Ethiopia: ‘የሀይገር ባስ ፍቅር’ የበዕውቀቱ ስዩም አስቂኝ ወግ | 'Ye Higer Bus Fikir' Bewketu Seyoum's Funny Poetry

  Рет қаралды 850,500

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

ይህንን ቪዲዮ በየትኛውም የሚዲያ አውታር
ከአንድ አፍታ ሚዲያ ፍቃድ በስተቀር ማሰራጨትም ሆነ መልቀቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

Пікірлер: 134
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
አይ በውቄ አንተ ባትኖር ኖረ በፖለቲካ ችግር የተወጠረው ጭንቅላታችን በምን ፈታ ይል ነበር የዘመኑ ምርጥ ፃአፊ ነህ እጅህ ይባረክ።
@Lameuf_quisefaisquitter
@Lameuf_quisefaisquitter 3 жыл бұрын
@Lawrence Lance 9⁹999998999o9o900ob9ô
@nuhiamor424
@nuhiamor424 2 жыл бұрын
የነ ጋሽ ስብሀት ምትክ ኑርልን
@millionlucky3742
@millionlucky3742 5 жыл бұрын
አይ በውቄ እንደ ነፍሴ የምወደው ፀሀፊ ከነድምፁ እውነትም በእውቀቱ። ያኑርህ አቦ እንወድሀለን።
@Amen27OMEGA27
@Amen27OMEGA27 4 жыл бұрын
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይላል ያገሪ ሠው እውነትም በዕውቀቱ አንደኛ!!!
@demissieabebe5172
@demissieabebe5172 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ፤አመሰግናለሁ።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው በውቄ አንደኛየ🇪🇹🙏🙏😍😍😍
@haregmare3223
@haregmare3223 5 жыл бұрын
ተባረክ በውቀቱ ሥዩም እግዛብሄር ይጠብቅ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቁም ነገር በግጥም ውስጥ አስተማሪ አዝናኝ በርታ የአዱ ነኝ።
@awolnur182
@awolnur182 5 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ጭንቅላት በእዉቀቱ
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 жыл бұрын
ክክክ አንዳንዴ ምታቀርቡዋቸው እያሳቁ ትምህርት አለው ❤❤❤👌👌👌👍👍👍አላህ ሀገራችን ህዝባችን ስላምያድርግልን!!! ☝🙏🙏ሁሉንም የሚያምረው ሀገር ስላም ሲሆን ነው መሳቅም መስራትም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤።።
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ወይኔ በዉቄ ስወድህ ድንቅ ነዉ kkkkkkkkkkk
@kinglegend3721
@kinglegend3721 5 жыл бұрын
በውቄ ጀግና የጥበብ ሰው
@bitany6236
@bitany6236 5 жыл бұрын
Swedih eko, u r so genius u so funny
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 Жыл бұрын
You're so funny!!! Thanks a million!!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 жыл бұрын
The funniest person I can’t get tired of listening!!!
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 5 жыл бұрын
ብብታም
@Yigzawbelay7108
@Yigzawbelay7108 5 жыл бұрын
በውቄ በጣም እወድሃለሁ
@sebletiruneh221
@sebletiruneh221 5 жыл бұрын
በውቄ ምርጤ🤣🤣❤️
@addissalmon7045
@addissalmon7045 3 жыл бұрын
በእውቄ ስወድህ ምርጥ ሰው
@tgneg6600
@tgneg6600 5 жыл бұрын
Yanechin cheger lemabeter mene teyazsh yasefelegewal alalechem😂😂😂 meret neh yemer bereta ewenetem beweketu👌😍
@user-ui6mc9ei8v
@user-ui6mc9ei8v 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ እንዲያው ከበል ደፍ
@misikirlemma5404
@misikirlemma5404 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@kidistylkal2680
@kidistylkal2680 2 жыл бұрын
ጀግናነክ
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
ጥበብየገባውጀግና ነህ በእውቀቱስዩም
@easymoney1661
@easymoney1661 5 жыл бұрын
the reactions at 6:56 are golden.
@zelalemtezita7341
@zelalemtezita7341 5 жыл бұрын
ሀይገር ባስን በደብ ነው የገለፀው ከጋሪ ከፍ ከባጃጅ ዝቅ 😊😊
@maryammaryam9365
@maryammaryam9365 5 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው 😘😘😘
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
"መተው😃"
@lamebora5599
@lamebora5599 5 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
በውቄ እኮ ከቃል በላይ ነው❤❤❤❤
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 5 жыл бұрын
What kind of stupid profile to get attention
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ይህ ሳቅ አዘል ትምህርት እውቀት ነው ምንም ሴት ልጅ በየትም ቦታ መደፈር ካለ ፍላጎት መነካት እንደ ሌላበት የሚናገር ትምህርት ነው ካሳቁ ትምህርት አዘል እውነተኛ ሂወት ነው ሴተኛ አዳሪ ገለዋን ለገንዘብ ብላ ብትሸጥም ግን ማንም የመድፈር መብት ወይም አጉል ነገር ማደረግ እንደሌለበት ነው መንገድም ላይ ቆማ ቢሆን የዛሬው ደስ ይላል ሴትን ልጅ ከመደፈር ማዳን ማለት ትልቅ የሚደገፍ መብት ህግ ነው በBruce Lee ሆኖ ከአምስት ወሮበላ ማዳን ማለት ትልቅ ጀግንነት ነው ይመቻል 👏🏼👏🏼👏🏼 መቸም በውቀቱ ስዩም ካዛንቺስ ባንቪስ ዑርኤል አስመራ መንገድ መገናኛ እጅግ ብዙ ትዝታ እና ታርክ የለው ነው የሚመስል ሁሌም ጠቀስ ጠቀስ አድርጎ ማለፍ ይወዳል ይመቻል 😘❤️👍🏽 የዛሬው በሳቅ ድክም ብል ግን እውነተኛ ሚስጥር መልክት አለው የሴትን ልጆችን ጥቃት በሚመለከት ስለ ሆነም ህንዶች ፊልም ላይ መሳሳም የለም ብለው አሁን አሁን ትንሽ ጀምረውል መሳሳም ግን እምብዛም ነው እያሉ ከአለም ግን ሴትን ልጅ አስገድደው በመድፈር የመጀመሪያው ጥቁር ሊስት ውስጥ ያሉት ህንዶች ናቸው ስለዚህ ይህንን ትልቅ ትምህርት በግጥም አዳማጭ ጆሮ እንዲደርስ ማድረግ ትልቅ ትምህርት ነው ምስጋና ሁሌም በጣም አድናቂ ነኝ በውቀቱ ስዩም ❤️😍👍🏽
@qamerniguse1830
@qamerniguse1830 5 жыл бұрын
Bewketuye Sewode eko Ewunet mesake Sefelig ye aniten Sirachen new mayehu iyeseku yemimarubet new Thank you 🙏 🙏🙏🙏Berita Wendim
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
በሳቅ ነው ሚያደክመኝ
@amengebrehiwote3731
@amengebrehiwote3731 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ ድክም አረከኝ በእውቀት የኔ ዉድ
@aniykebe3630
@aniykebe3630 5 жыл бұрын
ወንድ ልጅ አይጣ የኔቤጤዋ ኮረዳ መለስ በጣም አስቆኛል በውቄ የሳቅ ምንጭ
@shewangzawaske9892
@shewangzawaske9892 Жыл бұрын
editor binorachihu tiru new,,,,,,,atseyafi kalatochin bikoretu,,,,,,,,,,, bewuke gin nice new!!!
@salheaminu6966
@salheaminu6966 5 жыл бұрын
ያምራል በውቄ ጀግና ገጣሚ ነህ
@sofitube2186
@sofitube2186 5 жыл бұрын
baweka tebarke
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 5 жыл бұрын
Kkkkkkk tamachage
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ዉይ ጉድ ጨገር ይበጠራልዴ ዛሬ ሰማው 😎
@chimelak
@chimelak 5 жыл бұрын
እድላዊት የጅማዋ እንዴት አታቂም 😳
@aniykebe3630
@aniykebe3630 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ እድላዊት ድሪድም አለ አሉ
@see12334
@see12334 5 жыл бұрын
አቤት ሴቶች ብልግና ስትወዱ
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 жыл бұрын
@@aniykebe3630 ጪራሽ ደሬድ እ 🙄😀😀😀
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 жыл бұрын
@@chimelak እረ እኔ አላቅም ገና ሙጪጪላ ነኝ😜
@mesialeye8475
@mesialeye8475 3 жыл бұрын
እንኩዋንም በአንተ ዘመን ተፈጠርኩ!!!
@tesfumichael6214
@tesfumichael6214 5 жыл бұрын
Ende Bewketu metsaf betetadelum serawochun adnekulet. Mankuashesh enji madnek yaltadele tewled.
@abeabe5419
@abeabe5419 5 жыл бұрын
አይ በውቄ ገና ወደ መድረክ ስትወጣ ነው ሳቄ የሚመጣው ይመችህ
@halabicell1642
@halabicell1642 3 жыл бұрын
አቤኤትእ እግእዚዮ 😂😂👩
@artaddisethiotube7113
@artaddisethiotube7113 3 жыл бұрын
good my bro wowww
@user-ph9pn5yb5t
@user-ph9pn5yb5t 5 жыл бұрын
Bweka mert
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
አሰቃቂ ነህ በእውቄ አሰቀከኝ😀
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 5 жыл бұрын
እንደው ስወደህ የኔ አንደኛ
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
አይ በውቄ ውስጤ ነክ 😂😂😂 ለምን ኮሜዲ አትሆንም
@beyeneteshome8554
@beyeneteshome8554 5 жыл бұрын
በጣም አንደኛ ስታነብ ግን አትቆራርጠው።
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 10 ай бұрын
@tewaderebe2991
@tewaderebe2991 4 жыл бұрын
Temechitognl waw new
@habtamua4590
@habtamua4590 5 жыл бұрын
ያንቺን ጭገር እያበጠሩ ለመዋል ምን ተያዥ ያስፈልጋል
@enanugirma1065
@enanugirma1065 5 жыл бұрын
bewkeeeee!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@nuruoumer3014
@nuruoumer3014 Жыл бұрын
Bedenb aytehewal sikayun hhhhhh
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 5 жыл бұрын
3 gez degagemy ayewalhu 1 : tehufu selemyazenanag 2 : ye temelkachochen desta ayto lemdeset 3 : abet sent welaka 🤔 ale
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 5 жыл бұрын
batkrestyan kalnsake getemeke ayegtememe enda gen 😏🤔🤔😏
@abeltafese8410
@abeltafese8410 2 жыл бұрын
በውቄ 1ኛ ነህ
@burukamulualem8029
@burukamulualem8029 5 жыл бұрын
Kkkk
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
እውነት በእውቀቱ ቅኔህ ግርምት ነው
@balambarasentertainment3007
@balambarasentertainment3007 5 жыл бұрын
የዘመናችን ፀጋዬ ገ/መድህን
@Milliboy100
@Milliboy100 5 жыл бұрын
ልቅ የሆኑ ንግግሮችን ባትተቀም መልካም ነው : ምክንያቱም ብዙ አድናቂዎች አሉኝ ብለህ ብዙኅኑንን እንዳታታ : እኛ ኢትዮጵያውያን ነን የራሳችን ባህል ሃይማኖት ..... ያሎን ህዝቦች ነን :: ስለዚህ ቢቻል ወጉችህን ግትሞችህን ብታስተካክል ብዙ እንማራለን እልሃለው ታናሽ ወንድምህ ::
@agazborga5225
@agazborga5225 5 жыл бұрын
Merz yehonu yekifat werewoch sisema kemul yihe yeteshale new... Abesha sew yemiasgegil merz eyetsafe .... Yawaki keld sikeled yiberegigal
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
💚💛❤️👌🙏👍👏👏👏👏
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 жыл бұрын
Jerbachewen debeke eyedergu sew mesaye yehonu sewochen maweke teru new lelela sesefu ensu manachew meteweke alebachew anade anda emenadenikew atefeyachenem selemehone
@bbgl5736
@bbgl5736 5 жыл бұрын
በእውቄ ይችላል
@dawitmercy5428
@dawitmercy5428 5 жыл бұрын
asake beka ligagam mn yimeslal chigerken jib yinchew
@1hagerachin
@1hagerachin 5 жыл бұрын
Hahaha minew kenah ende? Chigeram
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Wey ante sewye. Endezih Betibeb astemirlin enji. Segetewechu altechalum.
@yohannessalilewbeley9061
@yohannessalilewbeley9061 Жыл бұрын
አይ በውቄ አንተ ባታዝናናን ኑሮ ማንም በተፈላሰፈበት ሳይንስ ፌንት ጥሎኝ እንሞት ነበር
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
በውቄ ምርጡ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 жыл бұрын
ቦታዉ የት ነዉ
@TesfayeAman
@TesfayeAman 3 жыл бұрын
እነ በውቄ ጓሮ ልበልሽ? ነኢማ ቆንጆ
@belnigu2716
@belnigu2716 5 жыл бұрын
በእውቀቱ ‘ምንወድህ፡ በእውቀቱ ሆነህ ነው!!!
@BiblestoriesinAmharic
@BiblestoriesinAmharic Жыл бұрын
Mech mech nw miakerbew
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
አስተማሪና አዝናኝ ሆኖም የብልግና ቃላት ብቀሩብህ የተሻለ ትወዴድ ነበር
@enanuyalew937
@enanuyalew937 5 жыл бұрын
ወሬ ከማውራት ይልቅ እንደቻይና ለማወቅ መስራት
@marthademese6596
@marthademese6596 5 жыл бұрын
Sera yeleshem?
@enanuyalew937
@enanuyalew937 5 жыл бұрын
@@marthademese6596 certo vengo a mangiare a casa tua
@easymoney1661
@easymoney1661 5 жыл бұрын
ante KZbin lay eyarh new. timb
@abdumuried
@abdumuried 6 ай бұрын
ትለያለክ በዉቄ
@danieldagnew9789
@danieldagnew9789 5 жыл бұрын
ያንቺን ጭገር ለመላጨት ምን ተያዥ ያስፈልጋል ኪኪኪኪኪኪ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
አሰቃቂ ሁላ😊😊
@agazborga5225
@agazborga5225 5 жыл бұрын
Lemabeter new yalew dani chekolish
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 жыл бұрын
በጉማ አዋርድ ላይ የታዩ ለየት ያሉ አለባበሶች 👉👉 kzbin.info/www/bejne/oJa2hmWJncaKgJY
@zemzemseid958
@zemzemseid958 4 жыл бұрын
ስጥም እኮ በውቄ
@getabchalene
@getabchalene 5 жыл бұрын
በዚህ በከበረ መድረክ ላይ መድረኩን የማይመጥን ንግግር ባንናገር ፡፡
@onelove5034
@onelove5034 2 жыл бұрын
እውቀትን በእውቀት የተሸከምክ ሰው
@zelalemxyz1869
@zelalemxyz1869 5 жыл бұрын
Bewqetu is good,but you need to fix some dirty jocks.
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ምንድነው ደሞ ሃይገር?
@user-ob2rs5rg5w
@user-ob2rs5rg5w 5 жыл бұрын
ሃይገር ባስ ማለት ከአንበሳ አውቶብስ ዝቅ ያሉ ከቻይና የመጡ የግል ባሶች ናቸው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
@@user-ob2rs5rg5w TNX... በ ቻይኒዝ መሆኑ ነው?
@ethioitsupport8210
@ethioitsupport8210 5 жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ እንዲያው ዝም ብሎ ማጨብጨብ ሆነ ስራችን አሁን የኸ ምን የሚሉት ቀልድ ነው ጥበብ ቃላት መምረጥ አታውቅም እንዴ ? እንደው ምን ጉድ ነህ አንተስ እኔ በግሌ በዚህ ትልቅ መድረክ እንደዚህ መውደቅ መዝቀት አይቼ አላውቅም ለአዲሱ ትውልድ ምን እያስተላለፍን ነው የጥበብ ልጆች ነን ጥበበ ያሳደገችኝ የምትሉ ምነው አፋችሁ ተዘጋ እንደዚህ ለዛ ያጣ ቧልት በታላቁ የትበብ መድረክ አንድ ዋልጌ ሲያስተውክ ምነው ሀይ ባይ አጣ .....? ያሳፍራል.....!
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጫት ነው ክፈርህን እዲህ ሚያስበላህ
@agazborga5225
@agazborga5225 5 жыл бұрын
Yante abat mekabir lay yebekele
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 жыл бұрын
ምንም ሃይማኖት ስለሌለህ ታሳዝናለህ እንጅ እግዚአብሔር ስጦታውን ችሮህ ነበር።
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ ብርቄ ከመቀሌ ማለት
@Amen27OMEGA27
@Amen27OMEGA27 4 жыл бұрын
ግልፅ አድርጊው ኮሜንትሽን????
@abiabigail2208
@abiabigail2208 2 жыл бұрын
ዝግጅት ይቀረዋል
@semirasemi7392
@semirasemi7392 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንኳን ልስቅ ፈገግም አላልኩ
@ahmedmuhammednur7941
@ahmedmuhammednur7941 5 жыл бұрын
ያው ለመሳቅ መመሰጥ ነው
@semirasemi7392
@semirasemi7392 5 жыл бұрын
ሳይመስጠኝ ሲቀርስ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
@@semirasemi7392 ችግር አለ ማለት ነው 😀
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 5 жыл бұрын
Kuwait Vio chgru kancchi new kkk
@giogiovani7033
@giogiovani7033 5 жыл бұрын
What Amhara can do except this
@amanuelmihret5439
@amanuelmihret5439 5 жыл бұрын
Stupid nk
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 3 жыл бұрын
አሽሙር መፍትሄ ሆኖ አያውቅም!! ሺህ ብታወራ ሺህ ብትለፈልፍ ወረህን በ1 ብር አትመነዝረውም:: አሁን ይሄ ምኑ ነው ጥበብ የሚያስብል? ዘመናዊ ሀሜት እንጅ🤷🏻‍♂️ ሀገር በስራ እንጅ በወረ እና በትችት ቆማ አታውቅም::
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 жыл бұрын
በእውቀቱ ሳይሆን ስውየው አላዋቂ ብለው ስም ቢያወጡለት ይጠቅመው ነበር ።
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
መሀይም ሁልጊዜ ከሱ ሌላ አዎቃ ያለው አይመስለውም ልክ እንደነተ ያለው
@wondagirma5174
@wondagirma5174 5 жыл бұрын
ጋጠ ወጥ እውቀት የሌለው ለህዝብ እንዲህ ልቅ የሆነ ቃላት ይጠቀማል ሀይ ሊባል ይገባል።
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 5 жыл бұрын
wonda girma le segeetew aygebaawm
@aniykebe3630
@aniykebe3630 5 жыл бұрын
ምንኑ ነው ብልግና እውነት ነው ጋሽ ስበሃት ብልግና ትፅፋለህ ተብሎ ሲጠየቅ ጋዜጠኛውን አንተ ካረው ውጭ ውሽት ጨምሪ አልሳፋኩም ነው ያለው
@Birtukan21
@Birtukan21 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም የወረደ ቃላትን ነው የሚጠቀም በተለይም #በቤተክርስቲያን እንደ ቀለደ አለ።
@aniykebe3630
@aniykebe3630 5 жыл бұрын
@@Birtukan21 ምንኑ ነው የወረደ ቃል ጨገር ያለው ነው ጨገር ማለት ብልት ላይ እሚወጣ ፀጎር ነው እሱ ደሞ አይደለም ያለው……………………………
@alAl-xp5xm
@alAl-xp5xm 5 жыл бұрын
ባለጌ እንደመጣልህ ትቀደዳለህ ጅል
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
🤬🤬🤬
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
Glow Stick Secret 😱 #shorts
0:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
0:15
Uma Bai
Рет қаралды 24 МЛН
ТИПЫ ЛЮДЕЙ на Пасху✨Тг: Это Джульетта
0:27
ЙУЛЯ ПУЛЯ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Cats' desire to win #bananacat #happycats #elgato #applecat #meme
1:00
Tiny Yelly 小黄脸
Рет қаралды 11 МЛН
NEVER MESS WITH MY DEMON MOM #shorts
0:59
The McCartys
Рет қаралды 8 МЛН