KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
📢የትም ያልተሰራ ክችን🤭ገና ሳያልቅ ብዙዎች ያበዱለት ስራ🧚♀️የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2016Kitchen Cabinets Price in ethiopia
15:46
የኦቭን ዋጋ በ ኢትዮጵያ 2017 | Oven price in Ethiopia 2017 |
21:03
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Ethiopia የኪችን ካቢኔት የዋጋ ዝርዝር! ለጭቃ ቤት ሚሆን እና ለቡልኬት ቤት እና ለቤት ተከራዮች ሚሆን!The price of a kitchen cabinet
Рет қаралды 92,149
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 195 М.
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 306
@usmitube
3 жыл бұрын
በ 450,ሺህ ብር ብቻ 4 ክፍል የቡልኬት ቤት! 👉👉kzbin.info/www/bejne/ooHFk5-Zi9V-gZI
@ልዩየወሎልጅ
3 жыл бұрын
70 ካሬ ቦታ ስንት ነው
@z7ra8z11
3 жыл бұрын
ውሸት የጨትኮ ወላሂ ከቦታ ሌላ ሶስት መቶሽ ነው የፈጀብኝ ስድስት ክላስ ለዛውም ገና አላለቀ አደለም ቡለኬት
@emutube4860
3 жыл бұрын
Betu ketesera buhele masert ychiln weysi gena betu
@Sebrin194
3 жыл бұрын
ኧረ አይበቃውም ወድሜ ጓደኛዬ እያሠራች ነው እና ከ6መቶ በላይ ፈጂቶባታል እኔም ፈርቼ የእጨት ላሥጀምር ነው
@Sebrin194
3 жыл бұрын
@@z7ra8z11 በቅርቡ ነው ያሠራሸው ውዴ እኔም ላሥጀምር ነበር
@lubabalubaba7575
3 жыл бұрын
አሪፉ. የጣውላ. ሳይሆን. አልሞኔም. የሆነውን. ዋጋ. ንገረን. ለምን. በጣም ቀላልና. በውሀ. የማይበላሽ. ስለሆነ. አሪፍ. ነው
@ajbsi3oyba416
3 жыл бұрын
ስክሰ
@ajbsi3oyba416
3 жыл бұрын
ሥክሴ
@ajbsi3oyba416
3 жыл бұрын
ስክደራማ
@ajbsi3oyba416
3 жыл бұрын
ሙሀመደአወል
@fatumawase
2 жыл бұрын
የኔውዴደምሪኝበአላህ
@nurobezedef8801
3 жыл бұрын
የጭቃቤትላይ እሚለጠፍ ኪችን ካቢኔት ለምን አስፈለገ ቆይ ብር የተረፈበት ሰውነው እሜሰራው ግርግዳውን ይዞነው እሚወድቀው እንዴ ስደትላይ ያለን ድሜችንን እናስብ ሻውር ቤት ኪችን ካቢኔት የብሎኬት ቤት ስንል ሰዋገር መሞታችን ነው ኢኩዮቻችንን ኢትዮጵያ አግብተው ወልደው ባላቸው ነገር በደስታ ይኖራሉ እኛስደትላይ ያለነው ያላቅማችንን እየተንጠራራን የተንጠራራንበትንም ሳናገኝ ከብራችንም ከጤናችንም ከጊዛችንም ሳንሆን በሰዋገር እንቀራለን ሞቾች እንደሆንን እናስብ አንድሺ አመት አንኖርም 50/60ነው እምንኖረው እናስብበት
@rabiasaid9888
3 жыл бұрын
ትክክል ሰው እዳቅሙ ሰርቶ አገር ገብቶ ሂወቱን ማስተካከል ነው እጂ አዱን ስናይ ላዱ ስናጨበጪብ እሰው አገር ቀልጦ መቅረት ነው እደስሙኒ ቀቤ ኪኪኪኪኪኪኪ
@ሙንታሀሁሴንየቡታጀራልጅ
3 жыл бұрын
ትክክል
@kenabelkena.ethiopialezela9677
3 жыл бұрын
Ewnet bleshal
@ዘውድትዘውድት-ተ7ቈ
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@ecrammohamed4466
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚፈልገውን ነገር ነው ጄዛከላህ ኸይር በርታ ኡስሚ
@alemantube
3 жыл бұрын
ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ ለመቻል የሚፈልግ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።።
@aminaatumaar3124
2 жыл бұрын
እረ ለአላህ ብላችሁ አቅሩኝኝ
@aminaatumaar3124
2 жыл бұрын
አቅሩኝ ተአላህ ታገኙታላችሁ ባረከላ ሁፊክ
@sabbontuuwallookamisee6317
3 жыл бұрын
ምርጥ ነገር የምፈልገው ኡስሚ ደዛክ አላህ
@fafi8171
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እረ ማሻአሏህ ገና ማየቴነዉ ይሄን ቻናል አለፍ አለፍ ብየ ትንሽ ቪዲዮችን አየሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ጀዛክ አሏህ
@abdulrahmanhabshi2124
3 жыл бұрын
እቦ ምክርምህም በጣም ደሥ የላለ። እናመሠግናለን
@mariamsaid1360
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ቤቱን አላህ ይቅናሽ በሉኝ ከዛ ደግሞ ወደ እዚህ እመጣለሁ ቢኢዝን አላህ
@ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ
3 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን እባክህ። የእንጨት በሮች እና መስኮቶች። ጠይቅልን። በአላህ። ካወእክ። መልስልኝ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@hanaabate2761
3 жыл бұрын
ዋው ይዘህ የመጣህው ሀሳብ በጣም የሚደነቅ ነው
@hayattube5754
2 жыл бұрын
ይህንን እያየን የመዳን ቅመሞች እሰውሀገር ቀረን አላሁምስታን ገና ይህንን ስብስብ ሞትእደሁ አይ ምክር አጀላችንንን ከደረሰ አንድልጅ ሳንወልድ ዋፀፀታችንን እዳቅማችንን እንኑር እዱንያን ብቻ አንድን ሞትንም እናስታውስ ውድ እህቶችችች እስኪ የነብያትን ታሩክ እንስማ ለግራቸው እንኮን ጫማ የላቸውም ነበር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🔴🔴🔴🔴
@nametube4493
2 жыл бұрын
በጣም የኛገር ሰወደቤቱጂ ደጎረቤቱ አያዲረም የራሱ ጉዳይ ዋናው አፊያነው ወላሂ
@usmitube
3 жыл бұрын
የእንጨት በሮች የዋጋ ዝርዝር ሊንኩን ይጫኑ! 👉👉kzbin.info/www/bejne/q5O0iIeursebl6c
@najat5814
3 жыл бұрын
ኡሰሚ አልሃምዱሊላህ ሳሚቶ ቀነሰ 580ገባ ደሰ ብሎኛል
@usmitube
3 жыл бұрын
@@najat5814 ኸር ትናንት አስጠይቄ 670ብለውኛል
@najat5814
3 жыл бұрын
@@usmitube ሀይቅ 580ብላኛለቺ እህቴ
@አለምነሽበቀለ
3 жыл бұрын
ኡስሚ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን
@usmitube
3 жыл бұрын
የስሚንቶ የቢስማር እና የብረት የዋጋ ዝርዝር! 👉kzbin.info/www/bejne/oWWUeZxrmqiBetk
@cfhggg5042
3 жыл бұрын
ኡስሜ በጭቃ ሁኖ ማለቴ ሳይገረፈ በጅምሰን ማሰራት እንደት ይታያል ከማስከረፍ እና በጅምሰን ከማሰራት ወጩስ ብዘ ልዩነት አለው ወይ ከቻልክ መልስልኝ
@hawatube1185
3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛክአላህ ኸይር
@jemila602
3 жыл бұрын
የአልሙኔየም ቢሆን ይመረጣል እሡን ብታሣዬን የምትል በላይክ አሣዩ
@zainat-s2o
8 ай бұрын
ማሻአላሕ በጣም ጡሩነው
@zahrazeinu124
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኡስሜ ስፈልገው የነበረ መረጃ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወድም ይህ ዱላብ ለጭቃ ቤት የሚሆን አይመሥለኝም ነበር
@teshome7160
3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብሮ
@teshome7160
3 жыл бұрын
@African Tube ያለፈው አፏል አሁን ወገኖቻን እኮ ናቸው
@usmitube
3 жыл бұрын
የውሀ ማጠራቀሚያ ታንከር ዋጋ ከ500ሊትር-3000 👉kzbin.info/www/bejne/nYnXmJSvmb2qh5o
@aminam7957
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ
3 жыл бұрын
ወዲማችን ጀዛኩም ኸይረን ወደ ወሎ ይሄዳል ልጅ ማለቴ ሞያተኛዉ ኢንሻአላህ
@ኢትዮጲያዊት
3 жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته አላህ ያላሰብከውን ርዝቅ ይክፈትለህ ኢንሻ አላህ ብዙወቻችን ምንመኘውን ነው ያቀረብክልን ሽኩራን ሙስሊሙ ወንድሜ ። ቡፌ ዱሮ ቀረ ሳሎን ላይ ቲቪ በቂ ነው እኔ ደግሞ ሶፋ ስላስገባሁ ኮተት አልፈለኩም ነበር ኢንሻአላህ ኪችን ካቢኔት አሰራለሁ ቦታውም አለኝ አልሀምዱሊላህ የቀረኝ እሱ ነው።
@usmitube
3 жыл бұрын
👏
@ፍትህለሰሜንወሎፍትህፍትህ
3 жыл бұрын
የት ነሽ እህት
@አልሀምዱሊላሕአልሀምዱሊላ
2 жыл бұрын
@@usmitube አሠለሙአለይኩምወድምኡሥሚእደትነህ እኔቤትመግዛትእፈልጋለሁ ደሴ ቁጥረሕንላክልኝ
@gshdjd2609
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እስታድ ባዩ እናመሰግናለን
@kokeb663
3 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ ወንድሜ
@jamilehhome1237
3 жыл бұрын
ጀዛከ አላሕ
@marifama844
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀዛክ አላከይር
@fatumafatuma281
3 жыл бұрын
ውልይኩም ሰላምውርመቱላሂ ወብረኮቱሁ እሽ ውንድሚ ጉንድር የጭቃ ቤት ክቻን ኮቢኒይት እንዴት ነው ማሰረክብ ምንችል?
@sofiaseid3029
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩንመሆን ለራስነው
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
3 жыл бұрын
የምፈልገውን ታውቃለህ ጀዛካላህ ስፈልገውነበር
@حياةجمال-ز2ط
Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@ekranmohammed7840
3 жыл бұрын
አስለሙአለይክ ኡስሜ።እንዴትነህ ።እባክህ መልስልኝ ተንቀሳቃሽዋን ኪችን ካቤኔ ልገዛነበር።።አይወድቅም ማለቴ የመንቀሳቀስ ባህሪ የለውም አተልቆ ማስራትስ ይቻላል አንዱን ሸቅ ሙሉበሙሉ ቢሰራ
@ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
3 жыл бұрын
ጄዛኩም አላህኸይር ወንድሜ
@fatumamuhammed1526
3 жыл бұрын
ውይ ኡስሚየ ልብ አውቃነህ እኔም ለማሰራት እቅድ ላይ ነኝ ኡስሚ በርታልኝ ወንድሜ::
@shawaye.youtube7930
3 жыл бұрын
Thank you. 😍😍😍😍
@ልኑርለእናቴ
3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@hiwotgezaw3326
3 жыл бұрын
በጠንካራ፡ላሜራ፡መሰራት፡ይቻላል?
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
3 жыл бұрын
ማሻአላህኡስሚ👍👍👍👍👍
@እሙሀውለት7
3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ከይር በጣም ሥፈልገውነበር
@foufoifukado3025
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@sulululu6942
3 жыл бұрын
መሸአላህ ደስይላል እናመሠግናለን
@ሀዩነኝእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
የትነውየሚገኘው
@አሊመትይቲዉብ
3 жыл бұрын
ስንትነዉ ተንቀሳቃሽዉ ቡፍ ንገሩኝ
@አለምአድማሱፈለቀ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ለጭቃ ቤት ግድግዳዉ መሸከም ይችለዋል ወይ አይወድቅም እንደ
@medinaseid6086
3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@alemazalie717
3 жыл бұрын
ለእኔም ጥያቄነው
@LgG-sd6om
3 жыл бұрын
Ere sehemer bechika bet mesirat sinit new kene meretu balefew gize 185 shih eske 200shih yibekal sel neber.
@kickkick6176
3 жыл бұрын
ከከከ
@Tube-ff9yc
Жыл бұрын
ላኔሙ ጥያቅ ናው
@እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን
@usmitube
3 жыл бұрын
የጭቃ ቤት ዲዛይን ይመልከቱ ሊንኩን ይጫኑ 👉👉kzbin.info/www/bejne/gqOcmJR3jNSNa6M
@alialfaraj7120
3 жыл бұрын
መሸአለህ
@የሀበሻልጅ-የ6ዀ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Fatema-qe9zq
2 жыл бұрын
ኡስሚ ወላሂ እኔ እፍልግ ነበር ቤቴ የጭት ነው ያለሁት ጎጃም ነው ማስራት እፍልግ ነበር የሚያድርስ ጎጃም የሚውስድ ስው ካለ ባአላህ መልስልኝ
@tube-mk9gj
3 жыл бұрын
የት ነው እምሸጠው በአላህ አሪፍነው
@usmitube
3 жыл бұрын
የስሚንቶና የቆርቆሮ ዋጋ!ሊንኩን ይጫኑ! 👉👉kzbin.info/www/bejne/laTGZWmpd9uaqtU
@thanisale5711
3 жыл бұрын
ወድሜ ጀዛክ አላሁም ህይረን ምታቀርበው ነገር ደሣ ይላል
@tadygemtisa4012
3 жыл бұрын
yeti mewu?
@rseid3564
3 жыл бұрын
ኡሥሚየጀዛከላህከይርንእሥኪኮቦልቻአለወይ ለጭቃቤት
@jdjhedjeje4277
2 жыл бұрын
አድራሻክ የት ነው?
@ሶፊኢትዮ-ቨ6የ
3 жыл бұрын
አሠላሙ አለኩም እስሚ ጀዛ ኬላ ለጭቃ ቤት ኪችን ካቢኔት ማሠራት ይቻላል?
@mykng.ethiopiageliss8808
3 жыл бұрын
ኡስሚ እስኪ ግዛልኘ ስልክህን አስቀምጥልን
@zakrahz5522
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ነወይ ኡሥሚ እናም ዊጋውሥ ሥንት ነው
@Tube-el1xi
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው
@እውቀትያሻግራል
3 жыл бұрын
አረ ወድም ጥያቄየን መልስልኝ ጠይቄህ ነበር በዛኛው ቪዲወክ ለ4 ክፋል ለ70 ቆርቆሮ ሊሾ ለማሰራት ምንያህል ያሰፈልጋል ምን ያህል ሲሚቶና አሸዋ ያስፈልጋል🙏
@mdhamid8215
3 жыл бұрын
ዬትነዉ ከወረቤ
@seadhussenhussensoon8645
3 жыл бұрын
ዋልኩም እሰላም ወራህመቱላህ በረከቱሁ ወንዲሜ ከታች ያለዉን ብቻ ያለዉን ማሰራት አልችልም
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
3 жыл бұрын
Usmi ወንድሜ እረተውንገረኝ 270 ካሬ ጊቢ ላማሳጥር ስንት ሺ ብሎኬትነው የሚበቃው እባክህንገረኝ ወንድሜ
@sabbontuuwallookamisee6317
3 жыл бұрын
እስቲ ልስማህ ኡስሚ
@samiboy4894
3 жыл бұрын
ወንድማችን አንዳንዴ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ላይ ለመነጋገር ባክህ ሊንክ አስቀምጥልን ኢሞ እና ዋትሳፕ ቁጥርህን
@mekulove169
3 жыл бұрын
KZbin lay yesaw video sekaft Assalamu aleykum selu betam des yelagnal ❤️😍
@lubaba4252
2 жыл бұрын
ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ ወንድም
@maryemendirsyoutube2251
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ቀጥልበት
@እማማየሰላምሽናፈቀኝ
3 жыл бұрын
ዋአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ወድማችን እስኪ የፍሬችደር በር ዋጋ ይዘህብቅበል
@ታናሼየኔልዩ
3 жыл бұрын
ኡሥሚ በርታ ወንድም ፈልጌህ ነበር
@zainbalshamsi5960
3 жыл бұрын
ሹኩሪን
@meramgrma5485
3 жыл бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን
@zaharazahara4230
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህከይር
@ሩሩከርታታዋየአረብአገሯ
3 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@kuwt7690
3 жыл бұрын
የት ናችሁ ማለቴ የት ሀገር ቦታችሁን ንገሩን ለማዘዝ እድንችል
@natnaelmedia4927
3 жыл бұрын
ማርብልን ይጨምራል ዋጋው ኡስሚ
@መልካምዪቲብ
3 жыл бұрын
እና መሰግናለን
@አሊመትይቲዉብ
3 жыл бұрын
የትነዉያላችሁት
@tegestbeza3808
3 жыл бұрын
tanxs boro
@khayriasoror4787
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፈ ነው
@jamilehhome1237
3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሕ
@ንጋትናሀያዕ
3 жыл бұрын
Wealikum selam werahmetulah weberkath jezakelah keyir ye aki
@momina2524
2 жыл бұрын
ለምድነው የጎንደርቤት የማቲቀርብልን😌😌
@KsaksaKsaksa-yo9ln
Жыл бұрын
ሰንትነውልጨቃቤት
@fteiyakadir3189
3 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው?
@samannous5046
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድሜ ኡስሚ ጀዛከላኽ ኸይር የት ሀገር ነው ጎንደር ዙሪያ ነው👍👍👍👍
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
3 жыл бұрын
እር ይንገረን
@senayetethiopia2868
2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር
@monicalove4162
3 жыл бұрын
Thank u gn Yehone mastawka emtesera new emtemselew
@ሸምስያየእናቴልጅኡሙረያን
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ያረብአገራችንንሰላምአርግ
3 жыл бұрын
የጨት ቤት አቅም አለውደ ሙልቅቅ ብሎ አይወድቅም
@saad-gj7zz
2 жыл бұрын
የት ነው
@saadbasher155
3 жыл бұрын
የቀጥታ መስመራችሁን አስቀምጡልን
@محمدطيبه-ق3ت
2 жыл бұрын
ቁጥርህ የታለ እንደውልልህ ነበር እንፋህምነበር
@ያአላሕበድኔጠካራሤትአድር
3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ኡስሚ ኪችን ካሚኒ ለማሰራትፈልጌነበር ስልስ ቁጥርሩ ላክልኝ የሚሰራዉን ሰ ራዉየ
@usmitube
3 жыл бұрын
ከቪዲዎው መጨረሻ አካባቢ ያገኙታል
@meryamealemu8336
3 жыл бұрын
Jazakalahyer selek kweter
@azizamelese
2 жыл бұрын
በጣምጥሩ ነዉ።
@betlhmbetlhm9263
3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቸ ቁጥርክን እፈልጋለሁ እንዴትነው የማገኘው
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
3 жыл бұрын
እኔእፈልጋለሁ. ሰልካካቸሁን. እደትነውእማገኝው
@karimakarima6551
3 жыл бұрын
እኔ. ምለው ኡስሚየ ቤቴ ጅብሰን ተሰርቶዋል ግን ኪችን አላሰራሁበትም አሁን ባሰራበት ግድግዳው ይበላሽብኝ ይሆን እንዴ በአሏህ ካየሀው መልስልኝ
@ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
3 жыл бұрын
ችግር የለውም ሀያቲ ቤት ጥቅቅ ብሎ ሲያልቅኮ ነው የሚገጠመው ካፕኔት
@ወንቅሽንህይወቴነው9846
3 жыл бұрын
እኔም ልገዛ አስቤ ነበር አመሰግንአለሁ
@ayishamohammed625
3 жыл бұрын
ያት ነዉ እኔ የምፈለገዉን ቡታጅራ ነዉ
@halemahzaleke2560
3 жыл бұрын
የትአገርነዉ?
@አንኮበር-ጐ2ቸ
Жыл бұрын
ሰላም
@aboutquran6130
3 жыл бұрын
Beyewuru 3000birr bekefel teseralchu way??
15:46
📢የትም ያልተሰራ ክችን🤭ገና ሳያልቅ ብዙዎች ያበዱለት ስራ🧚♀️የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2016Kitchen Cabinets Price in ethiopia
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር nuru mohammed furniture
Рет қаралды 6 М.
21:03
የኦቭን ዋጋ በ ኢትዮጵያ 2017 | Oven price in Ethiopia 2017 |
Addis gebeya
Рет қаралды 55 М.
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
00:12
Deadpool family by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 8 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН
11:14
የ 50 ሚሊየን ብር ቤት በአሜሪካ ጎበኘሁት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 80 М.
10:15
ጠንካራ ኪችን ካቢኔት ለጭቃ ቤት ትክክለኛው!እሄን ሳያዩ በጭራሽ እንዳያሰሩ#Best and most secure kitchen cabinet#
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
9:38
🔨እብራሂም ወሎ ፈርኒቸር ዛሬደሞ ይሄንን ኪችን ገነቴ አድርሰናል እናተም ከፈለጋችሁእዘዙን በታማኝነት እንሰራለን ይደውሉ0945834333
እብራሂም ወሎ ልጓማ ፈርኒቸር Ebrahim Furniture
Рет қаралды 2,7 М.
13:23
አስገራሚ የረከቦትና የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ #አቡአሚራ #AbuAmira
Khalid Tube
Рет қаралды 61 М.
8:45
ethiopia 3 ክፍል ቤት ለማሰራት ለስሚንቶ ለሴራሚክ ለአሽዋ ለባለሙያ ስንትብር ጨረስኩ#Cost of building materials2023
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
24:38
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 35)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 152 М.
11:16
#ኪችን ካብኔት አሰራሁ ዋጋ ማወቅ ልምትፈልጉ ግን ቅር ብሎኛል ለምን ❓ሁላችሁም ከኔ ልትማሩ ይገባል ኡኡኡ የብሩ ነገር ግን 🙆
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Рет қаралды 139 М.
8:28
65 የቆርቆሮ ብሎከት ለመስራት ከቦታ ውጭ ስንት ይፈጃል ጥቅምት 2017
5G Tube
Рет қаралды 21 М.
5:12
ክችን ካቢኔት ዋጋ ከማሰራታችሁ በፊት ለጭቃ ቤት እና ለብሎኬት የሚሆነው የቱ ነው || ይወድቃል ወይ?
5G Tube
Рет қаралды 14 М.
13:24
ዋው ፤ ኪችን ካቢኔት፤ ይህን ኪችን ካቢኔት ከማሰራት ዉጪ ምንም አማራጭ ይለቺሁም luxury kitchen cabinet design
Fifa furniture
Рет қаралды 15 М.
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН