Ethiopian Athletes Fighting on track!!_ዩሚፍ ቀጀልቻ እና ሰለሞን ባሬጋ የሩጫ ትራክ ላይ ሲደባደቡ ወርቁ አመለጣቸው! 2018

  Рет қаралды 426,740

Ethiopian Sport Channel

Ethiopian Sport Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@mehammedrahmeto9776
@mehammedrahmeto9776 Жыл бұрын
እርስበእርስ የሚባለው ባረጋ ምን አድርጎ ነው በብቃት ለማሸነፍ ጫፍ መድረስ ከዛ በሀገሩ ልጅ መጎተት ተበዳይነቱን ነው የሚያሳየው ጥፋተኛውን ነጥለን እንውቀስ ነገ እንዳይደገም ይህ ማድበስበስ ነገ እኛኑ ነው የሚጎዳን የሀገሬ ልጆች
@Selman-l8n
@Selman-l8n Жыл бұрын
Barega was in good mood and high energy to win the race❤❤❤ It would have been his memorable gold.
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l 2 ай бұрын
እድሜህ ይጠረሰ ምን አይነት ሆዳም ነው ለሀገሩልጅ ይሄን እስከመጨረሻው ማባረር ነው አዲዮስ
@sami-bm9in
@sami-bm9in 2 ай бұрын
እሩጫ በነ ሀይሌና ቀነኒሳ ግዜ ቀረ ምድረ ምቀኛ አይይይ ኢትዮጵያዬ😢😢😢
@fikirtegirma4974
@fikirtegirma4974 Жыл бұрын
እሄ ጥሩ ማሳያ ነው! ሆነ ብሎ እንደሚቀድመው ሲረዳ ያደረገው ነው!!! እንደሱ በአስተሳሰባቸው ድሀ የሆኑት ዘሮቹ ኢትዮጵያን ከክብር ማማ ላይ ለማውረድ እየሮጡ ያሉት በፍፁም አይሳካላችሁም ሀገሬም አሁን እንደ ሰለሞን ባረጋ እየተንገዳገደች ይሆናል ነገር ግን ሰለሞን ተመልሶ ሩጫውን ሮጦ የብር ሜዳሊያ እንዳገኘው ሁሉ ኢትዮጵያም ወደነበረችበት ክብር ትመለሳለች!!!🎉
@እማቲዩብ-ሰ3የ
@እማቲዩብ-ሰ3የ Жыл бұрын
ትክክል እደ እያየነው እየያዘው
@innocenttendomugaanire8278
@innocenttendomugaanire8278 3 жыл бұрын
Am nolonger a fun of Kejelcha😪, how can you do that? it started as an accident but pulling Barega was intentional. Good thing Barega is olympic champion now.
@Samisamisami2016
@Samisamisami2016 Жыл бұрын
ይሄኮ ከፌዴሬሽኑ ማግኘት ያለባቸው የስነምግባር ትምህርት ነበር ፡፡ያሳዝናሉ- እናሳዝናለን
@smilemaker6844
@smilemaker6844 Жыл бұрын
Correct! I hope they learn for the future. What Kejelcha has done is very wrong. He knew he was losing that is why he did it on his country man. Not good at all.
@nuradinsiraj7685
@nuradinsiraj7685 2 ай бұрын
This is A MISLEADING INFO..it was some where in a golden or some kind of a big event competition . BUT IT WAS NOT AN OLYMPIC GAME !!???
@AddisKen-n2t
@AddisKen-n2t 2 ай бұрын
ጉራጌ ተገፍቶም ተስፋ አይቆርጥም bravo selemon
@BbBb-ny9sw
@BbBb-ny9sw 2 ай бұрын
Ere tigiray😂e nw demo guarg aydlm
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 2 ай бұрын
Kkkkk benanite lizinana ene
@TagayTeka
@TagayTeka 2 ай бұрын
zerenginetin min ametawu? yihe esport newu enji yepoletika medrek ayidelem, Tarem!
@ReyanAbdulkadir-v7d
@ReyanAbdulkadir-v7d Ай бұрын
Garage aybalm Ethiopia eyalech
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
በዓለም ሚዲያ እኛ ስንጣላ?!ወዮ ግን ለምን? ኧረ ተዉ ስንዋደድ፥ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን!!!
@fesehaabrha4872
@fesehaabrha4872 Жыл бұрын
ለምን ይቀድመኛል ብሎ ነው የጎተተው እውነቱን መናገር ነው ምቀኛ እና ተንኮለኛ ነው ማለባበስ መፍተሔ አይሆንም
@BbBb-ny9sw
@BbBb-ny9sw 2 ай бұрын
😢😢 bekedmews Ethiopian wendmu aydel yasazenal 😢😢
@YonaseErikalem
@YonaseErikalem 2 ай бұрын
ትክክል
@MikiMiki-l9i
@MikiMiki-l9i Жыл бұрын
Tenkolega ነው
@Tradeani
@Tradeani Жыл бұрын
ቆዩ እኔ ያልገባኝ ነገር የጎተተው እያለ ግፍ የተደረገበትን ሰው መውቀስ ምን የሚሉት አስተሳሰብ ነው? አደናቅፎት ነው አትሉኝም መቼስ ቀጀልቻ እኮ እኔ ካልበላሁት አንተም አትበላውም የሚል ቅናት ይዞት ድመት አይጥ ከያዘች በኋላ የምታንቀው አይነት ነው ያነቀው:: እንዲያውም አላገኘውም እንጂ የማይነካ መንደር ሊገባ ነው የሞከረው;: ኧረ ተው ቅን እንፍረድ
@efremman3819
@efremman3819 2 жыл бұрын
ደስ የሚለው አንደኛ የወጣውም ኢትዬጲያዊ መሆኑ ነው
@denkayewgeremew6292
@denkayewgeremew6292 2 жыл бұрын
ይህ ቀውላላ እኔ ከምትኩ ሰርዶ አይብቀል አይት ስራ ይሰራል ሲያናድድ
@zxtsf
@zxtsf Жыл бұрын
Balew ለባሕሬን ነው ሚጨዋተው ውሸት🎉🎉
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
ኣንደኛ የወጣው ትውልደ ኢትዮጵያ ግን ለባሕሬን ነው ሚሮጠው ግን እንዴት እድለኛ ነው በጌታ ሁለቱም ተጣሉለት😂😂
@AssayeTilahun
@AssayeTilahun Жыл бұрын
​@@zxtsf❤p❤❤😊
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
እረ አደለም
@ahmedheredin4649
@ahmedheredin4649 5 жыл бұрын
where is fight? r other than tackling on solomon , your wey of report is dury,
@dursentulema2433
@dursentulema2433 4 жыл бұрын
14:05
@aleminewabebe718
@aleminewabebe718 Жыл бұрын
በተለይ ይህን የለጠፍክ ሰው የተንኮል ጭንቅላት እንዳለህ ማሳያነው።
@Ethiopia2123
@Ethiopia2123 Жыл бұрын
የማይረሳኝ ኃይለ ገብረ ስላሴ እና ቀነኒሳ፤ ስለሺ አንዳቸዉ ላንዳቸዉ እንደት ሲተሳሰቡ እንደነበር አይረሳም አሁን እንዚህ ከነሱ አይማሩም አይይይይይ
@lidiyahabte
@lidiyahabte 2 ай бұрын
በፊት ለሀገር በሚሮጥበት ሰዓት
@Ethiopia2123
@Ethiopia2123 2 ай бұрын
​@@lidiyahabte እውነት ነው 😁
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 2 ай бұрын
መውቀስ ጥፋተኛውን ነው ቀጀልቻ.ነው ጥፋተኛ ነው። ሰለሞን ምን አደረገ?
@martamarrtta1622
@martamarrtta1622 Жыл бұрын
እስፓርታዊ ጨዋነት ተዘነጋሳ?
@VICKY-oo5qo
@VICKY-oo5qo Жыл бұрын
የቤታችን ጉድ በዓለም አደባባይ ገነፈለ🤔
@tigstbeter
@tigstbeter Жыл бұрын
አውቆ አይመስለኝም አባካችሁ እነሱን እንኳን ተዋቸው መፅናኛዬ ናቸው በኢትዮጵያዌነቴ
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 Жыл бұрын
Yanhi Ethiopia gedel tigba
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን 🙏🙏🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@27211
@27211 Жыл бұрын
ሀይሌ የኔ ጀግና አሱ ከፊት ሆኖ ቀነኒሳን ጥሎት እንዳይገባ ዞሮ አይቶት ነበር ደራርቱም መቼም አንረሳሽም ፖለቲካ ያኮራረፈንን አንቺ በእስፖርቱ አስታርቀሽናል የናንተን ፍቅር ይስጠን
@zayedesiyoum8203
@zayedesiyoum8203 2 ай бұрын
😂
@adnanyasin4060
@adnanyasin4060 Жыл бұрын
kdadada zemeblhe tawral sidbadbu menamen wream ngre gn esk sent tmerhal tell me
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
እንዴት ያሳፍራል። ሰለሞን እንደዛም ሆኖ ሁለተኛነቱን አገኘ። አንተ ግን ዜሮ ቀረህ ባገርህ ልጅ ላይ ተንኮል ስትሰራ።
@solomondesse1596
@solomondesse1596 2 ай бұрын
ሁለተኛ የወጣው ሰለሞን ሳይሆን በረሁ ነው
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 жыл бұрын
አይ እስበሳቸው ሲመቀኛኚ አመለጣቸው ሚሰኪን አንደኛም ኢትዮጵያ ሁለተኛውም ኢትዮጵያ ይሆኑ ነበር ምቀኝነት ለራሱ ዜጋ ያሳፍራል
@TemsgenMg
@TemsgenMg 2 ай бұрын
ለአለም ወቅታዉሁን የኢትዮጵያን ሁኔታ ስለሳያቹልን እናመሰግናለን 😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 2 ай бұрын
Kkkkkk
@RuthRuth-ro8ut
@RuthRuth-ro8ut 2 ай бұрын
እውነት ነው
@TsgayeBereta
@TsgayeBereta Жыл бұрын
Yihinin tiwlid ayiresawim?
@nenemmamita1743
@nenemmamita1743 3 жыл бұрын
long man it needs long heart its shame .
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
Hahaha true
@helenbezabh2884
@helenbezabh2884 2 жыл бұрын
እሯጭ መሆን እፈልጋለሁ ምን ላርግ?
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Жыл бұрын
ሩጪ😂😂😂
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 2 ай бұрын
እኔራሱ😂
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 ай бұрын
አፍር ይብላና ምቀኛ ልጁንም ይዞትሊሞት ነበር ሰለሞን ቦጋለ ጀግና❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
አማትቦ ጀምሮ ድብድብ?
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አዝኛለሁ ምንስ ብነጠላላ የዚህን ያክል ይሄ ገታቹልጂ በጣም ሚስኪን ይመስለኚነበር እዴት እዴሚያሳዝነኚ ግን መረዝነዉ ሌላምንም አልልህም የስራህኔ ይስጥህ አተዴሟ የተገተትከዉልጂ አይዞን አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድረስህ በአላም በላይስምህ ይገስ ለበጎነዉ ምቀኛም አዳዴየ ያጠነክራል
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
እረ ሊወድቅ ሲል ነው የያዘው
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ይፍረድ ሀገራችን በግልፅ የሴጣን ማምለኪያ ሆናለች እነዚ ሁለቱ የኛየአይናችን ፍርድ ናቸው ። በእውነት እነዚ ሁለት ሰዎቾ አእምሮ አተው ነው ወይስ ሁላችንም ይቅር የበለን
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Timb gala! Meche new miseletinut???
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 2 ай бұрын
እሄ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ነዉ
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE Ай бұрын
ማፈሪያዎቾ የበፊቶቹ እንዲህ አላደረጉም ለራሳቸው ሳይሆን ላገራቸው ነው ፡የሮጡት ።
@mymamking8293
@mymamking8293 2 ай бұрын
ልጁ እንቅልፍ ላይ ነበር ሳያውቅ ነው የሳበው በእንቅልፍ ልቡ እሱና የነሱ ቴክኒክ መሪዎች መልስ ንጠብቃለን ከዛ ሃሳብ ንሰጣለን
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 2 ай бұрын
የማይረቡ ሀገር መወከላቸውን አያውቁም።
@AdomAdom-n7r
@AdomAdom-n7r 2 ай бұрын
ኤሄ ልጅ ዛሬ ብቻ አይደለም ከዚ በፊትም አይቸዋለሁ ምቀኛ ነው ደባሪ ነው
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
I Can’t believe what I saw? They both are running for Ethiopia, so what is wrong you fight each other’s..!? 😡😡😡 omg…!! They just showed us what Ethiopia politics looks like on the tv screen! Ugh…..!!!🫣🤭😩😡
@abrishzegreat9558
@abrishzegreat9558 2 ай бұрын
የሚገርም ምቀኝነት ነው የዚሁ አትሌት
@hawabonaa
@hawabonaa Жыл бұрын
Before judge watch vedio carefully
@yasinali3073
@yasinali3073 2 ай бұрын
ምቀኛነው
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
ምንአይነት ስግብግብ ነው? ይሄ ወራዳ በአለም ፊት ተዋረደ! አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ምርጦች ባየንበት አሁን እንደዚህ መሆናችን ያሳዝናል። በሁሉም መስክ አሁን ላይ የኢትዮጵያ ጥላቻ ያለባቸው ተሰብስበው ሀገሪቷን በሚችሉት ሁሉ እያዋረዷት ነው። ከእናንተ ጋር አንድ ላይ ኢትዮጵያዊ ከምባል ተገነጣጥለን የኔ ከምለው ህዝቤ ጋር መኖር እመርጣለሁ።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Жыл бұрын
Keje min nekat .... "Solomon kegna " lemalet newu...?.😮
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
ለምን ተደባደቡ ??? ለአገር አይደለም እንዴ የሚራራጡት??
@lewistonsmith6179
@lewistonsmith6179 2 ай бұрын
Ethiopians!!! They are either fighting each other or tripping and blocking other competitors......
@antitrinityapostlebrookdeb9026
@antitrinityapostlebrookdeb9026 2 ай бұрын
Betsam yasafiral Kenenisam promo Kejelicham orormo
@teshaletekle6718
@teshaletekle6718 Жыл бұрын
I can't believe is this thing real? OMG
@haikelabdella5247
@haikelabdella5247 Жыл бұрын
14:09 the main part 😢
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa Жыл бұрын
Yomif ayimechegnim ras wodad new
@bibahoney
@bibahoney 2 ай бұрын
ይህ የሚያሳየው የምቀኝኘነት ጥግ ነው እንዚህ ግን ለኣገር ወክለው እየተወዳደሩ ነበር? ኣይመስለኝም ፡ይህ ድርጊት ጥፋተኛ ኣለው ለዚህ ጥፋቱ ምን ቅጣት ተሰጠው? ካልተሰጠው ግን ገና ሌላም ነገር እናያለን ግዜ ብቻ፡
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
ስንት ጎበዝ አትሌት እየቀረ ዮሚፍ ቀጀልቻ ይወሰዳል ?
@tesfayebekana5797
@tesfayebekana5797 Жыл бұрын
Ewunet lemalet tiru performance yelehum eza lay demo mikegna naw .
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 2 ай бұрын
ለሌሎች መማሪያ መሆን አለበት....
@MatiOro-yr8rb
@MatiOro-yr8rb Жыл бұрын
እውነትም 1ኛ ወጣ ይባላል?
@sisaybelacheweberubelachew7718
@sisaybelacheweberubelachew7718 Жыл бұрын
እንደ ዮሚፍ ቀጀልቻ አይነት አለማቀፍ ምቀኛ አይቼ አላውቅም ይሄንን ለ2ኛ ጊዜ ሲደግመው የኢትዮጵያም አለማቀፉም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለምን እንደማይቀጣው አይገባኝም በጣም አሳፋሪ ነውረኛ እንሰሳ ነው እንደዚህ አይነቱ መቼም አይሳካለትም መቼም ይሄ እባብ !!!!
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
ሊወድቅ ሲል ነው የያዘው በደንብ እየው
@sisaybelacheweberubelachew7718
@sisaybelacheweberubelachew7718 Жыл бұрын
ራስህ በደንብ እየው ረጅም ሰዓት ይዞት እየጎተተው ምን አስጎተተው ነውረኛ ነው አለም ጉድ እሲኪለው የዝቅተኝነት ስሜታቸውን በዓለም አደባባይ ያወጣዋል እዚሁ እንደለመዱት በሀገር ውስጥ አያንፀባርቁም ???አለም አደባባይ ምቀኝነታቸውን ያሳያሉ ኦሮሞ ማፈሪያ !!!
@abayneshwakene721
@abayneshwakene721 Жыл бұрын
​@@sisaybelacheweberubelachew77180
@bayzaalemu7479
@bayzaalemu7479 2 ай бұрын
What a shame!!
@kerhabplays
@kerhabplays 3 жыл бұрын
What a shameful thing ...they aren't fighting..its just tackling...
@waterproof4403
@waterproof4403 3 жыл бұрын
ቀጀልቻ ይብዳሽ😂 Just kidding
@fes592
@fes592 Жыл бұрын
ቀጀልቻ መታረም የማይችል ደካማ ነው። እሱን ማባረር ያልቻሉት አለቆቹ ናቸው የራሳቸው ወገን ስለሆነ። ባለጌ ስትስገበገብ ሁሉንም አጣህ።
@NuredinArebo
@NuredinArebo Жыл бұрын
በጭራሽ፣እውነት፣ይህ፣ጉዳይ፣የጎተተው፣ወዳጅ፣ሣይሆን፣እድሜልክ፣አይልፍለትም፣ይህ፣ምቀኛ፣አሢድ፣በቃ፣
@TheYou2050
@TheYou2050 2 жыл бұрын
If I don't win, You don't win!
@solomongetahun6124
@solomongetahun6124 Жыл бұрын
it was just an accident, not intentional. Non of them did a mistake. Please don't blame them.
@yag2181
@yag2181 Жыл бұрын
The first accident but pulling his short is intentionally 😭
@yaseyase7145
@yaseyase7145 Жыл бұрын
መታገስ ነበረ በተ እስከሚጨርሱ
@jossyurael9042
@jossyurael9042 Жыл бұрын
ይህንን በአደባባይ ነው ሰቅሎ መግረፍ። ከምቀኝነት ውጪ ምን ይባላል። እቺ ደራርቱ የምትባል ምን እንደምታደርግ ማየት ነው። ይህ ምቀኛ የሰው ትንሽ ከኢትዮጲያ ተወዳዳሪዎች ሰሌዳ መወገድ አለበት።
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs 2 ай бұрын
ይሄ እማይረባ ቀጀልቻ ላጠፋው ጥፋት መቀጣት አለበት እደት ሀገራትንን በአለም አቀፍ መድረክ ያዋርደናል
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
እረ እባካችሁ ሃገር ቤት አልበቃ ብላችሁ በሰው ሃገር አትደባደቡ
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 Жыл бұрын
Just happned IT happned in Sport peace❤❤❤❤
@MintesnotGeta
@MintesnotGeta 2 ай бұрын
yigermal. abren inwudek yilal yewedaj telat
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ማንም ይብላ ማንም የሚፈለገው አንድ ኢትዮጵያ ማሸነፊ ነበረበት ልክ ሃይሌ ቀነሲሳን ያየ ይናገራል ከሁሉም በፊት ሃገር ናት ሌላው ይመጣል
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 ай бұрын
ይህ ውድድር ኦሎምፒክ አይደለም የአለም ሻንፒዎን ውድድር ነው ከ 1 -3 ለሚወጡ ጠቀም ያለ የገንዘብ ሽልማት ያስገኛል :: በተለይም አንደኛ ለሚወጣ ራጭ:: ገንዘብ + ምቀኝነት= ውርደት:: ይህንን ነው ያየነው::
@getnetgebabo3255
@getnetgebabo3255 Жыл бұрын
Enkuanim Yomif tedefa koshasha siraw new endih new Ye oromo silitan afer yemibelaw
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 2 ай бұрын
It is shame and disgrace to watch this!
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 2 ай бұрын
ጌታን በጣም ይገርማል 😂😂አይኑን አዎቶ አትቀድመኝም ብሎ ይድፋው በጣም ያሳፍራል ውርደታሞች 😮😮
@addisLiben-es4bj
@addisLiben-es4bj Жыл бұрын
ፖክሰ እሚጋጠም መሰለውደ ምኑ ቀጂላላነው አዲቀን ደረጃ ሲይዝ አይቸው አላቅም
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው
@Sulullta
@Sulullta Жыл бұрын
15:05 why brothers?
@magal_entertainment
@magal_entertainment Жыл бұрын
ብርሃኑ ሓድስ የራያዉ አፈሩ ይቅለልህ!
@SalamSalma-xl1dy
@SalamSalma-xl1dy 2 ай бұрын
Baayee nama gaddisisa maalii f taa,e Kuni Amala godheera biyyaa diiguudha🙆💔💔💔💔💔💔💔😁❓
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 2 ай бұрын
በግልፅ
@rishyass4152
@rishyass4152 2 ай бұрын
ለተመልካችስ ምን ይባላል? ይሄ ባህሪያችን በቃ ነውርነቱ ጌጥ ሆነ በየሄድንበት ተያይዘን ካልወደቅን
@tsgaradayemareyamlijyemary8422
@tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 жыл бұрын
Just Accsident New Yetefeterew Atakabdu Abo
@eyyen8233
@eyyen8233 3 жыл бұрын
14:07 it was actually accidental
@nati5415
@nati5415 3 жыл бұрын
Haha
@tesfayebekana5797
@tesfayebekana5797 Жыл бұрын
No it wasn't, it was intentionaly done by Yomif . he isn't either good enough or humble . this kind of athlete shouldn't be allowed to participate .
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 Жыл бұрын
ሁለቱም ከሰፖርት ማህበሩ መባረር አለባቸው
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 Жыл бұрын
Lemindew selmon mibarerew?😂
@hirutabraham7315
@hirutabraham7315 Жыл бұрын
ሰለሞን ምን አደረገ ቁምጣ ጎታቿ ዮሚቲ ናት😂😂
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
@@hirutabraham7315 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዮሚቲ
@ዴቪድኃዬ
@ዴቪድኃዬ 2 ай бұрын
ሰው በቅናት አይለከፍ
@TadesseDessalegn
@TadesseDessalegn Жыл бұрын
አይ ቀጀልቻ😂
@benicreed7460
@benicreed7460 Жыл бұрын
Derom kejecha belo fara new😂
@MelakuMiku-wc5hc
@MelakuMiku-wc5hc 2 ай бұрын
Barega kaleke buhala hulu siteraw embi eyalew eko new
@peetobenson9380
@peetobenson9380 3 жыл бұрын
That's the problems with super stars... Even their brothers Kenyans did so in steeplechase......
@nati5415
@nati5415 3 жыл бұрын
Hahaha
@Wabi_7
@Wabi_7 Жыл бұрын
Great shame on both of them
@HenokZeray-j4d
@HenokZeray-j4d Жыл бұрын
ባለጊዜው ነው ጎትቶ የጣለው፤ያሳዝናል😢
@alexanderteweldemedhin
@alexanderteweldemedhin Жыл бұрын
😂😢
@KeremJemale
@KeremJemale Жыл бұрын
የመአት ጊዜ ከማትነሺበት ይጣልሽ ብሔርተኛ
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 Жыл бұрын
ከኋላ የገጨው ባረጋ ነው ስለዚህ ዮሚፍ ጥፋተኛ አይደለም
@mengistu209
@mengistu209 2 ай бұрын
ከፕሮፌሽናል እሰፖርተኛ የማይጠበቅ እንኳን የአገሩ ልጅ ቀርቶ የጠላት ሀገር ተወዳዳሪ ቢሆን እንዴት ቀደምከኝ ተብሎ እንደዚሕ አይነት አሳፋሪ ድርጊት አይደረግም ሲደባደቡ እያላቹ አሰተያየት የምትሰጡ ሠዎች በአይናቹ ያያችሑትን ብቻ ብትፅፋ ለአንባቢዉ ትክክለኛ መረጃ ታሰተላልፋላቹ
@metikumi4203
@metikumi4203 3 жыл бұрын
ከሁሉም ያሳዘነኝ በተፈጠረው ነገር ለመፍረድ የቸኮላችሁት ሰዎች ለዛው በብሄር ጉዳይ በጣም እናንተ ኢትዮጵያዊያን ለመባል ነው ኢሄ የነሱ ስራ ነው ሰው ሲሰራ ይጋጫል 2021 ኦሎምፒክ ላየ መልስ ነው እናንተ ተሳዳቢዎች ግን እግዚአብሔር ምህረት ያብዛላቹ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
መልስ ካላህነዉ
@sisaybelacheweberubelachew7718
@sisaybelacheweberubelachew7718 Жыл бұрын
ፓ አሁን አወራህ ማለት ነው ?? ምቀኞች !!!
@dawitgetachew-q9k
@dawitgetachew-q9k Жыл бұрын
😅i
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
I hope Hail Gebereselassie and kenenisa Bekele did see this disgusting behavior on the world eyes! No respect whatsoever for the tall guy!😡🥺
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
መቀጣትአለበት ምቅኛ😢😢😢😢😢
@zufanwossen4511
@zufanwossen4511 Жыл бұрын
Yegud hager genfo eyader yifajal alu...emama silak. bilew bilwe degmo. .....
@amenkiya7030
@amenkiya7030 2 ай бұрын
ሀበሻ ምቀኛ ነው
@yemi6000
@yemi6000 Жыл бұрын
Hon belo new ende yegotetw yangaw sndiyashenefe
@EngedaworkAbeba
@EngedaworkAbeba 2 ай бұрын
Aweko ayemslagem endayewadek erasun bemklakel west new yeha ytftrew yasazenal yenanet ardad
@sirajseideafar
@sirajseideafar 11 ай бұрын
የሚያሳፍርም የሚይስስደስትም ነው
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 2 ай бұрын
ሲደባደቡ ትላለህ እንዴ?
Men's Marathon | World Athletics Championships Oregon 2022
32:45
World Athletics
Рет қаралды 127 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
Men's 10,000m Final | World Athletics Championships Doha 2019
28:03
World Athletics
Рет қаралды 4,4 МЛН
Khalid Skah against Haile Gebreselassie 5000M- victory-Saint Denis-France
13:06
The Best of Morocco
Рет қаралды 925 М.
Eliud Kipchoge - The Final Kilometre of the INEOS 1:59 Challenge
4:10
INEOS 1:59 Pace Challenge
Рет қаралды 10 МЛН
Athletics Men's 10000m Final 2008 Beijing Olympics
30:32
HD Athletics Video
Рет қаралды 442 М.
ВЫРУБИЛ БЫЧКА на КОНФЕ 😱 #shorts @EXPERTIZAMMA
0:59
Watching This On Loop ♾️
0:32
Red Bull
Рет қаралды 19 МЛН
САМЫЙ ДОБРЫЙ БАСКЕТБОЛИСТ 🥹
0:30
MakkClips
Рет қаралды 414 М.
IShowSpeed vs Norway Kids (backflips) #ishowspeed
0:11
Aykronik
Рет қаралды 61 МЛН