Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 22 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 22

  Рет қаралды 739,830

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 22 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 22.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZbin : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 907
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጩባውና ብሬ የሚመቸው ማን ነው 👍👍👍😍
@sheamelsane213
@sheamelsane213 4 жыл бұрын
አሚንንን ይርብ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሜን
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hiwotberhanu5162
@hiwotberhanu5162 4 жыл бұрын
Man maymechew ale🤨🤨
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 4 жыл бұрын
ደስትላላቺሁ
@fayatube4620
@fayatube4620 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ እንደዛሬው የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን ጨዋታ የተመቸው !!! 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@meskymitiku93
@meskymitiku93 4 жыл бұрын
👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fayatube4620
@fayatube4620 4 жыл бұрын
Faya tube subscribe beteseoch
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
faya tube ቤተስብ ሁኚ እኔም እሆናለው
@ltube961
@ltube961 4 жыл бұрын
ማነዉ ይህ ድራማ ከድብርት አለቆ ፈታ የሚያደርጋችሁ እንደኔ😜
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
ማሮችየ ዛሬ እኮ የደስታ ቀናችን ነው ዛሬ ዘረኝነት ጠፍት አማራ፣ ኦሮሞ፣ትገራይ፣አፋር፣ጋምቤላ፣ቤንሻንጉል፣ሶማሊያ፣ሀረር ተደምረው ኢትዮጵያ ሆነው ኮትዲቯር በማሸነፏ ደስ ብሎኛል እስኪ እንደኔ ያለው ሰብስክራይብ ያድርገኝ 🇪🇹💪🙏💗
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
እኔም መጥቻለው አንተም ብቅ በል ወደቻናሌ
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
algbagnm
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
@@assadassad1756 ሰብስክሪይብ አድርገኝ
@assadassad1756
@assadassad1756 4 жыл бұрын
@@mekedessemeneh7008 adrkush des alsh
@fayatube4620
@fayatube4620 4 жыл бұрын
አረ እንኛንም ሰብስክራይብ ቤተሰብ
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሱስ ሆናብኛል በተለይ የጩቢቲ ድምጽ እዉነትም ጥበብ ጠርታዋለች kkkkkkk
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እውነት ማር❤
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክ ቀላል
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 4 жыл бұрын
Hahahah
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ተመሥገን 97ተኛ ነኝ ባይሆን ዛሬ ይለፍልኝ ለማንኛውም ተናፍቃችኋላ እወዳችኋለሁ ይሄን የምታነቡ ሠላማችሁ ይብዛ ጤና ፍቅር ይሥጠን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፆለት አንረሳሳ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን😘😘😍😍
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Amane amne 💚💛❤😃😃😃😃
@hoohoo9849
@hoohoo9849 4 жыл бұрын
አቦ ዛሬ ዴሰታየ ወዴር የለውም እኳን ዴሰ አለሺ በሉኝ የሰው ዴሰታ የሚያሰዴሰታችሁ ብቻ ዴሰታም ያሰለቅሳል efffffff❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👈👈👈👈👈👈
@tadomoon4025
@tadomoon4025 4 жыл бұрын
Enkan dese yaleshe gn min tegegito nw yenegern
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Enkane dase alshe 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
Welcome 9gnaw ሴቶች ልክ እንደ ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜 አለ አሉ..lol ወደ ቻናሌም ብቅ በሉ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ብዙ ኮመት ሰሰጥ አነባለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ አባባል ነው እምትፅፈው
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
@@lplpplplpu8637 thank you nebse
@user-vn8nm4ur6p
@user-vn8nm4ur6p 4 жыл бұрын
ዛሬ እንኳን ላይክ አርጉለኝ እስኪ 3 ሰው ነው የቀደመኝ ስወዳችሁ😘😍
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል!! احبك يا الله እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@ffgf1637
@ffgf1637 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@trgd3797
@trgd3797 4 жыл бұрын
ሠላም
@user-vn8nm4ur6p
@user-vn8nm4ur6p 4 жыл бұрын
@@habeshatv5609 ከከከከ
@Wildcreatures1525
@Wildcreatures1525 4 жыл бұрын
new dagetu film released kzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@antiyking6322
@antiyking6322 4 жыл бұрын
እንደኔ ማክሰኞ እስኪደርስ እሚጨንቀው አላ..ካለ.Like.ይግጨኝ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Antiy King እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@onedayishappay884
@onedayishappay884 4 жыл бұрын
too me
@taibataiba3175
@taibataiba3175 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ውይይይይ በሳቅ ሞትኩኝ
@user-fp3lz6cl4h
@user-fp3lz6cl4h 4 жыл бұрын
እኔነኛ እቸኩላለሁ ወይይ መሞቴነው በሳቅ
@kheyryah8203
@kheyryah8203 4 жыл бұрын
እኔ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ውይ ሱስ ሆናችሁብኝ እዴት እደምወዳችሁ ጋሽ ብሬ እርዱ አብሽ ጩባው ውሮ ሁላችሁም አድናቂያችሁ ነኝ ፈታ ነው እምታደርጉኝ ከትምህርት ጋር 😘😘😘😘
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 жыл бұрын
ጩቢቲ እኔጃ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም የምርጦች ምርጥ ናቹ ቂርቆስዬ አባቴን በጉጉት ከምተብቀው አጫጭር ፊልም ውስጥ እናተ አንደኛ የሳቅ ጎጆ ደሞ ሁለተኛ ነው❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@melodieta5633
@melodieta5633 4 жыл бұрын
"Areee ye akenabari kelddddddd" hahahahhahhahaha Can't stop laughing
@yoni4926
@yoni4926 4 жыл бұрын
የድራማው ድምቀት @ጩቢቲ 1ኛ እኮ ነህ !!!
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 4 жыл бұрын
ዛሬ ለየት ያለች ቀን ነበረች ማክሰኞ ትደገም በሚለው እንኳን ደስ አላቹ ውድ ኢትዮጲያዊያን ድል ለሀገራችን ሁሌም ይሁን ክፉዋን ያርቅልን ሰላሙን ያብዛልን ከድላችንጋ
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 жыл бұрын
እስኪ በሳምት 1 ቀን እንድንስቅ ላደርጉን ለነዚህ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች እድሜና ጤን ይስጣቸው ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስብ ይሁኑ
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ተስፋየ አርጊኝ ሰብስክራይብ እኔም አረጋለው
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 жыл бұрын
Eshi
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 жыл бұрын
ወይ ዘጠነኛው ሺህ በሳቅ ገደለችሁኝ ሳላማቹ ብዝትይበል 😆😆😆😆😆😆❤❤❤❤
@hagoskibru8993
@hagoskibru8993 3 жыл бұрын
Yameral
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 жыл бұрын
መከበሩ ቀርቶ ባግባቡ በተዋረድን!! 100% ትክክል
@abdabdu2602
@abdabdu2602 4 жыл бұрын
😅😅😅እስቲ ጩቢቲን የሚወዳት
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
እኔ ✌️✌️✌️
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ላገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላምን ይስጥልን
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tadomoon4025
@tadomoon4025 4 жыл бұрын
Terwrek Asfawu aman aman
@bluecity4322
@bluecity4322 4 жыл бұрын
You guys are for real, I enjoy this sitcom all way down. I can't wait next week you got do it twice a week for the sake of happiness..
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 жыл бұрын
ወገቤ እሲቀጠቀጥ ነዉ የምወዳችሁ ጩባዉ በተለይ ጥበብ ጠርተዋለች ክክክክክክክክክ
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Lamene wagabshe yenkatkate yarabe hagare sera sayneswe 😃😃💪
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
የሀገሬ ደስታ ያስደስተኝ💪 ሁሌም ኢትዮጵያ ትሳቅ 💪💚💛❤️ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋሊያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አይቮሪኮስንት 2 -1 አሸንፏል፡፡ በዋሊያዎቹ ደስ የተሰኘ በላይክ፤👍👌✔️💚💛❤️
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 жыл бұрын
ውይ ጦሽ እኮ ነው ምታረጉኝ ቀልድና ቁምነገር እናተ ጋር አለ ምችት ይበላቹ
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
ወገቢ እስኪ ቀጠቀጥ አሳድጊ አሳድጊ ስትል ድስስስ ትለኛለች እርዱ ውስጤ ነች
@lobabalobbaba9545
@lobabalobbaba9545 4 жыл бұрын
በናታችሁ ላይክግጩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍ሣታረጉኝእዳታልፉ😚😚😚😍😍😍
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 жыл бұрын
ከፖለቲካ ያጋጭሺ
@mikiboyzeleke2763
@mikiboyzeleke2763 4 жыл бұрын
ደራሲው ፩ ሰዉ ነው በጣም ነው የተደነኩት ብዙ ባልኩ ደስ ባለኝ በርቱ
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ሙሉ ድራማውን አይቼ ሳልጨርስ like እና comment ምሰጠው ማክሰኚት በ9ኛው ሺ ምክኒያት ተወደሻል😍😍😍
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
ክክክክ እር ጩባው በሳቅ ገደለኚ
@Wildcreatures1525
@Wildcreatures1525 4 жыл бұрын
new dagetu film released kzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@coffeemood6062
@coffeemood6062 4 жыл бұрын
Redu talaq ehtien tastawshign alesh much love from Asmara eritrea 🇪🇷🥰
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 4 жыл бұрын
💚 💛 💞 ጩብዬ ቀጣይ ስለ ኢትዮጵያ ዝፈንለን☺
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እውነት ማር
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 жыл бұрын
ሰላም
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 жыл бұрын
👏👏👏👏🎂🎂🎂🎂🎂
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
ጩቢቲን የጠራሸ ጥበብ እኔንም ጥሪኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
እረ ጠርታው አደለም ጥራቸው ስትለው ነው የሉም ብሎ በዛው የቀረው ሆሆሆሆሆሆሆ💚💛❤😂😘
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Kkkk tetarashlhe ayzone 🎷🎸💻
@eyobtasfaye6148
@eyobtasfaye6148 4 жыл бұрын
ናታኔም ነኝ ባገልግሎቴ fuck
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
@@eyobtasfaye6148 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ያለው ማን ነበር ዲጋይ እራሰ ነህ እሺ😏😏😏
@hagoskibru8993
@hagoskibru8993 3 жыл бұрын
Aye tebebe .,, ,,,,,,,,,,,
@helenabera874
@helenabera874 4 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ክክክክክ ጩባው ጨምሩዋል ሆሆሆሆ
@user-ki9wq2lb9z
@user-ki9wq2lb9z 4 жыл бұрын
የአገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ማየት ሰላም ዜና መስማት እንደኔ የናፈቀው ማነው
@awelmohammed2418
@awelmohammed2418 4 жыл бұрын
አይ ጩቢቲ በጣም ነወ የምትመቸኝ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጩባው እና ሽባው ተመቹኜ ሁላቹሁም ይመቻቹሁ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
@user-td2il4ci4l
@user-td2il4ci4l 4 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ጩቢታ ደብሬኝ ነበር በናተ ፈታ አልሁ ላይክ አድርጉኝ
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንዴኔ ሚወዳቸው. Like gast me
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Fafi love ነገ ዛሬን አይደለም እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@user-op5xp1zr2n
@user-op5xp1zr2n 4 жыл бұрын
@@habeshatv5609 መመመ
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
Ethio Paradize እሺ አዲርጌሃለው
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
😍💚💛❤️ ✞✞✞ የሊቀ መላዕክት "ቅዱስ ሚካኤል" ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍
@rayarayuma9616
@rayarayuma9616 4 жыл бұрын
Zeru Tesfaye Gebrehiwot amen❤️
@cell4091
@cell4091 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ቤተሰብ 😂😂😂😂 በዝህ አጋጣሚ 3 ደግሜ ነው ማያችሁ ወርቁ 😂😂😍
@HenokWendmu
@HenokWendmu 4 жыл бұрын
Nice
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
• 💚💛❤️ “ድል - ለብሔራዊ ቡድናችን ፣ ፍቅር ሰላምና ብልጽግና - ለሕዝባችን ፤” 💚💛❤️
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Ethapan LAZALALME tesake 💚💛❤
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
ዌል እንካን ደና መጣቹ በናታቹ በፀሉታቹ አስቡኝ በሰው አገር ብርድ አሙኛል ያማርሽ በሉኝ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ውዴ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
@@nasatnasat1663 አሜን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሾ ማማ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
@@sofiaosman308 አሜን የኔ ውዴ
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት በሰው አገር ላይ በሽታ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ማር
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ የዘጠነኛ ሺህ ቤተሰብች በጣም ዉድድድ ማርጋች😘 ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ዘናንንን ፋፋፋ ብትንንን ነው ያደርጋችሁኝ የኔ አንደኞችችች😍😍😍😂😂😂😂
@user-oc5eu7hw4f
@user-oc5eu7hw4f 4 жыл бұрын
ዋዮ በሳቅ ሞቱኩላቹ ኮሜታተሮች 😆😆😆😆😆
@bemnetbemnet93
@bemnetbemnet93 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አቡ ና ሄኖክ ወንድሙ የሚመሳሰሉብኝ?
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 4 жыл бұрын
አይድሉም እሱ እኔ ብቻ ነኝ ወንድም& እህት የለኝም ሲል ነበር ከስይፉ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
አሁን አሁን ነው ይውኩት እሱን ነበር የሚመስለኝ አቡ፡ምርጥ
@Wildcreatures1525
@Wildcreatures1525 4 жыл бұрын
new dagetu film released kzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ወርቁ በሣቅ ገዴለኝ 😃😃😃
@user-lt4vo3dm6o
@user-lt4vo3dm6o 4 ай бұрын
የሀገራችን ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለቅሶ ከሆነ ቆየ ።።። ጩባው ❤❤❤❤
@seramera9250
@seramera9250 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደስ ይላል
@saratadessaratades4699
@saratadessaratades4699 4 жыл бұрын
😅😁😆😀😃kkkkkkkkkkk. ውውውውው ያምራል
@nuhameswaet7261
@nuhameswaet7261 4 жыл бұрын
Chobaw 💖💖💖የዝገት መጨረሻ Abu ስትዋሽ perfect Abu friend really funny የሰጎን እንቁላል ውስጥ እያለሁ
@EthiopiaPost
@EthiopiaPost 4 жыл бұрын
Good episode.
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
ውይ በስተመጨረሻ..... ለማንኛውም እንኳን ደና መጣችሁ ጩባው ተናፍቀሀል።
@semirayealahbariyasemiraye1130
@semirayealahbariyasemiraye1130 4 жыл бұрын
Indene yihen diram yemiwed iski like argung
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
242ኛእኮነኚ ለዉጥማአለ፣ክክክክ፣ለማንኛሁምእንኳንደናመጣችሁ፣እግዚአብሔርለአገራችንሠላምያዉርድልንአሜን፫
@yeweyntej748
@yeweyntej748 4 жыл бұрын
Wuro yena andegna. Betam gobez nech👍
@user-lu1sf9fu4d
@user-lu1sf9fu4d 4 жыл бұрын
ማሮቼ ዛሬ የድል ቀናችን ነበር እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ ትቅደም አሽነፍንን በደስታ ፍድቃለው ማነው እደኔ ደስ ያለው ላይይክ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ጩባ ውን የሚወድ ሁሉ ሰብ ስክ ራይአድረጉኝእኔበጣምነውማደንቀው👍👍👍👍👈
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
tiar tefera እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@AbhTube
@AbhTube 4 жыл бұрын
እንምገ ጎሮቤት በይ
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
tiar tefera አርግኝ አደርግሻለው
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
Ethio Paradize ቤተስብ ሁን እኔም እሆናለው
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
Abh Tube ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም አደርጋለው
@user-lr5sj8tk4d
@user-lr5sj8tk4d 4 жыл бұрын
ውይ ጩቢቲ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመቻችሁ
@lubarzetewahadomedia9432
@lubarzetewahadomedia9432 4 жыл бұрын
Watch "አርቲስት ሜላት ነብዩ ማን ናት?....Artist Melat Nebiyou" on KZbin kzbin.info/www/bejne/m3jGnqt-a5J4eLc
@nigistnigist5596
@nigistnigist5596 4 жыл бұрын
Enkuan dena መጣቹ ውሮን የምታደቁ እስኪ ላይክ አርጉ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ይህ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Lediya Mohammad እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@rihanafkadu628
@rihanafkadu628 4 жыл бұрын
ኧረ ለምድነው ቶሎ ቶሎ የማይወጣው ይቆያል በጣም በጣም ያዝናናል
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
@@habeshatv5609 ሰብ አረግሀለሁ አንተም ወደኔ ጎራ በል
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 4 жыл бұрын
Thank u it was z best !!! I love 💕 chubiti n werro !!!
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብር ያርጋችሁ ገደላችሁኝ በሳቅ። Beautiful show
@AaAa-gf9dv
@AaAa-gf9dv 4 жыл бұрын
Ende Ene 9 shi Yemimechew LIKE Gechugi😍😍😍
@sggh3136
@sggh3136 4 жыл бұрын
ለየት ያለ ነዉ ዛሬ የጩባዉ አድናቂወች በናታችሁ በላይክ ግቡልኝ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@beniiyusuf5402
@beniiyusuf5402 4 жыл бұрын
የጬባው የተንዛዛ ቀልድ ድራማውን አሰልቺ እያረገው ነው! ውሮዩ ከእውቀት የፀዳች ነፃ ሰው ናት በዚህ ዘመን እንደ ውሮ መሆን ነው የሚያዋጣው አወቅን ያሉ ናቸው ሁሌም ችግር የሚፈጥሩት! አቡዪ አራዳ በጣም ነው የሚመቸው ያቺ.... ባታሰናክለው የሚያድግ ነበር! ምስኪኗ ረዲ ብዙ ታላላቅ እህቶችን ትወክላለች የተንቀጠቀጠ ወገብሽን ያጠንክርልሽ
@allahisone2808
@allahisone2808 4 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ገደላቹኝ አብሶ ጩባው😂
@user-qy2fs9zy3w
@user-qy2fs9zy3w 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ባዶ ቤት ያስፈራል ኑልኝ ውድ ኮማቾች መልካም ምሽት
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
adis shambel እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
አረ እኔም ብቻዬን ነኝ 😔
@muhad97
@muhad97 3 жыл бұрын
chubaw yimechal the most funny characters i ever seen
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳን።በስላም መጣቹህ ለብጉር ለማዲያት ለብጉር ጠባሳ ለቦርጭ አይንስር አፍንጫስር ለሚጠቆቁር ነጥብጣብ። ለሚነቃቀል ለሚደርቅ ፅጉር ፎቶየንበመጫንእዩት። ካጠፋው ይቅርታ
@bsritaye3210
@bsritaye3210 4 жыл бұрын
በርቱልን ስወዳቹ የኔ ኣልምጦች😘 የጩባውን ቀልድ ግን ኣታንዛዙት ይሰለቻል ውሮዬ love u
@user-kr5cz2vn3j
@user-kr5cz2vn3j 4 жыл бұрын
የዛሬው ቀኑ ደሰ ይላል ልናመሰግን መተናል ሰላም 👉💚💛💓ዛሬ ደስ ብሎኛል 😜😜😜
@hosaenaamha6363
@hosaenaamha6363 4 жыл бұрын
Ena men ageban
@user-kr5cz2vn3j
@user-kr5cz2vn3j 4 жыл бұрын
@@hosaenaamha6363 enan newaa😜😜
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ስወዳቹ ማሮች ጩቤ ክክክክ ገደልኽኝ በሳቅ ይሙቻቹ ያገሬ ልጃች
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 жыл бұрын
*ውሮ ግን እደኔ ከእውቀት ነፃ ናት😃😃😃ከውስጥ የሚስቁት ግን ይረብሻሉ*
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
✞❤️✞❤️✞ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡ ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡✞❤️✞❤️✞
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
እንዴት ናቹ ወዳጆቼ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው እባካቹ ተቸገሩልኝ መቼ ተቸግሬ እናንተንም አስተገርኩኝ። ነገሩ እንዲህ ነው ምንም ምንም የምበላው ሰብስክራይብ የምጠጣው ላይክ የለኝም አቅማቹ በፈቀደ መልክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። አመሰግናለው ወድማቹ ነኝ ከ ስደት
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የኔ ያንተ የሁላችን ቤተሰብ ሁኑ እኔም እሆናለው
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
@@user-qg2mz1ur3k ሆነናል
@nasman2203
@nasman2203 4 жыл бұрын
በጣም ደስላል በርቱ
@boxjone4150
@boxjone4150 4 жыл бұрын
Oho my chubawe yemacheh betam nawe yetemechagne..demo and yascheger lij ale esun yanchin voic enelekebetalan 😀😀
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@christylove4116
@christylove4116 4 жыл бұрын
Amen
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 жыл бұрын
እሄ እዝግ ኮሜዲ መጣ በቃ እናተ ከመጣቹ እኔና መዳም ጦርነት ነው እምንከፈትው
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው👍
@semuoro5599
@semuoro5599 4 жыл бұрын
Wudochee enkwan dena metachu 1000000 like yansachwal 😍😍😍💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍
@faizabillionaire2072
@faizabillionaire2072 4 жыл бұрын
ረዱ ወገቤ እስከሚንቀጠቀጥ እወድሻለው😋
@user-xh8bo4nv5c
@user-xh8bo4nv5c 4 жыл бұрын
ሰላም ነው
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 4 жыл бұрын
ጩባውዬ ነጠላ ዜማህን ማነው ነጠላ ጩኸትህን በጉጉት አየጠበኩት ነበር😂😂😂
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amenaa4153
@amenaa4153 4 жыл бұрын
ዌል እንኳን ደና መጣችሁ አቡዬ ስወደው ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ፅፌ ላይክ ባታደርጉ እረድ ትታዘባችኋለች ;
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል መጣችሁልኝ Welcome ብያለሁ😘😘😘😘😘
@ilovemom4698
@ilovemom4698 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk OMG ewunt betam des yelal thanks ay werku
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
I don't understands who people could dislike this
@danielyifa8727
@danielyifa8727 4 жыл бұрын
ሚገርመኝ ነገር ሀሳቡን ኬት እንደምታመጡት ነው
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@danielyifa8727
@danielyifa8727 4 жыл бұрын
@@user-dp7cy9uc5k my love selkshn lakilgn
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
እኝ እያለን ሃሳብ ኣያጡትም ኣማራ ትግሬ ኣሮማ እካ ነው ፍልም እየተስራብን ያለ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
Wow ehe Drama temechitognal libe bilewu lasitewale sew.....selam l hagerachin yihun 💚💛❤️🇨🇬✔️✔️✔️
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ጩቢቲ ስወዳችሁ እኮ አብዝሀኛው ኮሜንት ደስ ብሎኛል ደስ ብሎኛል ይላል ምን ተገኘ ዜናው ለኛም ይነገረነ በተለይ ስለ ኢትዮጽያ ሀገሬ ከሆነ አይለፈኝ ሹክ በሉኝ
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
አቤት
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 4 жыл бұрын
እስኪ የስደት ጎደኞቸ እናቴን የመኪና አደጋ ደርሶበት አሞት አሉኝ እስኪ በፆሎት አስቦት
@user-oz8zw3be8w
@user-oz8zw3be8w 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@user-fp5zw2qb1r
@user-fp5zw2qb1r 4 жыл бұрын
አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ አላህ ያሽርልሽ እህቴ አይዞሽ
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 4 жыл бұрын
@@user-fp5zw2qb1r አሜን አሜን አሜን
@yroemsfrow629
@yroemsfrow629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸዉ
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 4 жыл бұрын
@@yroemsfrow629 አሜን አሜን አሜን
@ephratagezai7212
@ephratagezai7212 4 жыл бұрын
ጬባው አረ ያቀናባሪ ቀልድ 😂😂😂
@sbest347
@sbest347 4 жыл бұрын
Sementun mulu degageme enanten eyayahu new naber wel come zetenegnaw she betam new mewodachu mert beteseb nechu ❤❤❤
@helenabera874
@helenabera874 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ቀበጥ እንኩዋን ደና መጣችሁ
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
ጩባው መዝፈን ሲጀምር ድራማው ተንዛዛብኝ ጨው እንደሌለው ወጥ ሆነ👍👈👍👈👍👈
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Azitiye Yerasew konjo እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል?💗🙏💗
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
@yetewahido lijoch fire page ewneten eko new tenzazuben eko
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ላይክ መለመን አልወድም
@BekiSolution
@BekiSolution 4 жыл бұрын
tnx
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ጩባው ጩባው ጩባው ጩባው ይመችህ ሁሌም ኑልን ዘጠነኛው ሺህ
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 45 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
ስህተቴ ሙሉ ፊልም - Sehetete Full Ethiopian Movie 2024
1:41:48
EMS Eletawi የብልፅግና ሚዲያ ሠራዊት Thu 08 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,8 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,7 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 20 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 47 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 3 МЛН