Ethiopia: ፊልም የመሰለ አጀብ ጉድ ያሰኘ ሚስጥር በግንቦት-8ቱ ከኮሎኔል መንግስቱ ያመለጡት ከፍተኛ ጄነራሎች በደራዉ ጨዋታ

  Рет қаралды 120,248

Sami Studio

Sami Studio

7 жыл бұрын

Пікірлер: 50
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 7 жыл бұрын
ዛሬ ይህን የጀኔራል ደምሴን ታሪክ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኞል ምክንያቱም የዛያን ጊዜ ከአስመራ በራዴዮ የሰማሁት የጀኔራሉን ድምፅ የሰማሁ መሰለኝ በርቱ እንዲህ እኳ ያለፈ ቢሆን ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነዉ በርቱ
@abahsukabumi6300
@abahsukabumi6300 6 жыл бұрын
አተ ጋዜጠኛ ሥወድክ ሥለጀግናው መጌ ስበምትአወራ መጌ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 5 ай бұрын
Thank you both for the programme.
@honestygalor6748
@honestygalor6748 5 ай бұрын
Dereje Demise God be with you and your family members. Your father stood for the country and served selflessly only to meet such a tragic end. Unfortunately that is the story of our country. I hope one day the country would see it justice to call people like you and recognise them as a matk of respect for the people who met such tragic end in the line of duty for their country.
@thxsdffjxbfj1352
@thxsdffjxbfj1352 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እኔ ባልደርሥበትም ደርግ ሥት የኢትዮጲያን ባለዉለታ የሆኑ ጀኔራሎች በላ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 5 ай бұрын
General Qumilachewu Dejene is a smart thinking person who is an intelligent army officer. It is amazing 👏 😍 😊😊
@abaia6186
@abaia6186 Жыл бұрын
አገራችን ጀግና ልጅ እንዳይወጣላት የሚአንቅባት ሾተላይ አለባት ብዙዎች አኩሪ ታሪክ ሲኖራቸው እንደ አልባሌ ነገር ሲወድቁ ያሳዝናል ከዚህ የትውልድ ፀፀት ወጥተን ከጀግኖቻችን ጋር ተደስተን ስለመልካም ውለታቸው በህይወት እያሉ የምናሞግሳቸው መቸ ይሆን?
@adenecho1497
@adenecho1497 6 жыл бұрын
ኣዜብ ደረጄ ሰላም ብያለው እስኬ ለኣቦይ ቀሺ መልክት ኣድርሱልኝ ለነዚ ኣይነት ሰዎች እና ወደ ሲኦል ሊወርዱ የተዘጋጁትን ነፃ ማውጣት ይቻላል የማይቻል ነገር የለም ማንም እኔ ነፃ ላወጣቸው እፈልጋለው የሚል መሞከር ይችላል እናቴ የኖረችውን ኑሮ ለ 64ኣመት መኖር ከቻሉ ያለ ምንም ማማረር ልክ እንደናቴ ተመስገን ጌታ ሆይ ሳያማርር መኖር ከቻሉ የሚፈልጉትን ሰው ሁሉ ከ ሲኦል ያወጣሉ ሰይጣንንም ቢሆን ያ ማለት ግን እግዚያብሄር በ ኪነጥበቡ የረዳትንም ችግር ጨምሮ ነው ለምሳሌ ያቺ የተረገመች የማናቃት እኔን ወንድሜን ቕና እናቴን ጉድ ልትሰራ ቤታችን የመጣችውም ችግርም በግልጽ እያዩት ማለት ነው ይሄን ማድረግ የሚችሉት ሲኦል የተፈረደበት ሰው ኣይደለም ከዚ ውጪ ግን ኣቦይ ቀሺን ስለ ህዝብ ካልማርከን ማለት ኣይቻልም በሉልን ህዝብ ውስጥ እንደዚ ኣይነት ሰዎች ስላሉበት
@user-cd2ub4xr9i
@user-cd2ub4xr9i 7 жыл бұрын
ውይጉድ ወይዘንድሮ
@adenmola2835
@adenmola2835 6 жыл бұрын
ኣይዞኝ
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 7 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f Жыл бұрын
ጄግና ሚስት
@user-cd2ub4xr9i
@user-cd2ub4xr9i 7 жыл бұрын
የኔቆንጆበሰላምግቢ አላህካችጋይሆን
@serkamolla9231
@serkamolla9231 7 жыл бұрын
ሠላም ግቢ የኔ ቆንጆ
@user-lb2yf1rh9v
@user-lb2yf1rh9v 7 жыл бұрын
فطوم جيزاوى አሚን
@user-lb2yf1rh9v
@user-lb2yf1rh9v 7 жыл бұрын
Semira Mola አሚን
@tsionnigusse2244
@tsionnigusse2244 2 жыл бұрын
ደሬ እባከክህ ስለጀነራል ፋንታ በላይ ትንሽ በለኝ
@adenecho1497
@adenecho1497 6 жыл бұрын
ስልካችንን ሲጠልፉ የነበሩና እናቴን ሰላም ሲነስዋት የነበሩና ሌሎች ሌሎችም ኣሉ እጅ ያልሰጡ ለዚ እኮ ነው ይቅርታ ሲጠይቁ የማይመቹኝ እንደዚ ኣይነት ደረጃ ላይ ደርሰው ሰው ምንይለኛል ይላሉ ልክ እንደ ይሁዳ እህት ጭራሽ ፊቴ ትምላለች
@kasahunwubshet5343
@kasahunwubshet5343 7 жыл бұрын
Ene yemilewn ginbot 8 ,,,min tefetere
@user-lb2yf1rh9v
@user-lb2yf1rh9v 7 жыл бұрын
አጀብ ነው እማታመጡት የለ እኛም እማኖስደው የለ በርቱ ነገ ወደ ሀገር ልገባ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ እመወዳት እናቴን አንገቷ ስር ተጠምጥሜ እንዴት እንደምስማት ጓጉቻለሁ
@aliaaalam1504
@aliaaalam1504 7 жыл бұрын
የበረሀ ሰንደል melekam guzo beselam gebi
@user-lb2yf1rh9v
@user-lb2yf1rh9v 7 жыл бұрын
Aliaa Alam አሚን
@sautidubai7071
@sautidubai7071 7 жыл бұрын
የበረሀ ሰንደል OK
@Lulu-tf4ci
@Lulu-tf4ci 7 жыл бұрын
aye mengstu yedefeh yehe hulu neuzehe sew charseh ante tegeteh taderaleh yeserhen yesteh
@ahmedyesuf2419
@ahmedyesuf2419 Жыл бұрын
,የመንግስቱ አጃቢ ውለጋ ክራሙ ነ ዋሪ ስለማንግስቱ ብዙ አስቂኝና ብዙ ብዙ ተ ኅ ምር ና ስለ ቀለበቱም ለአገ ርም ጠቃሚ ሌላም ታስ ማናለህ
@kasahunwubshet5343
@kasahunwubshet5343 7 жыл бұрын
Tera.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 ай бұрын
የጄ/ል ደምሴ የልጃቸው ባለቤት አቶ ግርማ በጣም ወደጄ ነበር። ግርማ እና ሚሚ እግዚአብሔር ያጥናችሁ። እርግጠኛ ነኝ ይህ ክስተት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የዘለዓለም ሃዘን ነው።
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አይ ደርግ......የስንቱን ደም በከንቱ አፈሰሰ⁉ ጀግኖቻችን ሁሌም በልባችን ናችሁ‼ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር‼🙏💚💛❤
@adenmola2835
@adenmola2835 6 жыл бұрын
hahahahaha
@myhomeethio
@myhomeethio 2 жыл бұрын
የሁለታችሁም ድምፅ ስወደው
@BelewSeifu-he4lt
@BelewSeifu-he4lt 6 ай бұрын
60የቀድሞዎች ይገደሉ ብለው እጅ ያወጣ ወንበዴ እራሱ ከዛው እየጎተተ አውጥቶ እራሱ አረዳችው እነሱ አልነበሩም የደርግ ንኡስ አባል የነበሩት እስቴ ማን ተረፈ ሁሉም ከተፈሪ ባንቴ ጀምሮ አሞሞታችውን ተመልከት ብርሐኑ ባየ እግዜር ገደለው መንግስቱ አለ ሌላው በሙሉ እሬሳው እየተጎተተ ነው የተገደለው ይሔ የእግዛብሔር በቀል ነው መንግስቱ የሰጠው ቃለምልልስ እውነት ሌሆን ይችላል ስለዜ ሁሎም የእጆን ሳታገኝ አልቀረም የጨረሳችው ደሞ መንግስቱ ገመቹ ነው
@ahmubinali6838
@ahmubinali6838 3 жыл бұрын
dereje ene bicha lawira new mitillew azeb terewa eyederese edilun endititekem allemadiregih ye ewiket manesikin new miyasayew.
@deselegnkassabezabeh208
@deselegnkassabezabeh208 6 жыл бұрын
እናተ በጎች ይህን ሰውየ አትረሱትም መንጌ ወበዴ አይደለም እስቲ ስለ የወንበዴዎች ዘግቡ
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
Menge aremene ethiopian le-woyane adalifo yesete new.
@berhanudema7487
@berhanudema7487 7 ай бұрын
MENGISTU brutally tortured the entire country and fled the country.
@kasahunwubshet5343
@kasahunwubshet5343 7 жыл бұрын
Wushetamoch
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አይማርክም ድግግሞሽ ይበዛዋል።ፍሰቱም ያስጠላል።ከደሬ ይህ አይነት ነገር አልጠብቅም
@enubira2715
@enubira2715 6 жыл бұрын
ግን ሥንት ነገሮች እያለ አሁንም ቅድምም መደጋገም መደጋገም (ዛሬም መንግስቱ ነገም። እንደዚሁ። ማውራት እ ጅግ ይደብራል። ስንት ነገሮች !!!!!!!!!!!! አንተም በአንድ (መንግሥቱ) ብቻ ማውራት አስፈላጊ። ያሥፍራል
@astertadessa5041
@astertadessa5041 2 жыл бұрын
ሁለተኛው መረጃ ውሸት ነው።
@neemakemaltalaco6067
@neemakemaltalaco6067 7 жыл бұрын
እኔ የተወለድኩት ግቦት ሐያ ወያኔ ሲገባ ነው ምን ይጠበሥ ታዲያ
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 3 жыл бұрын
ወይ ኮሞዶር ዛሬ በህይወት ይኖሩ ይሆን ይሆን?????
@user-yj4sg2cm7t
@user-yj4sg2cm7t Жыл бұрын
እእእፍ1ውርህርህውፍች
@user-yj4sg2cm7t
@user-yj4sg2cm7t Жыл бұрын
ቅው
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 21 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 56 МЛН
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 15 МЛН