No video

Ethiopia - የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አንገት ያስደፋችው ሀገር ሲንጋፖርና ኢትዮጵያ!

  Рет қаралды 62,432

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 262
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
አለቃሸ ንፁሐን ሲጨፈጨፍ ዝም ያልሸ ባንዳ ነሸ ❤❤❤
@WXY7007
@WXY7007 2 ай бұрын
በእውነት እኩልነትና አንድነት ከሰፋና የመይሰከ ነገር የለም ፋጣር ይርዳን
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 ай бұрын
ለዕዲገት ዘረኝነት ሳይሆን ፍቅር ሠላም ነዉ ::
@user-wc1xd3du1o
@user-wc1xd3du1o 2 ай бұрын
ለሁሉም ነገር ቀዳሚው ሰላምና ፍቅር ነው እሱም ደግሞ በኛ ውሰጥ የለም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል! ቢያንስ ጦርነት ሳይቆም እድገት ማሰብ አይቻልም። በዚያ ላይ በዘር የተሰባሰቡ ደንቆሮ ዎች ሳይሆኑ በደንቡ የተማሩ ኢኮኖሚስቶች የእድገት ፖሊሲ መቅረፅ አለባቸው።
@amanabdu
@amanabdu 2 ай бұрын
ሁላችንም ነን ሀገር መድፋት ያለብን እኛ ገና ምግብ አልበላን ጦርነት እና ጥላቻች በመስበክ አንደኛ ነን ማን ስራ ይስራልን ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ጥላቻ የፈጠረው ህዝቡ ሳይሆን መንግሰት ተብዬው ነው። ስር ነቀል ለውጥ ካልተደረገ ምንም ሰላም አይመጣም።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 ай бұрын
ብሌኔ 😭😭😭 አማራ ሕዝብ ሢጨፈጨፍ ዝም ያልሸ ተራ አጭበርባሪ ሕሊና ቢሰ ነሽ ❤❤❤
@bizuayehumarkos8058
@bizuayehumarkos8058 2 ай бұрын
ውስጣችን ቆሽሿል በዘረኝነትና በጥላቻ በተላይም ፖለቲከኞች እና ሙሁራን
@alemayehutewodros2649
@alemayehutewodros2649 2 ай бұрын
መሪው ብቻ እንዳይመስልህ እኛም ህዝቡ ብዙ ስራ ይጠበቅብናል
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 ай бұрын
መሪ ያለው ህዝብ ይሰራል!
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 ай бұрын
ችግሩ መር ጋር እንጅ ህዝብማ የዋህ ነው አብይ ስልጣን ላይ ያላለቀሰ ፣ አብይ እያለ ያልጮሄ አለ? ብር እንደ ቀየረ አሜርካ ፅፋ ለመለስ የሰጠችውን አንቀፅ አስተካክሎ ህዝቡን አንድ ብያደርግ እንደዝህ ወደ ኋላ እናድጋለን? እራሱ ቀሎ ሀገርቷን አቃለለ እንጅ ፡ጠዋት የተናገረውን ማታ አይደግምም፣ ከህፃን እስከ አዋቂ በሱ ላይ ያለውን ተስፋ ቆረጠ ፣ ህዝቡ ምን አጠፋ
@khgh186
@khgh186 2 ай бұрын
​@@fitsumf9837no hezbu erasun memrat alebet brtesbun yemaymera hezb le hager menden nw tekmu ?
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 ай бұрын
@@khgh186 አንተ የምታውቃቸው ይሆናሉ ቤተሰባቸውን የማይመሩት! ሀብቱን እየተዘረ የኖረ ህዝብ ነው! ቅን ስለሆነ በክፉ እና አፈ ጮሌዎች ይደለላል! ምኞትና ፍላጎቱን ያወሩና ወንበሩን ሲይዙ ይክዱታል ያንገላቱታል! ያለ መሪ ያደገ ህዝብም ሀገርም የለም!
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ፈታ ዴይሊ ቢገባቸው ይህ ነው ትክክል የሚሆነው
@ahmedhussenali
@ahmedhussenali 2 ай бұрын
በህልም ሀገርን ከመገንባ ወጥታችሁ በዕዉነት ወዴስራ ግቡ።አታላይነት እና የቃላት ሽንገላ እንድሁም ጥላቻን መጄመሪያ ጣሉት።እንኳን ለሀገር ይቅርና ለራሳችሁም አይጠቅማችሁእና። ዴይሊ ቲዩቦች በርቱ
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 2 ай бұрын
ሴንጋፖርን ለመጎብኘትና ለመደመም የደረሰችሁ የሀገሬ ባለሰልጣኖች ሆይ ይህ ሀገር ለመሆኑ በዘረኝነትና ሰው በሀገሩ ሰርቶ ለመኖር ማንኑቱ የሚጠየቅ መሰፈርት ነበራቸው እኛ ከዚህ የበለጠ መሆን በቻል ነበር ባለን የወጣቱ ሃይል ግን የተዘራው ዘረኝነት እንደ ካሮት ወደታች ሆን ከተማ በማፍረሰ ሲንጋፖር አንሆንም የፈረሰቱ ከተማ ቤቶች አሳምረን አሰጌጠን የቀደመቾ ከተማ ተብላ በዚህ ቦታ ባለሃብቶች በባህላዊ ዲዛን አሰምረን ከከተማው የሚለቁት መበተንአይደለም እንደነበረው አደራጅቶ ትልቁን በሽታ ዘረኝነትና ሌብነት አሰወግደን እንሰራ
@SaraMohammed-dc7xd
@SaraMohammed-dc7xd 2 ай бұрын
Ewnet new ewnete new ewnete new!
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 2 ай бұрын
እነሱ ጠባብና ዘረኝነት አይደሉም እኛ ጋ ግን ተማሩ የተባሉ መሪዎቻችን ህዝቡን ያባሉናል።
@Meleswoldemichael-zq2ot
@Meleswoldemichael-zq2ot 2 ай бұрын
ደስ የሚለው የኛ ዘመን መሪ ጥረቱ ስንጋፖርን በሀገሩ መድገም ነው ምያሰራ ጠፋ እንጂ ❤❤❤
@Habeshabete
@Habeshabete 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 2 ай бұрын
እዋይ
@GodisloveItsme
@GodisloveItsme 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 ай бұрын
Wolahe Belski 🤣
@jemalahmed2420
@jemalahmed2420 2 ай бұрын
Hahahaha
@MeazaAlehegn
@MeazaAlehegn 2 ай бұрын
መጀመሪያ ከዘረኝነት ውጡና ሰላምንና ፍቅርን ስበኩ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
የሃገር ሃብት ህዝብ ነው ለህዝባቸው ክብር ፍቅር አላቸው ለህዝባቸው ታዛዦች ናቸው ስልጣን ህዝብን ለማገልገል እንጂ ህዝብን ለመርገጥ አይጠቀሙበትም በብልግና ህዝባችን የተዋረደ በየቦታው የሚገደል የሚታሰር የሚዘረፍ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በብልጽግና እንደተዋረደ መቼም ተዋርዶ አያውቅም ጦርነት አስከፊ ኑው ከጦርነት ውጡ ብልፅግናዎች ጦርነት የምታካሄዱት ለስልጣናችሁ እንጂ ለሃገር አስባችሁ አይደለም
@afeweld5291
@afeweld5291 2 ай бұрын
★ይህ የሲንጋፓር መልስ ቅርሻት ምቀኝነት ነው ቅናት ነው? ቢል ለእኔ ሆይ፣ ለቅን ልቦች ቦታውን ልቀቁ? ላለፉት ፮ዓመት ያወጣችሁት የአየር ነዳጅ፣ የቀየራችሁት የሞዴል ልብስ፣ ያዘጋጃችሁት እራት እና ቅንጡ ስብሰባ ሂሳቡ ቢደመር አንድ አዲስ ከተማ መሥርቶ ሁለት ጎረቤት ሀገራትን በመንገድ ማገናኘት በቻልን ነበር። * ሲንጋፖር ሁሉ (ኬኛ) ይላሉ? * ሲንጋፖር ለወረራ ለስልቀጣ ታሪክንም ቅርስንም ያበላሻሉ ይሰርቃሉ ያጠፋሉ? * ሲንጋፖር ፕራይዮታይዜሽን የቀደመው ሰው ነቅለው ችግኝ በመትከል ነው? * ሲንጋፖር ፴ዩኒቨርሲቲ ከፍተው ፳ዎቹ ለተማሪ የሚበላ የለም ብለዋል? * ሲንጋፖር ቤተሰብ በጎጆቤቱ ያቃጥላሉ? ዘቅዝቀው ይሰቅላሉ? የእናት ሆድ ሰንጥቀው ሽል ያወጣሉ? የድሃ ልጅ በእየመንገድና ትምህርትቤት ይጨፈጭፋሉ? * የሲንጋፖር መሪ ህዝቡን ሾርት ሚሞሪያም ጉንዳን ህዝብ፣ ችጋራም፣ ለማኝ፣ እያለ ይሳደባል? * ሲንጋፖር በቋንቋ ነገድ አፈናቅለው ይህንን ከተማ ሠሩ? የነበረውን አክብረው የጎደለውን አሠባስበው መሠረቱት? * የሲንጋፖር ህዝብ ህግ አክባሪነት ከባህል ከትምህርት ቤት ነው፣ እናንተ የምታጠፉት ሃይማኖት የምታቃጥሉት ትምህርት ቤት፣ መረን የለቀቃችሁት ትውልድ ምን ይሆናል ብላችሁ ነበር? አማራና ኦርቶዶክስን ለማሳነስ ብለህ የለቀከው፣ ሥርዓት አልበኝነት ሰይጣን ሲጋልብህ ሲንጋፖር ያማረው ኢትዮጵያ ባይመለስ ጥሩ ነው። * ይህ ጉብኝት ሳይሆን ጎረቤት ሀገር ብትሆን ኬኛ ከማለትና ከማፍረስ አትመለሱም ነበር። ምድረ ሌባና ዘረኛ የሀገርህን ሰላም አስከብር ሥራ ፍጠር፣ ኢንቨስተር አምጣ፣ የሕዝብን ደህንነት ዋስትና ሥጥ፣ * የሥልጣን ፍቅር እና የሀገር ዕድገት አብሮ አይሄድም፣ ኅብረት መከባበር መተማመን ፍትህ በተግባር ! ።አራት ነጥብ።
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 ай бұрын
እኛስ፡መቼ፡ይሆን፡በቛንቛ፡እና፡በዘር፡፡ከመፋጀት፡የምናበቃው፡ኢትዮጵያ፡እንደ፡ሲንጋፑር፡የምታድገው፡
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሲንጋፖር ያደገችው ዘረኝነትን ካገደች በኋላ ነዉ። ሲጀመር በማያቋርጥ ጦርነት የምትታመስ ሃገር ኢኮኖሚዋ ሊያድግ አይችልም።
@hassenissa8539
@hassenissa8539 2 ай бұрын
When I’m going to see my loving country, Ethiopia become like Singapore I hope one day before I die….
@user-yu4gr3hg1r
@user-yu4gr3hg1r 2 ай бұрын
ሲንጋፑር እዚህ የደረሱት በዘረኝነት ስላልተጠለፉ እና ዜጎቻቸዉን በአንድ ስለሚያዩ ነዉ
@solomonsaol7671
@solomonsaol7671 2 ай бұрын
ከጥላቻና ጦርነት መንፈስ ነጻ የሆነ ለሕዝብና ለአገር ለውጥ ቁርጠኛ የሆነ ፖለትከኛ ያስፈልጋል።
@seydwollo1462
@seydwollo1462 2 ай бұрын
ባለስልጣናቱ ዘለዉ ሲንጋፖር ሲገቡ መሬትን ሳያያዩ አንጋጦ እንደመሄድ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍጥነቱ ፍጥረቱ ጉልበቱ ብዛቱ እንኳን ኢትዮጵያን ሌላ ሀገር ያለማል አንድ ነገር ከመሬት ተነስቶ አይቆጣም የሚያስቆጣዉ ቢኖር እንጂ ዳይኖዘር የሆኑ መንግስታት እየተፈራረቁባት ያለፈዉን ክስተት እየደገሙ በየት እንደግ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሲጀመር በውስጡ ሰላም የሌለው በጥርጣሬ የሚተያይ ህዝብና በጦርነት የሚታመስ ሃገር እድገት የለም።
@ayelemekonen9658
@ayelemekonen9658 2 ай бұрын
መሪዎቻችን ማየት ከጀመሩ ሁሉም ነገር ይቻላል።
@AndualemTaye
@AndualemTaye 2 ай бұрын
አሳዛኝና አስቂኝ ነው። ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ሳይሆን ከኬንያ ወይም ከሩዋንዳ ለመማር ብትጥር ይሻላት ነበር። ይሄ ለባለሥልጣኖቻችን ጥሩ መዝናኛ ከመሆን አያልፍም። ዕድገት እራስን ከመረዳት ይጀምራል።
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
መሪዎችና ሕዝብ ከጦርነት አስተሳሰብ እስካልወጣ የአንድ ቀን ወሬ እንጂ ምንም ለውጥ ላይመጣ ይችላል። እኛ ኮ፣ ፖለቲከኞች ተጣልተው ወይም መንግስት አንድ ክልል ሲመታ የምንደሰት ሰዎች እኮ ነን፣ ቢያንስ ለንፁሑ ሕዝብ እናስብ፣ በስሜት አንደግፍ፣ እናስተውል። እድገት የሚመጣው እርስ በርስ በመደጋገፍና በመከባበር ነው።
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 2 ай бұрын
አንደኛ
@madotube3523
@madotube3523 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ሁሌ የሆነ ነገር ሲፈጠር እንደዚህ ቢሆን እንደዛቢሆን የምትሉት ነገር ወገን ድህነቱ እኳ ጠቅላዮ ላይ ብቻ አይደለም ድሩን ያደራዉ እደማህበረሰብ የተኛ ህዝብ እኳ ነን
@user-te1jj7pz6g
@user-te1jj7pz6g 2 ай бұрын
እነርሱ መሪዎቿ ሰው እያረዱ አይኖሩም። ጠመንጃና ድሮን ገዝተው ሕዝብ አገር ሲጨፈጭፉ እድሜያቸውን አይጨርሱም።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 2 ай бұрын
Victory for FANO
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
ሲንጋፖርን በኢትዮጵያ ማምጣት የሚቻለው መጀመሪያ ሁሉም በየሞያው ተሰማርቶ በሰላም ያለስጋት እንድመለስ ማድረግ ለሀብት እና ለኢንዱስትሪው ጥበቃ መንግስት ሀላፊነትን መውሰድ ሙህር እና ገንዘብ ወደ ውጭ እንዳይወጣ መልካም አስተዳደርን በተግባር ማረጋገጥ ካልተቻለ እንደት እድገት የመጣል የመንግስት አካል እኳን የመኖር ዋስትና ሳያገኝ እደት እድገት ይመጣል አትሞኙ
@belayassema469
@belayassema469 2 ай бұрын
መሪሽን ጠይቂው ሌላ መፍትሄ የለም።
@yohannestadesse6095
@yohannestadesse6095 2 ай бұрын
እራሳችን አበላሸነው።በፍጥነት ከሀዘንና ከቁጭት በመውጣት ኢትዬጵያን ከነበረችበት የእድገት ፍጥነት በላይ እናሳድግ።እንደምንችል አይተናል!!
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 2 ай бұрын
የሚያሳዝነው በሐገሬ የሚነሱ መሪዎቻችን ሁሉ ግማሹ አንባገነን ከፊሉ ዘረኛ የቀረው ጉረኛ ሹማምንተኞቻቸው ጉበኛ ሆኑና አገር ፈቀቅ ማለት አቃታት በምንገላቸው እየፎከርን በምናፈናቅላቸው አየተሣለቅን በምናፈርሳቸው ሃገር ከተሞች የድላችን ውጤቶች እያረግን. ጭንቅላት ሳይለማ ሃገር ልናለማ አንችልም,
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 2 ай бұрын
Thank you for all your hard works and efforts to bring us highly balanced and informative topics . I would also like to take this chance to thank Billene Seyoum for sharing her views and the lessons she always shares to the public. God bless you all
@teddytamsterdam8910
@teddytamsterdam8910 2 ай бұрын
ዘረኝነትን ቀደመን እናጥፋ የ16 ኛ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ ይዘን የትም ፎቀቅ አንልም
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 2 ай бұрын
እነሱ ዘረኝነት እና በዘረኝነት የሰከረ መሪ የላቸዉም እኛ በዘረኝነት የተለከፈ እብድ መሪና ፓርቲ አንቆናል
@sikosilo3403
@sikosilo3403 2 ай бұрын
እነ ሁሉን እንብላው እነ ሁሉን እንስረቀው እነ ሁሉንም የኛ እናድርገው እነ ሁሉን እን ግዛው ሁሉንም ለኔ የሚል የዘቀጠ አስተሳሰብ ብና የሀገር ወዳድነትን የማያውቁ የክልል መሪ ሀገር እንደት ሀገርን መምራት ይችላል እኛ ሀገር ኢትዩጵያ በእስር ዳኞች እጅ ላይ ወድቃለች እየፈረሰች ነው ምን ይሆናል😢😢😢😢
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c 2 ай бұрын
ሐበሻ ጦርነት 😂😂😂ብቻ መሪያችን ለመጀመሪያ ጊዜ መሔዳቸው ድንቅ ነገር ንነው ግን ስለ ስላም ነው የሚያዋጣው ስለ ስላም ነው ዋናው ነገር 🎉❤❤❤❤
@negaak
@negaak 2 ай бұрын
Very good assessment
@sinduserbasa9484
@sinduserbasa9484 2 ай бұрын
አሁን ከዚህ ተምረን አንድ ሆነንአገራችንንከጥፋት አድን በመልካም ነገር ቀንተን አገራችንን ባድነት ቆመን ለትውልድ ጥሩ ነገርን ሰርተን በዠር ጠጎሳ ሳንከፋፈል ከሲጋቦር ጥሩን መልካሙን ለትውልድ እናሰተላልፍይሔንን የመንፈሰ ቅናት ያሰፈልጋል የመሳሪ መግዣው አገር ይለውጣል ከግለሰብ እድገት ወደ አገር አገርን መለወጥ ይሻላል ባድነት አንደግ ሞት ለማንም አይጠቅምም
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 ай бұрын
ቢሌኒ ድንጋይ ራሰ ሲንጋቦር ድሮን አላት ወይ ህዝቦንየሚገል
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 2 ай бұрын
እውነት፡ነው።አብዛኞቹ፡እውነተኛ፡ጀግና፡መሪዎቻችን፡ቁጭት፡ትክክል፡ነው።እኔ፡ተራው፡ኢትዮጵያዊ፡የጎረቤቶቻችን።ከተሞች፡ባየሁ፡ጊዜ፡አዲስአበባችንስ፡ለምን?መቼ?እያልኩ፡እራሴን፡ስጠይቅ፡ቆይቼ፡አሁን፡አልሀምዱሊላህ።በመጠኑም፡ቢሆን፡ለውጥ፡አለ፡ጠንክረን፡ተባብረን፡በአንድነት፡በእኩልነት፡በፍትህ፡ከሰራን፡ሲንጋፖርም፡መሆን፡እንችላለን፡ተስፋ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ተግባር፡እያየን፡ነው፡አልሀምዱሊላህ።ጀግኖቻችን፡፡፡
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
Singapore doesn't have idiots like you who think one small city that have 5 million population the entire 120 million who live most in extreme poverty.
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
Singapore just like Ethiopia 50 years ago people use to farm using cows , in Ethiopia after 50 years farmers still use cow to farm . All this because our idiots Mengistu, melese and Abiy lead the country in to a mess War and corruption
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 2 ай бұрын
መማር ከቻላችሁ ጥሩ ነው።
@Abu_camza
@Abu_camza 2 ай бұрын
መጀመርያ ህዝባችሁን አጥግቡ እዳ እነሱ መጀመርያ ህዝባቸውን ከ ድህነት ነው የወጡት የምን እድገት
@mebratayele5193
@mebratayele5193 2 ай бұрын
ስው ለመኖረ ስላም ያፈልጋል ስው በፈለገው ቦታ ልመኖር በሁሉም የመኖር የመሥራት ነፃነት ስው መሆን በዘር ስውን አለመከፉፈል አብሮ መኖር መልመድ እኛ እኛ እኛ ?????????
@SelamAbraha-mk4xc
@SelamAbraha-mk4xc 2 ай бұрын
አሳፋሪ ወገን በዘሩ ሲፈናቀል ሲገደል እየታየ እግዚአብሔር የፈጠረዉን ፍጡር ሲያደማ አገር ቢያሽሞነሙን ጥሩ ስራ ነው ብሎ እሚያሞግስ ፍጡር ሰውነቱን ረስቷል በራሱ ቢደርስ ግን ያገናዝባል
@ShambelMan
@ShambelMan 2 ай бұрын
የመጀመሪያው ነፃነት ሲኖረ ነው
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 ай бұрын
Bravo!!!!feta!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misganawtube62
@misganawtube62 2 ай бұрын
የእኛ መሪ ደግሞ ኢትዮጵያን ትቶ ስለ ኦሮሞ ኢምፓዬር አመሠራረት እና ስለፊኒፊኔ አዲስአበባ ነው ሲያወራ የሚውል ሲንጋፖርን ለመምሰል መጀመሪያ መሪ ያስፈልገናል አብይ አሄመድ በዘረኝነት የተመረዘ ባዶ ሰው ነው።
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 2 ай бұрын
አንተ ደካማ የደከሞች ምድር የተፈጠርህ ሃሳብህ ከዘሮችህ ጋር አንድ ነው:: ምን አዲስ ነገር ታመነጫለህ? ይኸው የአባቶችህ ብቻ በደም ውስጥ ያለውን እንጂ:: ምንም አዲስ ነገር የለም- ክስ ብቻ!!! እግዚኦ መረነ ክርስቶስ!!! ለመሆኑ ዶ/ር አብይ ስለ አ.አ. ስያወሩ ሰምተሃል? ወይም ስለፍንፍኔ ስያወሩ በራስህ ጆሮ ሰምተሃል? በአባቶችህ ልብ ያለውን ነው የሚታወራው:: ይህ ጄኔሬሽን ካልተወገደ ኢት. ተስፋ ያለት አይመስለኝም::
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 2 ай бұрын
አንተ ደካማ የደከሞች ምድር የተፈጠርህ ሃሳብህ ከዘሮችህ ጋር አንድ ነው:: ምን አዲስ ነገር ታመነጫለህ? ይኸው የአባቶችህ ብቻ በደም ውስጥ ያለውን ታወራለህ:: ምንም አዲስ ነገር የለም- ክስ ብቻ!!! እግዚኦ መረነ ክርስቶስ!!! ለመሆኑ ዶ/ር አብይ ስለ አ.አ. ስያወሩ ሰምተሃል? ወይም ስለፍንፍኔ ስያወሩ በራስህ ጆሮ ሰምተሃል? በአባቶችህ ልብ ያለውን ነው የሚታወራው:: አንተ አሁን በምን እውቀትህ ነው ዶ/ር አብይን evaluate አድርገህ “ባዶ ሰው” ያልከው ወዳጄ? የአንተ ትምህርትና መረጃ የአባቶችህ ልጆች 360 ከዲሲ የሚያወሩት ነው:: ለራስህ ማመዛዘን አትችልም? እንደ cd መጫወቻ የከተቱትን ብቻ ትናገራለህ። ምንም አዲስ ነገር አታመጣም:: ይኸው ነው የሆነው::
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 2 ай бұрын
አበቹ በጣም ጎበዝ ቆራጥ ጀግና ነው እኛም ጋር እየደገመው ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ይህን እንጭጭ ዉሸታም ፀረሰዉ የምትደግፉ ዘረኞች የንፁሃን ደም ይፍረድባችሁ !
@Abadi-uh5ik
@Abadi-uh5ik 2 ай бұрын
ሠላምና ፈቅር ለሁሉም መነሻ ነወ ።
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 2 ай бұрын
በመጀመሪየ ለፈታ ለዝግጅ ክፍሉ ምስጋና በማስቀደም ዝግጅቱ መሪዎቻችንና ከየትኛውም ጎሳ ይሁን በዘር የተለከፋት ''ይሄም አለ ለካ ብለው'' መሰረቱ መጀመሪያ መደማመጥና በቅን ልቦና መተሳሰብን እንዲሁም ሰላም ለ80+ ጎሳዎች ከተመቻቸ ኢትዮጵያ ም በአጭር ጊዜ እንደ ሲንጋፖር የእድገት ምሳሌ ልትሆን እንደምትችል ነው። አለበለዚያ ወደ ሲንጋፖር ያመሩት ባለስልጣናት የሲንጋፖርን እድገት አይተው ቁጭታቸውን የሚገልፁት ከኢትዮጵያ በስተቀር የሌላ አገር አይተው እንደማያውቁ ለመምሰል ያደረጉት ሙከራ መልክቱ ሁሉንም እማውቀው እኔ ነኝ ብለው አገሪቱን እመከራ ላይ ለዘፈቁት ጠቅላዩ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምን ሊባል ይችላል።
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@gechove1154
@gechove1154 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እድገት ፀር ቆማጣ አማራ ነው
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 ай бұрын
እኛ መከራችን ገና ነው ከሀገርነት ወርደን ብሔረሰቦች ሆነናል እራሳችን ከማሰልጠን ይልቅ ማደንቆር በሀገራችን ስንት ትምህርት ቤት መዘጋታቸው ያልቆጫችሁ በሲጋፖር እድገት ተደነቅን ብትሉ ጥሩ ኮሜዲዎች ይወጣችዋል ከማለት ውጪ ምን ይባላል
@t.b4065
@t.b4065 2 ай бұрын
የሌላ መሬት ፈላጊ ፡የሌላ ንብረት ፈላጊ ከዉግያ ሌላ ዕድል የለውም
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 2 ай бұрын
100 አመት የዘር ፖለቲካ ይዘን ከዚህ በታች እንጂ ከዚህ በላይ ልናድግ አንቸልም፡፡ የኔ ብሄር ካንተብሄር ይበልጣል፡፡ የኔ ብሄር ስልጣን ይያዝ፣ ጭቅላት ሳይሆን ብሄር .፣ ወዘት…. ችግሮች፣ መጠላለፍ አለብን፡፡
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
Ethnics politics only exist 30 years , there were never ethnic politics before 30 years at least tell the fact
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
Family Royals use to lead the country like most countries did 50 years ago but it was never ethnic politic
@Engudaytube21
@Engudaytube21 2 ай бұрын
ቆራጥና የምር ሀገራቸዉን የሚወዱ እውቀት ያላቸው መሪዎች የሰሩት ስራ ነው
@javedaaddes757
@javedaaddes757 2 ай бұрын
ትጥቅ ፍታ እትፍታ ኃላ ቀር አስተሳሰብ ላይ ወደ ኃላ አጥንጥናችሁን 18ክ/ዘመን ላይ ቁጭ አርጋቹናል ፈታ እንኳን ደስ ያለህ
@Haregi849
@Haregi849 2 ай бұрын
እኛ የጎደለን ህዝብ የሚያዳምጥ እና የሚያከብር መሪ ነው ያንዱን ቤሄር ከሌላው የሚያጣላ መንግስት ባለበት ሀገር እድገት ከየት ይመጣል ይህን ስል ግን እኛ ህዝቦቿም ጉድለት የለብንም ማለት አይደለም ግን የኢትዮጵያ። ህዝብ ያን ያክል አስቸጋሪ አይደለም
@user-pn3lq5ko4d
@user-pn3lq5ko4d 2 ай бұрын
Mejemeria.... Sellam yesefenebat medr adergewattaaal.💯/💯
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 ай бұрын
እናተ መጀመርያ ታድሶ አድርጉ የአይምሮ የአስተሳሰብ ለወጥ አድርጉ ለውጥ ከራስ ነው የሚጀምረው ሳትለወጡ ሳትታደሱ ለውጥ የለም እናተናችው የዚ የለውጥ አራያ መሆን ያለባችው
@user-kh2fs8xr2h
@user-kh2fs8xr2h 2 ай бұрын
ለማደግ ከዘረኝነት የፀዳ መንግስት ከጦርነት መውጣት የዜጎችን የመስራት ነፃነት ማክበር
@lgmedia2123
@lgmedia2123 2 ай бұрын
ያልተማረ ጭንቅላት ይዞ የሌላን ሀገር ስትራቴጂዎችን መኮረጅ ሌላ ድድብና ነው።
@user-us8oz7lf8o
@user-us8oz7lf8o 2 ай бұрын
ዛሬ ጥሩ ነገር ሰማሁ ከፈታዎች እንዲህ ነው የሚያምራባችሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
መጀመሪያ ከዘረኝነት ውጡ ከዛ ሠላም እያለ ብልጽግናው ይቀጥላል ምድረ ዶማ ጭንቅላት😢😢😢😢
@EthioEnata
@EthioEnata 2 ай бұрын
ከየት ናት አውሮፖ ውስጥናት ወይይ ልሂድ በቃ ቢያንስ ከቤት ሰራተኚነት እወጣለው
@TesfayeW-ye7wp
@TesfayeW-ye7wp 2 ай бұрын
ሚሰራ መሪ ሲመጣ ሕዝቡ አስቸገረ ።
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa 2 ай бұрын
ልግመኛ ባይበዛ እኛሥ መሪ አግኝተናል አ፣አ ጉዞውን ጀምራለች
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 2 ай бұрын
እውነት ሲነገር የሚያመው አስመሳይ ባለበት አገር ሁሉምለጉልበትኛው እያድላ እንዴት እንደግ::እስኪ ዘርን ማእከል ያደረግ ስርአት እንዳልጠቀመን እንመን! ሰውነት ይቅደም! ሰው በፈለገው ክፍለ ሀገር የመኖር መብት እንዲኖረው ይሁን! ሰው በዘሩ ከተገዳደል አገር እንዴት ያድጋል?
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 2 ай бұрын
Belly for being sensitive you are right we have every thing but our leader They prospers them Self first you seems Very good lady ,I Strongly belive we Have to change our Worke culture we Have to put the right People on the right Postion ,if there is a Will there is way Belny keep up your Good job sis .
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 2 ай бұрын
Qoy ene yemilewu yihen eyayu bizu kalhonin bilewu yemitelalekut yenyawochu min yibalal?
@berhanuberhanu7032
@berhanuberhanu7032 2 ай бұрын
❤አብይ ወደውጭ ጉብኝት ያምሔደው ተንኮል ለማያት ነው እንጅ ለልማት አይደለም
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 ай бұрын
መንግስት ላይ ብቻ ጣት መቀሰር ዬትም አያደርስም ህዝቡሕ ጦረኛ ነው ፓርቲዎችም ሴረኞች ናቸው ወጣቱም ዘረኛ ሀይማኖት መሪዎችም ሴረኛ እንዴት ብለን እንደግ በተለይ ሶስቱ ካንሰሮች ሸኔ ፋኖ ህውሀት የሰላም ፀሮች እያሉ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 ай бұрын
እረ፡ኢትዮጵያስ፡መከራዋ፡በዛ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 ай бұрын
Stop war that's a key
@robeltsegaye6991
@robeltsegaye6991 2 ай бұрын
Bezer eyetesheku kochegn ylalu mejemeryeya hzeb astesaseb lemekeyer meryew erasun kegot mawetat alebet
@user-rl7ho3zh4m
@user-rl7ho3zh4m 2 ай бұрын
ሲንጋፖር ሶስቱ ረባሽ ብሔሮች የሏትም ለዛ ነው
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 ай бұрын
እብረተሰቡን ቤት አፍርሰው ጎዳና እያስተኙ አይደለም የበለፀጉት እነሱ ለዜጎቻቸው ክብር አላቸው
@teferrasileshiteferra3420
@teferrasileshiteferra3420 2 ай бұрын
የህዝብ የስራ ፍቅር፣ ታታሪነት ምናምን ከማለት በፊት የኛ መሪዎች የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ያቀረባቸውን ምክንያቶችን እና መልካም አስተዳደርን፣ ጥልቅ ሃሳብን፣ ቅን አገልጋይነትን፣ ከብሔር አስተሳሰብ የጸዳን አመለካከትን/አስተዳደርን መላበስና ህብረተሰባዊነትን ማስፈን ይኖርባቸዋል። እንዲሁም የግል ችግርን ለመቅረፍ (ድህነትን ለማምለጥ) የህዝብን ስልጣንን የተለያዩ መሠረተ-ቢስ የጥላቻ ትርክቶችን እየደረደሩ የሙጥኝ ከማለት ሰርተው ማሰራት ለሚችሉ በመስጠት በጋራ መበልጸግን ምርጫ እናድርግ። ያኔ ኢትዮጵያም ታላቅ አገር መሆኗን እንረዳለን፣ ቁጭቱም መላ ይፈጥራል።
@sabirgursum2663
@sabirgursum2663 2 ай бұрын
Best leading be came change his own country
@EAT321
@EAT321 2 ай бұрын
እኛ ሴራ በማሴር ተጠምደን ጥላቻን በመስበክ ተጠምደን ስለ እድገት ሊታሰብ???
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 2 ай бұрын
ወ\ሮ ቢለኔ ሲጀመር ግብረሰዶምን እያስፋፋች እንዴት የሚሰራ ይገኝ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 2 ай бұрын
እኛም እንስራ ሳይረፍድብን ዛርኚናት አልጠቃመንም
@trussom647
@trussom647 2 ай бұрын
ሲንጋፓር መጀመርያ ያደረጉት "ሰላም" ነዉ ያለ "ስለም" ምንም ማድረግ አይቻለም ። ታዲያ ኢትያጵያ?????????
@esubalewatlabachew9848
@esubalewatlabachew9848 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በመሬት ስፋትዋ ሲንጋፐርን 1483 ጊዜ ትበልጣታለች።
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 2 ай бұрын
ያ፡ሁሉ፡ለድሮንና፡ለታንክ፡መድፍ፡የወጣው፡ገንዘብ፡፡ለአገሪቱ፡እድገት፡የሚያስፈልግ፡ቦታ፡ላይ፡፡ቢውል፡ንሮ፡የት፡እናየት፡በደረስን
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 2 ай бұрын
Altegenagnenima!!!
@gigialemu18
@gigialemu18 2 ай бұрын
ብሌኔ ስዩም እናመስግንሻለን በአስቸኮይ ወደ ተግባር አብይ እየለቀመ የሚያስገድለው ተማረውንና ቅን ቅን የሚያስበወን ነው
@super-star3
@super-star3 2 ай бұрын
Her tribe still fighting over land which they brought it in 16th century, how does she think About Singapore ?
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 2 ай бұрын
በአለም ላይ የዘር ዴሞክራሲ የሚባል ነገር የለም፡፡ በዘር ፖለቲካ አንድነት በፍጹም የለም፡፡ የዘር ፖለቲካ ባለበት ሁል ጊዜ ጦርነት፤ ግጭት፤ እልቂት፤ ውድመት አለ፡፡ እንኩዋን ሲንጋፖርን ለመሆን ጂቡቲን እንኩዋን መሆን አንችልም፡፡
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 ай бұрын
እኔምለው እስኪ መጀመርያ ዘርኝነት ጥላቻ እናስወግዲ ሆ 😅😅😅
@MelesaYosefa
@MelesaYosefa 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ኢትዮጵያ singapore ትሆናለች አብቾ ያደርጋል
@abel-xf8mq
@abel-xf8mq 2 ай бұрын
አይ የጀዝባ ነገር😂😂😂
@user-ko2xt1mu4b
@user-ko2xt1mu4b 2 ай бұрын
Ethiopia can talk about development only after it respects human rights. Recognize the rights of nations and nationalities. Respect the rule of law. The Ethiopian government leaders are antithesis to this.
@Getaneh188
@Getaneh188 2 ай бұрын
መሀይም vs ሙህር
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
We have government who goes to Oromo give a speech Amhara is coming to you ? Now does Elleni wish about Singapore with this kind government ideologies
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 ай бұрын
የዱሮ ታሪክ ከመጽሐፍ የጠፍ አድሰ ታሪክ አመጡ ዘረኛነት የጠፍ አድሰ ሕግ የወጣ አንተ የኤክሌ ዘረ ነው የምለ ሁሉ በሕግ የቀጥ በእስር😢😢😢😢
@mara37994
@mara37994 2 ай бұрын
እፍር ይብሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት 😂😂😂😂 ዶክተር ብርሐኑ ።።
@user-ug2ez6gt1e
@user-ug2ez6gt1e 2 ай бұрын
አለቃሼን እሱን አገር ገዳይ ጥይቂው
@user-dk8ld2fw9p
@user-dk8ld2fw9p 2 ай бұрын
Tell her to tell to to her dictator boss
@super__star6823
@super__star6823 2 ай бұрын
Exactly! Tell her it the government responsible to make Ethiopia Singapore. Not the people
@milionsugamo2166
@milionsugamo2166 2 ай бұрын
ሰሚ ካለ ጥሩ አድርገህ አሰምተሃል!
@guissepevisciglio-qj6uc
@guissepevisciglio-qj6uc 2 ай бұрын
Why don't you make ur program live ,like if beleni seyoum said so , let's us hear from z original voices of beleni seyoum
@user-bo7co9oc6o
@user-bo7co9oc6o 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ከህዝቡ እየቀማ ኮንትሮባንድ ቢሎ ገቢ የገኛል የምን የሲራ ነጻኔት
@Habesha307
@Habesha307 2 ай бұрын
የጎሳ ፓለቲካ ተሸክሞ ሰበርናቸው የሚል ባለስልጣናት ን ይዘን ነው ሲንጋፓርን ምንመኘው።
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 50 МЛН
HIGHLIGHTS | Real Madrid 3-0 Real Valladolid | LaLiga 2024/25
3:11
Real Madrid
Рет қаралды 1,7 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН