Ethiopia: የኢትዮጲያ ፖለቲካ ቀደም ባለው ጊዜ የሚያሳስሩ ትችቶች አሁን ላይ የሚያስ-ገድሉ ሁነዋል..! -28 December 2024

  Рет қаралды 60,427

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@saidFeleke
@saidFeleke 21 күн бұрын
ትክክል ነው የአማራ ህዝብ በመንግስት እና በሀገር ሰላም የሚያምን አንድ የተከበረች ሀገር እንድትኖረው በህይወቱ ጭምር ዋጋ የከፈለ ህዝብ ከማንም የውጭ ኃይል ተጠግቶ ሀገሩን ለማስጠቃት አስቦ የማያውቅ ሀገር ወዳድ ህዝብ ዘረኞች ተፈራረቁበት በጅምላ ጨፈጨፉት አሳደዱት ይህንንም በሰላማዊ ሰልፍ አትግደሉን አታፈናቅሉን ሰርተን እንኑር ብሎ ነው የጠየቀው ግፍ ሲበዛበት ነው ራሱን ለመከላከል ጫካ የገባው አይደለም የሰው ልጅ ወተት ይሸፍታል ሲበደል ስለዚህ ድል ለተበደለው የአማራ ህዝብ ይሁን !!!
@yoseffentie
@yoseffentie 21 күн бұрын
አዎ አቶ ከዱ የሚወድህን ህዝብ ለመካስ የምታደርገው ተጋድሎ በጣም ጥሩ ነው። ከእርስዎ ገና ብዙ የምንጠብቀው አለ።።።።።።።። በርታታታታታ
@ZenebeGony
@ZenebeGony 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Tesfalatethiopia
@Tesfalatethiopia 21 күн бұрын
100%right
@eyoabyirga2332
@eyoabyirga2332 21 күн бұрын
ክብር አቶ ገድ ❤
@Hareg2015
@Hareg2015 21 күн бұрын
ክቡር አቶ ገዱ እናመሰግናለን! አወ የመናፍቃን ስሎጋን እኔ ብቻ አቃለኩ ነው። እኔም በምሰራበት መስሪያቤት የድርጅቱ ዋና ሓላፊ እኔ ብቻ የተናገርኩት ብቻ በሚል አጓጉል አባዜ ደርጅቱን የቁልቁለት እየነዱት ነው። መናፍቃውያን ሁሌም አፍራሾች ናቸው። ድለ ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል!
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 22 күн бұрын
በቃሉ አላም ረው ታየሁ ቆየሁ ደህና ነህ በሳል አስተዋይ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@demissewassfaw4489
@demissewassfaw4489 21 күн бұрын
ምንጊዜም ቢሆን ከጥፋት አካሄድ ተምረው የሚመለሱ ሰዎችን አደንቃለሁ። ነገር ግን ሰዎች በጥፋት ተስማምተው ሲሰሩ ቆይተው እና አርጅተው ፣ ሁሉን ጉዳይ ለሆነ አካል አስረክቦ፣ ችግሩ ላይመለስ እና ነገሩ ሲበጠስ ወደኋላ ተመልሶ ሕዝብን ቁጭት ውስጥ የሚጨምር ንግግር ማድረግ እንከፍነት እንደሆነ ማረጋገጥ ይቻላል።
@selamawitchekol4146
@selamawitchekol4146 21 күн бұрын
እውነትነውይትነገሩትእግዚየቤረእትያጣቤቃታ
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 21 күн бұрын
አቶ ገዱ አንተ ምንም ባትናገር ደሰታየ ነበሮ።ሁሉንም አንተ ነበርክ ይህ ልጅ የእኛ ነው ያልከን ያሰለፍከን።
@MekuanintBelay
@MekuanintBelay 21 күн бұрын
ዝምታህ ይሻልህ ነበር።ከስልጣን ስትወርድ ልትከስ ሳትወርድ ዝም ልትል ይደብራል።😂😂😂😂
@asmaruchekole
@asmaruchekole 21 күн бұрын
❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል
@ያየህይራድኢሳኮር-ረ2ፀ
@ያየህይራድኢሳኮር-ረ2ፀ 21 күн бұрын
ከአብይ ሰላምን መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግማን መጠበቅ ነው!!! ግፍ እየሰራ ያለው የኦሮሞ ህዝብ ሣይሆን ፅንፈኛው የአብይ ቡድን ነው። የግድ መወገድ ያለበት መንግሥት ነው።
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 21 күн бұрын
ሲመችህ ሸጥከን ሲያባርሩህ ተጨቁናችኋል አልከን...ካረጁ አይበጁም ማለት ይኸዉ ነዉ።ህዝብ ትልቅ ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ...ሁሉም የዘራዉን ያንኑ በእጥፍ ያጭዳል!!
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 21 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 күн бұрын
ሰዉበላዉ አብይ አማራን ብቻ በልቶ ያቆማል ብሎ ማሰብ ጅልነት ነዉ ሁሉም ፋኖን ደግፈዉ ሰላማቸዉን ቢያገኙ ይሻላቸዋል።
@FAFENET
@FAFENET 21 күн бұрын
የበሻሻውን ዱርይ ንግግር አይገባውም ነፍጥ እና ነፍጥ ብቻ ነው አማራጩ ምኑም አይታመንም እራሱም እራሱ የሚለውን አያምንም እስከዚህ የወረደ መሀይም ነው😢
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉
@OscarEzadin
@OscarEzadin 21 күн бұрын
@Joseph-w3p3g
@Joseph-w3p3g 21 күн бұрын
መከላከያ በራሱን ህዝብና ዜጋ ላይ አፈሙዙን የሚያዞር አይደም ። በአሁኑ ሰዓት ግን በሀገራችን በኢትዮጵያ ያለው የአብይ ስልጣን አስጠባቂ ወታደር እንጂ የ1 የሀገር መከላከያ ሠራዊትነትን መስፍርት የሚያሟላ ሀገርንና ህዝብን ከውጪ ወራሪ የሚታደግ የህዝብ ድጋፍ የሚያገኝ የጦር ሠራዊት አይደለም በሀገራችን ያለው ያሳዝናል። ምንም ቢሆን ግን ፋኖ ያሸንፋል እኔም የደቡብ ልጅ የፋኖ ደጋፊ ነኝ ። ድል ለፋኖ። ውድቀትና ውርደት ለአብይ።
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 21 күн бұрын
My amhara region Debub rigion❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶👐👐🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 21 күн бұрын
እናንተ በስሜት ስንታወር አብራችሁ አይናችንን ይዛችሁ ተጫወታችሁብን።
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 21 күн бұрын
ቀን ይዘገይይሆናል እንጂ አማራን የገደለ፣ያፈናቀለ፣ሃብትና ንብረቱን የቀማና አማራን ጨፍጭፈን አንስተኛ ጎሳ እናደርገዋለን ያሉት እስካሁን ሰርተውበታል ሆኖም እመኑኝ በዚህ የተሳተፈ ኦሮሞ ከገቡበት ቢገቡ ፋኖ ደም አስጎንጭቶ ፅዋውን ይቀበላል።አቶ ገዱ አብረህ ጨፍጭፈሃል ከተጠያቂነት አታመልጥም ።ይህ ናዚ ሲመረጥ በደስታ ነው የመረጥከው። እውነተኛ ፖለቲከኛ ብትሆን ይህን ናዚ መለየት ትችል ነበር።
@derejegillo1334
@derejegillo1334 21 күн бұрын
The Problems in Ethiopia are not caused by some individuals, but systemic. The solutions can also be systemic.
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 21 күн бұрын
በእውነት እንደ አማራ የተካደ የተከዳ ማህበረሰብ በኢትዮጲያ አለ ወይ እውነት ይፍረድ እውነት እራሷን ትገልጣለች አንድ ቀን
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 21 күн бұрын
ባንድ ወቅት ቀደም ሲል ከሥር ሺህ ኢንጀሮች በአማራ ክልል ሥራ አጠዋልና መፍትሔ ይፈለግ ተብሎ ሲጠየቅ አይ!!! እያንዳንዱ ተመራቂ ሥራ ፈጥሮ ተደራጅቶ በግሉ ይሥራ እንጂ ሥራ የለንም የሚል መልስ ከፌደራል መንግሥት ተሠጠ። ታዲያ ልማት ያለ ጥንትም ዛሬም መሐል አገር እንጂ ብዙ ክልሎች ዳር ዳር ያሉ ሁልጊዜ ተቸጋሪዎች ሆነዋል። በዕርግጥ ሱማሌ ክልል አቶ ሙስጠፌ በርትተው ክልላቸውን ለመለወጥ ጥረዋል ይባላል። የቋኖቋ ክልል ስለሆነ መሀል ከገር ሌላ ጎሣ እንደልቡ መቀጠር ያልቻለበት ሁኔታ ተፈጥሯል። ብቻ ገንዘብ በተለያየ ሁኔታ መሀል ሀገር ከተሰባሰበ እንዴት ነው የተመጣጠነ እድገት የሚመዘገበው???
@Solash.Har-l3i
@Solash.Har-l3i 21 күн бұрын
ለምኖ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ አይ ጋሼ ገዱ እንደ ጄነራል ተፈራ ትግሉ ሜዳ ወርደው ለአማራው ማህበረሰብ ቢታገሉ ትግሉን ቢመሩ እውነትም ጀግና ያሰብሎት ነበር በኢትዮጵያ በጎ ፍቃድ አሜሪካ ገብታው ጭራዎትን አሜሪካ ሸጉጠው በንግግር ጀግና ጀግና ቢጫወቱ ለአማራው ምን ይፈይድለታል ሰለሆነው ነገር ሁሉ ከተጠያቂነት የሚያመልጡ ይመሰልዎታል?
@tikurzer
@tikurzer 21 күн бұрын
ምንም ነገር ላይ የምትሉት ነገር አታጡም 🙄🙄 ይሄም ትግል ነዉ, ያም ትግል ነዉ. ትግል ዘርፉ ብዙ ነዉ :: የተሰማህን አወራህ ማለት ትክክል ነህ ማለት አይደለም
@tikurzer
@tikurzer 21 күн бұрын
ዝም ቢል መከራ ሲቃወም መከራ አይ የአማራ ተንታኞች
@abay3517
@abay3517 21 күн бұрын
​@@tikurzerቲሽ የለውጥ ሞተር ተብሎ የነአብይ መንገድ ጠራጊ አልነበር ጅዋጅዌ ደሞ አንተና መሰሎችህ ያላዋቂ አዋቂ ነን ባዮች ምነው እግር እራስ ልክ ባይ
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 21 күн бұрын
ስርአት ያዙ የብልዕግና ገረድ
@tikurzer
@tikurzer 21 күн бұрын
@@ደሳለኝተስ ስርአት ያዝ ራስህ የወንድ ገረድ. ስድብ ስለጀመርክ ልመርቅልህ 👍
@QeAs-uk3fr
@QeAs-uk3fr 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕
@mekonnemekonne9691
@mekonnemekonne9691 21 күн бұрын
እስቲ ጉዱ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ ወይም ለ"አማራ" በስልጣን ዘመንህ ያቆየኸው ቢያንስ አንድ ታሪክና ውለታ ንገረን?
@Tsigeredahanihani
@Tsigeredahanihani 21 күн бұрын
አይ ጉድ ሲወጡ መጮህ አመል ነዉ የአማራን ህዝብ አብረህ ስታኝከዉ አልነበር የአማራ ባለስልጣን ግርም ነዉ የምትሉኝ
@queensheba2506
@queensheba2506 21 күн бұрын
Thank you
@bogetadese3283
@bogetadese3283 21 күн бұрын
ዘርኛነህ 1:59
@veracity8968
@veracity8968 21 күн бұрын
አማራአንድ ሁንዋል አትሞክሩ ለመከፈል ምድረ ፍየል
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 21 күн бұрын
ከአብይ አንተ ነዉ የምትጠይቀዉ የአማራን ትግል የሰጠህዉ ነዉ
@belaytessema3004
@belaytessema3004 21 күн бұрын
Gedu notorious Banda the king of all Amhara Banda is heard more than Eskinder
@Kewagaz
@Kewagaz 21 күн бұрын
ገዱ በጣም አፈርኩብህ ይሄ የምታወራው የአማራ ስቃይ በትግራይ ህዝብ ላይ እንዲፈጸም ስታደርግ ነበር ረሳኸው እንዴ ታድያ በየትኛው ሞራልህ ነው ምታወራው? የትግራይ እናት ኢትዮጵያዊ አይደለችም? እረ ያኔ ያወራኸው መለስ ብለህ እየው በጣም አከብርህ ነበር በጣም ቆሸሽክብኝ!!!
@tamene6877
@tamene6877 21 күн бұрын
ትግራይ ህውሃት የሚባል የህዝብን አደራ የበላ ሌባ ድርጅት አድነዋለሁ ብሎ ተሰልፎ በሃገር የጦር መሳሪያ የፊት ለፊት conventional ውጊያ አድርጓል በዛም ተሸንፏል እንጂ የትግራይ ህዝብ በሰላም እየኖረ አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ ብሎ ለትግል አልተነሳም ልዩነቱ ከዚህ ላይ ነው ወንድሜ
@Man-y2k
@Man-y2k 21 күн бұрын
አማራ አብይን አንግሶ ለሌሎች ብሄሮች ጉድጓድ ሲቆፍር እራሱ ገባባት አብይ በናቴ እና ሚስቴ አማራ ነኝ ሲላቸው እውነት መስሏቸው ነበር
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 21 күн бұрын
አቶ ገዱ መጀመሪያውንም የአማራ ህዝብ ሲነግራቹ አልሰማ ብላችሁ ስቱን አስጨረሳችሁ አተ እና ደመቀ
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 21 күн бұрын
Copyright
@borumaeda5810
@borumaeda5810 21 күн бұрын
አቶ ገዱ ማን አላሠራ ብሎኛል ብለው ነበር ቀናኔሳ ሆቴል መጥተው ተቀምጠው ነበር ፣በኋላስ ምን ሆነ ይንገሩን እስቲ?
@ApdirahmanKadir
@ApdirahmanKadir 21 күн бұрын
Gagnawoch😢😢😢😢😅
@kedirebrahim8232
@kedirebrahim8232 21 күн бұрын
ato gedu ante ena lema tasfelgunalachihu ke teregna jib lititadegun yigebal
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 21 күн бұрын
ጋን በጠጠር ይደገፋል !!!!!እንኳን አቶ ገዱ ማንም የአምሐራን የሕልውና ትግል ደጋፊ ሁሉ የየራሱ በጎ ጎን ይኖረዋል
@EnyatKebe
@EnyatKebe 21 күн бұрын
ከንቱ :- አንዱ አንተ ነህ የጥፋቱ ሁሉ ተካፋይ ከአጠገቡ እያለህ ምን ትሰራ ነበር :ጋልቦ ሲጫዎትብህ : አንተና ደመቀ ለፍርድ መቅረባችሁ አይቀርም ::
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 21 күн бұрын
ከል ፖለቲካ አይገባህም አትቀባጥር
@EnyatKebe
@EnyatKebe 21 күн бұрын
@ አንተ ፖለቲካው ገብቶህ እያስኬድከው ነው?
@ZelalemYibeltal
@ZelalemYibeltal 21 күн бұрын
Gobez ansedadeb ayitekimenm ,esuko batefahut neger hulu eteyekalehu bilual .Yihenes kene Abiy gar bihon yishalen neber malet new?
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 21 күн бұрын
ከትንሹ ከስልክ ቀፎ ጀምሮ የሚዘርፉ የሚቀሙ የሚግቱ የሚፈርሱ የሚገሉ የመንግስት አካል ናቸው ብልግና ስሙ ይገልጠዋል።
@Joseph-w3p3g
@Joseph-w3p3g 21 күн бұрын
ስጀመር መከላካ በአሁን ጊዜ የአብይ ሥልጣን አስጠባቂ ሠራዊት እንጂ የኢትዮጵያ መከላከያ ተብሎ ሊጠራ አይገባም ምክንያቱም መከላከያ ከዜጋው ጋር የሚዋጋ ኣይደለም ሀገሩንና ህዝቡን ከውጪ ወራር የሚጠብቅና የሚካላካል እንጂ
@MekonnenAsefa
@MekonnenAsefa 21 күн бұрын
ከመሸም ቢሆን መልካም ነው ነገር ግን የአማራ ኤሊት በተፈጥሮው ማገዶ ይፈጃል
@Ebrahimyusuf-pl5ll
@Ebrahimyusuf-pl5ll 21 күн бұрын
Gedu u also apart of this crises no moral to say this because you also a good servant of Aby and enemy of Amahra
@SisayZegeye-x4j
@SisayZegeye-x4j 21 күн бұрын
Kishuf yekeshefe sew!! Sira yemayichil dekama politician bayi!!
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 21 күн бұрын
መርህ አልባ ግንኙነት በመፍጠር አማራን ለዳግሞ ሞትና እግልት ስደት መዳረግህ አይረሳም አሁንሱ ምንህ ይታመናል
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 күн бұрын
ወራሪ ወራሪ ይሄ የበሻሻ ወሮበላ ከዛም የባሰ ሰዉበላ አረመኔ ሰዉ ነዉ።
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 21 күн бұрын
እነአባቸውንየገደለውያስገደለውአብይአህመድነው
@HenokLulu-p9v
@HenokLulu-p9v 21 күн бұрын
መከላከያ ጀግና ነው ፋኖን ለጥልጦታል። ጦርነት የጀመረው ፋኖ ነው አቢቹ ምንያድርግ ወዳጄ TPLF ያንን ሁሉ መሳሪያ ይዞ ያላሸነፈ ወዳጄ በክላሽ ሊታሸንፍ ነው? ችግራችሁ ዘረኝነት ነው ይህም የሰይጣን ባህሪ ነው። ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል❤❤❤❤
@lemmaofola1233
@lemmaofola1233 21 күн бұрын
Qilletam shimagille.
@BelayAssena
@BelayAssena 21 күн бұрын
ጁዋርና ገዱ በዚህ ሰአት ለምን ተከሰቱ፤ገዱ እንዴት ካገር ልትወጣ ቻልክ፥ፈቃጁ ማነው ዮሐንስ ቧያለውን፥ ታድዮስ ታንቱና ያሰረ አንተን በም ን ሒሳብ፤አማራና መሬቱን ከሸጡት ውስ ጥ አንዱ መሆንህ ረሳሀው እንዴ አሁን ተልኮህ ምን ይሆን።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 21 күн бұрын
በአንድ ዱቄታም ማፍያ አማራና አገር ጠል ስንት ቤተሰብ ታረዱ ተሳደዱ ወዘተ ይሄ ጄኖሳይድ ካልሆነ ምን ሊባል ነዉ።
@WaldmierSerpensky
@WaldmierSerpensky 21 күн бұрын
Who is Gedu ? And who cares ? bring him to the podium but dont even try to make him look like a leader, which he is not.
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 21 күн бұрын
ቀደምሲል፣አንድ፣ክልል፣አጥፍቶ፣የሰው፣መሬትና፣ክልል፣ለመውረር፣ያቀዳችሁ፣ነበር፣የረዳችሁት፣ስለዚህ፣የዘራችሁት፣ማጨድ፣ደሞ፣የግድ፣ነው፣አቶ፣ገዱ፣
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 21 күн бұрын
ደጉ እንኳን በሂወት ቆይተክ ለመመስከር አበቃህ። እንጂ አብይ ለማን ያላስለቀሰ ለዶክቶሩ ላስተማሪውም እያዋረደ እያንቆሸሸ።ለሰው ክብረት የሌለው ከዛ የባሰ ደግሞ የኦርቶዶክስ በተክሪስቲያን ልእስላም መሲጊድ ወራደ ስለሆነ አዋረዳቸው አስለቀሳቸው ለንግስናው ብቻ እሚያልም።እናቱ እቃ እቃ ሲጫወት ንጉስ ብትለው የኡነት ንጉስ የሆነ ነው የመሰለው።የበሻሻ ህጻን።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 21 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው።አብይን የመረጣችሁት እናንተ ናችሁ። አብይ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ምን ጥናት አድርጋችሁ ነው ድምጽ የሰጣችሁት? የወያኔ ህገመንግስት ትክክል ነው ብላችሁ ታምናላች? ለምን ዲሞክራሳዊ የሆነ ሀገ መንግስት እንዲዘጋጅ አልተደረገም? የችግሩ ምክንያት ህገመንግስቱ አይደለም ብለህ ታምናለህ?
@joeldejene7621
@joeldejene7621 21 күн бұрын
ገዱ መሐይምነቱ ከቤተመንግስት ሲያስወጣው ተቃዋሚ ሆነ። በቃ ከዚህ በኋላ ቤተመንግስት ውስጥ መሐይም መሪ ቦታ የለውም
@kahsaykebede-bw5tq
@kahsaykebede-bw5tq 21 күн бұрын
አየገዱ መርጦአልቃሽ የትግራይህዝ ሲጨፈጨፍ ግምባርቀደምነበርክ።
@MorkisoBakako
@MorkisoBakako 21 күн бұрын
This guy he is one who commence war,genocider tigray,oromo, kimant,agaw
@YassenAli-d5c
@YassenAli-d5c 21 күн бұрын
አተና ለማ መገርሳ ናችሁ አብይ አህመድን ያመጣችሁብን
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 21 күн бұрын
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
@yonasberhe6869
@yonasberhe6869 21 күн бұрын
ትሽ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይኼዳል ተብለሀል
@HM_MOBILE_SOLUTION
@HM_MOBILE_SOLUTION 21 күн бұрын
ዘርኛ አማራ
@tesfaye-w8u
@tesfaye-w8u 21 күн бұрын
እናንተ ናችሁ የምታስጨፈጭፉን አይ ደጉ ባላገሩ
@Joseph-w3p3g
@Joseph-w3p3g 21 күн бұрын
መከላከያ በራሱን ህዝብና ዜጋ ላይ አፈሙዙን የሚያዞር አይደም ። በአሁኑ ሰዓት ግን በሀገራችን በኢትዮጵያ ያለው የአብይ ስልጣን አስጠባቂ ወታደር እንጂ የ1 የሀገር መከላከያ ሠራዊትነትን መስፍርት የሚያሟላ ሀገርንና ህዝብን ከውጪ ወራሪ የሚታደግ የህዝብ ድጋፍ የሚያገኝ የጦር ሠራዊት አይደለም በሀገራችን ያለው ያሳዝናል። ምንም ቢሆን ግን ፋኖ ያሸንፋል እኔም የደቡብ ልጅ የፋኖ ደጋፊ ነኝ ። ድል ለፋኖ። ውድቀትና ውርደት ለአብይ።
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН