ሶስተኛው ዓይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen full Ethiopian film 2020

  Рет қаралды 1,717,922

AmharicTV

AmharicTV

4 жыл бұрын

Copyright protected.
Amharic Ethiopian film

Пікірлер: 1 600
@AmharicTV
@AmharicTV 4 жыл бұрын
ሶስተኛው ዓይን ፊልም በሶደሬ ላይ ላለፉት 8 ወር ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ።
@user-li4om8ll5s
@user-li4om8ll5s 3 жыл бұрын
ቦሌ ማነቂያ ተለቋል
@rosemekdes824
@rosemekdes824 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን
@user-kn4zr7bx4b
@user-kn4zr7bx4b 3 жыл бұрын
ምርጥፊልም አሥተማሪ አማንያለበት ፊልም እደትደሥእደሚል
@amanuelkidane1768
@amanuelkidane1768 3 жыл бұрын
B
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
ፍትሕ ሁልግዜ ከፖሊስ ብቻ ሳይሁን : የህብረተሰብ ትብብር ያስፈልገዋል ፣በጣም ምርጥ ነው *** የወረቀቱን ሚስጥር አረጋቹት እንጂ ?? ። የባሕጃጁ ሹፌር ለፖሊሶቹ ያደረገው ጥቁማ አድንቂዋለሁ ሁሉም እንደዚቢሁን ወንጀል አይኑርም።
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
አማኑኤል ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል እስኪ እንደኔ እድናቂዎቹ የት ናችሁ?
@hiwothiwot3088
@hiwothiwot3088 4 жыл бұрын
Btam
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ 😍😍😍
@bezabeza4413
@bezabeza4413 3 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚመቸው
@_tube6978
@_tube6978 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ ደምሩኝ ❤❤😍❤❤
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የአማኑኤል አድናቂዎች ላይክ👍
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
አማንኤል ያለበት ሁሉ በጣም ይመቸኛል ጎበዝ ተዋናኝ ነው
@merameberahim399
@merameberahim399 3 жыл бұрын
👌👌👌👌🌹
@medi7464
@medi7464 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የሚሰራቸው ፊልሞች በጣም ይመቹኛል ይሄ ፊልም ከተመቻቹ👍👍👍👍
@medi7464
@medi7464 3 жыл бұрын
@Piano Tube ትክክል የማንዴላ አይወራ
@user-dg6yz3ml6j
@user-dg6yz3ml6j 3 жыл бұрын
👍
@araganshtadese8412
@araganshtadese8412 2 жыл бұрын
me too
@araganshtadese8412
@araganshtadese8412 2 жыл бұрын
me too
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 3 жыл бұрын
እስቲ ማነዉ ፊልም ላይ ቤተ ክርስቲያን ሲያይ ልብ በሀሴት የሚሞላዉ 🙏🙏❤❤
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 3 жыл бұрын
የሆንሽ ቀዳዳ ስው በስውነቱ ብቻ መከበር አለበት 👎👎👎😒😒😒😒
@user-ff2jk3st2i
@user-ff2jk3st2i 3 жыл бұрын
@@user-mk5nc4qh9d 😂
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 3 жыл бұрын
@@user-mk5nc4qh9d የማያቁን ሰዉ ቀዳዳ ማለት ቀዳዳነት ነዉ ምን ያሳድብሻል ምን ስል አየሽ እህቴ አነጋገርሽን አርሚ እኔ ሰዉ አላከብርም አላልኩም
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 3 жыл бұрын
@@user-od3qw1dc1b የኔ ማር
@kiyateka9170
@kiyateka9170 3 жыл бұрын
@@user-mk5nc4qh9d እስቲ አንቺ ፊልም ላይ መስጊድ ስታዪ ደስ አይልሽም? ደስ የሚልሽ ከሆነ ሰውን በሰውነቱ ብቻ አታከብሪም ማለት ነው? ያሳዝናል የጥንት አባቶቻችን ቢያዩን "የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ" ይሉን ነበር የሰዎችን ችግር ይቅርና የሰውን ስሜት እንኳን ለምንድነው እንደራሳችን ቆጥረን መረዳዳት እና መደጋገፍ ያልቻልነው @ ረህማ ዘርፍ ለእነዚህ 3 ጥያቄዎች መልስ እፈልጋለሁ። ከአንቺ መልስ ካላገኘው ትክክል እንዳልሆንሽ ማመንሽን እንደነገርሽኝ ቁጠሪው የ@ ረህማ ዘርፍን ኮመንት የምትደግፉም መልስ ስጡኝ አስተሳሰባችን ያሳዝናል😥
@meskeremfikr8316
@meskeremfikr8316 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም የሚለው ቃል አይገልፀውም ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳይሬክቲንግ ምርጥ ኤዲቲንግ ምርጥ ትወና ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን በርቱልን
@btbt9923
@btbt9923 3 жыл бұрын
👍
@user-wy8lf8lu8d
@user-wy8lf8lu8d 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የድርሰት ጥበብ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አንጀት አርስ ፊልም ነው እስቲ ከዚህ ፊልም ተማሩና አሳምራችሁ ስሩ እንደ ዛሬ የኢትዮ ፊልም አስደስቶኝ አያውቅም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇨🇬💚💛❤👈
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 4 жыл бұрын
ውይ ምችት ይበልሽ ነፍሴ አንቺን አየሁ ስለ ፊልሙ የሚኮምት
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
የተኮረጀ ባይሆን ጥሩ ነበር ከህንድ የተወሰደ ነው
@mehreteababraha8314
@mehreteababraha8314 4 жыл бұрын
Good and unique movie
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 4 жыл бұрын
@@HayatHayat-fp6oz ተ
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 4 жыл бұрын
@@HayatHayat-fp6oz ተ
@yeshewalemhaliu565
@yeshewalemhaliu565 3 жыл бұрын
ይሄ ነው በቃ ፊልም ማለት በጣም ነው ደስ የሚለው ለመጀመሪያ ግዜ ጭፈራ ቤት እና ሺሻ ቤት የሌለው ፊልም ይልመድባችሁ ኢትዮጵያዊነት ስርአት ያለው ነው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Wunet new
@filmongerezgher4460
@filmongerezgher4460 3 жыл бұрын
ልክ ነው 10000%
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
Betam 👌👍🙏
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 3 жыл бұрын
ewnat
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ዛሬ 23 ቅዱሰ ጊወርጊሰ ነው እንኳን አደረሳችሁ አማኖኤል ሰወድህ ሆነህ ነው የምሰራው የኔ ጀግና ሰወድህ 😘😘😘😘 በርቱ ፍትህ ያለው በፍልም ነው በውነትም ለማረግ 🙄 ሞክሩ
@onelove-sv4vt
@onelove-sv4vt 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም።
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen ekwane abero aderesene
@hggu5791
@hggu5791 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እና ግን አ
@betelhemshi1429
@betelhemshi1429 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jarejarry4552
@jarejarry4552 Жыл бұрын
amne
@user-yc8ut7bo8u
@user-yc8ut7bo8u 4 жыл бұрын
ወገኖቸ ይሄ ጊዜ አልፎ ከዘመዶቻችን ጋር አሏህ በሰላም ያገናኘን አሚን
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
አሚን
@roozroozy6793
@roozroozy6793 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
አሜን ማሜየ
@user-wz3lx2sy9j
@user-wz3lx2sy9j 4 жыл бұрын
አሚን
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 жыл бұрын
አማኑኤል አንተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ትክክል ምርጥ ጎበዝ ተዋናይ ነው ከሁሉም ይለያል አተዋወኑ
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 3 ай бұрын
enes?yenen film ayteshal?
@devoramellesse2326
@devoramellesse2326 3 жыл бұрын
ዜና ኤርምያስ እጅግ በጣም የማደንቀው ተሰጥዖ ያለህ ዳይሬክተር ነህ። ብዙ ንፁሀን ሰዎች ገዳያቸው ሳይታወቅ ተደብቆ የእግር እሳት ሆነዎል። የግል ታሪኬን አስታወሰኝ የአባቴ እውነተኛ ገዳይ አልታወቀም። እነ ምንጭ የአባቴ ነፍስም በተገለጠችና እውነትን ባወቅን ስል አስብኩ። ፊልምህን ከእስር ጊዜ አይቸዋለሁ በርታ።
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 3 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚያስ ገና አሁን የድሬዳዋን ሰዉ ትክክለኛ ባህሪ አሳያችሁን 🙏🏽 ሁሌ የሚጮህ፣ ቁምነገር የሌለዉ እያረጉ አቃጥለዉን ነበር
@user-gd1lq1qo9b
@user-gd1lq1qo9b 4 жыл бұрын
አሁን ገና በትክክል ተሰርቶ ያለቀ የሀገርን ፊልም አየሁ እውነትም 3ተኛው አይን እስቲ እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
ምኑም አልገባኝም ህልም ነው የሆነብኝ የሰጠው ምንድነው እንዴዴዴዴ
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 4 жыл бұрын
Yestewma Enay edgbaing kehone schelmate newa mknyatum edzhi ayent sewsch yegebchewal ( yabzalin) edmaltenew kkkkk weynay felsefena🤩🤩
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
@ክብሬ ነሽ ሀገሬ አወ ማለት ልጅቷ እንዴት መጣች ከሜተች እና እሱ የህግ አማካሪ እንጅ ፃድቅ አይደለም ደግሞ ብቻ ግን ድጋሚ ማየት ግድ ነው ለማወቅ።
@user-gd1lq1qo9b
@user-gd1lq1qo9b 4 жыл бұрын
እንግዴ ያልገባቹ ድጋግማቹ እዩት ለእሱ የታየችበት ምክንያት ንፁህ ጠበቃ እና ለእውነት የቆመ ስለሆነ ነው ለዚህ ነው በመንፈስ የታየችው
@aynyhabshawt6042
@aynyhabshawt6042 3 жыл бұрын
@@atsedeassefe4104 badanb eyew degagmesh merti film new ehawelah liju tamag ena wentga tebka selahon esu betsbn yerdalgal selalechi becha new yetayechew lijtewa bedanb setayew beyadedanedwa dakeka yametayew yamenagerut gelts new
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 4 жыл бұрын
መጀመሪያውን አይተህ መጨረሻውን የማትገምተው ምርጥ የተዋጣለት ፊልም
@mickydire8260
@mickydire8260 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ፊልም ዛሬ ተስፋ አደረብኝ በርቱ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ልክ እደማርታ በየ ቦታው እደ በግ እየታረዱ ፍትህ ያጡ ሰወች በመቶ ሺ ይቆጠራሉ ሀቀኛ ጠበቃ ጠፍቶ ሁሉም ለሆድ አደር ሆኖ
@truthprevails4141
@truthprevails4141 4 жыл бұрын
Anchi ende beg ayibalim
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 3 жыл бұрын
Lehelina yemininore yaderegene weto kemekerete yetebekene fetari amen
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 3 жыл бұрын
@@truthprevails4141 ልክ ነች
@saseteshome1800
@saseteshome1800 3 жыл бұрын
@@truthprevails4141 😂😂😂
@mamelove1845
@mamelove1845 3 жыл бұрын
የገባችሁ አስረዱኝ
@tenatube9961
@tenatube9961 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ማሪያምዬን ስላየሁኝ ደስ አለኝ ፈጣሪ ለአገሬ ያብቃኝ ደጀዋላይ እድቆም ያብቃኝ ዋው 👌👌
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
እኔም
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Amen Amen metoo 🙏🙏🙏🙏🙏
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 3 жыл бұрын
እኔ ገነ እውን አየው ማርያምን ስለየው ደስ ብሎኘል. እነ እነማሰግነሌን ባጠም አርፍ ፍልም ነው
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
የአማን አድናቂ ነኝ ፊልሙ ቆንጆ አዲስ ፊልም ነው። በጉጉት የሚጠበቅ ፊልም ነበር
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ድንቅ ፊልም! ብዙ ነፍሶች ፍትሕ ይፈልጋሉ😥💚💛❤
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 4 жыл бұрын
👏👏👏ፊልም ካንጀቱ ደራሲና ዳይሬክተሩ ኤርሚ ረቀቅ ያለ ነገር ስላሳየኸን እናመሰግናለን! ተዋንያኑ ሁላ 👏👏👏አማን የምን ጊዜም ድንቅ ከያኒ!
@hyattfalcon3947
@hyattfalcon3947 2 жыл бұрын
Rtd
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም ብላችሁ ታምኑኛላችሁ የማያስቅ የማስለቅስ ኮስተር ያለ ፊልም wow አቦ ይመቻችሁ አማኑኤል አንደኛዬ እኮ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እንግዲህ ለሌላው ያልታየ ለሰው ይታያል እንዱሙባለው ነው ሁሉም ፊልሞች ተፋቀሩ ተጣሉ መልሰው ተታረቁ እንድ አይነት ነው ታሪካቸው ደሀው ሀፍታም በፍቅር ሀብታሞሙ ደሀን አፍቅሮ ነው
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
የተለየ ነው
@__-ze4tk
@__-ze4tk 3 жыл бұрын
ደራሴውን አለማድንቅ ይከብዳል ኤርሚዬ ምወድህ በምክንያት ነው:: አሞኖኤል ስተውን አንደኛ በረቡኒ አስደምመህኝ በሶስት አይን ደገምከው ይመችህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ያልተነገረልህ
@frehiwotmamo6534
@frehiwotmamo6534 3 жыл бұрын
ኮመንት ማንበብ እንጂ መስጠት አልወድም ግን ይህን የመሰለ ፊልም አለማድነቅ አይቻልም 👌
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ይህበሽታ ጠፍቶ አገር ገብቶ እናቱጋር ለመገናኛት ችኩል ያለ ማነው እደኔ ሁሉም አለፎ ለማውራት ያብቃን
@user-fx7hk5fc6n
@user-fx7hk5fc6n 4 жыл бұрын
እኔም
@user-fx7hk5fc6n
@user-fx7hk5fc6n 4 жыл бұрын
ቤተሠቦቼ ባለቤቴ ብቻ ምኑ ዘርዝሬ ልተው አየሩ ሣይቀር ናፈቀኝ ልገባ ስዘጋጅ ዱባይ ተዘጋና ቀረሁኝ
@astermelse137
@astermelse137 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hargahmed2177
@hargahmed2177 4 жыл бұрын
Amen
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
እኔአለሁይኸንበሺታእግዚአቤርያጥፋልን
@famisha8283
@famisha8283 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ፊልም በጣም የበሰለ ደራሲ ተዋናዮች የተጣመረበት ሚገርም ፊልም ይሄ 1ኛ ለኔ የጭንቅላት ብቃታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ለሌሎችም ምሳሌ ነው በሳል ፊልም ጎበዞች በርቱ
@yaz627
@yaz627 4 жыл бұрын
በጣም ምወደው አርቲስት ነው አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@makidasedesta1457
@makidasedesta1457 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገራችን ፊልሞች ልብ እያንጠለጠለ የሚያጓጓ አስደሳች ፊልም አየው ለነገሩ አማኑኤል የሚሠራቸው ፊልሞች በሙሉ ለዛ አላቸው ❤️❤️❤️ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኮረናንም ያጥፋልን 💚💛❤️🌹🌹🌹😍😍😍
@user-bc7zf6pr6y
@user-bc7zf6pr6y 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ሚልና ገራሚ የሆነ ፊልም ነዉ ኡፍፍፍ ያላያችሁት እዩት አምላካችን ሆይ ከአላማችን ላይ ከገባዉ አስፈሪ በሽታ ጠብቀን
@samri9788
@samri9788 3 жыл бұрын
Amen
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
ሶደሬወች ሲጨንቃቸው በዚህ ይለቃሉ ለፊልም ብየ ልክፈል በዚህ የምታገኞት ምን አነሳችሁ ይህም የኛ የሸቃሎች ውጤት ነው
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 4 жыл бұрын
😅😅😅
@islamictube1383
@islamictube1383 4 жыл бұрын
Kikikiki
@babymine8615
@babymine8615 4 жыл бұрын
Ewent new
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@umuwelid2086
@umuwelid2086 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም !!! መጠጥ የለ ዝሙት የለ አማን & ኤርሚይስ ጀግና.
@kidist1955
@kidist1955 23 сағат бұрын
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣንድ ኣምላክ ኣሜን🙏😮 ድንቅ የሆነ ፊልም ነው ኣስተማሪ😢🙏👌👏
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 4 жыл бұрын
1ኛ ብየዋለሁ ይሄንን ፊልም እናንተ ኮመንተሮች ግን ማዳምን መቦጨቅ ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስታየት አሰጡም
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
I’m just watching this movie while I’m checking your comments but most of you guys don’t comment about the movie. But only u
@naeemaneanea138
@naeemaneanea138 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክነሽክክክ
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
አማንዬ አንተ ካለክ የትም ይመቸኛል😍እስኪ ምትወዱት👍
@amenyeablij4042
@amenyeablij4042 3 жыл бұрын
ምነዉ መላክ ፈራሸ ምርጥን
@taantaani525
@taantaani525 3 жыл бұрын
@@amenyeablij4042 አማንየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@taantaani525
@taantaani525 3 жыл бұрын
👍
@jiji5798
@jiji5798 3 жыл бұрын
ውድ ኤርምያስ ታደሰ በጣም ጥሩ ፊልም ነው።ሌሎች ደራሲዎች ከዚህ ተምራቹ ድረሱ በእናታቹ ። ስንት ፍትህ ያጡ ሰዎች አሉ መሰለህ እህህህህ
@ergoyebaze88
@ergoyebaze88 3 жыл бұрын
የኤርሚያስ ታደሰን ስራዎች እና የአማኑኤል አድናቂ የሆናችው የዛሬ አመት የልጅ እናት ያድርግሽ በሉኝ በእመቤቴ
@firehiwetseyfu7262
@firehiwetseyfu7262 3 жыл бұрын
የልጅ እናት ያርግሽ እህቴ
@ergoyebaze88
@ergoyebaze88 3 жыл бұрын
አሜንንንንን፫ አመሠግናለሁ 🥰❤️
@weletefanuel5132
@weletefanuel5132 3 жыл бұрын
የዛሬ አመት የልጅ እናት ያድርግሽ (ይስጥሽ)!!!!!
@ergoyebaze88
@ergoyebaze88 3 жыл бұрын
@@weletefanuel5132 አሜን የኔ እህት 🙏🙏
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይስጥሽ የኔ እህት
@user-qf1qp6ep1t
@user-qf1qp6ep1t 4 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ ከአስከፊው ከኮረና በሽታ ይጠብቀን ለታመሙትን ምህረትን ይስጣቸው ለሞቱትም ነፍሳቸውን ድንግል ትቀበልልን አሜን@!
@samri9788
@samri9788 3 жыл бұрын
Amen
@yosefaxenafu7166
@yosefaxenafu7166 11 ай бұрын
አሜን
@atube5268
@atube5268 4 жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም ኑ እንይ 💝ፈጣሪ ከኮርና እኛንም ቤተስቦቻችንም ይጠብቀን 🙌🙌እደተስደድን እዳንቀር ቤተስቦቻችን ለማግኝት ያብቃን💝💝💝💝
@abebawteshome9889
@abebawteshome9889 4 жыл бұрын
አሜን
@user-mb8ds3ys1u
@user-mb8ds3ys1u 4 жыл бұрын
አሚን
@osamaboy8654
@osamaboy8654 4 жыл бұрын
Amiiiiin fatari yitabken
@dubaidxb1490
@dubaidxb1490 4 жыл бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew
@rahmaayoub4982
@rahmaayoub4982 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tigsteabrihme5969
@tigsteabrihme5969 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጣብቃት ይህ ክፉ በሽታ በእየሱስ ስም ከሀጋራችን ይነቃል አሜንንንንንንንንንንንንን
@Gezahagngenale1987
@Gezahagngenale1987 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነበር ጥሩ ሰዎች ያለበት ምንጊዜም ጥሩ ነገር ይፈልቃል ፣ እንደ እኔ ፊልሙ ጥሩ እየሄደ አጨራረሱ ምን እንደሆነ እና እንዴት ሆኖ እንደያለቅበትን አይሳይም እንደ ኢትዮጵያ ፊልም ሆኖዋል ፣ ብዙ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻቸው አይሳመሩም።
@user-eo4mn5zn6f
@user-eo4mn5zn6f 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አላየውትም የመዳም ልጆች እህት ወንድሞቼ እመቤቴ ትጠብቃቹ
@user-um9nb1ml2b
@user-um9nb1ml2b 4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-ym7ys6vd4p
@user-ym7ys6vd4p 4 жыл бұрын
አሜን እዪዬ
@user-ci7qc1fz9l
@user-ci7qc1fz9l 4 жыл бұрын
አሜን፣ውዴ፣እኔማ፣ተሳቅቄ፣ልሞትነው
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
አሜንን
@samri9788
@samri9788 3 жыл бұрын
Amen ema
@Abaymagna
@Abaymagna 3 жыл бұрын
በጣም እጅግ የበሰለ ፊልም በቃ ሰሩ ካልቀረ እንዲህ ነው 😍😍😍 የምር ጀምሬ እስክጨረስ ሌላ አለም ገበሁኝ በተመስጦ ። አማኑኤል ትችላለህ ።። ብቻ ባጠቃላይ እዚህ ፊልም የተሳተፋችሁ እጅግ በጣም ትችላላችሁ። በተለይ አማኑኤል። 😍😍👈
@kalkidanalie6758
@kalkidanalie6758 3 жыл бұрын
ደራስው ኤሪሚ እናመስግንአለን አማንዬ የኔ አንደኛአ ትችላለህ
@ameleworkhizkeal7911
@ameleworkhizkeal7911 3 жыл бұрын
በአማርኛ ፊልም እንዲህ የተመሰጥኩበት ጊዜ ትዝ አይለኝም!! ጥሩ ታሪክ፤ ምርጥ ትወና..ማጀቢያ ራሱ ምን ያህል እንደታሰበበት ይመሰክራል፡፡ ዳይሬክተሩ ምናቡ ይባረክ!!
@HatersataTube
@HatersataTube 4 жыл бұрын
የስስስስ እስኪ ይሄን ፊልም በጉጉት ስጠብቁ የነበራቹ በሙሉ ላይክ እያረጋቹ♥♥😜
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ስራ የለም እንዴ በጉጉት የምጠቢቂው
@user-kn4zr7bx4b
@user-kn4zr7bx4b 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ። ነው አሥተማሪፊልምነው
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
እራሱ ነው ፊልሙ እስኪ ንገሩኝ?
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
እኔኔ ከከከከከ
@hijerak5737
@hijerak5737 3 жыл бұрын
Eni
@user-mb6pl3di8n
@user-mb6pl3di8n 4 жыл бұрын
ውይ ማነው እንደኔ ስደት ምርርርርርር ያለው እንደው እመቤቴ ከልጁዋ ታማልደን ለንስሃ ሞት ያብቃን እሜን በሉ እስቲ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
አሜን(፫)
@selamselam7971
@selamselam7971 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rana4668
@rana4668 3 жыл бұрын
አሜን
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-uc3fv4qi5l
@user-uc3fv4qi5l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
ዋዉ!!ገራሚ ፊልም ነው:አማን ሳላደንቅህ አላልፍም✌🏾👍🏾😍
@user-en7lp1pg1r
@user-en7lp1pg1r 7 ай бұрын
ተጀምሮ እስከሚጨረስ ልቤ ተንጠልጥሎ ነዉ ያየሁት ከአማኑኤል ስራዎች በጣም የምወደዉ ገፀባህሪ እርጋታዉ እና ዝምታዉ አድናቂህ ነኝ በቀጣይ ስራዎችህን እንጠብቃለን
@ayshamm9783
@ayshamm9783 4 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ አማረኝ አሉ ኮሜቶች
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 4 жыл бұрын
አይይይ ደራሲ ኢርሚ ጀግና ነህ የምር ፊልም ብሎ ዝም ነው ፊልም ሰሪዎች ደራሲዎች ከዚህ ተማሩ መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን እያወቅነው አንድ አይነት ፊልም አፈቀርኩ ሂድኩ ሞትኩ አትበሉ
@filmongerezgher4460
@filmongerezgher4460 3 жыл бұрын
ክክክክክ ልክ ነው
@marcanm1014
@marcanm1014 Жыл бұрын
wow አማኑ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ትችላለህ እጅግ ምርጥ ስራ ነው
@lidiyamuluneh9518
@lidiyamuluneh9518 4 жыл бұрын
The best movie in Ethiopian film industry. Amazing story with an amazing acting just wow
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁት እህት ወድሞቼ ምን ምንም ባይሳካ ተስፍ አትቁረጡ ሁሉም ለበጎ ነው።
@genetdema3801
@genetdema3801 3 жыл бұрын
Amen
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ትክክል ነሽ የኔ ዉድ እህት👌
@ifyreginah
@ifyreginah 11 ай бұрын
Wow. I have fallen in love with the Ethiopian movie industry because of this movie. Seen this movie on ROK and am intrigued. The storyline is amazing, one can follow and it's also not obvious in that one can't predict the next scene. The acting is amazing. Much love from Kenya..
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 3 жыл бұрын
I'm 100% sure, we will see part 2 soon, and Ermias will be in it. It's an amazing movie.Thank you for showing me my native city(Dire Dawa). Great job, keep up.👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 4 жыл бұрын
ገና ሳየው መሰጠኝ የት ናችሁ ምርጦቼ 😘😘
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን ሁሉ ያተ ፍቃድ ነው ምህረትህን እደቸርነትህ እናመሰግናለን እስከዚህ ሰዓት ላደረስከን አሜን አሜን አሜን 🙏
@birmetachala1546
@birmetachala1546 3 жыл бұрын
ከስንት ጊዜ ቦሀላ ምርጥ ፊልም አየው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ይች ሶደሬ የምትለው 🙄👊👊👊👊 አሰቀሩት እሰኪ እፍፍፍፍ
@rosemekdes824
@rosemekdes824 3 жыл бұрын
😀😀😀እውነት ነው አሥቀሩልን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@rosemekdes824 ከሠሙ😏
@tegegntefera2602
@tegegntefera2602 4 жыл бұрын
ዳራስዉን እናክብር በናታቹ አማኑኤል ስወድህ
@absedire4911
@absedire4911 4 жыл бұрын
Wow what a nice movie. I really appreciate the director , amanuel and the whole team.All Ethiopians we have to support our film industry and our artists by applying copyright .
@genigeni8409
@genigeni8409 3 жыл бұрын
ዋው የሚደንቅ እና የሚገርም ፊልም ነው ደራሲውንም ተዋናዮችንም ላመሰግን እወዳለሁ ። ከልቡ ፊልም
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
አማን የሚተውንበት ፊልም ሁሉ በቃ አንጀት አርስ ነው።ረቡኒ,ወጣት በዘጠና ሰባት እና ሌሎችም እስሱ ያለበት ፊልም ሁሉ ገራሚ ነው ።ብቃት እና ችሀሎታው ድንቅነው። ብዙ ተዋናዮች አፈቀሩ ተለያዩ ታረቁ ነው የሚሰሩት የሱ ግን ለየት ይላል ።ምን አለ እንዲህ አስተማሪ ቢሠሩልን።ፊልም ብሎ ዝም ነው ኤርሚ ትችላለህ 1️⃣1️⃣1️⃣👌👌
@user-bb7nb6yk9r
@user-bb7nb6yk9r 4 жыл бұрын
ያላያቹ እዩት አትቆጩበትም ኤርሚዬ በርታ አማንዬ የሰፈሬ የሩፋኤል ልጅ ትችላለክ 😍❤👏
@HayatQueen12
@HayatQueen12 4 жыл бұрын
🌹ኮሜት ማበብጂ መፃፍ አልወድም👈ይሄን ፊልም ግን አለማድነቅ አይቻልም 👈በጣም ምርጥ ፊልም wowwwwwwwwwwww👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌እዮት ያላያቹ እዳያመልጣቹ👈🌹🌹🌹🌹
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚና ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው የኢትዮጵያ ፊልሞችኮ በጀመረ በ10ኛው ደቂቃ መጨረሻው ይታወቃል እሄን ግን ለየት ያለ ፊልም ነው ዋውውው
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 4 жыл бұрын
ኤርሚያስ ታደሰ እናመሰግናለን ዋው እንዲህ አይነት ፊልም ስለጋበስከን አማኑኤል ሃብታሙ ሁሌም ሳላደንቅህ አላልፍም አንደኛ ነህ
@serketufa5375
@serketufa5375 4 жыл бұрын
እንኳን ተለቀቀ ደብሮኝ ነበር። እግዚአብሔር ከሀሰተኛ ነብይና ከከኮሮና ይጠብቀን።
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
አሜን
@Tg-pr7cz
@Tg-pr7cz 4 жыл бұрын
አማኑኤልን አለመውደድም አለማድነቅም አይቻልም!
@seblet638
@seblet638 3 жыл бұрын
ፊልሙ ቆንጆ ነው ግን ምናለ ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ቆንጆ ነበር ሰበው አገር አልከራተትም ነበር ይሁን እስኪ ፍርዱን ከላይ እጠብቃለሁ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
Ayzoshi
@dagmawiadam1512
@dagmawiadam1512 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ኣሳያችሁን፡ ዋና ነገር ግን ከዚህ ፊልም ምን ተማር የሚለው ነው ፡ልጅቷ ከመደፈሯ መገደሏ ከዛ በላይ ግን ኣንጀት የሚበላው የቤተሰቦቿ ,የእናቷ ፡የእህቷ ምን ኣይነት ሂወት እደሚኖራቸው ኣስቡት ፡ዳይሬክተር ኣባቷ ላይ ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ፡ልጅን ያክል ነገር ተደፍራ ተገላ እዴት እደዛ የተረጋጋ ምንም የሞተበት ሁሉ ኣይመስልም የኔ እይታነው ፡በተረፈ እናመሰግናለን ።
@Hope-vx1uw
@Hope-vx1uw 4 жыл бұрын
ምን ያደርጋል እውነተኛ ፍትህ ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው። ሃገራችን ላይ ትክክለኛና እውነተኛ ፍትህ ከፊልም ባለፈ ተግባር ላይ ወይም መሬት ላይ የለም። የስንቶች እንባ በፍትህ እጦት አሁንም እንደጎርፍ እየወረደ ነው። በ እግዜአብሔር ፊት ግን ሁሉም የስራውን ያገኛል።
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 3 жыл бұрын
ትክክልነህ👍👍👍😥
@foziyemer1151
@foziyemer1151 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ👍👍
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 3 жыл бұрын
እውነትነው
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@qweqwe444
@qweqwe444 3 жыл бұрын
በትክክል
@habtom6782
@habtom6782 4 жыл бұрын
በስንት ጊዜ አማርኛ ፊልም በጉጉት አየው አማንኤል ትችላለህ አይገልፀውም !!!!
@fggy9104
@fggy9104 3 жыл бұрын
አማኑኤል የእውነት ስራህ ሁሉ አስከ ልጆችህ አብቦ ያፍራ እኔ ሳየው ትወና ፈፅሞ አልመስለኝ እስኪል ደጋግሜ አየሁት ልብ ይነካል በርታ አንድ ቀን ይሄን ፊልም በእውነት የሚደግመው ቅን ሰው ፈጣሪ ይስጠን የብዙ ህይወት በዚህ መሰል ተደፍነዋል
@amird9210
@amird9210 3 жыл бұрын
ካለሽበት ሆነሽ ተስራቅራቂ ድምፅሽ እረፍት እሚነሳው ንፁህ ደምሽ ፈልቶ በዝቶብኝ አበሳው ከገነት ደውለሽ በምድር ማነሳው ይማርሽ ሳትባይ ዘመናት ያለፈው እልባት ስፈልግ ከመከራሽ ዳገት ሳልተኛ እየነቃሁ ባንቺ ምክንያት ድንገት ይሄ ሁሉ ሲሆን እውነቱን እያወቅሽ ወደ ነበርሸበት ሳትመጪ ተመለሽ የሁለት አገር ሰው እዛም ነሽ እዚ'ም ነሽ ነኢማ አህመዲን ነኝ ከ ዱባይ የዝች ስንኝ ቀማሪ ስሜቴ ስለተነካ ፊልሙ እጅግ ምርጥ በመሆኑ እንዲህ ስል ሞነጨርኩኝ ። በርቱ
@saadasaaada4556
@saadasaaada4556 3 жыл бұрын
ይሄ ልጂ የሚሰራው ፊልሞች ተወዳጂ ነው ተባረክ
@bizuyat450
@bizuyat450 4 жыл бұрын
አዲስ ፊልም መቷል ኑ እንሹፈው አሪፍ ይመሥላል👌👌👍👍👍😘😘😍😍
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 жыл бұрын
ዋው ለዚህ ፊልም አሥተያየት ለመሥጠት ቃላት ያጥረኛል አማንዬ አጅግ የተዋጣለት እንከን የለሽ ሥራ ነው እግዚአብሔር የማቱሣላን እድሜ እና ጤናን ይሥጥህ በጣም እናመሠግናለን እንደዚህ ለእውነት የሚቆም ሰው ነው ያጣነው በርቱልን ለሀገራችን ኢትዮጵያም ለእውነት የሚቆሙ ልጆችን ያብዛላት እጅግ ድቅና አሥተማሪ የማይሠለች ፊልም ነው እናንተንም ሀገራችንንም ከግፈኞቾና ከጠላቶች የፀዳች ሀገር ያድርግል ቸሩ መድሀኒያለም
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 3 жыл бұрын
በአይነቱ ፣በይዘቱ ከፊልሞች ሁሉ ለየት ያለ ።ወድጀዋለሁ👌👌👌👌👌
@almilove7680
@almilove7680 4 жыл бұрын
ደረሳችሁልኝ በድብርት ላይ ነበርኩ ውድ ያገሬ ልጆች ክፉ አይካችሁ በያለንበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችነን ከዚህ ክፉ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@sunmedia1883
@sunmedia1883 3 жыл бұрын
ኤርሚ አሪፍ ድርሰት አሪፍ ዳይሬክቲንግ በርታ ለየት ያለ ፊልም ነው ተዋናዮችም ገራሚ ትወና ነው በርቱ
@AbcAbc-hh4xu
@AbcAbc-hh4xu 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ እና አማኖኤል ቃል የለኝም ፍቅሬን ለመግለፅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስኪ ቀጣይ የምትሉ ምርጥ ፊልም ነው እና ቀጣይ
@user-ht4rz8xn8w
@user-ht4rz8xn8w 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አማን አንተ እስካለክ የ ኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ አይወድቀም ደራሲውም ኤርሚ ❤ነው ጀግና👏👏👏
@hulethawariya5264
@hulethawariya5264 4 жыл бұрын
ይሄን ስው ስወደው አላህ ይጠብቀው ሁሌም ከእውነት የሚደበቅ ነገር የለም
@kemalyass5995
@kemalyass5995 4 жыл бұрын
Ohhhh I never seen just like this thank you actress and producer....
@user-yx7dp9xv6p
@user-yx7dp9xv6p 3 жыл бұрын
Comment ስልሰጥ አላልፍም ብዬ ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው።አጨራረሱ ያምራል
@user-pf1js1ry4d
@user-pf1js1ry4d 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምንም የሚያጸይፍ የሌለበት። እናመሰግናለን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር እናመሰግናለን 😍😍😍😍
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
አቤት አማኑኤል ምን አይነት የጥበብ ሰው ነህ? ጥፍት ትልና ስትገለጥ በቃ ታስደምመናለህ በስመአም በቃ እጅግ የተዋጣ ስራ ግን ግን የሌሎቹም ተዋንያን ብቃት እጅግ ድንቅ ናቸው ኦ ደራሲው ላንተ ያለኝ ክብር አድናቆት ከፍ ያለ ን
@sarwsara3430
@sarwsara3430 3 жыл бұрын
ያንተን ፊልም ማየት አሰለችም አማኑኤል ምርጥ እና የትወና በቃት ያለክ ልጅ ነክ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ይህ ልጀ የሚሠራቸው ፊልሞች በጣም ደሥ ይላሉ ቤዛ በጣም ጎበዝ እኔ ብሆን ድንጋጤው ይገለኛል እንኳን እየተከታተልኩ ሥልክ ላወራ
@workabekele5370
@workabekele5370 3 жыл бұрын
After long time I just finished watching the best of best movie. Frist I would love to thank you for the producers writer's. Well done👏👏👏👍. 2nd the actor's are best. Just wow I give 10 out of 10. Keep it up 🤛🤛🤛👌💪💪❤
@binientertainment5530
@binientertainment5530 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽብቕቲ ፊልም
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 жыл бұрын
ያገሬ የናዝሬት ልጅ ኤርሚ ድርሰትህ ዋው በትወና አማኑኤል ሰርቶታል በጣም አሪፍ ነው ኤርሚ ገና ካንተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን
@user-xy4qy8zy5t
@user-xy4qy8zy5t 3 жыл бұрын
አማኑኤል አማኑኤል ፊልሙን እያየው መሀል ላይ ምናምን መንፈስ መቶ እንዳናገረህ ሳውቅ ፊልሙን ለመጨረስ ፈራሁኝ ብቻ ጎበዝ የፊልም ባለሙያ ነህ ስክሪብት መርጠህም እንደምትሰራ ሰይፉ ሾ ላይ ቀርበህ ተናግረሃል ጀግና ነህ
@suzantekle7866
@suzantekle7866 3 жыл бұрын
Sentegeze sefelegat yeneberkut film zare agegnehuwat❤️❤️❤️❤️❤️des telaleche ye ermi adnakit ny🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rabiyekaluwa443
@rabiyekaluwa443 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ ዋዉ የረቀቀ ፊልም ለኔ አንደኛየ ነዉ በርቱልን
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 3 жыл бұрын
እዴት እደሚያምር ለየት ያለ ፊልም ነው ደራሲው ኤርሚዬ👏👏👏👏
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
ዋውውው ሚገርም ፊልም ኤርሚ ብዕር የያዘው እጅህ ይባረክ
@user-kd8yg5qv7x
@user-kd8yg5qv7x 3 жыл бұрын
የሚገርም ድርሰት የሚገርም ብቃት የምሪ ኤርሚያስ ትልቅ ነገር ያስተማርከን ለሁሉም ከተዋናዮቹ እስከ ካሜራ ጀርባ ላሉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እርግጠኛ ነኝ ቁጥር ሁሉት አለም ለዛውም ኤርሚ ተሳትፋበት እውነት ነው እዚህ ምድር ላይ ብዙ ፍትህ ያጡ ሰወች አሉ
ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
1:28:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Godzilla Attacks Brawl Stars!!!
00:39
Brawl Stars
Рет қаралды 9 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 461 М.
ВИРУСНЫЕ ВИДЕО / Мусорка 😂
00:34
Светлый Voice
Рет қаралды 10 МЛН
ሳልኳት ሙሉ ፊልም Salkuat full Ethiopian film 2021
1:14:50
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 1,9 МЛН
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 3,9 МЛН
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,4 МЛН
ну это логично
0:19
FRANKUS
Рет қаралды 992 М.
Каха с волосами
1:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Ах Ты Ж Су... Не Провоцируй Меня! @NutshellAnimations
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН