Ethiopia | የአዲሱ የወረርሽኙ ዝርያ ምልክቶች ከበፊቶቹ ፈፅሞ ይለያል ፣ ልዪነቱን ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው ! |ክትባቱስ እስካሁን ይሰራል ወይ?

  Рет қаралды 120,257

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

ኦሚክሮን
Omicron
የአዲሱ የወረርሽኙ ዝርያ ምልክቶች ከበፊቶቹ ፈፅሞ ይለያል ፣ ልዪነቱን ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው !
ልዩነቱን ካወቅን በውሃላ ምን ማድረግ እንደሚገባን በዝርዝር በቂ ምክር ያገኛሉ
ክትባቱስ እስካሁን ይሰራል ወይ?
በዚህ በአዲሱ የወረርሹ ዝርያ ለምን መንግስታት ን አስደነገጠ ? ወይስ በፍጥነት በሰራጨቱ ጥሩ ዜና ሊሆን ይችላል ይሚባለውስ ? ሙሉ መልሰ እነሆ !
ስትጠበቅ የነበረችው የኔጤና ኪቺን የራሷን በዮቱብ ቻናል ይዛ መታለች
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
kzbin.info/door/LqY...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 305
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
የአዲሱ የወረርሽኙ ዝርያ ምልክቶች ከበፊቶቹ ፈፅሞ ይለያል ፣ ልዪነቱን ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው ! ልዩነቱን ካወቅን በውሃላ ምን ማድረግ እንደሚገባን በዝርዝር በቂ ምክር ያገኛሉ ክትባቱስ እስካሁን ይሰራል ወይ? TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@kasayeshabre3460
@kasayeshabre3460 2 жыл бұрын
ዶክተር ክትባቱ ቺግር ያመጣል እያሉ ያስፈራሩናል አስ ምን ትለኛለህ ሁለቴ ተከትቤ ሶስተኛውን እቢ ብዬ ተውኩት ልከተብ ጨርሼ ወይስ ይቅርብኝ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
@@kasayeshabre3460 የግል ውሳኔ ነው እኔ ቡስተቱን ወስጃለሁ
@kasayeshabre3460
@kasayeshabre3460 2 жыл бұрын
@@yenetena አመሰግናለሁ
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
@@kasayeshabre3460 እኔም እንዳቺዉ
@user-ky2nb7hy4i
@user-ky2nb7hy4i 2 жыл бұрын
እኔም ሁለቴ ተከትቢያለው ግን እጀንበጣምያመኛል የተከተብኩት በተላይቅዝቃዜከነካኝ እናም ሶስተኛውን እምቢአልኩ ይሄእራሱ ያሰጋኛል በክፊልጎን የተከተብኩትስለሚያመኝ
@TB-pj9ds
@TB-pj9ds 2 жыл бұрын
አዎ ዶ/ር በጣም የለያል ፈጣሪ መፍትሔውን እስኪያመላክን ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@BoardAndBeyondFree
@BoardAndBeyondFree 2 жыл бұрын
enameseginalen docs
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 2 жыл бұрын
እኔ እንዳየሁት ከሆነ 2 የተከተበ ቢያዝም ህመ ሙ ጠንካራ አየደለም እንደ ቀላል ጎፋን ይዘ ይለቃል ክትባቱ ቫይረሱን አዳክሞታል ብዬ አስባለሁ በተረፈ ከሁሉ በላየ ፆም ፀሎት የጌተችን መደሀኒታችን ቅዱስ ቁርባን መቀበል የግል ንፀህናችንን የቤት ነፅህናችንን መጠበቅ ነው ዋናው ግን የክርስቶስ ስጋ አና ደም መቀበለ ነው !🙏
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 2 жыл бұрын
ለማመሰገን ቃላቶች አይበቃም እግዜአብሔር የሐሳብህን ይፈፃምልህ
@aberrashelegese8478
@aberrashelegese8478 2 жыл бұрын
እናመሰግናልን
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን የዚህን አሳሳቢ በሽታ በጊዜ ስላወከን ኑርልን
@werwer7679
@werwer7679 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@yeworkliben
@yeworkliben 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምታደርሰን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከዚህ በፊት ኮቪድ ይዞኝ ነበር የአንተ ትምህርት በጣም ነው የረዳኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዘርህ ይባረክ ❤️❤️❤️
@fastfast3323
@fastfast3323 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር በለን አምላኬ ሆይ በቃቹ ይበለን አጥያታችን በዝቶ ነው እኮ አንዱን ሳንድን ሌላ የሚመጣብን ማርን ብቻውንጌታዬ!!!
@abatu655
@abatu655 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 жыл бұрын
Hi Doc. በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ምክር ነው በጣም ነው የማመሠግንህ ተባረክ🙏❤
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 жыл бұрын
የተወደድክ ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ ያንተ የሆነዉ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን♥♥♥
@solomonkassahun490
@solomonkassahun490 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ። ፈጣሪ ህዝባችንን ይጠብቅ። አሜን።
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
Thank you Dr Danie thank you for sharing God bless you
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ መረጃው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍‼️
@hirutdesta8573
@hirutdesta8573 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስለትምህርትህ እጅግ አመሰግናለሁ
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ 3ኛውን መውሰድ አለብኝ ወሰንኩ አሁን በአንተ ትምህርት ተባረክ።
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 2 жыл бұрын
መፍቴሄው ወገኖቼ መሰገድ መጸለይ ነው
@Amany1213
@Amany1213 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን መልካም ኢንፎርሜሽን ከልብ እናመሰግናለን
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 2 жыл бұрын
Thank u so much.... Doctor Dan Happy New Year Merry Christmas.
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ኑርልን ወንድማችን ግሩም ትምህርት 👌👍
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Thank you DR . It is very helpful. God bless you
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለሰጠህን መረጃ ❤
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 2 жыл бұрын
Thankyou! This the way you serve you community you are doing exelent job!
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶተር ዳንኤል ለምትስጠን ትምህርት ሁሉ
@adiliya122
@adiliya122 2 жыл бұрын
Excellent advice Dr.
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
Thank you very much Dr.Daniel
@tsiondemessy5896
@tsiondemessy5896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድሜ
@fairouz9807
@fairouz9807 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 DR.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ፡ ር መልካም ሰው ነህ
@kechonunu3154
@kechonunu3154 2 жыл бұрын
Thank you for sharing God bless you 🙏🙏🙏
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 жыл бұрын
Thank you so much God bles you🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you so much dr 💕🙏🏻💕🙏🏻
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️🙏❤️
@tigistdesalgn9170
@tigistdesalgn9170 2 жыл бұрын
God bless you Brother
@daditumosissa3768
@daditumosissa3768 2 жыл бұрын
Thank you Dr May God bless you and your family
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 2 жыл бұрын
Betam tebark
@AA-by3lc
@AA-by3lc 2 жыл бұрын
Thank you for your time Doctor 🙏🏻 እናከብርዎታለን🇪🇹💚💛❤🇪🇹
@mimizeleke4196
@mimizeleke4196 2 жыл бұрын
Thank you God bless you
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@chelsea4307
@chelsea4307 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you Thank you dr.Daniel God bless you 🙏
@goybaneyoutube1645
@goybaneyoutube1645 2 жыл бұрын
Thank you D r
@ninu12366
@ninu12366 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምትሰጠን ምክር::
@e.d5956
@e.d5956 2 жыл бұрын
Thank You for your advice
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር
@hanahagos7732
@hanahagos7732 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን.
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
Thank you for the new updated info .. we love you Doc!
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 жыл бұрын
Thanks Dr !
@masreshatayetadesse3100
@masreshatayetadesse3100 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@jalejembere2911
@jalejembere2911 2 жыл бұрын
Tabarke DR
@lebleb3498
@lebleb3498 2 жыл бұрын
ዶክተር እና መሰግናለን
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 2 жыл бұрын
Thank you for being so helpful I appreciate the time you spent finding this information for us....
@yemesrachtadesse4764
@yemesrachtadesse4764 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዶክተር
@kidisthagos2311
@kidisthagos2311 2 жыл бұрын
Thank you Dr for sharing this important information God Bless
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 2 жыл бұрын
Tebarek doctor dani
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 2 жыл бұрын
I really love and appreciates your effort.✊❤️
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
Thank you Dr. For the Information🙏
@fikerthome6787
@fikerthome6787 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Thank you so much and God bless you Dr Dani.
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 жыл бұрын
Enamsegnaln Dr yohanns mine ainet megbe mebelat alben beshtewun yemkelakle
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 2 жыл бұрын
Tabarake..
@tazebewmola4054
@tazebewmola4054 2 жыл бұрын
All we can say is thank you Dr Merry Christmas & A happy new year for you and your family
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@makiaa153
@makiaa153 2 жыл бұрын
ዶክተረ በጣም እናመሰግናለን በጣሜ ጥሩ ትምረት አላህ ይጠብቀን አና ግን ይገላል??
@alembekele9455
@alembekele9455 2 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ👏👏👏
@yemanehagos2120
@yemanehagos2120 2 жыл бұрын
Thank you brother
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ🙏
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን ...ግን እባክህ ረጋ ብለህ አውራ 🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አዎ ትክክል ነዉ ቀስ ብለክ አዉራ እኖዲገባ
@bariyoutube8623
@bariyoutube8623 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ትልቅ ምስጋናዬ ይድረስህ ዶክተርዬ አዋቂ አደረከን እኮ ተመስገን አምላኬ ብያለው ከፍ በልልኝ
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 2 жыл бұрын
ተባረክ::
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
Thanks alot
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 2 жыл бұрын
ተባረክልን🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
thank you dr
@engudaygeberhiwot7366
@engudaygeberhiwot7366 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አንተና ቤተስቦችህን ይባርክልን የምትስጠን ትምህርት በጣም አስፈላና ወቅታዊ ነው መጭው ግዜ መልካም በአል ያድርግልህ ::
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
Thankyou for Sharing
@daneldire5634
@daneldire5634 2 жыл бұрын
ጡሩገለጻነው
@samiosman4215
@samiosman4215 2 жыл бұрын
Thanks Dr.😍
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 2 жыл бұрын
Thank you Dr.🙏🙏🙏🙏🙏
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 2 жыл бұрын
Thank you
@user-zq3gj1gx2f
@user-zq3gj1gx2f 2 жыл бұрын
Thank you so much Doc
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነው
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
Thank you Dr. for you information
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You Dr Bless You More!!!!!
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
So nice of you
@adiprinting9573
@adiprinting9573 2 жыл бұрын
እረ ዶክተር በጣም ጉንፋን የመሰለ ለ 2 ሳምንት ታምሜ ተኝቼ ተነሳሁ አሁን በማሳል እገኛለሁ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 жыл бұрын
Thank you Dr🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Always welcome
@Umnassim4533
@Umnassim4533 2 жыл бұрын
ማሳልም አለው
@Salem-cb9kq
@Salem-cb9kq 2 жыл бұрын
Selam Dr Dani welcome
@dessibedada3788
@dessibedada3788 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕💕💕💕 💕💕💕💕
@saradalma9089
@saradalma9089 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት ዶክተር
@aberashalando1523
@aberashalando1523 2 жыл бұрын
You're all right I have all this
@tsiegaredabekele1830
@tsiegaredabekele1830 2 жыл бұрын
Thank you 🙏👌
@elsaarega2607
@elsaarega2607 2 жыл бұрын
Thank You Happy new year
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 72 МЛН
በህውሃት ጉባኤ የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ?
46:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 122 М.
После ввода кода - протирайте панель
0:18
Up Your Brains
Рет қаралды 1,2 МЛН
Clicks чехол-клавиатура для iPhone ⌨️
0:59
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
23:20
GoldenBurst
Рет қаралды 1,7 МЛН