Ethiopia : የደራርቱና አሸብር ድብቅ ሴራ የደራርቱና የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ድብቁ ባንክ | derartu tulu | ethiopian olympics

  Рет қаралды 60,530

habesha top 5

habesha top 5

Күн бұрын

Ethiopia : የደራርቱና አሸብር ድብቅ ሴራ የደራርቱና የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ድብቁ ባንክ | derartu tulu | ethiopian olympics
#fetadaily #habesha #ethiopianmezmur #abiyahmed #ethioforum #ethiopianzena #abelbirhanu #ethiopia #ethioforum #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 134
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Ай бұрын
ዘረኝነት ካልወደመ በስተቀር ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ረፍት አያገኙም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
አንዳይመሥልሸ ሀገሪቷን የሚሙራው መንግሥት ኢትዮጵያ የሚበል ሥም ሲጠራ አቤት እንዴት አነደሚያረጋቸው ።የደራርቱ ነገር የበቃኝ ከሸመልሰ ጋር ሥትሞጋገሰ ሳያት ነው የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም
@Tesfahun-b6y
@Tesfahun-b6y Ай бұрын
ደራርቱ ከአንቺ የማይጠበቅ ስራ በመስራትሽ በታሪክ ተጠያቂነሽ
@TwedrosAyalew
@TwedrosAyalew 29 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተባብረን የምስራቅ አውሮፓ ማፍያ ዶ/ር አሸብርናደራርቱ ቱሉ ባስቸኳይ መንግስት ለፍርድ እድያቀርብል ን እንጠይቃለን
@user-nq3fs7cu8k
@user-nq3fs7cu8k Ай бұрын
ሀገራችንን ያኮራሽ እኛም የምንኮራብሽ ፡አሁን ልትሳሳቺ ሰለሆነ በቃሽ ከዚህ ቅሌት በኢትዮጵያ አምላክ እጠይቅሻለሁ ው ጪ እንደተከበርሽ ኑሪ።
@kasahunzegeye-f2s
@kasahunzegeye-f2s Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር የምንታወቅበትን አትሌቲክስ እያጨለመው ስለሆነ ባገር ፍቅር አምላክ አርፎ የጥርስ ህክምናውን ብቻ እንደጠግን ቢደረግና አትሌትክሱ በወጣት ባለሙያዎች ቢመራና አገራችን ዝናዋ እንዳይቀንስ ቢደረግ መልካም ነው።
@mnur21
@mnur21 Ай бұрын
አሸብር የሚባለው ስም ቄስ ያወጣዋል ሰውዬው ክፉ ነው እኔን የገረመኝ የህዝብ ልጅ የሆነቺው ሁሌም የምንወዳት ደራርቱ እንዲ ቅሌታም ስትሆን ይደብራል ለማንኛውም ደራርቱ ደበረችኝ
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
አማራ ፋኖ ነኝ ። ኢትዮጵያን ያስጠሯ ስማችን ከፍ ያለ በደራርቱ❤ በቀነኒሳ❤ በጡሩነሽ❤ በሓሌ ❤ ነዉ
@mekdesasefa2862
@mekdesasefa2862 25 күн бұрын
ይቀጥላል ገዛኼኝ ፣ስለሽ የአሁኖቹ ተተኪ ወጣቶችም ጭምር ነበር ግን ማነቆ በዛባቸው በፊትም ለውድድር ሲላኩ ገንዘብ ይከፍሉ ነበር ይባል ነበር ምን ያህል እርግጠኛ መሆኑን ማስረጃ ባይኖርም፣ የአሁኑ ይባስ
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 Ай бұрын
በአጫሩ ከዛ ሰፈር መጥፎ ሺታ አለ ስለዚህ ጥሩ በደንብ ሁኖ መፅዳት አለበ ብዙውን ሳይግማማ
@mekdesasefa2862
@mekdesasefa2862 25 күн бұрын
መጀመሪያ ማሰብ እና በትክክል ለሀገር መስራት ነበረ ምን አስለቀሳት ማስመሰል ያላትን የህዝብ ፍቅርን ወርውራ ጣለችው በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ዝና የሁሉም ብሔር መኩሪያ ነው
@yesharegayalew3410
@yesharegayalew3410 Ай бұрын
ደራርቱ ካንቺ አይጠበቅም እንደ ሀገር አስቡ እባካችው
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Ай бұрын
Derartu Dios bendiga
@brobi110
@brobi110 Ай бұрын
Maqaa Daraartuu balleehuu dhiisaa. Balleechaa Dr Ashanir Daraartuutti dabarauun yaa dhaabbatu
@user-op2bu3le5e
@user-op2bu3le5e Ай бұрын
ወይኔ ደራርቱ ሀገሯን ብር ቀየረች
@tirutiru2948
@tirutiru2948 26 күн бұрын
የተሰሬው ሴራ ማንም አልገባውሞ እንዳያሸንፉ ነው ካሸነፉ ኢትዮጵያ ላይ ምን እንደሚፈጠር እወቁት ስለዚህ በተልኮ ነው እቺም አምልጦ ነው
@biruktawitesayas6900
@biruktawitesayas6900 25 күн бұрын
ድብቁ ባንክ ስንቄ ነው ስንቄ ነው በክልሉ ውስጥ ሌሎች ባንኮች ስራቸውን እንዳይሰሩ አጠቃላይ የገቢዎች ብር የግለሰቦች የግበሰር ክፍያ ሳይቀር ስንቀሰ አስገቡ እየተባለ ችሎታ በሌላቸው የሪፍት ቫሊ ተማሪ በሆኑ ብቃት በሌላቸው የሚዘወረው ባንክ ሕዝብ እያስጮኸ ይገኛል ሴራውትክክለኛ ነው ።።።
@MusaAbeboker
@MusaAbeboker Ай бұрын
ስንቄ ባንክ የደራርቱ ና የሽመልስ ነው
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h Ай бұрын
Do you mean Amara bank, Tshay Bank, Abay Bank ? .
@AyelignAlem-q1f
@AyelignAlem-q1f Ай бұрын
ሴራ እና ስፖርት ጭራሽ አይስማሙም ስለዚህ ወገኖቸ ያለቦታችሁ እየገባችሁ እናንተ ተዋርዳችሁ ሀገራችሁን አትበድሉ።
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 Ай бұрын
ደራርቱ ከነክብርዋ ምን አለ አርፋ ቁጭ ብትል ይኼ ሁሉ ውርጅብኝ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Ай бұрын
God bless you
@Yami_Service
@Yami_Service Ай бұрын
Down down Dr.Asheber
@redasirak5608
@redasirak5608 26 күн бұрын
የምንወድሽ ደራርቱ ከዚህ ክፉ ሰው ጋር መጠመድሽ ያሳዝናል።
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Ай бұрын
በስፖርቱም ዘርኝነት ጀመሩ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Ай бұрын
ደራርቱ እግዚያብሔር ይባርክ የኢትዮጵያ ጀግና ነች
@YilmaBogale-qv1jn
@YilmaBogale-qv1jn Ай бұрын
አረ ይህ ነገር እውነት ጥርስና ስፖርት ምን አገናኛቸው ? " ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ " እንደሚባለው ። ኬኒያዎች በፖለቲካው በአለም መድረክ እንዳንጫጩብን ሁሉ በስፖርቱም የበላይነትን በመያዝ ተሳለቁብን ። መንግስትም ሕዝቡም ይህን ሽንፈት ተቀብለን በቀናነት ልክ ጠ/ሚሩ በየአጋጣሚው ሁሉ እንደሚነግሩንና እንደሚያስተምሩት ወገኖቼ በቀናነት አገራችን ወደነበረችበት ክብሯ ከዚያም በአለፈ ከአደጉ አገሮች ጎን ለማሰለፍ ብንሰራ መልካም ነው ።
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
በስፖርቱም ዘርኝነት ጀመሩ ??????? በጣም ያሳዝናል አይ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂
@user-nz7nv2mn6w
@user-nz7nv2mn6w Ай бұрын
ዘላለም ውድቀቱን በሰዎች ላይ እያላከከ ድክመቱን ሳይቀበል የሚኖር ህዝብ : ስሜቱ ጥፍሩ ላይ ያለ ጋዜጠኛ አይ ሃገር:(
@solteshe
@solteshe Ай бұрын
አገሪቷን እንኳን እያዋረደ ነው ደራርቱ እንደተከበርሽ ብትቀመጪ ትሻልሽ ነበር አሁን ረፍዷል ደራርቱ አንቺም ግዜው የኔ ነው አልሽ
@redasirak5608
@redasirak5608 26 күн бұрын
ሽመልስን ለቀቅ አርጊው። ሁለቱን መናገር ትችያለሽ።
@ShimelisWakeyo
@ShimelisWakeyo Ай бұрын
Geltu gazetegna yematirebi koshkasha
@Mskel632
@Mskel632 Ай бұрын
ዘሮኞች ምን ያደርጋሉ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Ай бұрын
ዶክተር አሸብር ያለ ቦታኽ ነው ኮፍ ያልከው ስለዚህ በተማርከው ትምህርት የገማ ጥርሶችን ጎርጉር የአለ እውቀትኽ ነው የምታምታታው። 👹
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 Ай бұрын
ተናግሬአለው ሽመልስ አብዲሳና ደራርቱ ነገር አላቸው
@musaamsalu824
@musaamsalu824 Ай бұрын
ደረሰርቱ እናከብራታለን ከዚህ በሁዋላ ከዚህ ኮሚቴ ብትወጪልን እንደተከበረች ትኖር ነበር እባካችሁ ምከሩልን
@AbenezerKetema-ii2xe
@AbenezerKetema-ii2xe Ай бұрын
ደራርቱ ቱሉ አገራችን ሰደቅና ከብር ከፍ ያደረገች እንቁ የአገራችን ምርጥ ነች ይሄ አሸብር የሚባለው ሰው አገሪቱን በብዙ የጎዳ ጠባብ ግለሰብ በህግ ሊጠየቅ ይገባል
@solomonmebratu8986
@solomonmebratu8986 Ай бұрын
ደራረቱ በትግሬ ተጠልፋለች 👌🏾 አዝናለሁ 🙏🏾
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 Ай бұрын
ተረኝነት እሰፖርትንም በከለው? አሸብር ደህና አድርጎ አሸበረ:: እናቱና አባቱ ይህ ታይቷቸው ነው አሸብር ያሉት?
@mekonnenmulat1263
@mekonnenmulat1263 Ай бұрын
ደረርቱ እባክሽን ያለቀሰ ሁሉ ንፁህ አደለም። ይልቁንም ኦሎፒክ በመጣ ቁጥር እየተጨቃጨቃችሁ። ልባችንን አታድክሙት. እውነት አንቺ ዘንድ ብችብ እንዳለ አታስቢ። የእናንተ ጣጣ በውጤቱ ላይ ያመጣውን የልብ ስብራት እንዴት እንደሚጠገን አላውቅም። ተጠያቂዎቹ ሁላችሁን ናችሁ።
@nigetube6038
@nigetube6038 Ай бұрын
ይህን ሁሉ ነገር ወርቅ ስናጣ ብቻ ነው የምታወሩት።
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Ай бұрын
ትለንት የት የነባሩትና ዘሬ እዝህ ደራጀ ለይ የደራሱት ሰዎች ተመልሳዉ በሰዉና በሀገር ለይ እየተጫወቱ ነዉ።
@solomonmebratu8986
@solomonmebratu8986 Ай бұрын
ደራርቱ ትግሬ በውዳጀነት የዘዋታል
@tamiratgirma3271
@tamiratgirma3271 Ай бұрын
ኦሎምፒክ ኘረዝዳትነት የአቶ አሸብር የግሉ ነው እንዴ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Ай бұрын
ይህ ሰውዬ ለዘመናት ምን ቢያደርግ ነው ያልተገመገመው።ወይስ መሪዎችም ይፈሩታል
@Jag-m4b
@Jag-m4b Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር እኮ ስሙም ገላጭ ነው አሸብር ! የደራርቱ ጉዳይ ግን ብዥታን ፈጥሮብኛል ፣እንዴት ሊሆን ቻለ !
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Ай бұрын
ማነው የጥርሰ ሀኪም ያደረገው ለራሺያ መምህራኑ ጅንሰ በማደል ክፍል ገብቶ ሳይማር ዶር የተባለ እንጂ የሙያው ባለቤት ሆኖኮ አይደለም
@TeybaWako
@TeybaWako Ай бұрын
Woregn andi sebab sitegagnu indew nechu.
@dawittadese
@dawittadese 28 күн бұрын
Sinqee bank yemanewu
@Mskel632
@Mskel632 Ай бұрын
ኦሮሟ ሲባል አጥፌ
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 Ай бұрын
አንበሳ የጥርስ ሀኪም በሚል ስለገለጽሽ ! ምናለ ጥርሱን አርፎ ቢነቅል 😁 አትሌቶችን ሞራል ሲነቅል ከሚውል😢
@dawittadese
@dawittadese 28 күн бұрын
Koyech eko politica wust egewan kasgebach...ye azo enba eyanebach...betenkol...yezeregent abaze tetenawutewatal
@MekbibMamo-z7t
@MekbibMamo-z7t 24 күн бұрын
ደራርቱ አንቺም አንደነእንትና ,,,,,,,,,
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
እኔ comment የምፅፍው የማንንም like ለማግኘት አይደለም የተሠማኝ እነደዚሕ ኘው።ኢትዬጵያ የምትባል አገር ሰሟ ሢጠራ ወባ እንደያዘው የሚነዘፈዝፋቸው እነደ ሸመልሰ አብዲሣ አይነት ባለሥልጣናት ደሪርቱን ጠርተው ምን እነዳሏት ማን ያውቃል? አንድ አይደለም ሁለት አይደለም ሶስት አሠልጣኝ ሜዳ አትገባም ብሎ ውጤት መጠበቅና video አሥደቅኖ በነ አቸኔ አይዞሸ ሰትባል አንደዘኑ መምሠል ለኔ ጥርጣሬ ከተብኛል።ሌላው የሌሎችን አገራት ብንመለከት የጥርሰ ሀኪም በምንም መሥፈርት የአንድ ሀገር Olympic president አይደለም committee ውሰጥ እንኳን አይገባም።
@user-hz7od9uk3x
@user-hz7od9uk3x 29 күн бұрын
wei agere mekeleja honech
@user-zx8cj2ur3w
@user-zx8cj2ur3w Ай бұрын
ደራርቱ ኢትዮጵያን ከዓለም ትልቁ የክብር ማማ ላይ ሰቀልሻት አንቺም ዕንቁአችን ተብለሽ ተከበርሽባት ታዲያ ይህን ዕንቁዬ የሚልሽን ሕዝብ ለማሳዘን ሕሊናሽ እንዴት ፈቀደ???
@AbigailGetachew-rj4ns
@AbigailGetachew-rj4ns Ай бұрын
ሁሎንም ፈደሪሽኑን ጠራርጒ ለፍርድ ማቅረብ ነዉ።
@Zkassa
@Zkassa Ай бұрын
ለመሆኑ በኦሎምቢክ መንደር የተጋሩ አትሌቶች ላይ የተፈጠረ ችግር የለም ማለት ነው ትልቁን አወዛጋቢ ጉዳይ የዘለላቹት ?ወይስ ተጋሩን ማግለል አሁንም አለ ማለት ነው? ሰለዚ አሸብር ላይም የወረዳቹበት በአትሌቲክስ ጉዳይ ሳይሆን በሪዮተአለም ወይም በግል ጉዳይ ነው ማለት ነው
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Ай бұрын
Leelam Kalle aftelaalgi yihe bicha. Aybekashim .
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 Ай бұрын
ኦሮሞ ጠሎች! አልተሳካላችሁም! ተስፋፍነት ወድሟልና የለቅሶ ድንኳን ጣሉና ቁጭ በሉ፡፡
@kalidnejib5973
@kalidnejib5973 Ай бұрын
Derartu should re-elected
@snw8160
@snw8160 Ай бұрын
Derartu is One of the Best Ethiopians. Forget it and do not mix up !!!
@getachewuregeha6202
@getachewuregeha6202 29 күн бұрын
ጠሩ ሪፓርት ሆኖ በመጨረሻ ወደፓለቲካ ውስጥ ገብታችሁ ተጨማለቃችሁ ።Choose to be good professional reporters or good politician analysts .peoples know and understand everything from grass roots more than you.
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i Ай бұрын
ዘረኝንት ከፈደረሺኑ ውስጥ ይውጣ::ምነው የኦሮሞ ጥርቅም bicha ሆነ!? ከጋምቤላ ለምን ሩዋጭ አይመለመልም!? የሃገር ሀብት ለምን በአንድ ዘር ላይ ብቻ ይባክናል!? ከኦሮሞ ሌላ ሩዋጭ የለም ያለ ማነው!? ይሄ ነዉ ውጤቱ በዓለም አደባባይ ላይ መደባደብ::
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንን ማመን ይቻላል ? ማንን ?መንግስት ፣ ጋዜጠኛ ፣ የህዝብ ተመረጭ ፣ ከዚህ በፊትየህዝብ ፍቅር የነበረው ዜጋ ? እረማንን ????
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j Ай бұрын
The international athletics committee should receive what Dr. Asebere ( the dentist ) and Derartu Tulu sabotaged to side line the original trainers and substitute them with government kaderes. There should be investigative reporter to write on them
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
ዝንባም 🦧🦧🪰🦧🪰🦧🪰🦧🦧🪰🦧👹🦧🥱🤧🤧🤧🤧🤧👎
@SantaKassa
@SantaKassa Ай бұрын
መነሻህን ከረሳህ መድረሻህን አታውቅም።
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
☠️💀🦷🦴👎👹🐕‍🦺🤒🤒🤒🐕‍🦺👹👎🦴🦷💀☠️🥱🥱🥱🦧🪰ሚዲያ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Draretu simple Tull qunetitiy
@user-qi3fk8ep2x
@user-qi3fk8ep2x Ай бұрын
ወረኛ ነሽ ዘገባሽ ውስጥ ዘረኝነት አለበት የግለሰብ ጥላቻም አለበሽ ጽጌ ፈቅዳ ነው አሰልጣኟን በራሷ ፍቃድ ነው ያባረረችው
@BukiDegfe
@BukiDegfe Ай бұрын
የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ማህበር ወደ ባንክ ማደጉን ነው የምናውቀው
@beritesolomon2522
@beritesolomon2522 Ай бұрын
Down ashebir and down derartu
@hana.6956
@hana.6956 Ай бұрын
ደራርቱ እውቀትን እና ከዘረኝነት የፀዳ ትምህርትን ከጀግናው አና ከሀገርና ወገን ወዳዱ ሐይሌ ገብረስላሴ ብትማር ጥሩ ነበር ሐይሌ ይህን ምግባርህን አይቀይርብህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-xb5rc1ig1e
@user-xb5rc1ig1e Ай бұрын
Enezih keptoche tegemamu derom gala gala new
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Ай бұрын
ይቺ የ3ኛ ከፍል ሩዋጭ ደሞ አንዴት ቡድን መሪ ሆነች፤የሄን መላጣ በኩርኩም መላጣዉን ማድማት ነዉ፤ሀገር አድምቶ ዝም አነዳትሉት
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Ай бұрын
ደራርቱ ቱሉ እሮጣ ሀገሯን አኩርታለች ነገር ግን የመምራት አቅም የላትም በዛ ላይ ዘረኛ ናት እባብ አዋረደችን😢
@user-zd5ky2fc2k
@user-zd5ky2fc2k Ай бұрын
I
@YeromSelsei-qz9uh
@YeromSelsei-qz9uh Ай бұрын
ቦታውን፡እውቀትላለውና፡ለወጣት፡ያስረክቡ።።።።።።
@Yami_Service
@Yami_Service Ай бұрын
Awo Doctor Asheber is is not a Doctor
@bedasagudina9588
@bedasagudina9588 Ай бұрын
ምክንያት ጥቀሽ
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d Ай бұрын
አሸብር እንደስሙ አሸበርቲ ነው።አይነኪ የጥርስ አውልቅ ኦሎፒክ አደናባሪ ነው።
@user-ob2pq1fr2x
@user-ob2pq1fr2x Ай бұрын
መርዝ ናት የኢትዮጵያን ህዝብን እየሳቀች የገደለች ዘረኛ
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 Ай бұрын
Leba nesh chigir ka lebachewu ba wusti yiftu Darartu yeitiyopia ayin karasua layi wureji wushetam gazetanya
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
True familiy Aribe and jornaluest atked abiy and this. Atlitices even this acet More mide point All abiy pelane suppreted economiy name cover Ataked No education No exsprines No qulitiy No mach No piwer economiy Thus mane economiy
@legessedebele936
@legessedebele936 Ай бұрын
ይህን የግብዝ አስተሳሰብ አስተያየት ማን ይሰማሻል ? እግራቸውን ማን ያዛቸው ነው የምትሉት ? ሌላውን ገዳይ ከዚህ ጋር አታያይዙ በራሱ መንገድ ይፈታ!!
@Amantedecha-ve1qq
@Amantedecha-ve1qq Ай бұрын
ደራርቱን ለቀቅ አድሪጉአት
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
እውነትም አሸብር????
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
ደራሪቱን የመናገር ምንም ብቃት የለሽምና አርፈሽ ተቀመጫ
@seadhussein3241
@seadhussein3241 29 күн бұрын
ቂንዛራሞች አይደብራችሁም እንዴ ለዪትዩብ ብላችሁ አፋችሁን እንደ ሠገራ የምታደርጉት ነገር?
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Paertiy this mane no qulitiy draretu tullu gifet care 20,000,000 million Gifet care this mane care economiy Ethiopian puore pubilices economiy Dratetu tull atked simple tiffee atliticrs care gifet jornaliest and one aribe Love atked mane Jornaliest no qbiy poltices supporeted 20,000,000 mollion gifet care risen or this care bihahide all midea intrviwe very intramsted
@memenrgitu214
@memenrgitu214 Ай бұрын
እሷ የቢልልኝ ናት
@user-yz2wx7ts5l
@user-yz2wx7ts5l Ай бұрын
ደራርቱ ምንድናት የተነሱበትን ሲረሱ ሲያናድዱ ዘረኛ ጭንቅላትሽ ባዶ ነው
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
Wushatem Nesh ke Darartu layi wuraji shame on you
@azitiauh541
@azitiauh541 Ай бұрын
የማታቂውን አትቀባጥሪ ስለ ፅንፈኛው ፋኖ አውሪ አንቺ ዘረኛ .. 1ወርቅ ለሀገሩ ያመጣ ያንቺ ቤተሰብ ንገሪኝ እስቲ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Belandenes sisetme no presnale Amrican poset including no
@mulugetagmichael
@mulugetagmichael Ай бұрын
show your face
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
ገንዘብ የሚደጉመው ማን ነው? ኦነግ,?
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
YE TERESE HAKIME ENDETE AREGO NEWENA YE INTERENATIONALE TEKINIKE LIHONE YE MICELEWE?WEY YE KESERE DOKETER NEW WEYE YETESCETE ::MEKENEYATUM EWNETEGNA YE TERESE DOKETER SERA YEBEZABETALE! BELOME LE IZI AYENETE TENEKAKE LE MIYASEFELEGEWE KEBADE GUDAY KE HULETE ANDUNE LIMERETE YASEFELEGAL::YE HOBBY SERA AYEDELEMENA ::BETEREFE WEDE BELENE YAKEBERENATE DERARETU!!!!!HULEME DERARETU SIBALU!YE SEMACEWE TEREGUMUNE YEMIWEKELE SERA YE MAYESERU BE HULETEGNA GIZE SIGETEMEGNE !HULETUME KULEFE BE HONE HUNETA NEWENA:BIYANSE BIYANSE!SPORETE ZEREGNETEN YAWEGEZALE !!!! YE LEFATE❤WETETE NEWENA::
@amonebeyene6469
@amonebeyene6469 Ай бұрын
ደራርቱ በቃሽ የክብርስምሽን ይዘሽ ወጪ
@setanyehuabebe6812
@setanyehuabebe6812 Ай бұрын
ደራርቱ የኢትዮጵያ ባለውለታ ስለሆነች ለቀቅ አድርጉዋት የራስዋን ገንዘብ ከፍላ ነው የሔደችው
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j Ай бұрын
Shame on Derartu!! Crocodile tearsz
@KerranTilmo
@KerranTilmo Ай бұрын
Debeku debeku 😂😂😂😂 ware becha
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 Ай бұрын
ይሄ አሸብር የሚባል ሰው እንዴት ከአትሌቲክስ መንደር ማባረር አቃታቸው ?
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 23 күн бұрын
የሢንቄ ባንክና ከሕግ ውጭ ለየትኛውም ሕጋዊ የግብር ክፍያ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሥንሔድ በሢንቄ ባንክ በግድ የምነከፍለው ክፍያን በተመለከተ እግዚአብሔር ይፍረደው።ሕዝቡ ምን ያሕል እንደተማረረ ሽመልሥ አያውቅም ማለት አይቻልም።ከዚሕ ውጭ በአንድ የሸገር ሢቲ ክፍለ ከተማ ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች ላይ የሚከፈለው ክፍያ መለያየቱ በራሡ ክፍያው ሕጋዊ ሥለመሖኑና ወደግለሠብ ኪሥ ሥላለመግባቱ ማረጋገጫ የለንም።በነገራችን ላይ ክፍያው ብሔር ተኮር አይደለም።ነገር ግን አምባገነናዊነት በክልሉ እየተንሠራፋ መሔዱን ያሣያል።
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 47 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН