Ethiopian Awaze ከቋራ እስከ አሽዶድ!

  Рет қаралды 20,188

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 Жыл бұрын
አንደበተ መልካም አስተዋይ የታሪክ አባት ነውት ደስ ይላል የቤተ እስራኤሎች ድንቅ ታሪክ ገና አልተነገረለትም እና አንጋፈው ጋዜጠኛ አለምነህ ጥሩ ጅማሬ ነው ቀጣይነት ይኑረው እናመሰግናለን !!
@tomasyohanes
@tomasyohanes Жыл бұрын
በጣም መሳጭ አስደሳችም አሳዛኝም በሩቱ አንደበቱ ሲናገር ስሙኝ ስሙኝ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን!!
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Жыл бұрын
ዓለምነህ መድሃኒዓለም አክሎ ጤናህን ይስጥህ ወንድማችን የድሮው፣የጥንቱን የአባቶቻችን ወግ አረሰሃውም ተባረክ።
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 Жыл бұрын
አለም ነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ ጤናህን ይሰጥክ🎉🎉🎉
@getachewkibert4672
@getachewkibert4672 Жыл бұрын
እኔ ቋርኛ ነኝ ይህን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ አለም ነህ እናመሰግናለን
@beemnetmesfin7628
@beemnetmesfin7628 Жыл бұрын
ደስ ይላል ከምንም በላይ ማንነትና ቤተሰብና የዘር ሀረግን ማወቅ እጅግ ያስደስታል ኢትዮጵያዊነት ይሔው ነው ።
@getumelese459
@getumelese459 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ በጉጉት ነው የሰማሁት😂 ልክነሽ ቦኖ 😢😂😂
@alextesema3413
@alextesema3413 Жыл бұрын
አአለምነ የሜሳዦን ታሪክነው የነገርከን እግዚአብሔር አገራችንን ያስባት ትልቅ ታሪክ ያላት አገርናት ኢትዮጵያ ።
@oryoseftaggena991
@oryoseftaggena991 Жыл бұрын
ዓለምነህ አሁን ወደ ዋናው ማንነትህ የተመለስክ ነው በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው
@johnnygishen6780
@johnnygishen6780 Жыл бұрын
❤Wow very interesting… I really love this amazing Ethiopian history and you are very lucky to be a part of the family. Be blessed. ❤ Thank you, for sharing, Alemye ❤
@alextesema3413
@alextesema3413 Жыл бұрын
አለምነ ተባረክ ታሪክን አስተማሪ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
@abetydebebe9519
@abetydebebe9519 Жыл бұрын
በየጎዳው ብዙ የተደበቁ ታሪክ ስላለ ብዙ ስራ ይጠብቅሀል
@zolazizu389
@zolazizu389 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ አለም የኢትዮጵያ ድንቅ ጋዜጠኛ
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 Жыл бұрын
አለምነህ ሁሌ ታስገርመናለህ ልክነሽ ቦኖ በጣም አስገራሚ አስተማሪ ታሪክ ነው አንዳንዴ ቦኖ ማለት እሚጠበቅብን ግዜ በግለሰብም ሆነ እንደመሀበረሰብ ይገጥመናል። እናመሰግናለን
@yonhir1
@yonhir1 Жыл бұрын
What an amazing and inspiring story. Thanks for sharing this, may Hashem bless you!
@birhanualemu6655
@birhanualemu6655 Жыл бұрын
አቶ ፈጠነ የሚ ጠ ራቸው ቦታወችና አግላለፁ ጎንደር ዘመዶቼን አስታወሰኝ አልምዬ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ አኮ ነህ በርታ Birhanu fron USA
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 Жыл бұрын
ታሪክ ለስው ታሪክ የዝምናችን ታሪክ ብምን የስትካክላል ገራ የምያስገባ አኮ ነው
@sarahalaro420
@sarahalaro420 Жыл бұрын
በጣም እሚጥም ታሪክ tank you
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Жыл бұрын
በጣም ድቅ ጭውውት ነው አለምነህ
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 Жыл бұрын
ዓለምነህ ዋሴ[ጋዜጠኛ ]ስለ ቋራ ስታነሳ ልቤ ይሸበራል የእናቴ ሀገር ስለሆነ ልዩ ቦታው ወፍታ ጊዮርጊስ ይባላል።
@alemayehutesfaye8621
@alemayehutesfaye8621 Жыл бұрын
አለምነህ ያቀረብክልን ብዙ አስተማሪ ታሪክ ነው ቋራ ምን እንደምትመስል የቋራው ንጉስ በጨለመ ዘመን እየኖረና ለእግሩ ጫማ ሳይኖረው ለሚመራው ህዝብ ደራሽና ፍትህ አስከባሪ መሆኑን ህያው ስሪው ምስክር ቢሆንም እባታችን እድሜ ሰቶ መስካሪ በመሆናቸው አመሰግናለሁ ምንም እንኳ እስራኤል ቢሄዱም ለእኔ ፍፁም ኢትዮፒያዊ ናቸው መስእዋት ከፍለዋል ለሙዚቃው ግጥምና ዜማ አቀናብሮ ለተጫወተ ው ከፍተኛ አድናቆት አለኝ የቀረውን አንት አቀናብረህ እንደምታቀርብልን ተስፋ አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 Жыл бұрын
አለምነው ዋሴ ቤተ እስራኤል በሙሉ በኛ በጎንደር ብየመሬት ባለቤት ነበሩ
@teshomeabrahim2230
@teshomeabrahim2230 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝም ደሰ የሚልም ታሪክ ነው ሰለአካፈልከን እናመሰግናለን።
@ruthalemayehu2149
@ruthalemayehu2149 Жыл бұрын
እንደዚህ የዘር ሀረግን በደንብ ለቤተሰብ ማሳወቅ ቢኖር ቅርብ ዘመድን ልጆቻችን ከማግባት እንዲቆጠቡ ይረዳል ::ይሄ ደግሞ የወላጅ ሀላፊነት ነው::በርቱልን የተጠሩት ቦታዎችና ሰዎች አባቴ አዘውትሮ የሚጠራቸው ስለሆነ በጣም ደስ አለኝ እናመሰግናለን::
@haimanotamare3625
@haimanotamare3625 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ውድ አጎቶቸ እግ/ር ይባርካችሁ...አሜን።
@thetruthhearts
@thetruthhearts Жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ዜና (አዋዜ)
@tagelayele3578
@tagelayele3578 Жыл бұрын
Alemneh wase , you are doing what you love that make of one of the luckiest person as a human being
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ በቃላቸው ነው እሚያወሩት እሚገርም ነው
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
It is amazing history of Beta Israel in Ethiopia specialy in the place quara judizim society in Ethiopia struggle for their mother land but not well announced this amodel side to continue more programs 👌🙏
@haileyesuskebte2099
@haileyesuskebte2099 Жыл бұрын
I love the story thank you Alemnehe
@user-ho9ze2tf9j
@user-ho9ze2tf9j Жыл бұрын
Mannete kurate eza bemewolede edlegna negne❤
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ !! እናመሰግናለን !!
@yeznazemene3672
@yeznazemene3672 Жыл бұрын
Ymigerm new long live alem
@Tnetbel
@Tnetbel Жыл бұрын
What a story!!!! THANK YOU for making sure we know our story & identity !!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Great interview, Alemeneh. Ethiopian true history is tied to beta Israel. The history of beta Israel needs to be studied in detail. I honestly think the entire northern Ethiopian were beta Israel
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት ፣
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Жыл бұрын
አለምነህ ኬቶ ዳየት ብትመገብ በ6 ወር ውስጥ 100 ፖውንድ ትቀንሳለህ። በዚህ ቁመትህ ጥሩ ሸበላ ትሆናለህ። ጤናህ የተጠበቀ ይሆናል።
@legessetadesse5482
@legessetadesse5482 Жыл бұрын
በ6 ወር 100 ፖዉንድ ለመጨመር ሚረዳ ምክር ካለህም ጀባ በለነ።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Жыл бұрын
@@legessetadesse5482 ክክክክ! እኔ ራሴ ኤክስፐርመንት ያደረግሁት በመቀነስ ላይ ነው። 100 ፓውንድ ለመጨመር ጀንክ ፉድ ይረዳ ይሆናል። ቺፕስ፣ ፍራይስ በርገር፣ ሩዝ፣ ፓስታ፣ ዳቦ እና ባጠቃለይ ካርቦሃይድሬት የበዛበት። ግን አደጋ አለው። ዲያቤቲስ፣ ስትሮክ፣ ኮሎስትሮል እና የመሳሰሉት።
@Rediyetol
@Rediyetol Жыл бұрын
It is very intrsting❤😊
@kidin19
@kidin19 Жыл бұрын
alemye mirt🤗🥰
@abeba9747
@abeba9747 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@gelansilsa8854
@gelansilsa8854 Жыл бұрын
Thank you, I appreciate what you are doing
@essayasisaac1170
@essayasisaac1170 Жыл бұрын
Thanks Alem
@tewodrosejobe8474
@tewodrosejobe8474 Жыл бұрын
Aleme betame newe yemewedehe!!!
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 Жыл бұрын
👍👍👍
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 Жыл бұрын
አለምነህ በእውነቱ ድንቅ ታሪክ እኔ ( ORT ) በሚባል ድርጅት አመድ በርና ወለቃ ለቤተ እስራኤል ህዝብ የእጅ ሙያ ጥበብ ማምርቻ በህንፃ ኮንስትራክሽን የተሠራ ጥሩ ህንፃ አል ብምባል እስተባባሪነት ሠርቼ አስረክቢያለሁ..ሆኖም አልተጠቀሙበትም,. አስከፊው ነገር አንድ የበርክሌ ምሩቅ የሆነ አሸቱ ሰለሞን እስራኤላዊ ሌላው እስተባባር ደርግ ሲአይኤ ብሎ እረሽኖታል. የወለቃይቶችና የክምር ድንጋይ ነዋሪዎች በጠቅላላ በእግራቸው በሁመራ አርገው ሱዳን ገብተዋል ብዙ ትሪክም አለኝ
@user-qm1wq3rj5g
@user-qm1wq3rj5g Жыл бұрын
👍
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
የጫወታችሁ የአጨዋወት ወግ አቤት መጣፈጡ። ግን ምን ዋጋ አለው ክርስቶስን የካዱ አይሁድ የሆኑ ናቸው።
@mukefete
@mukefete Жыл бұрын
ኢንተርቪው የተደረገው ስለ እምነት ተከታዮች አይደለም። ሲቀጥል ደግሞ ይሁዲወች እንዳንተ በሰው አያምኑም ክርስቶስ ማሪያም ምትሏቸው ሁሉ ሰው ናቸው፡ ሰው ለሰው ጅቭ ነው እንደሚባለው ሁሉ, ስለ ሰው እምነት አትግቪ/ቫ ስለ ራስህ/ሽ እምነት ብቻ እወቂ/ቅ።
@woldaitekola4986
@woldaitekola4986 Жыл бұрын
ከቀባሪዎቹ ኣንዱ ነበርኩ
@danielmengistu1080
@danielmengistu1080 Жыл бұрын
Ye Israel baroch!
@aschalewambaw6943
@aschalewambaw6943 Жыл бұрын
አንተ እኮ ነገሩ ተገልብጦ ከትግሬ አለንጋ ወጣሁ ስትል የጋላ የኦሮሞ ባሪያ ሆነሀል ። ከዝያም በላይ ዘርህ ሁሉ የአረብ ባሪያ ሆናችኋል ። እኔ ከእስራኤል የፈጠረኝ አምላክ ይመሰገን ።
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
የሙዚቃውን ሊንክ ጫኑልኝ እባክዎትን
@Eritreans91.
@Eritreans91. Жыл бұрын
ሃዋርያ ጳዉሎስ በዚ ጊዜ እዛዉ የምትሉት ቦታ ቢኖር ኖሮ፡ ኣይሁድነትን ጥንቅር ይበልብኝ ብሎ ክርስትናዉን የሚያጠብቅ መሆኑን ያሳየን ነበረ። ያዉ የጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ መሆን ይሁዲ ከመሆን በለቀ ይበልጥባችሁ ነበረ። እዚች ዓለም ላይ ደሞ ማንም የተከበረ ዘር የለም። ይሁዲ ሆነህ ከምትጠላ ክርስቲያን ሆነህ ብትናቅ ይመረጣል።
@user-je8ze6kc6z
@user-je8ze6kc6z Жыл бұрын
ማንኛውም ሰው መርጦ ከፈለገው ብሄር አይወለድም !!!የአንዱ ሃይማኖት ትልቅ የሌላው ዝቅ ማድረግ በጣም አስፅያፊ ነው!!!
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
adenakih negn kebdetehen kense bezu meblat tenenet aysetem
@Tube-mt1mq
@Tube-mt1mq Жыл бұрын
My Gonder.
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 Жыл бұрын
አለምዬ ኑርልኝ ተባረክ ጤናህን ይሰጥክ🎉
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
ተሸከመች የሚለዉን ብታስተካክለዉ ቅር ይልሃል
@Tube-mt1mq
@Tube-mt1mq Жыл бұрын
@@MM-wj8mq sorry አንተን ከፋክ እሽ
@bederuhusen651
@bederuhusen651 Жыл бұрын
Kell èŕ banda malte
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
አገር ካጂዎች
@user-yi3tu1hd5q
@user-yi3tu1hd5q Жыл бұрын
ታክን እወቅ ቤተሰራኤሎች ከሰደት ሀገር ኑረው ወደ ትውልድ ሀገራቸው እስራኤል ተመልሰው የገቡት ሀገርን አልካዱም
@bezawolde759
@bezawolde759 Жыл бұрын
አነአብይ የታሪክ አተላ መተው ሶሪ መስማት አልችልም
@hussienmohammed2539
@hussienmohammed2539 Жыл бұрын
Dr Abiy is Heroes of 120Million people !!!!
@bezawolde759
@bezawolde759 Жыл бұрын
@@hussienmohammed2539 አረ አትዋሽ የኔ አደለም የብዙዎች አደለም በርግጠኝነት እነግርሃለሁ
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
Alemneh Wasse ትኩስ ዜና በበላይ በቀለ::
15:15
Alemneh Wasse
Рет қаралды 25 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Alemneh Wasse በዕሳት መጫወት !!
56:40
Alemneh Wasse
Рет қаралды 45 М.
አዲሱን ዓመት በታደሰ አእምሮ
1:50:56
Impact Seminars
Рет қаралды 10 М.
ኦርቶዶክስ የአማራ ኤንባሲ ናት የሚል አለ
31:42