Ethiopia - ኋይት ሀውስ ተጋብዘው የቀሩት ኢትዮጵያዊ የዓለም ሚዲያ መነጋገርያ ነበሩ

  Рет қаралды 81,951

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 11 күн бұрын
አባቴ ሚኒኒሊክ❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 11 күн бұрын
እሳቸው ሚኒሊክ ናቸው ጥቑር የነጭ ገዥ 💪💪💪
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 11 күн бұрын
ይሄንን ታሪክ ስሰማ ዛሬ ላይ ባዶነት ተሰማኝ !እባክህ ሁልጊዜ እንደዚህ ያሉ ጣፋጭ ታሪኮችን አቅርብልን ።
@MikarayaTube
@MikarayaTube 11 күн бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤💪
@jeff.t7778
@jeff.t7778 11 күн бұрын
ሀገሩን እና ህዝቡን ያከበረ....ለዘልአለም ተከብሮ ይኖራል LOVE ❤AND 🙏 FOR KING MINILIK 🤴
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 күн бұрын
ምን ይልክ አሁንም ንጉስ ናቸው❤❤❤🎉🎉🎉
@ebrahimmouhamed5013
@ebrahimmouhamed5013 11 күн бұрын
ዝነኛው ምኒሊክ ነው መቼስ ሌላ አይሆን❤❤❤❤
@ZewdtuGashu
@ZewdtuGashu 11 күн бұрын
ሚኒሊክ❤❤❤
@habijemal3335
@habijemal3335 11 күн бұрын
King Menlik Proud of Ethiopia and Africa!!!
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 11 күн бұрын
እምዬ ሚኒሊክ አባቴ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ናቸዉ በመንፈስ አብረዉን ነዎት 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@africabeyene6795
@africabeyene6795 11 күн бұрын
የማንም ወጠጤ ሱሪዉን በቅጡ መታጠቅ የማይችል እየተነሳ ጀግናችንን ይዘልፉል
@jeff.t7778
@jeff.t7778 11 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@TofikSufiyan-p4l
@TofikSufiyan-p4l 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሱዘዮድ
@እሱዘዮድ 10 күн бұрын
ይሄንን መረጃ በጣም ወድጀዋለሁ❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 күн бұрын
ደስ ሲል ስዩመ እግዚአብሔር አዬ ኩራት❤❤❤
@TofikSufiyan-p4l
@TofikSufiyan-p4l 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 күн бұрын
ኩሩው ገናናው አጤ ምን ይልክ ናቸዋ❤❤❤
@KebebeLajoro
@KebebeLajoro 11 күн бұрын
God bless you Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 11 күн бұрын
እምዬ ምኒሊክ የሀበሻ ኩራት ነፍሶን ከቅዱሳኑጋ ያሳርፍልን🙏
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 10 күн бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማዉ ባዶነት ይሰማኛን በዚህ ዘመንም ባልኖርኩ እላለሁ
@MakiM-wc1xi
@MakiM-wc1xi 11 күн бұрын
እምዬ ምንሊክ አገር ወዳጅ ኩሩ አለ እንጂ ያሁኑ በግድ ልመና ለመሄድ ተዋርዶ ያዋረደን።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 11 күн бұрын
መሪ ማለት ይህ ነው፣ ለዚህም ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እምዬ ሚኒሊክ የሚላቸው፤ለሀገር ለወገን ክብር እነጂ ለራስ ዝና አለመሆኑ የተገለጠ ነበርና። የዛሬዎቹስ?ታሪክ የሌላቸው ታሪክም የማያውቁ ።።።።
@be-liever
@be-liever 11 күн бұрын
@@shilemesbelete4477 ባክህን ዝነጀሮ ስለሚመስል ከሰው እቆጥሩኝም ብሎ ነው የቀረው።
@smsm3968
@smsm3968 11 күн бұрын
ሚኒልክ ሞቶም ያኮራናል
@desanuka4947
@desanuka4947 11 күн бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነዉ ተለምኖ እንኳ የማይገኝ❤❤❤
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 11 күн бұрын
ጀግናው ሚኒ ልክ ትወድሃለች 👑💪 ሙስልሟ አማራዊ ከሸዋ ምድረ 💚💛❤️
@daadhigd893
@daadhigd893 11 күн бұрын
እስላም ከምንሊክ ጋር ምን አገናኘው?
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 11 күн бұрын
@@daadhigd893 ምን አገባህ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 11 күн бұрын
አንቺ ነዉረኛ። የ___ "ሙስሊም አለ?
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 11 күн бұрын
@@samsontadesse9499 ቀላል አለ
@BarriEnok
@BarriEnok 11 күн бұрын
ምኒሊክ ጥቁር ሰው❤😊
@alemgilaw7596
@alemgilaw7596 11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ታረካዊ ዜና ነው ፤ በሃገር ወዳድ በህዝብ ወዳድ ሕሊና ባለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም አይነት ጉዳት እንደይ ደርስ የመሪነት ቹለታ እውቀት ነበር። አሁን ያሉቱ መሪዎች ነን የሚሉት ለዕቃ ተገዘዥዋች ቡችሎች ሃገራችን ለመሸጥ ህዝባችን የመሸጥ የተማሩ እንዴት የሃገራችን ህዝብ እንደት እንደ መገደሉ እንድሁም በፖለቲካ የሚነግዱ ሙሀራን ናቸው ።
@belayzeleke959
@belayzeleke959 11 күн бұрын
ኢትዮጵያ ይህ ነበር ክብሯ አሁን ግን ድንኳን ሰባሪ ወቅት ላይ ደረስን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 11 күн бұрын
Thank you Feta for this incredible story. God bless you all.
@seblewelde4061
@seblewelde4061 11 күн бұрын
ጀግናው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ታሪካዊ ትልቅ ሠው
@seblewelde4061
@seblewelde4061 11 күн бұрын
ጀግናው አትዮጵያ
@AbrshaSiket
@AbrshaSiket 11 күн бұрын
አፄ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
@solomongirma8767
@solomongirma8767 11 күн бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@geteyousef1813
@geteyousef1813 11 күн бұрын
እምዬ ምኒሊክ. ለሀገር ጥሩ ለህዝብ ጥሩ መሪ ስትሆን. ምንም ባንዳ ቢጠላህ ስምህ ግን ዘል አለም. እንደነገሱ ይኖራል ከሳቸው በፊትም በኋም.ካሉት ንጉሶች ነጥረው የወጡ ደግ ጀግና ንጉስ ናቸው. እነ ስም አይጠሩ ድብን በሉ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 11 күн бұрын
MINLIK A KING OF KING 🤴
@Tewahdo2721
@Tewahdo2721 11 күн бұрын
ያው እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም👉 ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@JamanashZeynu
@JamanashZeynu 11 күн бұрын
ሞቶም ኑጉስ ሆና ኢንዴ😅😅😅 አብይስ
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 11 күн бұрын
​@@JamanashZeynu አብይን ሞቶ ይበልጠዋል ሚኒሊክ
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 11 күн бұрын
​@@JamanashZeynuአወ ምኒልክ ነው ከባርነት ነፃ ያወጣህ
@be-liever
@be-liever 11 күн бұрын
ሚኒሊክ ዝንጀሮ ስለሚመስሊ ነጮች ከዩዋቸው የበረግጋሉ ወይም ሰው ነው ብለው አይቀበሉኝም ብለው ፈርተው የቀሩ ይመስላል። ሰውዬው ሰው አይመስሉም ለነገሩስ🤔
@jhontube3996
@jhontube3996 11 күн бұрын
ፍርሀትህ ቅዘንህን አመጣብህ አይዞህ ትድናለህ የአይምሮ ህክምና ያስፈልግሀል😂😂😂😂​@@be-liever
@kibret.m7933
@kibret.m7933 11 күн бұрын
እምየ የኔ አባት ሚኒሊክ:: ስምወን ለማጉደፍ የውጭ ጠላቶችወ የአገር በቀል ስብእና የሌላቸው ክፉወችን ተጠቅመው የፈለገውን ቢሉ -- የርስወ ታሪክ ከኢትዮጵያ አልፎ የጥቁር ዘር በማይደበዝዝ የወርቅ ቀለም ፅፎታል::
@አዲስይሁን
@አዲስይሁን 11 күн бұрын
እባካችሁ ጋብዙኝ ስላሉት የወቅቱ 7ኛ ክፍል ለምን አታወራም?
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 күн бұрын
ፊተኞች ሃለኞች ይሳዝናል፣ ታዲያ አሁን እነ የበታችነት ስሜቶች ሚንይልክ እንደዚህ እንደዛ ይላሉ፣ ስም አትፊ ሁላ፣ ክብር ነው የቀረብን አዳሜ በየቦታው ተሰደን ተሰደን የክብ እራት የጨካኞች ራት ነው የሆነው አሁን ምን አተረፍን??? ትሩ መሪዎች እንደ አጤ ምንይልክ ቢኖረን ኖሮ እንደዛ ተከብረን እንኖር ነበር፣ ግን ምን ዋጋ አለው፣ቪቫ ምንይልክ❤❤❤
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 11 күн бұрын
Thanks a lot. This is a timely production
@dhayniiicell
@dhayniiicell 11 күн бұрын
ድሮስ አማራ ኩሩ አይደለም ወይ ❤
@HenokAsfaw-f5d
@HenokAsfaw-f5d 10 күн бұрын
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው አሁንም ይፈሩሀል ያሙሀል የኔ ጀግና
@dhayniiicell
@dhayniiicell 11 күн бұрын
ያባቱ ልጅ ፋኖ
@Oduu_Adda_Addaa
@Oduu_Adda_Addaa 10 күн бұрын
ንጉሰ ነገስት ፈጣሪ ብቻ ነው እናም አደነቆርከን እናመሰግናለን
@befa1626
@befa1626 11 күн бұрын
ይሄን ያህል የሚያኮራ ታሪክ ይዘን እስኪ እንዘርዝራቸው ባንጨርሰውም 1)የሰው ዘር መገኛ 2)ቡናን ያስገኘች 3)የንግስተ ሳባ ሀገር 4)ክርስትናን በሀገር ደረጃ ብሔራዊ ሀይማኖት ያደረገች የመጀመሪያዋ ሀገር 5)እስልምናን በአለም ደረጃ ከመካ ቀጥሎ የተቀበለች ሀገር(ከመጥፋት የታደገች? 6)በዛ ጥቁር ከእንስሳ ባነሰበት ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ነጭን በታሪክ አድዋ ላይ ያንበረከከች ሀገር ይዘን(እነዚህ እጅግ ጥቂቶቹ ናቸው) የባንዳነት እና የበታችነት ስሜት በተጠናወታቸው መሪ እየተመራን የቁልቁለት መንገድ የተጓዘ ሀገር ከቶ ከወዴት ይገኛሉ ይሆን???
@tinsaetsega
@tinsaetsega 11 күн бұрын
ethiopia great again
@HanaNini-c5g
@HanaNini-c5g 10 күн бұрын
እምዬ ሚኒሊክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebenemandefro9984
@zebenemandefro9984 11 күн бұрын
ለኢትዮጵያዌያን ብቻ ሳይሆን ለመላው የጥቁር ዘር ልዑል የሆነ ታላቁ ጥቁር
@sofomarcave8299
@sofomarcave8299 11 күн бұрын
Black king
@Hassentube38
@Hassentube38 9 күн бұрын
ልዮ ነው በአቀራረብህ በርታ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 11 күн бұрын
የአፍሪካ ኩራት ሚኔሊክ የኢትዮጵያን ዛላለማዌ ንጉስ ስሙም የሚያስፈራ 💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾
@KassayeTikuye
@KassayeTikuye 11 күн бұрын
Ethiopia was a great country during king Minilk
@KINFERUFAELTSEGAW
@KINFERUFAELTSEGAW 11 күн бұрын
የዛሬ መሪዎች ከእርሳቸው ቢማሩ እንዴት ጥሩ ነበር ።።።።።
@HuluagersheAbrham
@HuluagersheAbrham 11 күн бұрын
የሆላዉ ከሌለ የለም የፊቱ .... . ጥቁር ሰዉ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ አባት ለአፍሪካ ኩራት ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ !!!
@RomanAlemayehu-i4q
@RomanAlemayehu-i4q 10 күн бұрын
Emye MINILIK FER KEDAJ ABATACHIN ATINTEO YILEMLIM. AMEN!!
@WifredChaumba
@WifredChaumba 11 күн бұрын
ሩዝበልት 1945 በአዉሮፖ አቆጣጠር የአሜርካ መሪ ነበሩ ። 8
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 11 күн бұрын
Theodor Roosevelt and Franklin D.Roosevelt were two different prsidents!
@VIP-n1z
@VIP-n1z 10 күн бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ዋጡት💪💪💪
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 10 күн бұрын
ይህ ነው ኢትዮጲያችን የተከበረችበት ጊዜ ሚኒሊክ ታላቅ ንጉስ የአፍርካ ንጉስ የአለምም ትልቅ ስው ኢትዮጲያም ትልቅሆነች በእሜሪካ ተለምነው ተጋብዘው ሀገራቸውን ያኮሩ ግብዣውን ያልጏጉለት ወናፉ መሀይሙ የ 7 ኛ ክፍሉ ወራዳው ድንባዣሙ የስፈር ጩሎው አብይ ጋብዙኝ ብሎ በዶናልድ ትራንፕ በዓለ ስሜትለመነ ተባረረ ሀገ ያዋረዳ ስው ገዳይ ሀገር ገዳይ ቅማላም እከካም የኩበት ስር አደግ በእሱ ላይ ወደቅን ተዋረድን
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 11 күн бұрын
ያልታደለች አገር አኛ የተከበሩ ንጉሰ ነገሰት የመሯት አገር ዛሬ አረም በቅሎባታል
@ZenebewerkTeklemariam
@ZenebewerkTeklemariam 11 күн бұрын
Minilk ll
@btbt4487
@btbt4487 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaherDababneh
@SaherDababneh 11 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tigistuderese664
@tigistuderese664 11 күн бұрын
የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ንጉሴ አየለ ተካ ይህንና ሌሎች ያልተሰሙ የአፄ ምኒሊክና የኢትዮጵያ አሜሪካን የንግድ ግኑኝነት አጀማመር ላይ ያተኮሩ ጉዳዮችን 'ታላቁ ጥቁር' በተሰኘ መፅሀፍ ስላቀረቡልን ምስጋናና አክብሮት ይገባቸዋል።
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 11 күн бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@Ogadenboy6416
@Ogadenboy6416 11 күн бұрын
I like him for that
@miray2044
@miray2044 11 күн бұрын
👌👌👌👌❤️
@AmsaluTemesgen
@AmsaluTemesgen 11 күн бұрын
የኢትዮጽያዊነት ልክ ማሳያ
@maruabiye2521
@maruabiye2521 11 күн бұрын
oh minilik
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 11 күн бұрын
ያኔ አሜሪካ እንኳን ኢትዮጵያን የመሠለ ስሙ በአለም የገነነ ሳይሆን እኔ ነኝ ያለ መሪ ከኢትዮጵያው መሪ የግብዣ መልስ አይደለም በአግባቡ የመልስ ደብዳቤ ማግኘት ሕልም ነበር። ያኔ አሜሪካ ኢትዮጵያን የምታነጋግረው ወይ በሰርጓጅ መርከብ ተደብቃ ወይ አዉሮጳዉያን በማይሰሙበት ታላቅ ሚስጥር ነበር።
@AbduselamAhmeddin
@AbduselamAhmeddin 11 күн бұрын
ሁሉም ነገስታቶቻችን ሲፈተሹ ብዙ ብዙ መልካም ስራዎች እንዳላቸው ሁሉ ስህተቶችም ነበሩአችው :: ለሁሉም ሚዛናዊ መሆን የተሻለ ነው :: የተጋነነ ኩነና ወይም የተጋነነ ሙገሳ ለብሽሽቅ ካልሆነ እይጠቅመንም :: እምየ ሚኒልክ ብዙ አልምተዋል ብዙም እጥፍተዋል :: ሰው ናቸውና !!! ታሪክ በአግባቡ ይፈተሽ !!! ያለአድልዎ ታሪክችውን እንወቅ !!!
@TedaTheshadow
@TedaTheshadow 10 күн бұрын
ምን ያደርጋል ታሪክ ብቻ ሆነን ቀረን እንጂ 😢😅😅😅
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg 11 күн бұрын
የፋንኖወች አባት ፋኖ እምየ ሚኒሊክ እንድህ ከሀገሩ አልፎ አፍሪካን ያስከብራል አሁን ጋላ ለሀጪን እያዝርበርበ ሀገራችንን አዋርዳት
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 11 күн бұрын
ትራምፕ አከበረህ የኛዉ ህጻን አሰገደለህ የሉሲፈር ገረድ
@AbayYenenaw-pz2lz
@AbayYenenaw-pz2lz 11 күн бұрын
Kuru yehabesha lij
@endaleyizengaw
@endaleyizengaw 11 күн бұрын
What the artistic Black Lion ?
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 11 күн бұрын
Louisiana purchase 100ኛ አመት ሲከበር ዳግማዊ ምኒልክ እና እቴጌጣይቱ ተጠርተዋል!እንደውም Skinner በአማርኛ የተፃፈ ደብዳቤ ይዞ ነበር የመጣው! ምንጭ "ታላቁ ጥቁር "
@meskeremtaye3131
@meskeremtaye3131 10 күн бұрын
ያንጊዜ መሪዎቻችን ተለምነው ነበር የሚሄዱት ዛሬ ግን ለምነውም አልሆነላቸውም።
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 9 күн бұрын
ሚኒሊክ ናቸዋ!
@alebeltsegayetessema6185
@alebeltsegayetessema6185 10 күн бұрын
እምዬ ምንሊክ ንጉሳችን
@negagetachew974
@negagetachew974 11 күн бұрын
Ethiopian King Yohans 1886 World Empire Kings Meeting Attendees at Europe.
@michaelkebede9204
@michaelkebede9204 8 күн бұрын
ህልም ውስጥ ያለ ትውልድ ሁሌ ህልሙን ማውራት ይወዳል፤ሌላው ይህን ህልም ማዳመጥ እና ማረገብ ሥራው ያጋል።
@Mule0411
@Mule0411 11 күн бұрын
ሚኒሊክ ጥቁር ስው
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 11 күн бұрын
ይገርማል አባታችን ምንሊክ እንዲህ አኩርተውን ነበር ዛሬ ለምነንም አልሆነ😂አይ አብይ😂😂😂
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 11 күн бұрын
ያው መጣላችሁ የ7ተኛ ክፋል ተማሪ ግን ዶክትሬት የሚሰጥበትት የማሀይም አገር፣እሱም ከ7ተኛ ክፋል አቁዋርጦ 7ተኛው ንጉስ ነገስት ዘጋላ ነኝ ብሎ መጣ የማያልፋላት አገር
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 11 күн бұрын
የዛሬውን አያርገውና አብይ አገሪቱን ገደላት
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 11 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት ግን እራሱ ነው የጠየቀ ወራዳ
@HussinSaide
@HussinSaide 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይህ ነበር ኩራትሽ እምየ ኢትዮጲያ እምየ ሚሊኒክ እምየ ንጉስ ሚሊኒክ ጥቁርሰዉ የነ አብይ ከነቡችሎቹ መጫዎቻ ሆሽ እጂ
@ghmajk23
@ghmajk23 11 күн бұрын
ኢትዮጵያ በዚህ ልክ ገናና ነበረች ?
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 11 күн бұрын
ማንን ለመንካት ነውው?ይሄ.ዘገባ😂😂 የኔ ጀግና.ሚሊሊክ❤
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 9 күн бұрын
በዚያን ጊዜ አሜሪካ ለመሄድ 6 ወር ይፈጃል
@faliahimed
@faliahimed 11 күн бұрын
አብይ ለምኖ ሚኒሊክ ተለምኖ አላህዬ ከንደዚህ አይነት ዉርደት ጠብቀን😂🎉❤
@henoktes3182
@henoktes3182 11 күн бұрын
አለ እንጂ ይሄ እበት ካልጠራችሁኝ የሚል የምራባውያን ተገዢ
@eyasubirra609
@eyasubirra609 11 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ሀገር ድሮ ቀረ
@yaradyarad483
@yaradyarad483 11 күн бұрын
ዛሬም ተደገመ ኦሮሞ ለምኖ ያጣዉን ግብዟ አማራ ተለምኖ ተጋበዘ ገዱ የሚኒሊክ ልጅ
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 10 күн бұрын
❤❤❤
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik 11 күн бұрын
የዛሬዎቹማ ጋብዙን ብለውም አልተጋበዙ
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 11 күн бұрын
ጋቡዘኝ ፡ ተቡለው ፡ ያልተጋበዙትም ፡ እዲሁ ፡ ለወደፊት ፡ ታሪክ ፡ ይሆናሉ
@betmariam3696
@betmariam3696 11 күн бұрын
Ahune agatami endemitebekebet balaseletanu endesedetegna yemesele yaferica meri keber yalegebachewe merinte sayehon gerdena minafekewe merioche kelete ayaderse newe Lebona yeseten mibalewe 💚💛❤️
@ITSolution2006
@ITSolution2006 11 күн бұрын
21ኛው ክፍለ ዘመን በግድ እንገኝ በማለት እንደ ድመት ጅራት መቁላት
@badrudin7674
@badrudin7674 11 күн бұрын
የደሃ ቀብራራ ዛረም ከልመና አልወጣንም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@juharsirag-zn6lg
@juharsirag-zn6lg 11 күн бұрын
አሁን ጋላው መሪ አሜሪካን ጋብዙኝ በማለት ቢለምን እንኮን ዞርብሎ እሚያየው ጠፋ😂😂😂
@absh4628
@absh4628 11 күн бұрын
እሩቅ ጊዜ ወደኋላ መሄድ አያስፈልግም ጀግናው መለስ ዜናዊ አለ የቅርብ ትውስታችን።
@Asnakech100
@Asnakech100 8 күн бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው! እምዬ ምኒልክ ወይም ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እና እናት ኢትዮጵያ የዚህ ክብር ባለቤት መሆናቸው ታላቅ ኩራት ነው! ታዲያ አቢይ አሕመድ " ወገኖቼ እባካችሁ ከፕ/ት ትራምፕ በአለ ሲመት እንድገኝ ጋብዙኝ በእንተ ስማ ለማርያም " እያለ እየለመነ በጭራሽ አንተ አትፈለግም ! ገዳይ ነህ፣ ወግድ " መባሉንና መባረሩን ምኒልክ በተአምር ከመቃብር ቀና ብለው ቢያዩ " አንት ወራዳ ክብረ ቢስ ፣ ማፈሪያ ታላቋን ሐገሬን አዋረድካት አይደል " ብለው አስጥለው አርባ ያስገርፉት ነበር! ደግነቱ ይኸ ስለማይሆን አቢይ በጅራፍ ከመገረፍ ድኗል! ወቸ ጉድ !!
@fnottube2532
@fnottube2532 11 күн бұрын
የጥልያን ሞሶሎኒ ውላጆች እና ምንጣፍ ጎታቾች ሕወሓታውያን እና ኦነጋውያን እምየ ምኒልክን የጠቢቡ ሰሎሞን የልጅ ልጅን ይጠላሉ እንጂ እምየ እኮ ሰው ነበሩ! ያውም የነጮቹ ገዢ የአፍሪቃውያን መመኪያ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት! ክብር ለእምየ ምኒልክ ይኹን።
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 10 күн бұрын
የአሁኑ ሰውዪ የእምዪን ድንቅ ሥራ ሰምቶ ይሆን?
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 321 М.