KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46
38:39
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
28:42
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 45 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 45
Рет қаралды 1,213,284
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 578 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 888
@ወዲኤረይዕባይቃዛ
4 жыл бұрын
በዚ በስደት ኑሩ ከሚያዝናናኝ ነገር ካለ ኮሜዲ ዘጠነኛው ሺ ነው በጣም ደስ እምትሉ እምታዝናናኑ ቤተሰብ ናቹ በተለይ ጩቢት በጣም ነው ሚመቸኝ ኣቦ ይመቻቹ ኤርትራዊ🇪🇷 ወንድማቹ ነኝ በርቱልኝ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
😘😘💖💖😍😍💝💝🌺🌺
@godislove1772
4 жыл бұрын
ጩባው ሁሉ ነገርህ እወድልሃለው ግን God ብለህ የምትቀልደው ነገር እንድህጠላ ሊያደርገኝ ነው በዛ ላይ ባለማህተብ ነህ እባክህ እግዚአብሔርን ቀልድ ውስጥ አታስገባ. ለምሳሌ:, God እያየህ ነው እና ብዙ ጊዜ God ብለህ ያልሆነ ቀልድ መናገር ዝናን አያተርፍም ይሄ ነገር አስተካክል በተረፈ በጣም የምወደው ድራማ ነው በርቱ💛💚❤️
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ፈገግታሪያክት ላይ ተናግሮልኮ የተሠጠውነው የሚተገብረው
@jujulovefufu5726
4 жыл бұрын
ድራማ እየሰራ ነው ሰዎች ድራማና እውነትን እንለይ
@mengistutilahun6000
4 жыл бұрын
ትክክል። የጌታን ስም በከንቱ አታንሳ ይላል
@ShibireBekele-e6k
9 ай бұрын
wegen mntsfewn iyeleyen
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
4 жыл бұрын
ዛሬ የአባቶች ቀን ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን የሞቱትንም ይማርልን ❤❤
@hani2866
Жыл бұрын
አሜን
@Zakia-jg8lt
6 ай бұрын
የጩብቲ አድናቂ ነኝ❤❤❤
@leyuetesfaye5663
4 жыл бұрын
ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት እንደኔ የህይወት ድግምግሞሽ ያስጠላው አዲስ ነገር የናፈቀ ከምኞታችሁ አትጉደሉ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ
@romisihen137
4 жыл бұрын
Leyue Tesfaye Hey ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@sssali2319
4 жыл бұрын
@@romisihen137 jgf
@ethiopianews4767
4 жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ለአባቶች እረጅም እድሜና ጤና
@biliseesalale7131
4 жыл бұрын
Ameeenn
@mamulatadesse3873
4 жыл бұрын
በዜ አሜን አሜን
@ሚጣነኝፊዳከ
4 жыл бұрын
Anet dengay ras be beza sem mengedeh new wero bela ena migermeg cherash keser comment sisefulek kewus
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
4 жыл бұрын
@@ሚጣነኝፊዳከ ተመቸሽኝ ጭሴ
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
አሜን
@endekalu9224
4 жыл бұрын
ጪባውን የሚወድ እስኪ ግቡ
@romisihen137
4 жыл бұрын
Seid Assen Hey, ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@mobileship2944
4 жыл бұрын
ጩቢቲ እንዴት ዘና እንደምታደርገኝ ደስ ስትሉ ዘና ነው የምታደርጎ ውዶቸ
@aiphfaty1800
4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ ዋውውው. ደስ ስትሉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦቼ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
4 жыл бұрын
የ9 ሽ ተዋንያኖች ስወዳችሁ ማህተባችሁ ካንገታችሁ አይለም የተዋህዶ ልጅ ማለት ይህ ነው .ክርስትና አንዱ ቦታ ስንሂድ የምናከብረው የምንወደው አይደለም በሁሉም በሂድበት በምንኖርበት ሀይማኖት ነው .ለማንኞውም ይመቻችሁ ስወዳችሁ ♥♥♥♥
@ማርቲስደተኛዋከርታትዬ
4 жыл бұрын
አይ ጩቢቲ የኔ ሰዉ ስወድክ እኮ
@mulugetawoldu1679
4 жыл бұрын
ምን ግዜም ስራችሁ በናፍቆት የሚጠበቅ የተዋጣላችሁ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ እላለሁኝ አድናቂያችሁ ነኝ
@bnitmahi4477
4 жыл бұрын
Mule beknnet demregn🙏
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት kzbin.info/www/bejne/nZXPiGiZrqiXeq8
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/g5SleWtmZ8eNh8U
@romisihen137
4 жыл бұрын
Mulugeta Woldu ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@yabuboss8227
3 жыл бұрын
@@bnitmahi4477 mami
@birukmathewos8477
4 жыл бұрын
መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች እረጅም እድሜና፣ጤና፣ ሰላም፣ በቃ ሺ ዓመት ይኑር
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jau5lnuKi7ODjc0
@املالعنزي-ذ9ط
4 жыл бұрын
ameen wendem
@romisihen137
4 жыл бұрын
Biruk Mathewos ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
4 жыл бұрын
ባባዬ #አባቴ መልካም የአባቶች ቀን ኑርልኝ ለዘላለም ይህን ቤተሠብ የሚወድ
@retopia2716
4 жыл бұрын
ዛሬ የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳቹ በጣም ያስቃል ቀጥሉበት ጩባው አፍር
@tesfayemamo5750
Жыл бұрын
አሪፍነዉእወዳችሀለሁ😍💚💛❤️💖1️⃣በር ቱ
@gerrygerry7204
4 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂 ጩቢቲን ሜትወዱ እንደኔ የሚያስቃችሁ ለይኩ እስቲይ 😂
@sofitube6902
4 жыл бұрын
ኧረ ዛሬስ በሳቅ ገደላቹኝ አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን አሚን በል ወጣ ወጣ በሉ ለሀገራቹ ሰላም ተመኙ 👍👍👍
@ጂጂነኝየማምተናፋቂ
4 жыл бұрын
ዋው ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ ስወድህህህህህ 😂😂😂😂😂😂😂💚💛❤️ ጋሽ ብሬ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳህ ሁላችሁንም ውድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@yesufmekonnen3907
4 жыл бұрын
እኔ በጣም የእውነት የውሮ አድናቂ ነኝ እሷን ለማየት ነው ይሄን ድራማ የምከታተለው እናቴ የምር ስወድሽ አስባችሁታል አንዳንዴ የቤተሰቡን ድባብ ያለውሮ ምንም እንሚሆን ስለእውነት እኔ ቤቴ እንደሷ አንነት ሴት ብትኖር እየናፈኩ ነው ቤቴ የምመጣው እውነት
@addisusintie260
4 жыл бұрын
kkkkk amareshaaaaaaaaaaaa
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነትkzbin.info/www/bejne/nZXPiGiZrqiXeq8
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nZXPiGiZrqiXeq8 እንዛመድ
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jau5lnuKi7ODjc0
@ShibireBekele-e6k
9 ай бұрын
keld nw ensak
@SiyuMuhidin
10 ай бұрын
Yene wero❤❤❤
@Entertainment__2
4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ከፍቶኝ ነበር እሥኪ ዘና ልበል 😍😍😍😍
@Geez1206
Жыл бұрын
አኔ ሚገርመኝ በየመሃሉ ሚገቡ ሰዎች እራሱ ገራሚ ትወና አላቸው
@ማርታከሸገር
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ብሬ ውርዬ ውርርርርር አቡ ረዱ ፎንቃዎቼ 😍😍😍😍 እናተን ሳይ ሁሉንም ነገር ታስረሱኛላቹ የሳቄ ምንጮች😘😘❤❤❤❤
@myhopegod332
4 жыл бұрын
አይ ጩቢቲ ረዱ ነገረችህ እሰይ! ምን እንዳደረ ወተት ተበጣጠስክ!👍👍👍 ባልሰማ አለፍካት ዛሬ ተረተሃል ጩቢት ለኛ ሽሮ እንደ ጉሮሮ ጠባብ ሆናለች!! ሁላችሁንም ኬፍ ብያለሁ!! የኔ የእሁድ ናፍቆቴ!!
@zuzuhabshawit828
4 жыл бұрын
የጩቡቲ አድናቂወች የትናቹ😁
@ፎዚያ-ገ9ገ
4 жыл бұрын
አለን
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/g5SleWtmZ8eNh8U
@romisihen137
4 жыл бұрын
ሮዚና ነኝ ወለየዋ ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@fitsumhabtom2572
4 жыл бұрын
ኣቤት ኣማርኛ ግን እማያልቅ ቀልድ በጣም ደስ ይላል ።ጭቡቲ በጣም ጎበዝ እናም ሁላችሁ ጎበዞች ናቹ።
@zedbb1303
4 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ በርቱ መልካም ሣምንት በያለንበት የእግዚአብሄር ጥበቃ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን በተቻለን አቅም እራሣችንን እጠብቅ
@marrokok-me2tt
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ
@kedirtech6228
4 жыл бұрын
በጣም ስወዳችሁ👍 በርቱልን ። ፈጣሪ ሆይ ይህንን ወረርሽኝ ከምንድረ ገፅ አጥፋልን።
@supercreativechanel5576
4 жыл бұрын
ሰላም ሆነን ቀጣይ ሳምንትም አብረን ለመሳቅ ያብቃን!!!!
@ethiotop1010
4 жыл бұрын
amen!
@10subscriber68
4 жыл бұрын
አሜን
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
amen bezawum betesab enhun bekinenet
@leuldereje9190
4 жыл бұрын
ጨጉዋራችን ባላየ ዝም ቢሌ እኛ ትልልቅ ሰዎች አደለን ቁርስ ላይ ሽሮ ይቀርቀባልልልልልል 🤣🤣🤣 ጩባዉ ይመችህ
@lijesmael6026
4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ ሲደብረኝ ታዝናኑኛላችሁ
@زوزادم-س7و
4 жыл бұрын
አቤት ይህ ቤተሰብ አቤት ስወዳቸዉ በተላይ ጩቢቲ ዉስጤ ነህ❤❤❤❤❤ እረዱ ምግብሽ ይጠማል አይዞሽ
@romisihen137
4 жыл бұрын
ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽 زوز ادم
@askalegedasembeta7940
4 жыл бұрын
Shiroo endeet indeminaafek baaweek ..😁😁👍👍..giin Dees yelaal ..it is FUNY...THANKYOU..
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
#ጩባው ስትጨረጨር ሲያምርብህ #እስኪ ጩባውን የምትሉ ላይክ
@ኡሙሀፊዛዩትዩብ
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@ሀዩፍቅርየማራቆሽቅርቅርእ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ጩቢቲ ወሩ ራዴት አቡ ሁለቹንም ወድድድድድድድድድድ ብሬ💘💘💘💘💘❤❤❤❤ወላ በጣም ነው ደስስስ ምትሉኝ
@mebidire2819
4 жыл бұрын
በዚ ሰአት ኢትዮጵያ ላይ አሉ ከሚባሉ የሳቅ ምንጮች (ኮሚዲያን ) አንዱ ጩቢቲ ....ሳይህ ሁሉ እኮ ነው የምታሳቅየኝ እንኳን አውርተህ😂🤣😁
@menberemuleta8064
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mZ-VXqCMprZ3a9U
@truthprevails4141
4 жыл бұрын
Anchi kechacha endet endemiwedish iko
@romisihen137
4 жыл бұрын
MEBI DIRE Dear ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@endeyezi
4 жыл бұрын
this is the best show of the decade. original!
@romisihen137
4 жыл бұрын
Al bililo ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@እዉነትተናገሩ
4 жыл бұрын
የምርጦቹ ሁላ ምርጦቹ እኮ ናችሁ!!! በእዉነት ሳምንቱን ሙሉ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ!!! Much Love And Respect you Guy's!!!
@roziemuhammad3967
4 жыл бұрын
ጩብት እኮ የሳቅ ምጭ እኮ ነው ስወድድድድህ😂😂😂😂😂😂
@romisihen137
4 жыл бұрын
Rozie Muhammad ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@آمنهمحمدالحميري
4 жыл бұрын
የዚህን ፊልም ደራሲ ሳላደንቅ አላልፍም:ቢጨለፍ ቢጨለፍ አያልቅም very intersting
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
መልካም ያባቶች ቀን እንኳን አደረሰን በሰደት ላለን ለመገናኝት ያብቃን ለቤቶሰቦቻችን😍💋
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
በእውነት አሜን
@masarethalyammahi8582
4 жыл бұрын
⛪⛪😭😭
@menberemuleta8064
4 жыл бұрын
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ kzbin.info/door/jIF0SlVQVkn7-llAeUKDCQ?view_as=subscriber?sub_confirmation=1
@menberemuleta8064
4 жыл бұрын
@@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ kzbin.info/www/bejne/mZ-VXqCMprZ3a9U
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
@@menberemuleta8064 ወይኔመንፈስየሚያደስመዝሙር
@Shega_Podcast_Media
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ነፍሴ💚❤💛
@yassinbaye8671
Ай бұрын
ሰውነቡሰይሆናል
@muhammdhadu1956
4 жыл бұрын
ሽሮ በአይኔ ላይ እንዴት እንደናፈቀኝ ባየህ ኢትዮጵያኖች እኮ ያለንን ሰለማናመሠግን ነው የተሻለ የማናገኘው
@katihalala3201
4 жыл бұрын
ተው ቁርስ ሽሮ ምሳ ሽሬ እራት ሽሮ በልተን አድገን እንድት አያስጠላን ወገን በርግጥ እኔ በበኩል ሽሮ ሳልበላ ከሳምንት በላይ መቆየት አልችልም
@እሌኔየማርያምልጅk
4 жыл бұрын
እኔም
@sofitube3676
4 жыл бұрын
ትክክል እኔም በጣም ነው ያማረኝ
@Sarasara-tf7rs
2 жыл бұрын
ቀላል
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
እኔም አመቴ አለፈ በአይኔ ዙራለች 😭😭
@uaekfn8194
4 жыл бұрын
አህለን ዘጠነኛው ሽ ይመቻችሁ የሳቅ ምንጮች እንደናተ ዘና የሚያደርግ የለም
@susutube6227
4 жыл бұрын
ሺሮ የሰፈር ልጅ ኖ 😂😂😂😂😍🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝😝
@በላይወሎየ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይህን ድራማ ስወደው አየ አቡና ይህ መጽሀፍ ውሮየ የኔ ከእውቀት ነጻ ክክክክክ ሥውድሽ እረዱየ አትናደጅ እኔ እበላልሻለሁ
@yordiemma3011
4 жыл бұрын
So you like it I like it but is not fanny
@muludelelegn9926
4 жыл бұрын
Happy father's day wowww betam des yelal huro happy birthday 🤣🤣🤣🎂👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣
@supercreativechanel5576
4 жыл бұрын
beselam ketay samntm abren endezih lemesak yabkan
@chubaw1420
4 жыл бұрын
ውድ የዘጠነኛው ሺህ ድራማ ተከታታዮች የዛሬው ድራማ እንዴት አያችሁት😊
@mahletamare4352
4 жыл бұрын
wow sewedih chubaw love💞💞💞💞
@yadenegelmariyamlegghddh8902
4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጭቢቲ💕
@katihalala3201
4 жыл бұрын
ዋዉ ጩብት ማኝት ምርጥ
@tobiya5599
4 жыл бұрын
ጩቢቲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ውሮዬን መልካም ልደት እንበላት ታዋቂ አርቲስቶቻችንን በስልክ ፕራንክ ያረግንበትን ቪዲዮ በኛ ቻናል ያገኛሉ ገብተው ይመልከቱ
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/g5SleWtmZ8eNh8U
@DdDd-lj1ww
4 жыл бұрын
ሑሑ
@addisaddis8701
2 жыл бұрын
Woww des tlalachihu yimecachihu
@selemunteklemariam9065
4 жыл бұрын
Wawww enkon beans metachu ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fetaneyta12
4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምርጥ ድራማ
@weynijone9816
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
አዲስ ኮሜዲ በኬሚ ከሀዋሳ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jau5lnuKi7ODjc0
@املالعنزي-ذ9ط
4 жыл бұрын
Ameen yaReb:O
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/g5SleWtmZ8eNh8U
@romisihen137
4 жыл бұрын
Weyni Jone ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@zabebajamal7792
4 жыл бұрын
በጣም የምወደወ ድራማነወ አስኪለቀቅነወ በጉግት የምጠብቀወ
@miskbintseid3915
4 жыл бұрын
ጩብዬ😂😂😂😂😂 እንኳን ለአባቶችቀን አደሠሳችሁ
@abitube3078
4 жыл бұрын
እንኳን ላባቶችቀምአደረሳቹህአባቶችሺአመትኑሩ
@yayeshmulatu8552
4 жыл бұрын
ዊል ሁላችሁም የአባቶች ቀን ትላላችሁ ? #ለኔ ግን የአባቶች ቀን ሁሌም ነው በአመት አንዴ ብቻ የማከብርበት ምንም ምክንያት የለኝም #እውነት ለአባቶች በአመት አንዴ ማክበር ይቻላል? ሱሙ እማ ይሄን የመሰርቱት ነጮች ናቸው ምክንያቱም ከፍቅር ይልቅ በብር ስለሚያምኑ. እናት አባቶቻቸው በሚያርጅ ግዜ ራሳቸው ከመንከባከብ ይልቅ አረጋዊያንን ወደ ሚንከባከቡ ድርጅቶች ጋር በመውሰድ ገንዘብ እየከፈሉ ያኖሯቸዋል እናም #አባቶቻቸውን በአመት አንዴ ብቻ ነው ሄደው የሚያዩአቸው ወይም የሚያስተውሷቸው #እውነት ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ይሄ ይገባቸዋል እኔ እናትና አባቴን በህይወት እስካሉ ድርስ እኔን ተንከባክበው ለጡሩ ደርጃ እስካደርሱኝ ድርስ እነርሱስ በሚያርጁበትና አቅም ባነሳቸው ግዜ ካልተንከባከብኳቸው ምኑን ልጅ ሆንኩ
@ayuastu5611
4 жыл бұрын
በትክክክል
@gada5742
4 жыл бұрын
እህቴ ደምሬሻለው በቅንነቴ ወደኔም ጎራበይ
@hussenlalega
4 жыл бұрын
በጠም ነዉ የምወደቹ ማክብራቹ በትልቭዥንም ይሁን በዩቱብ በጠም ነዉ የሚከታታለቹ ነገር ግን አንድ ነገር የበሰጭኛል ኢሱም ለአበታቹ የማትሰጡት ክብር ነዉ ኢንደ አበት ሰይሆን ኢንደ ጏደኛ ነዉ የሚታጨወቱት ቢታስቡባት ጡሩ ነዉ
@2tesfaye597
4 жыл бұрын
ለዛ እኮ ነው ዘጠነኛው ሺ የተባለው
@መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ
4 жыл бұрын
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችው ድንግል ትጠብቃቹ!!! የድንግል ወዳጆች ቻናላችንን ይጎብኙ 🙏
@hawitube1151
4 жыл бұрын
እረዱ ሳይሽ የምር እህቴን ትመስይኛለሽ እናታቸን በህፃንነታቸን ሙታ ያሳደገቸን ትልቅ እህታችን ናት የምር አሁን ትናፍቀኛለች አይ ስደት
@samrawitch5599
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች
@romisihen137
4 жыл бұрын
Samra Witch ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@Betty-e2l
4 жыл бұрын
እነኳን ለአባቶች ቀን አደረሳች እረጅም እድሜ ሳይኖሩ ላኖሩን መልካም አባቶች❤❤❤
@muhammadsalem7354
4 жыл бұрын
እረዱዬ አትናደጂ የኔ ማር ከልጅነት እስከውቀት እዚ አድርሰሻቸው ሰው ሰውኮ ምስጋና የለውም😂😂😂
@senduyigezusendu4531
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እቡዬ በሳቅ ገደለኝ
@maheletb5297
4 жыл бұрын
Best tv show ever. Be gugut new yemitbekew every Sunday. 🥰🥰🥰
@romisihen137
4 жыл бұрын
mahelet B ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@meseryebuzeman.21
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውድ የአገሬ ልጆች ክፉ አይንካቹ ኮመንቴ የተመቻቹ 👍👍👍👍
@helenbelay6990
4 жыл бұрын
Zena nw yemtargung eko wow bertu❤❤❤❤👌
@wajo_tube
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በአንድ ወቅት አጠገብ ላጠገብ ባለ እርሻ ላይ ይኖሩ የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች ይጣላሉ። ከዚህ በፊት ብዙ አመት አብረዉ ሲኖሩ እንዲህ አይነት ነገር ተከስቶ አያውቅም። የእርሻ መሳሪያ ይለዋወጣሉ፣ በስራ ይተጋገዛሉ፣ በፍቅር ቤተሰባዊ ኑሮአቸዉን ይመራሉ። አሁን ግን ትንሽ አለመግባባት በመካከላቸዉ ተፈጥሮ ቶሎ ሳይፈቱት ቀሩና በመካከላቸዉ ትልቅ መቃቃር ፈጠረ። እንዲያዉም ክፉ መነጋገር ሁሉ ጀምረዉ በመጨረሻም ለሳምንታት ተዘጋግተዉ ከረሙ። አንድ ቀን ከሁለቱ ወንድማማቶች ታላቅ የሆነዉ ቤት በር ይንኳኳና ሲከፍተው አንድ አናፂ ቆሞ ያገኛል። አናፂዉ፡ “ስራ እየፈለግሁ ነዉ። ትንሽም ቢሆን የሚሰራ ካለ ቢሰጡኝ ብዬ ነዉ ጌታዬ” ታላቅ ወንድም፡ “ጥሩ ሰአት ነዉ የመጣህው! ስራ አይጠፋም! ይታይሃል ከዛ ገደል ማዶ ያለዉ ቤትና እርሻ? የጎረቤቴ ቤት ነው። ለነገሩማ ታናሽ ወንድሜ ነበር። ባለፈዉ ሳምንት ቡልዶዘር አስመጥቶ ሜዳዉን አሳርሶ ነዉ በቤታችን መካከል ገደሉን የፈጠረዉ። እኔን ለማበሳጨት ብሎ ይሆናል ያን ያረገዉ። ለዚህማ እኔስ ማን ብሎኝ? በል እንግዲህ እዚያ ጋር ያሉትን ጣዉላዎች ወስደህ 3 ሜትር አጥር ስራና እሱንም ሆነ ቤቱን ከማየት ገላግለኝ!” አናፂ፡ “ገብቶኛል ጉዳዩ! ልጀምር በቃ። የሚያስደስቶትን ስራ ነዉ የምሰራዉ!” ታላቅ ወንድምዬዉም “በል በርታ!” ብሎ ወደከተማ ለጉዳይ ሄደ። አናፂዉ ቀኑን ሙሉ ሲለካ፣ ሲቆርጥ፣ ሚስማር ሲመታ፣ በቃ እንዲሁ ሲለፋ ዉሎ ልክ ፀሃይ ልትጠልቅ አካባቢ ስራዉን ጨረሰ። ታላቅ ወንድምዬው ከከተማ ጒዳዩን ጨርሶ ሲመለስ የአናፂዉን ስራ አይቶ ማመን አቅቶት አፉን ከፍቶ ቀረ። አናፂዉ በአጥር ፋንታ ገደሉን የሚያቋርጥ ድልድይ ነበር የሰራዉ። እዚያዉ ፈዞ እንደቆመ ይባስ ብሎ ታናሽ ወንድሙ እጆቹን በእርቅ ዘርግቶ በድልድዩ ላይ ወደሱ ሲመጣ ተመለከተ። ታናሽ ወንድም፡ “ወንድሜ አንተ የምትገርም ሰዉ ነህ። ያልኩትንና ያደረግሁትን ሁሉ ረስተህ ይሄን ድልድይ ሰራህ!” በድልድዩ ላይ ሁለቱም ተጉዘው መሃል ላይ ተቃቀፉ! ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ሁኔታ ከቆዩ በኋላ አናፂዉን አስታውሰዉ ዞር ሲሉ እቃዉን ሰብስቦ ሊሄድ ሲዘገጃጅ አዩት። ታላቅ ወንድም፡ “ቆይ እንጂ - ሌላ ብዙ የምታግዘኝ ስራ አለ’ኮ!” አናፂ፡ “ብቆይ ደስ ይለኝ ነበር! ግን ሌሎች ብዙ የምገነባቸዉ ድልድዮች አሉኝ!” ብሎ መንገዱን ጀመረ ይባላል። ************************* በየቀኑ አጥር ወይም ድልድይ ለመገንባት አጋጣሚዎችን እናገኛለን። አንዱ ወደ መለያየት፣ ጠብና ጥላቻ ሌላኛዉ ወደ አብሮነት፣ ፍቅርና ቤተሰባዊ ግንኙነት ይወስዳል። የኛ ምርጫ የቱ ይሆን? የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@kalabaregawi1050
Жыл бұрын
ጋሽ ብሬ ከባድ ሰው😂 እንዲህ ሰርቼ ገብቼ ከሽሮ ጋር መፋጠጡን ሳስበው😂
@eyerusnigus1671
4 жыл бұрын
እስኪ አንዳንዴ ኮሜንት አንብቡ ጩሆቱን አጥፉልነ አኛ የምንስቀዉ ይበቃል በተረፈ የኔ ማሮች ስወዳቹህ በርቱልኝ
@romisihen137
4 жыл бұрын
eyerus nigus 👋 ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@etuetenu7123
4 жыл бұрын
ውዶች እናተ ባታኖሩ ምን ይውጠን ነበር👌👌👌
@romisihen137
4 жыл бұрын
Etu Etenu ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@beabsirabzuayehu
4 ай бұрын
Wow it’s my best
@መዳኒአለምአባቴ
4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ጩቢቲ ሽሮህን አጽዳው በደንብ😂😂😂
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
fitsum endemer bekinenet
@መዳኒአለምአባቴ
4 жыл бұрын
@@mesiyehenok3928 እሺ
@merymery2371
4 жыл бұрын
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹሁ
@romisihen137
4 жыл бұрын
Mery Mery ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@nefisamohammed3824
4 жыл бұрын
የለለ እኮ ነው የምትደሉት አቦ😍
@romisihen137
4 жыл бұрын
Nefisa Mohammed ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@ልጅእዮቤል
3 жыл бұрын
ከምር ግን ረዱ አሳዘነችኝ ምግብሽ አይጣፍጥም🤣🤣🤩
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሐጣችሁ የሳቄ ምንጮች ጩባዉ😂😂😂😂 ይሄ በት ለየት የሚለዉ ሁሉም ይችላሉ
@የሀሞናእናትዉቤ
4 жыл бұрын
ዛሬ የአባቶች ቀን ነዉ አባት ብሬ እንኳን አደረሰህ 😃❤
@yadenegelmariyamlegghddh8902
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ እንኳን አደርሰክ ላባቶች ቀን❤❤❤❤❤
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@Tikuret_Media
4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ሚስጥር በድብቅ ወጣ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/g5SleWtmZ8eNh8U
@አስኒየቃቄዋ
4 жыл бұрын
@@Tikuret_Media ወደኔ ጎራ በይ ዉዴ
@museeshetu4468
4 жыл бұрын
Abuka
@romisihen137
4 жыл бұрын
yadenegel mariyam leg Ghddh ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@Love-ej5tp
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጩቢቲ ውስጤ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
4 жыл бұрын
እርዱ ምርጤ ነሺ
@fireworkzeyede9911
4 жыл бұрын
ወላሂ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሆዴን እስኪያመኝ ድረስ በጣም እየሳኩ ጨረስኩት😂😂😂😂
@የማርያምእናትነኝ
4 жыл бұрын
ጩቢቲ እንደኔ የሚወድው 👍
@selamawittadesse8346
4 жыл бұрын
ዋው ምርጦቹ በሳቅ ገደላችሁን እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ተባረኩ
@tarikutesfaye8395
4 жыл бұрын
Very funy thanks father& chubawu
@sadeehsadeeh7355
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@Sarasara-tf7rs
2 жыл бұрын
እንደ ጩባ የሚመቸኝ የለም ቀላል አያስቅም ይመቻቹ
@የኔነሽነኝስደተኝዋ
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአገሬ ልጆችዬ አሪፍ ነው ቀጥሉበት ማሮች
@dagintlarasibagont9117
4 жыл бұрын
Woy chubitya baxam asqani iko Ewuntim shro alitsmyim😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bedruomer8777
4 жыл бұрын
betam des yemil kefl neber enamesegnalen
@salmaahmed7550
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤
@africanhorn5523
4 жыл бұрын
ሼባው is my favorite ❣️👏👏
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ትልቅ ሽማግሌ ወይም የእድሜ ባለፀጋ ሺባ አይባልም ነዉር ነው
@efratamita8458
4 жыл бұрын
Abdu kfb weda you tub regeta 🙄🙄🙄🙄😀😀😀
@shemsedinqtr8073
4 жыл бұрын
Not is my favorite ( it’s my favorite)
@madenaabuseraj5078
4 жыл бұрын
ውይ ውርየ ስታሳዝኝ መልካም ልደት
@meserethagos3118
4 жыл бұрын
Wawwwww enkan dhena metachu 😍😍😍😍😍😍😍😍
@romisihen137
4 жыл бұрын
Meseret hagos ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@romisihen137
4 жыл бұрын
Meseret hagos ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@tootzytoot9668
4 жыл бұрын
"Churotarian" new word created by Chubiti. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Black-lioness
4 жыл бұрын
Sheroterian🤣😂
@eyerusnigus1671
4 жыл бұрын
አይ ዉሩዬ ኬኩን ልትቀቡኝ እዳይሆን አለች 😁😁😁😂😂😂
@romisihen137
4 жыл бұрын
eyerus nigus Hey, ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@netsanettadesse7855
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውሮ እንኳን ደስ አለሽ ለልደትሽ አቡ በጣም ሲበዛ አንባቢ ነህ ክክክ ክክክክክክክ
@romisihen137
4 жыл бұрын
Netsanet Tadesse ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
38:39
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
28:42
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 42 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 42
Addis Movies
Рет қаралды 792 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
25:16
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 20
EBC Entertainment
Рет қаралды 260 М.
27:49
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1 МЛН
8:23
ሜርኩሪ VS ኢቫን tiktok
YoYo tube 14
Рет қаралды 2,6 М.
30:58
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 37 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 37
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
27:04
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
EBC Entertainment
Рет қаралды 831 М.
36:26
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 38 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 38
Addis Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
31:40
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 43
Addis Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
27:20
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
EBC Entertainment
Рет қаралды 603 М.
29:38
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 9 #9Gnaw Shi Part 9 9Gnaw Shi Part 9 1
EBC Entertainment
Рет қаралды 519 М.
33:24
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 78 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 78
Addis Movies
Рет қаралды 1 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН