Ethiopia የአውሮፓ ቪዛ ለምትፈልጉ !!ከኤምባሲ የወጣ የውስጥ መረጃ ! Visa Information

  Рет қаралды 7,830

Sayi Tube

Sayi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@danieltsegaye9935
@danieltsegaye9935 Жыл бұрын
ቀን በቀን ስለምትሰጠን ትክክለኛ እና እውነተኛ መረጃ በሁሉም ስም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ
@YAREDEFREM-dz7tg
@YAREDEFREM-dz7tg Жыл бұрын
❤❤❤አንተ ምርጥ መረጃ ነው። ስለምታደርሰን እናመሰግነሃለን ።sayt tube በቃ ይናፍቀኛል ግን telegram
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 Жыл бұрын
ቀጥልበ የሚትሰጠው መረጃ አሪፍ ነው።
@merymery7470
@merymery7470 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
It's good Info pls do video also in work visa.
@sadiknursebo1463
@sadiknursebo1463 Жыл бұрын
ወንድም እንዴት ሊፈቀድ ቻለ ምክንያት በስደተኛ ነው ወይስ በሌላ መልኩ ነው
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 Жыл бұрын
Good information 👍
@HabtaStil
@HabtaStil Жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ሥለምሠጠን መረጃ እናመሠ ግናለን
@peaceofmind3654
@peaceofmind3654 Жыл бұрын
የንግድ ፍቃድ በውክልና ይቻላል?
@kibrealemkewani2769
@kibrealemkewani2769 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yomanbuna6081
@yomanbuna6081 Жыл бұрын
ስለ ሩሲያ ቪዛ ህዝቡ በጣም እየተቀበለ ነው ኤርፓርት እየሳለፉ አደለም
@jonny0500
@jonny0500 Жыл бұрын
እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ ስለ ላቲን አሜሪካ ንገረን ወደ ኒካራግዋ ጎንቲማላ ሆንዶሩስ
@Abelaatube
@Abelaatube Жыл бұрын
ንግድ ፍቃድ ማለት በራሳችን ስም ያወጣነዉ ከሆነስ ?
@KO-hn9fk
@KO-hn9fk Жыл бұрын
ስለካናዳስ መሄድ ይቻላል ቪዛ ይሰጣል ወይ
@user-kb3ls9og9o
@user-kb3ls9og9o Жыл бұрын
ስለ us visit visa ንገረን
@merymery7470
@merymery7470 Жыл бұрын
ቴሌግራምህ እዴት ነው የምናቀው
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 Жыл бұрын
you said list week, ከአራት ቀን በፊት የአውሮፓ ቪዛ ቀለለ ብለህ ሰርተህ ነበረ እኮ. what happen now?
@peaceofmind3654
@peaceofmind3654 Жыл бұрын
😂😂
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
የአሁኑ ከባድ ነው
@eyerusalemtilahun921
@eyerusalemtilahun921 Жыл бұрын
መንግሰት አስሮናል የትም ሀገር እንዳንሄድ ፀልዮ ይሄ መንግስትን እንዲነቀል እንጂ ምንም አያልፍልንም በሰው ጨርሰን ወደ አምላክ መጮህ ነዉ
@jemilabdu638
@jemilabdu638 Жыл бұрын
What about work visa in Europe
@heniheni7495
@heniheni7495 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከምኖር ሱዳን እራሱ ቢሰጡኝ ሞክሩልኝ
@kuflomangsom3880
@kuflomangsom3880 Жыл бұрын
ክክክክክ እና ፈረንሳይ ሃገር ነይ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
@@kuflomangsom3880 እነዴት ነው ፈረንሳይ ሀገር የሚመጣው በናትሽ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
@@kuflomangsom3880 በእግዚአብሄር መንገዱን ንገሩኝ ሰው ሰው ስለማላቅ ነው
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@firewoynihailemariam9861
@firewoynihailemariam9861 Жыл бұрын
ቴሌግራምህ እንዴት ይገኛል ?
@kalabsyum2869
@kalabsyum2869 Жыл бұрын
እባክህ ስልክህን ሳየ
@bezabehabebe3545
@bezabehabebe3545 Жыл бұрын
ከ ዛሀገር ጉብኝት ከተላከስ
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 Жыл бұрын
if you have invitation, no need your bank statement, i travail 3 times. i Frankfurt. only your going visit visa 100% they need your bank statement.
@kalu2526
@kalu2526 Жыл бұрын
Ere sele 🇦🇹🇦🇹🇦🇹 Austria seralen
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
ቁጥጥክን ወንድሜ
@SayiTube
@SayiTube Жыл бұрын
የቆየ ቪዲዮ ነው
@rozantube2640
@rozantube2640 Жыл бұрын
Ena,eflgnaw,bor
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 Жыл бұрын
ከአራት ቀን በፊት የአውሮፓ ቪዛ ቀለለ ብለህ ሰርተህ ነበረ እኮ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u Жыл бұрын
የሀውኑ ይከብዳል ሄድ የሚሻል አይመስለኝም
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН