No video

#ethiopia

  Рет қаралды 8,822

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Күн бұрын

#ethiopian "ከምን የመጣ ጥላቻ ነው?" ‪@agelgiltv‬
#ድብልቅልቅ ያለ ክርክር
#shay #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 23
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 13 күн бұрын
በትክክልም ትልቁ ችግር በበታችነት ቀውስ የተለከፉ ሰዎች መኖራቸውን በጉልህ አይተናልና እግዚአብሔር ይማራቸው።
@user-hc3jt1di4r
@user-hc3jt1di4r Ай бұрын
ስለሞን እግዜር የስጥህ በቴኧርርጌስባን ማቅረብህ ጥሩነው ብዙ ግዜ ግር አዳምጬዋለሁ ባይገሉት ደስ ይለናል ሙሁር ነው መንም ይሁን ባይገሉት ደስ ይለን ነበር ነፍሲን ይማር
@Team-sz8yg
@Team-sz8yg 8 күн бұрын
ሰለሞን ፖለቲኮቻቻን የዘር ጥላቻ. ካልዘሩ ምን ይበላል. ስለዚህ ምንም አሳማኝ ነገር ቢወራ መቀበል. አይችልም
@TheBex2007
@TheBex2007 5 күн бұрын
አቶ በቴ ግን ምን ንካሆት የተጠየቁትን ከመመለስ ይልቅ በጭንቅላቶ ይዘው የምጡትን መናገር ምን ይሉታል?
@TheBex2007
@TheBex2007 5 күн бұрын
አቶ በቴ ግን ምን ንካሆት የተጠየቁትን ከመመለስ ይልቅ በጭንቅላቶ ይዘው የምጡትን መናገር ምን ይሉታል? ላልመግባባት ስራዬ ብለው ፀሎት አርገው የገቡ ይመስላል::
@hlufmahari4078
@hlufmahari4078 Ай бұрын
ኣባትዮዎቾ ና ወንድምዮዎቼ እዚ መድረክ ሰትካራከሩ ሕዝቡ ብኣብሮነት ኢንዲቀጥል ነው የሚትካራከሩት ሰለዚ ሕዝቡ ኣብሮእንዳቀጥል ጥላቻ የሚቀሰቅሱ በምሳልየ በመጥቀሰ ግዴታ ነው ምክንያቱ ተጠያቅነት እንዲኖር ፍትሕ እንዲነግሰ ያለዛ ክርክሩ ትርጉም የሎዎም።
@eshetutekele8381
@eshetutekele8381 Ай бұрын
አሉ የተባሉት እሴቶች ምነዉ የናንተን ዉይይት ሰከን ባለ በጋራ መነጋገርን ያስቻለ ሳይሆን ቀረ። ዉይይቱ በሰፈር ዉስጥ ቡና በሚጠጡ እናቶች መሀል ቢሆን ኖሮ እየተሳሳቁ ያወሩት ነበር። የጋራዉን እሴት ከናቶቻችሁ ተማሩት። እንድትጠፋፉ ከኮተኮታችሁ ስዉር እጅ ሳይሆን።
@user-ft8hj9kc2z
@user-ft8hj9kc2z 15 күн бұрын
yetignew hig mitawera 100% dedebochi
@TehayneshAbebe
@TehayneshAbebe 29 күн бұрын
ኢትያዊ እሴት በታሪክም በቋቋ በሃይማኖት በልማድ በተስፋ በደስታና በመከራ ተሳስሮ የሚኖር አንድ ወገን የሆነ ሕዝብ የሚኖርባት ኢትዬጵያ ማለት ነው።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 29 күн бұрын
የትግርየም ህዝብንም ለራያም ለዋልቃይትም ለፀለምትን ህዝብንም በበቀል የትግርየም ህዝብንም ታጥቀዉ እያፈናቀልውንም እያፈልዉም እየገደልዉትም ነዉ ከኦሮንም ህዝብንም ልጅዎችም ጋርንም ጀነራሎቻችቸዉ ልክዉ ብላቻም የኦሆንም ህዝብንም ልጅዎችም በጥላችም አትግርየ ህዝብንም ልጆችንም ጦሮችንም በህብረትም ነዉ እራያ ህብንም ፀልፕምትም ህዝብም ዋልቃይትም ህዝብንም በትግርየም ህዝብንም ጦርንም እየተወግዉንም ነዉ ጥላቻቸውንም ብደም ህዝብንም እራያ በደም ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃክትም ዝብንምብላይም እየዋኝዉም ይገኛልው ንዉ ምለዉ ህዝንም አማራም ንቃቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ሰላም ነፍገዉ ቅጥተኛም ለደሞዝዊ ለደሞዝዉ ብልዎም። እረዳት አረጋም ከበደም ተመስጊንም ጥሩነህም አገዳዳይም አማራም እንዲጠፋም ከኦሮም ህንም ገዳይም መንግስም አብረዉ ለህዝንም አማራ ይገድላልው ይህ አደገኛም አላማቸዉም ግልፅም ነዉ ላማራም ህዝብንም በአዋጅም አሳዉጀዉ ለህዝብንም አማራም በየተገኘበትም ምድርንምእያጠፍወትም ነዉ ያልዉትም ይህ አደገኛም ጨፍጫፊንም መንግስትም ለህዝንም እማራማርጉትዉም ማባርያም የለዉም ይህንምመንግስትም የራስዉንም ህዝብንም ይዝዌም እያጠፋም ያለም ላማራም ህዝብንም ነዉ።
@TehayneshAbebe
@TehayneshAbebe 29 күн бұрын
ኢትዬጵያዊያን አቃፊነው ማንኛው እከሌ እከሌ ብለን የምንለወ ሰው የለም ማንኛው ኢትዬጵያዊ አፈር ስሆን ብላልኘ ጠጣልኝ እዚኽ እረፍ የማይል የለም አሁንም እንዋዳለን ። አክተቭስቶች ጋር ነው ።
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
ጂጂክሳ አይመጥንም ይህን ቀውስ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Ай бұрын
በቴ ውርጌሳ እሚባለውን ሰውየ ነብሱን የነጠክ ጌታ ሌሎችንም አሳልን ሰላም ናፍቆናል ስደት ሰልችቶናል አገር መግባት እንፈልጋለን
@MollaGuta-wx6fj
@MollaGuta-wx6fj Ай бұрын
/b/baqq
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Ай бұрын
ወላሂሂ ከዚህ በኃላ አማራ አልሆንም ያለችው ልጅ እኮ አማራነሽ ብለው ስላሰቃያት ነው::ኦሮሞ እንደህዝብ አሰቃያት ወይም ገደላት ማለት አይቻልም! ችግሩ የተወሰኑ ከማህበረሰቡ የወጡ ቡድኖች ወይም ግለሰቦች እንጅ! ኢትዮጵያዊ ስቴቶች ደግሞ በደንብ እአሉን!!!!
@anmittebege7876
@anmittebege7876 Ай бұрын
ከመደራስካር. መምጣትህን አታውቅም።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 5 күн бұрын
ጥንብ የአፓርተይድ አራማጅ ውሻ ፀረ አፍሪካውያን ጎሠኛ አብረን መኖር አንችልም ብላችሑ በደደቦች ጎሠኞቸ የሚመራ ክልል መሥርታችሑ የሌላችሑን መሬት የኛ ብቻ የሖነ ብላችሑ በብዙ የሚቆጠሩ ጎሣዎች የሐገር ባለቤት ዕንዳልሖኑ አድርጋችሑ ተሠግሥገው የሚኖሩ ትላላችሑ። የሐገር መሬት የመላ ኢትዮጵያውያን ነው የክልሎች ነዋሪዎች ብቻ አደለም አይሖንም አንድ ጎሣ ክልል ከተሠጠው ለሑሉም በዚሑ መልክ መሬት ተሠጥቶ መከለል አለባቸው በናንተው መርሕና ተግባር። የናንተ ደደብ ሑዋላቀር ዛሬ የባነነ መሪ ነኝ ባይ ወርሮበላ ፤ መሬት የመንግሥት አደለም የክልል ነው ብሏል በዚሕ መልክም ዕየሠራ ዕያሠራ ነው። ይሔ ለማሥገንጠል ማመቻቸቱ፣ ሌሎች ያሏቸውን መነጠልና ቦታአልባ ዕንዲሖኑ ያደረገው ሙከራ ብቻ ከሥልጣኑ ዕንዲባረር ያስችል ነበር። ሸርሙጦች አመራሩን ዕንደያዙም ማሣያ ለክብርና ለዕውነት ወይ ምክንያታዊነት ቦታ የላቸውም ለዚሕም የማሕበራዊ ገፅ ላይ ያሠማሯቸው ክብረቢሦች ሸፋፋኞችን ማየት ማስረጃ ናቸው። ሸርሙጦች የምንላቸውም ለከፈላቸው ሽፋን ይሠጣሉ። በምን ምክንያት ሕዝቦች ዕንደተቆጡ ምክንያቶቹንና ጥቃቶችን በምንገልፅና በምንከላከልበት ላይ አፈናው የባንዳዎች የፀረአፍሪካውያን ተልዕኮ ነው። ኢትዮጵያ ለአረቦችና ለፀረጥቁር ሕዝቦች መሥፈሪያ ዕንድትሖን አትመቻችም። ይሕንን ማናችሑም ባንዳ ሸርሙጦች ልታውቁት ይገባል። የሺመልሥ አብዲሣ ጭንቅላት በንፍጥ የተሞላ የኮሣሠኝነት ድንፋታ ዕኛ የኦሮሞ ተወላጅ ዒትዮጵያውያን ጠላት ዕንዲያፈራልን አንፈቅድም ከአማራው ጎን ቆመን የ አፓርተያድ አራማጅ የመንደሮች መንግሥት አለቃን ጨምሮ ዕንፋለማችሗለን። አንድ ዕግራችሑ መቃብራችሑ መግባቱን ሥትረዱ መውጫ መንገድ ያደረጋችሑት ሕዝብን መደለል ማጭበርበርና በጦር ማሥገደድ ነው። አያዋጣችሑም። ከ ሠላሣ አመታት በላይ ሥታሥዘርፉና ሥትገድሉ ሥታሥገድሉ ሥታሣድዱና ክልሎችን ከሌሎች ጎሣዎች ሥታጠሩ አይተናል። ይሕን ግፋችሑንና አቋመችሑን የሚሸፍን ምንም ጥሩ ተግባር የላችሑም። ዕንተላለቃታለን ዕንጂ በአፓርተይድ አራማጆች ባይተዋር ሖነን ዕየተሣቀቅን አድሎ ዕየተደረገብን ዕየተገደልን አንዘልቅም። ድል ለፋኖ የአፍሪካውያን መዳኛ አርበኛ።
@belayabera2448
@belayabera2448 Ай бұрын
ደናቁርት ናችሁ ከእናንተ ማንም ምንም መማር አይችልም
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Ай бұрын
ኦሮሞ ገዳይ ነው ጨፍጫፊ ዘረኛ ነው
@anmittebege7876
@anmittebege7876 Ай бұрын
አንተ ከመጣህበት አገር ስትመለስ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ትግሬ እና ኦሮሞ ያመጠው ችግር ነው
@anmittebege7876
@anmittebege7876 Ай бұрын
አንተ ደደብ ያመጣሀው ችግር ነው የእያንዱ ብሄር እና ባህል ለብዙ ዘመን ተከብሮ የኖረ ነው አንተ ከመደጋስጋር መተህ ያመጣሀው ችግር ነው
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,4 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
#ethiopia #ሕዝባዊ ድንቁርና? #ethiopianews #june 03, 2024
54:07
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 8 М.
ሰበር ዜና ቅዳሜ ነሃሴ 18/2016 ዓም አሁን የደረሰን መረጃ
Mebrat tube መብራት ዪቲብ
Рет қаралды 257
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አጥፍተዋል።ሃኪም አበበች
12:16
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 71 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН