌሻለው
@genet2851
@genet2851 5 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ጥሎብኝ እወዳለሁ
@tegestalemu5133
@tegestalemu5133 5 жыл бұрын
Betam enamesgnalen
@EthiopiaHagereTube
@EthiopiaHagereTube 5 жыл бұрын
ወይወይ ክክክ የሁለት ወር የሽሮ ዋጋ ባንድ ሳምን ስጋ 6000ሆ
@rahumahabudi7154
@rahumahabudi7154 5 жыл бұрын
እባካችሁ አረቢያ መይሊ ጠይቅልን
@saedaimarimarhassanseed4157
@saedaimarimarhassanseed4157 5 жыл бұрын
ፍየል ጠይቅማ ወዲም ለኔ ሹክረን እዳትረሳ
@EthioMod
@EthioMod 5 жыл бұрын
They're all dead
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 42 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
Meket_ Shoat fattening feed and Feeding schedule
15:46
digitalgreenorg
Рет қаралды 4 М.