No video

Ethiopian | በዳቦቤት ሀብታም የመሆኛ ዘዴ ፡ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ መነሻ ገንዘብ ላላቸዉ Kef tube small business in Ethiopia

  Рет қаралды 57,414

kef tube

kef tube

Күн бұрын

Ethiopian | በዳቦቤት ሀብታም የመሆኛ ዘዴ ፡ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ መነሻ ገንዘብ ላላቸዉ Kef tube small business in Ethiopia
ተመልካቾቻችን የዳቦ ቤት ንግድ ከመጀመራችሁ በፊት ማወቅ የሚገባችሁ ወሳኝ ነጥቦች አሉ፡፡ ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነዉ በዚህ የስራ መስክ መሰማራት ብትፈልጉ አስቀድማችሁ ማድረግ የሚገባችሁን ዋና ዋና ምክሮችን ነዉ የምንነግራችሁ ስለዚህ ቪዲዮዉን በደንብ ተመልከቱት፡፡
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
• Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 240
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 5 жыл бұрын
ፍቅር በጠፋበት ግዜ ፍቅር ፍቅር ከሚሉ አሰልች ዩቱበሮች ያተ ትምህርት ለየት ያለ በመሆኑ ምስጋና የገበሀል
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 5 жыл бұрын
ደስ ስትል ትምህርት ደስ ይላል
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
samri ነኝ ከ ቤተ አማራ እውነት ነው
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
በትክክክክል ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሠግናለን
@genatemebire8648
@genatemebire8648 5 жыл бұрын
እኔ እራሴ እሰረው አለሁ ማንንም አልፈልግም ሌት እሰራለሁ ቀን እሸጣለሁ የመዳምን ቤት ስራኳ እየሰረውት ነው አኳን ይህን
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 жыл бұрын
Kkkk
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 жыл бұрын
Tikikill
@akberetendrias2289
@akberetendrias2289 5 жыл бұрын
Ewunetsh new
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 5 жыл бұрын
እኔ የምልህ ነገር የለኝም እንደው ብቻ ጤናውን ይስጥህ ተባረክልኝ የስደተኞኝ ህይወት ብርሀን ለማደርግ እንደምትጥር ሁሉ ፈጣሪ ያንተንም ህይወት ብርሀን ያድርግልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
እደው ሌላ አልልህም ከፍ ከፍ ከፋ በልልኝ ስወድህ ከልቤ ነው ቅንነትህ ይገርማል ያተና የጫላ እዲሁም የ አብዱ ዩቶብ አዲናቂ ነኝ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
ዋውውው ጥሩ ትምህርት ነው በአሁን ግዜ እደዚህ መካሪ በመኖሩ. ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ በርታልን
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 5 жыл бұрын
እወንድሜ ሰላም ነው ዳቦቤትማ ኢትዮ መቶ ሚሊየን የሚያጠግብ እየገነባሁ ነው ብላለች....ሀገራችን ሰላም ከሆነ...በዚሁ አጋጣሚ እስኪ አንድ ነገር ሹክ በልልን በአረብ ሀገር ያሉት እህቶችን ...አንድ ላስር .ለሀያም አደራጅቶ ቦታ ቢሰጠና.ባቅማችን ትንንሽ ጎጆ ቀልሰን ብንገባ....የብዙዎቻችን ጥያቄ ነውና እስኪ ሹክ በልልን...
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
እኔ እቅዴ ጁስ ቤት ለመስራት ነው ደሞ እደ ምከፍት አልጠራጠርም አደርገዋለሁ አተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ እኛም ባተ እንለወጣለን ምክርህ እደ ማር ይጣፍጣል ቀጥልበት
@shitunasir4917
@shitunasir4917 5 жыл бұрын
እኔም የኔም ሀሳብ ነው ኢንሻአላህ
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
@@shitunasir4917 ኢንሻ አላህ
@nasihakemalet8410
@nasihakemalet8410 5 жыл бұрын
እኔም ኢሻ አላህ
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
@@nasihakemalet8410 ማሻ አላህ የመስራት ከውስጥሽ ፍላጎት ካለ እሰራለሁ ያልሽውን ትሰርያለሽ ሳትጠረጠሪ አብሽሪ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔም አስብዋለሁ ልምዱ ግን የለኝም ሀሳብ አለኝ ብቻ ግራ ገብቶኛል ቤቴ ካልፍርስ ሱልልታ ቤት ስርች ነበር ህግ እጥ እያሉ እያስፍራሩን ነው ለጋጣፎ ትፍርስ አጅምሮ እኔም ይፍርስብኛል እያልኩ በስጋት ላይ ነኝ። ስባት አመት ይስራሁበትን ነው የጨርስው እውነት መንግስት ካርታ በስጠን ባለችኝ ለምስራት አስብለሁ ሀገሬ ልገባ አራት ወር ነው የቀርኝ እድ እግዚአብሔር ፍቃድ
@tsegad5188
@tsegad5188 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ድሀ አይባልም አልክ እውነት ነው የሰው ልጅ ስሀ አይደለም ጤና ካለው ስራዎችህ ማር ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@SayiTube
@SayiTube 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮገራም ነዉ !!! ️❤️❤️❤️❤️❤️❤ ሎሎች ቪድዮዎችንም እንጠብቃለን !!!!
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
ዋውውው መልካምነት ለራስ ነው ወድም አለም ከልብ እናመሰግናለን በርታ 😍😍😘😘😘
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 5 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣክ ወድማችን ስለ ምሰጠን መርጃ ከልብ እናመሠግናለን 👍👌
@setyfatma9692
@setyfatma9692 5 жыл бұрын
ስላም እንኳን ደህና መጣክ
@foz6503
@foz6503 5 жыл бұрын
ምዝገነችን ካልብ ነዉ ወድማችን በእውነት ባጣም ምርጥ ሰውነክህ
@noruahassen6439
@noruahassen6439 5 жыл бұрын
እሽ እናመስግናለን የኔ ወንድም እርጋታክ ብቻ ደስ ይላል
@HaHa-ys9fc
@HaHa-ys9fc 5 жыл бұрын
ከፍ ቱብ እንኳን ደህና መጣህ እንደዉም ዛሬ ታሥበዉ የዋልኩት ነበርኩኝ በርታልኝ ወንድሜ
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዉንድሜ ለምታቀርብልን መርጃ እግዚአብሄር ይባርክህ
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ልጅ ብዬአለሁ እኔ በበኩሌ ...Geta zmnkn ybark
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 5 жыл бұрын
ዳቦ ቤት የመስራት እቅድ አለኝ አላህ ያሳካልኝ አንተም እድሜህ ይርዘም መረጃወችህ ጥሩ ናቸው ሰምተን የምንተገብር ያድርገን
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማም
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 5 жыл бұрын
@@jemetube8298 አሚን ውደ
@jemilakedr8626
@jemilakedr8626 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወድም ለቀጣይ ስለ አክሲዮን እና እዴት መግዛት እደምንችል ብትሰራልን ደስ ይለኛል
@thomasbore7154
@thomasbore7154 2 жыл бұрын
በጣም ልዪ ዝግጅትና አስተማሪ ነው ቀጥልበት እኔ በዝግጅት ላይ ነኝ የሚያስፈልጉ ኳሊቲ የማምረቻ እቃዎች በደረጃ ከነዋጋቸው ብትልክልነ በበለጠ እናደንቃለን ታንኪው
@marontolossa996
@marontolossa996 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን ወንድሜ እጅግ መስራት ምፈልገው ስራ ነው ግን ሚያሳስበኝ የመብራቱ ነገር መብራቱ በየጊዜው እየጠፉ እንዴት ይስራል እስኪ ለዚህ መፍተሄ ካለክ ንገረኝ እባክህ
@lailaahmed7698
@lailaahmed7698 5 жыл бұрын
ጀኔነተ. አለ. መብራት ሲሄድ
@marontolossa996
@marontolossa996 5 жыл бұрын
@@lailaahmed7698 ጄኔረተሩ አይወደድም ?
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ነው
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ከፉ እናመሠግናለን በደንብ አብራርተህ ነው የምትናገረው ተባረክ
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ምርጥ ያመቱ ልጂ ምክርህ በጣም ነው ሚመቸኝ ሁሉንም ቢደወህን አዳምጣለሁ ያው ኮመት ባልሠጥም ግን አዳምጠዋለሁ ምክርህን በሠማነው ምንጠቀም ያርገን ።
@call7303
@call7303 5 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሰው እናመሰግናለን ግን የማሺኑን እና የማቡኪያ ማሺን ሰንት እድሁ ከትንሺ እሰከ ትልቅ ያለውን አሳውቀን ወንድማችን በተለይ ማቦኪያ ከ25 ኪሎ አሰከ 50 የሚያቦካው ሰንት እድሚግኝ አሳወቅኝ አድራ መሰራት አሰቢያለሁ በአላህ ፍቃድ
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 жыл бұрын
በጣጣጣምምም እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏🙏እንዲያው ምን ላድርግህ😘😘😘😘
@lailaahmed7698
@lailaahmed7698 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እስራው አለሁ. እኔም እረጅም ግዜ ጣእም ውስጥ. ስርቻለሁ በካሻሪ ባለሙያውደሞ ባሉካየ. ይሆናል ከዛቡሀላ. መስራትነውክክክክ ወንድም እናመስግናለን ለምክርህ ትምርትህ. መሳጭ ናችሁ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም እኔ ምልህ እርጅም እድሜ ጤና ይሥጥልን ምርጥ ወንድማችን
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 5 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ሰው ምርጥ ሰው እኮ ነክ ምክሮችክ በሙሉ ውስጤ ናቸው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በናትክ መላ በለኝ ሰው ሁሉ የራሱ የሆነ አላማ አለው አይደል እኔ ግን አላማዬ ምን እንደሆነ ማወቅ ተስኖኛል ካንድም ሁለቴ ሀገሬ ገብቼ ምን እንደ ምድር ምን የመስራት እቅድ እንዳለኝ ባለማወቅ ተመልሼ ወደ ስደት መጣው አሁንም ግራ ገብቶኛል ምን እንደማረግ አላክም በናትክ ምክር ቢጤ ካለችግ ለግሰኝ ከይቅርታ ጋር
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 5 жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ ብለሽ ዩትዩብ ላይ ስለ አላማ ተማሪ ጌታ ምስክሬ ትለወጫለሽ ማሬ ዘመንሽ ይባረክ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ ሆነሸል መክሊቴ ምን እንደ ሆነ አለውቅም ምንም አይነት ታሰአቶ የለኝም ምን መሆን እንደ ምፈልግ አለቅም ግን ደሞ ድህናት አገሽግሾኛል ስደትም ምርርርር ብሎኛል ግራ የገበኝ ሆኜለሁ
@user-bs9vq5cq5t
@user-bs9vq5cq5t 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እፍፍፍፍ 8 አመቴ በስደት ወይ ለውጥ የለው
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በቃ ልግባ ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ በቅርብ ቀን እንሻ አላህ
@senibelete6887
@senibelete6887 5 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን !!!!
@iloveyouethiopia999
@iloveyouethiopia999 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ዳቦ ቤት በጣም አሪፍ ስራ ነበር ግን መኖሪያ ቤት ላለው ሰው ነው ጥሩ በኪራይ ቤት በጣም ይከብዳል የመጋገሪያውን የመሸጫውን ተከራይቶ
@genatemebire8648
@genatemebire8648 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለምሰጠን መረጃ እግዚአብሄር ይባርክህ
@berkitefera8190
@berkitefera8190 2 жыл бұрын
Wowwe Turu timirt nwu yemir liyu nhe wandme fetari yibarkhhh 👍👍👍👏👏👏
@user-kc9nc3qe3k
@user-kc9nc3qe3k 5 жыл бұрын
እናማስግነሌን ምክርክ በጣም ዳስስስ ይላል በርታ ውንድማችን
@user-ex9zh2cl9z
@user-ex9zh2cl9z 4 жыл бұрын
እረ ወንድም እንኳን የነገርከኝ በስደት እየጋገርኩነው ሙያው ይጠቅመኛል አገሬ ገብቼ እሰራለሁ ቤትም ለምንም አመች ነው
@mernamm127
@mernamm127 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን በጣም አሪፍ መረጃ ነው
@tamirubaltaarfanta8481
@tamirubaltaarfanta8481 5 жыл бұрын
ዉሰጥ ነህ ለእኔኮ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጅ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ስንዴ ማን እየወሰደው ነው ኢትዮጲያ ተዝቆ እማያልቅ ሀብት ነው የነበራት ወይ ያሳዝናል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጎብኝልን አሜን 🙏🙏🙏
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 5 жыл бұрын
ምርጥ ስው ተቀላቀልኩ ገና ዛሬ
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 5 жыл бұрын
ከዚህ ጎን ጠካራ ባል ያስፈልጋል ሰምታችሀል,,😁😎😎😎😝🙈😝😑👍
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
ትክክል kkkkkkk
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
ሳህ 😃 ካልተገኘም ራሳችን መጠንከር አለብን እውነት ለመናገር የሚተችና የሚያራክስ ሞልቷል በርቺ አይሉሽም እኔ ሻይ ቤት ከ ቦንቦሊኖና አሳንቡሳ ጋር እየሰራው ጀምሬ የሰፈር ሰው ንቀትና ትችት ሲደብረኝ ኤጭ ብየ ትቼው መጣሁ ስዴት😃 ከበተሰብ ጀምሮ ለው ጥ የምናመጣ አይመስላቼውም እልቅ አረብ ሀገር ብከጅ ነው ሚሉሽ
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
ክፍ ያርግህ አላህ ምርጥ ልጅ ነህ መልካም ስው
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 5 жыл бұрын
ውይ አተልጅ ምክሯችን ውስጤናቸው በልቤ እማስበው የስሪዘርፍነው ያሳካልሺበሉኝ እናመሰግናለን
@user-ki5wi4gb8d
@user-ki5wi4gb8d 5 жыл бұрын
እናመስጋለን እውነት ምርጥ ሀሳብ ነው ቀጥልበት
@amanuelhailu479
@amanuelhailu479 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@meronkorma5067
@meronkorma5067 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@temimaebrhim7474
@temimaebrhim7474 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tsigedayibltal8344
@tsigedayibltal8344 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን በእውነት በርታ ወድማችን
@helu.b2330
@helu.b2330 2 жыл бұрын
የኔ ባለማህተብ😍😍
@ediedenyegeta356
@ediedenyegeta356 2 жыл бұрын
tnxs bro tebarek
@genatgenat7165
@genatgenat7165 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 2 жыл бұрын
This is a good advice. Thanks
@alhamdulillahlknowthatalla6302
@alhamdulillahlknowthatalla6302 5 жыл бұрын
betam Enamsegnalen bro hagirachin Lay bzu Amarachi ale, wanew negire confedse, new.
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 2 жыл бұрын
እሚገርም አሁንም አተውነህ የሚፈልጉትን ለማግኘት መፈለግ በቂነው ዳቦ ማሽን ገዝቼ ለመግባት ወዳገሬ እፈልጋለሁ ስደት ሰለቼኝና በዱአአግዙኝ ስደት የሰለቻችሁ ሰወች ሁለት ሶሥት ቤት ይመኛሉ እኔግን አንድማሽን ገዝቼ መግባትነው እቅዴ
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 5 жыл бұрын
አዎ መጣህ እንኳን ደና መጣህ 😘😘👍
@Enat12-hm1uz
@Enat12-hm1uz Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xu9sb1pd2r
@user-xu9sb1pd2r 5 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛ ልህ ወንድሞችን በርታልን እናመሰግናለን💞💞💞💞💝💝💞💞💞👍👍👌👌
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 5 жыл бұрын
I want to do that. Thank you bro.
@user-ys4sq5ii3f
@user-ys4sq5ii3f 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ምክርነው
@tadaeltadesse8340
@tadaeltadesse8340 5 жыл бұрын
Wowww Betam Des Yemil Miker New Ewnt Ahuen Enya Agra Segba Mene Aynt Sera Esralhu Eyalku Erasan Hula Aschnkalhu Mechem Edmalik Esew Ager Aynor Neger Betam Betam Amsgnalhu wed Wendmachen
@belaneishetated9435
@belaneishetated9435 5 жыл бұрын
Enamesegenalen berta ena kesedete meles meserate mefelegew sera new geta yasakales beluy ayekefelebetem maruceya
@user-nm8ih5cs1g
@user-nm8ih5cs1g 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወድም በርታ
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 жыл бұрын
*ወይ አተ ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን*
@user-hy5wk2sb1d
@user-hy5wk2sb1d 5 жыл бұрын
ዋውዛሬ1ኛ ነኝ 👌👍
@yeglegetu6020
@yeglegetu6020 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ወንድም😍😍
@betyaklilu4454
@betyaklilu4454 5 жыл бұрын
wow tebarek berta …!!!
@ra-pv7hk
@ra-pv7hk 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tsigedayibltal8344
@tsigedayibltal8344 5 жыл бұрын
እኔ ግን የጀበና ቡና ነው መሥራት የምፈልገው ያዋጣኛል ቤት ተከራይቼ ብሰራ
@almahran3919
@almahran3919 4 жыл бұрын
Wanda Allah.kakifu.ytabkih.mkirh.betam.das.ylyal shkuren
@serkalem5976
@serkalem5976 4 жыл бұрын
Ok thank you so much every time kef
@alemnash2455
@alemnash2455 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም
@Ha-cq3qk
@Ha-cq3qk 4 жыл бұрын
ጎበዝ አመሰግናለሁ
@shad4341
@shad4341 5 жыл бұрын
ልዩ ነው እናምሠግናለን
@yu7789
@yu7789 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን እኔ ይሄን ስራ ለመሥራት ሀሳቡ አለኝ እንዴ አምላክ ፈቃድ ቤቱም በዚህ ሁለት ወር ያልቅልኛል ሁለተኛ ግርፍ ደርሷል አምስት ክላስ በቡልኬት አሠርቻለሁ አምላኬ የተመሠገነ ይሁን ለቤት ኪራይ አላስብም ፈጣሪ ይርዳን
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 2 жыл бұрын
እቃው ቀረጥ ምናምን ስላለው የሀገር ውስጥ ንገረን ማክፍፈል ነው የምፈልገው ሌላ ነገር አያዋጣም ሙያው ቀላል ነው
@mitamelak5922
@mitamelak5922 2 жыл бұрын
Thank u brother
@user-hx2pe6ig8w
@user-hx2pe6ig8w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ወንድም
@emantube7816
@emantube7816 5 жыл бұрын
ወንድመችን ኢንከን ደነ መጠህ ለምታደርገው ሁሉ ከልብ ኢነመሰግነለን በርታልን
@sbest347
@sbest347 5 жыл бұрын
Thank you wondime ❤❤
@ayaalbrehun2134
@ayaalbrehun2134 5 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ልጂ
@medina3138
@medina3138 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አንተምርጥልጅ
@salambin7599
@salambin7599 5 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 5 жыл бұрын
እኔ የምፈልገሁ መረጅ ነበር ካፋ አመሰግናለሁ እድኪ አጠቃለክ ንገረን መካከለኛ ዳባ ቤት ለመክፈት ምን ያህል እንደሚያስፈልገን
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 жыл бұрын
ትክክል መጀመሪያ ገንዘብ አያያዝ ያስፈልጋል
@dfhhdghh4096
@dfhhdghh4096 5 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸር
@mesimesfin724
@mesimesfin724 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እኔም የምፈልገው ስራ ነው
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
እንኳንበሰላምመጣህወድምበጣምእናመሰግናለንስለመረጃህ
@netzahailu3127
@netzahailu3127 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@kadikadi2870
@kadikadi2870 5 жыл бұрын
ከፍ በጠም አመሰግነለው እሄንን ጥየቄ አቅርቤልክ ነበረ ስለመለስከልኝ ከልብ አመሰግነለው
@sadasada1972
@sadasada1972 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ውይ ዳቦ ቤት መክፈት እቅድ ባይኖርኝ በጣም ነው ምወደው
@ibtisamkamal7807
@ibtisamkamal7807 5 жыл бұрын
በርታሎን
@zinashtigi1284
@zinashtigi1284 3 жыл бұрын
Betam teru tiru hsabochin new metametaw bizu tetkimbetalew inamesginalen wondimachin
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 жыл бұрын
እኔ አዲስ ነኝ ለቤተሠብነት አሪፍ ትምህርት ነው ያንተው ቁርጠው ፈለጠው እያሉ ከሚያወሩት ዘርኞች አንተ መርጫለሁ ወንድሜ
@madeenamadeena7073
@madeenamadeena7073 2 жыл бұрын
Enenenyi misaraa dabo bexam nw masrata mifanegw kafe wondimachin 😍😍
@belayetwale1714
@belayetwale1714 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
@shega8633
@shega8633 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሀን ነገር ግን አሁንም የማሽኖችን ዋጋ እና በአጠቃላይ የሚበቃውን ካፒታን ብታሳውቀን በአማካኝ ከዚህ እስከዚህ ብለህ ማሽኖች የት እንደሚገኙ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ከልብ እናመሠግናለን እንወድሃለን ♥
@user-gj7vu5dy8h
@user-gj7vu5dy8h 5 жыл бұрын
ወድሜ እናመሰግናለን ማሽኑን ከዬት አገኛለሁ እና ስንትስ አገኛለሁ ማሽኑን
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን በ ኢትዮ ማብራት ዳቦ ቤት መክፍት አይከብዲም
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 5 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 43 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 13 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 9 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 5 МЛН