Ethiopian Cooking "How to Make Ye Mitad Dabo Kolo " የምጣድ ዳቦ ቆሎ አሰራር

  Рет қаралды 228,325

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 526
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
ቪዲዮው የረዘመው በስራው ምክንያት ነው ስንሰራው ብዙ ሰዓታትን ነው የፈጀው እሱን ነው ለማሳጠር የሞከርኩት ለዛ ነው ትንሽ የረዘመው
@ፊያሜታፍቅር-ቨ5ዐ
@ፊያሜታፍቅር-ቨ5ዐ 7 жыл бұрын
Adane batame now yamenamasegenawe fatari edema ena tena yesetelen
@trsitmariyamenatenet5968
@trsitmariyamenatenet5968 7 жыл бұрын
Adane። እሽ አዳን እኝህ መልካም እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ
@user-gb5xm6sk2o
@user-gb5xm6sk2o 7 жыл бұрын
Trsit mariyam enate net ዋው
@muneerabintislam877
@muneerabintislam877 7 жыл бұрын
Adane. enatachn edmayachew yarzmew chgir yelem ter film lamayat giza enatefa yelem i love you sorry mach mam!!!
@AlanoodAlAbshan
@AlanoodAlAbshan 7 жыл бұрын
Adane ጤና ይስጥልኝ
@ومنيتوكلعلىاللهفهوحسبه-ع3ق
@ومنيتوكلعلىاللهفهوحسبه-ع3ق 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እንደ እናት ሆነሽ ጊዜሽን ሰውተሽ ብዙ ነገር እያሳወቅሽን ነው እድሜሽን ያርዝመው አቦ ደግሜ በጣም ደስ ያለኝ ቢኖር የድሮ አሰራር እና ታሪክ ስትነግሪን ነው እኔ አሁን ያለንበት ሳይሆን የድሮ ነገር ደስ ይለኛል ፍቅሩም ሰላሙም ሁሉም ነገር ነበር ድሮ ድድድድድሮሮ
@maregneshFikadu-vn2yn
@maregneshFikadu-vn2yn 3 ай бұрын
ያምራል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
የሰጣችሁት ፍቅር የተሞላበት አስተያየት ለኛ ጥንካሬ ነው እኛም እንወዳችኋለን እናመሰግናችኋለን
@sarazein2207
@sarazein2207 7 жыл бұрын
Adane 💛💜💜❤👍🙋
@magosmagos5172
@magosmagos5172 7 жыл бұрын
Sara Zein tgyrfyth
@tehayabelihu2605
@tehayabelihu2605 7 жыл бұрын
Adane ማርዘር ውይ ስውድሆት
@mkds3562
@mkds3562 7 жыл бұрын
Adane በዚህ ዘመን እንዲህ አዬነት ሰው አለ እንዴ
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 6 жыл бұрын
Adane አዳነ Mather EGZIABHER ejotn yebark enamsgnalin
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሠግናለን። በዚህ ዘመን የተዎለድነው ወጣቶች ገልቱ ስለሆንን በነፍስ ደረሱልን።
@Lij.Tatu3
@Lij.Tatu3 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Kkkk
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 2 жыл бұрын
🤭🤭😂😂😂😂
@hayathh1699
@hayathh1699 2 жыл бұрын
ኪኪኪ
@hayetjemal
@hayetjemal Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@alhamdulilahalakulihal2641
@alhamdulilahalakulihal2641 7 жыл бұрын
እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ውድ አብሽሪ ምንም ቢባዛ ለቁምነገር ስለሆነ ችግር የለውም እስከ መጨረሻው እየተከታተልኩኝ ነበር በጣም እናመሰግናለን ጥሩነት ለራስ ነው እጅሽ ይባርክልሽ የኔ ውብ
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 7 жыл бұрын
ማሚ ስለ ሰአቱ ምንም ችግር የለዉ መዳሜ ቂን ብላ ውልቅ ስትል ቁጭ ብዬ አየዋለሁ እድሜሽን አላህ ያርዝምልን
@erahmterahmt5844
@erahmterahmt5844 6 жыл бұрын
መሸአላ
@user-eg4co1lg6c
@user-eg4co1lg6c 6 жыл бұрын
እጅሽ።ይባረክ።እማዬ። አንድ።ጥያቄ።አለኝ።ቢክግ።ፓዉደረ።ይገባል።ወይሥ።አይገባም።በዳቦ።ቆሎ።ላይ
@sadiyaabdallah6519
@sadiyaabdallah6519 4 жыл бұрын
Ayiwedum kiresstayinochi be kefu ayin nw miyayun tefatachin inesun modedachi nw
@sadiyaabdallah6519
@sadiyaabdallah6519 4 жыл бұрын
Gin serashi dese yelal berechi bexam nw mitaserejin dese iyaleng nw madamexeshi
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 7 жыл бұрын
በእውነት ማዘርዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሌላ የፃም ምግብ ቢያሳዩን ደስ ይለናል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Molitolishal mitifeligiwen aserar sertewal setisefiw yiwetal
@zemzemzemzem3258
@zemzemzemzem3258 Жыл бұрын
ምርጥ እናት አላህ እድሜና ጤና እከመጨረሻ ተከታተልኳት ደሰ እያለኝ
@astergobena2391
@astergobena2391 2 жыл бұрын
Thank you for your lovely lessons
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እናቴ ያላስተማረችኝን ነው ያስተማሩኝ ማዘር እጆት ይባረክ ።
@saniyahjamal1763
@saniyahjamal1763 5 жыл бұрын
መልካም ሰው የአዳነ እናት ረዥም እድሜ ተመኝሁሎት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ መልካምነት የታየበት ቪዲዩ እጆት ይባረክ
@user-ir5wk4dl4l
@user-ir5wk4dl4l 7 жыл бұрын
ዋውው በጣም የምፈልገውን የዳቦቆሎ አሰራር ስላሳዩን ጌታ እጆትን ይባርከው ማዘርዬ እናመሰግናለ።
@user-tz7xf8rj2y
@user-tz7xf8rj2y 7 жыл бұрын
ማዘር በጣም እናመሰግናለን ባል ጠፋ እንጅ ሞያስ አስተምረዉኛል 😀😀
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
በፍቅርህ ታምሜ Kkkkkkkkkk
@sharif3219
@sharif3219 7 жыл бұрын
በፍቅርህ ታምሜ ከከከከከከ እደት እዳሳቅሺኚ
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 7 жыл бұрын
በፍቅርህ ታምሜ። ሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ገደልሽ ወይ ባል አንድ ነን ማሬ ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው
@rabeaaahmed2022
@rabeaaahmed2022 7 жыл бұрын
የኮሜቴው ወዳጅ Sharif እርሜ ይስጥልን ማማየየየ
@AlanoodAlAbshan
@AlanoodAlAbshan 7 жыл бұрын
በፍቅርህ ታምሜ አመሰግናለሁ
@zedbintyimam1197
@zedbintyimam1197 7 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ወላሂ እኔ አድ ቀን እቅልፍ ያልተኛሁበትን ቀን አረሳም ማለቴ እሰራለሁ ብዬ ዳቦ ቆሎ ሲሉ ሰማሁና እደት እደሚሰራ አላቅም እኔ ምን አደረኩ kkk የሚገርመው ለበአል አስቤ ነው አቦካሁትና ኩፍ እከሚል ጠበኩት ከዛን ቡሃላ በትንንሿ በጀ መበጠቅ መቁረጥ ጀመርኩኝ ሊጡ የቦካ ነው እደት ብሎ ይለቅ kkkkወላሂ ስራየ አሁን ሳስታውሰው በጣም ነው የሚያስቀኝ እና ትንሽ ቆርጪ አሳደርኩት ከዛን ሳየው ሁሉም ተያይዛል ያንን የተያያዘውን በግድ እያለያየሁ በዘይት ጠበስኩት ክክክክክክ ወላሂ ራሴን ስለሚያስቀኝ ነው በኛ አከባቢ አይታወቅም እኔም ስባል ስለሰማሁ ብቻ ነው ዝብየ በራሴ የሞከርኩት እና ሌላ አማራጭ ስለለ በጣም አደነቁኝ ማለት እደት ነው የሰራሽው እያሉ በጥየቃ አደከሙኝ እሱኮ ዳቦ ቆሉ ስሙን ነውጂ የያዘው ቅርፁን አልያዘም ማለት የኔ የገረማቸው ሌላ አላዩም kkkkk እና ማዘርየ ከልብ ነው ምስጋናየ አሁን በደብ ተረዳሁ እደት እደሚሰራ ደሞ አገር ስገባ ኢሻ አላህ በደብ ሰርቼ ጎሮቤቶቼን እድገርማቸው የማደርጋቸው መቼም ባለ ሙያ ናት የሚሉኝ እኔኮ አድም አላቅ
@ቅድስትሆይለምንልኝ
@ቅድስትሆይለምንልኝ 7 жыл бұрын
zed y kkkk yimechish abo salasibew asakishign
@user-om3ff6rb6q
@user-om3ff6rb6q 7 жыл бұрын
zed y ክክክክ ዳቦ ቆሎ የማይታወቀው የት ሀገር ነሽ እኔም አሰራሩን አላቅም ከፈለግን ገዝተን ነው የወንድሜ ሚስት ትችላለች እኔ ጠጋ ብየ እንደማየት ብሬን አባክናለሁ
@aishyanurye3315
@aishyanurye3315 7 жыл бұрын
ZED bint yimam ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@yuyuyy4598
@yuyuyy4598 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን አይገባኘም ለምን እንደሆን አላቅም
@eilham2682
@eilham2682 7 жыл бұрын
ZED bint yimam ክክክክክ ጎበዝ የኔ ቆጆ ሞያሽ ሞያሽ ይተረትርሽ
@zamzamayelezamzamayele741
@zamzamayelezamzamayele741 7 жыл бұрын
አረ ባይታጠበትም ችግር የለም የእናት እጅ ነው
@asstegc339
@asstegc339 4 жыл бұрын
ዋወወ
@asstegc339
@asstegc339 4 жыл бұрын
እኔእምስራዉምርጥነዉ ግንአይቅጥርስያርግፋልክክክክክአይሙያእኔንንንያገባእዳየገባ
@furnotasfaye9315
@furnotasfaye9315 7 жыл бұрын
Batem Ina Maseginalen Mather God Bless you
@ኡምራየንየወደፍትህልም
@ኡምራየንየወደፍትህልም 5 жыл бұрын
መማዬ ወለይ በፍት ብዉቆት ኖሮ ከበሌ ምግብ መስት አታዊቂም ብሎ ይመታኝ ናባር አሁንስ ኡሉኑም ለማድኩ እድሜና ጤና ይስጦት አላሁማ አሚን
@sisay4318
@sisay4318 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን እናመሰግናለን በጣም
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
ማምዬ የኔ ደርባባ በመጀመሪያ ቪድዩ አረዘምኩት ብለሽ አትጨነቂ እንኩዋን ይሄንን የሚያክል ቁም ነገር እና ፊልምስ እናይ የለ እናም እኔ ምጣድ ስለሌለኝ በመጥበሻ ሰርቼ ጥሩ ወጣልኝ አልወጣልኝም የሚለውን የሚቀጥለው ቪዲዩሽ ላይ እነግርሻለው እናም እንደሁሌም እንደምለው እጅሽ ይባረክ እናቴ
@user-lv9xt8sd1p
@user-lv9xt8sd1p 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት እርጋታሽ ንግግርሽ ንፅህናሽ ውበትሽ ልዩ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ♥♥♥♥
@samsungj128
@samsungj128 6 жыл бұрын
ሙያ ፀባይ ሁሉም አለሽ እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
@user-he3mg7mr8e
@user-he3mg7mr8e 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥሽ እማማ በጣም ደስ ትይኛለሽ
@zamzamzam2530
@zamzamzam2530 7 жыл бұрын
ማዘር በጣም አመሰግን አለሁ ጥሩ ሙያእየተማርን ነው በዛላይ የአገራችን ቆንቆ እየሰማን በጣም ደስ ነው የሚለኝ የአገሪ ቆንቆ ሲናገሩ
@melatethiopia9064
@melatethiopia9064 7 жыл бұрын
betam inameseginalen demo des bileshiynal tebareki
@eyesusgaitanew2948
@eyesusgaitanew2948 6 жыл бұрын
ስለውነት ቃላት ያጥረኛል የሚያስተምሩት ሁሉ ባሃላችንን ያለቀቀ ነው እድሜና ጤና ይስጥወት
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 жыл бұрын
ማማየ እድሜናጤና ወይ ደስ ስትይ❤️
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እድሜሽን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 ай бұрын
የሴት በላይ እኮኖት እማማ ረጅም እድሜ❤
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 6 жыл бұрын
በእውነት እማ ስወድሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማየ♥♥♥
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለንረጂም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ እናቴ
@fhgfghjfh5496
@fhgfghjfh5496 7 жыл бұрын
የኔፍቅርርርርርርርርርርር ማሚ ኑሪልኝ
@KidistYifru
@KidistYifru Ай бұрын
❤👌mami ejewot yebarek muya selastemarun enamesegenalen
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 7 ай бұрын
Enate tebareki!!!!!!!
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 7 жыл бұрын
ማዘርየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሁ ምን እንደሚመቼኝ ብነግርሁ በአገራችን ዘየ አገላለጽሁ ትምህርቱንማ ቃላት የለኝም ፍቅር ሠላም ጤና ከነ ቤተሠብሁ ተመኛሁ
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 5 жыл бұрын
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ ገዝቶ ከመብላት ውጭ ሌላ ስለዳቦ ቆሎ ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር አሁን አየሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወድሽ እናት በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 4 жыл бұрын
Enate betam konjo new aserarot egziabher edme ystlg Baking power bchemr bets mn cgr yametal? ?
@mahieyouba7288
@mahieyouba7288 6 жыл бұрын
እናታችን። በእዉነት እ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን እናመሰግናለን ።
@jisesh2743
@jisesh2743 6 жыл бұрын
mather betaam inamesegnalen rejim idimena tena yistiln thanku💜💜💜
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-em9sj6cl4k
@user-em9sj6cl4k 6 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም እጅግ በጣም እወድሻለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@getty143agmailcombiranuzer6
@getty143agmailcombiranuzer6 6 жыл бұрын
ዋው እግዚአብኤር እድሜና ጤና ይጨምርሎት በጣም አመሰግናለው በእውነት ዳቦ ቆሎ በጣም ነው ምወደው እንዲሁም ናፍቆኝ ነበረ እርሶ መንገዱንና አስራሩን ስለ ጠቆሙኝ ከልብ አመሰግናለው ለመስራትም ጓጉቻለው ግን ይሄኛው ምጣድ ከሌለ በመጥበሻ መቁላት ይቻላል ወይስ ?
@trsitnegash5446
@trsitnegash5446 7 жыл бұрын
Mamye betam ameseginalehu bizu timirt agignichalehu gin anid neger laschigirshi yelijoch migib aserar bitasaygn betam des ylegnal pls....
@nourcell2088
@nourcell2088 7 жыл бұрын
Trsit Negash tre
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 жыл бұрын
Isn’t she lovely? I love learning from you. You are a true Balmoia(skillful). May God bless you and your families. I love you dearly.
@liliabera4202
@liliabera4202 4 жыл бұрын
Thank you mom but please let her know what kind of flour did she used specific the name or can she show us the picture of it so we can see the name thanks.
@lovelove-lc1hp
@lovelove-lc1hp 7 жыл бұрын
Thanks mamaye gen ke Ered ena baribary kalari matakam ayechalem??
@user-qc4hl9or5o
@user-qc4hl9or5o 7 жыл бұрын
ማሚ አሏህ ይጠብቅሽ በጣም ሀመሰግናለው ቃላት ሲያንሰኝ ይህን ልኩሽ♥♥♥
@user-vb5uz8xq2m
@user-vb5uz8xq2m 7 жыл бұрын
ችግር የለም ቢርዝምም ቁም ነገር ስለሆነ በትግስት እንከታተለዋለን እናመሰግናል ማሚ
@user-bk5gu8vq8w
@user-bk5gu8vq8w 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ እሚለዉ ማሚየ
@Nokia-om8ns
@Nokia-om8ns 6 жыл бұрын
እማዬ ሳዮት፡እንባዬ ይመጣል እናቴ ቢሆኑ ኖሮ ብዬ እመኛለው እናቴን ያጣውት በልጅነቴነው አላቃትም ውድድድነው ማረጎት ግን ለሚሰጡን ሞያዊ ትምህርት እግዝያብሔር ይስጥለን እረዢም እድሜ ይስልኝ
@tijieyob161
@tijieyob161 4 жыл бұрын
Hello mom wish u long live with full of health I like ur Amharic original
@lizforeal2066
@lizforeal2066 5 жыл бұрын
Great job mama, I can’t wait to try it at home. 👌🏾
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
ውድዋ እናቴ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@Ses1590
@Ses1590 7 жыл бұрын
Betam arif new gn betechalewot meten lemasater yimokru....anamesegnalen
@zinabarame2268
@zinabarame2268 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘረኝነት ከሚያስተምሩ ምናለ እዲ እንደ እናታችን ሙያ ብታስተምሩ ምናለበት ከናታችን ትመህርት ውሰዱ።
@hamlemalkifle2530
@hamlemalkifle2530 7 жыл бұрын
ከነ ማብሪያው እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ ፈጣሪ እድሜን ከጤና ይስጥልን እናመስግናለን
@edentube695
@edentube695 6 жыл бұрын
Thank you mother... betam arif..
@ppppeeee1279
@ppppeeee1279 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ፈገግታሽ እራሁ ደስስስስ ይለኛል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 7 жыл бұрын
Pppp Eeee እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@eree655
@eree655 7 жыл бұрын
Pppp Eeee ሽኩን
@Gj-oz3ly
@Gj-oz3ly 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kiduswondaferahu8097
@kiduswondaferahu8097 Ай бұрын
በጣም ወድጄዋለው አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊
@hananabdullahhananabdullah7989
@hananabdullahhananabdullah7989 6 жыл бұрын
እናት እድሜ እን ጤና ይስጥልን
@SaSa-dj8qe
@SaSa-dj8qe Жыл бұрын
የነ ቆጆ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምራለሁ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረክ በርች እወድሻለሁ እማ
@bitelhimkemewkemew7364
@bitelhimkemewkemew7364 7 жыл бұрын
betam enamesegnalen egziyabher edmena tena bzzzzzt yistln
@lailamuhammad8168
@lailamuhammad8168 7 жыл бұрын
እናመሰግኖታለን ማዘር። እድሜና።ጤና።ይስጥልን
@zabebab8493
@zabebab8493 7 жыл бұрын
እናታችን በጣም አስተማርኖት ደሞ አገላለፅሽ በጣም ይገባል አምላክ ይባርኮት።
@susan5133
@susan5133 6 жыл бұрын
Thank you so much sister! I didn't know milk is the secret to soften it.
@tenagnegete9214
@tenagnegete9214 7 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልኝ።ብዙ ነገር ተምሬአለው ከእርሶ እናመስግናለን
@christinapowell4395
@christinapowell4395 3 жыл бұрын
Even though I do not speak much Amharic, I understood what you were doing very well! Thank you! What is the yellow spice you are using? We have Berbere, but I am not sure what the yellow mixture is. Turmeric? Curry? Maybe someone could translate that word, please?
@averyforlife
@averyforlife 2 жыл бұрын
Yes it's turmeric
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
Turmeric 👌👌❤️
@aynalemalemu9
@aynalemalemu9 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማምየ የእናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጡት
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 5 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ አሜን። አረ በጣም ያደክማል እኔ እጄ አንድ ቀን ስሰራ እጄ ሁለት ቀን ያብጣል የእሳት አደጋ አጋጥሞኝ ነበረ ለዛ ይሁን አቅሜ አልቆ ይሆን አላውቅም ሀገሬ ሆኜ እኔ ነበርኩ የማቦካላት ለእናቴ የጤፍም ዱቄት ይሆናል ልክ መጀመሪያ ላይ እደገለጽሽው በመመሀል እጅ ነው የማድቦለቡለው ነበረ የጤፉን ዳቦ ቆሎ
@hyatuoutube
@hyatuoutube Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ያአላህባሪያነኝA
@ያአላህባሪያነኝA 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ማዘር
@user-zx2fo6kp2i
@user-zx2fo6kp2i 5 жыл бұрын
ማዘርዪ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር አዘል ፀባይሽ ዋው ነው ካንቺ ሙያ ብዙ ተምሬሀለው ተባረኪ ከዚህ በአበለጠ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን
@SsSs-yt5th
@SsSs-yt5th 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ግዜሰተሽ ስታስረጂን በጣምደስሲልጤናሽንይስጥሽ
@des895
@des895 7 жыл бұрын
Wooo! No time to do this in America! Bayibela yekir;-)
@user-py5de2gd7d
@user-py5de2gd7d 7 жыл бұрын
በተረፈ ማዘር በጣም አመሰግናነሁ
@rahimahussein9064
@rahimahussein9064 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለናታችን ይሁን እናመሰግናለን እማዬ
@semiramohammed1487
@semiramohammed1487 7 жыл бұрын
ማማየ በጣም ነው የምናመሠግነው በተለይ እኔ ሁልጊዜ ስሰራ ይደርቅብኛል እንዳውም ጥርስ ይሠብራል እድሜ ላንች አሁን እሞክረዋለሁ ግን ካሜራ አይደረግም እንዴ?
@freweinigebreyohannes7647
@freweinigebreyohannes7647 7 жыл бұрын
የምወደው ነገር ነው እናመሰግናለን ማሽን ቢኖር መሳሪያ ጥሩ ነበር
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 4 жыл бұрын
ማምዬ እድሜ ጤና ይስጣቹ
@VvV-jw5ly
@VvV-jw5ly 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግለን
@user-hira247
@user-hira247 Жыл бұрын
Ima betam new yemamesegenew🙏🙏🙏
@ruamaruama5620
@ruamaruama5620 4 жыл бұрын
እናት ደህና ትሁን ኑሪልን
@z4796
@z4796 2 жыл бұрын
mamaye yene enat ejish yebarek tefash eko gin
@nebiyatseid9389
@nebiyatseid9389 Жыл бұрын
ግልጽ አድርገሽ ነዉ የምታስተምሪዉ አመሰግናለሁ
@ዜድቢንትአብድላዜድቢንትአ
@ዜድቢንትአብድላዜድቢንትአ 7 жыл бұрын
ማሚ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እንደተጠቀምኩበት ተስፋ አለኝ በጣም ደስ ይላል ጊዜውም ቢረዝም ችግር የለውም
@chanalmimi9338
@chanalmimi9338 7 жыл бұрын
አላህረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጦት ማዘር ታንኪዉ
@fawziaseeed2157
@fawziaseeed2157 7 жыл бұрын
በጣም እነወደታለን እደሜና ጤና ይስጠወት
@ameintyesuf6468
@ameintyesuf6468 Жыл бұрын
የኔ እናት በርች እድሜ ጤና ይስጥሺ
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ማዘርዬ የገብስ ቆሎ እንዳይበላሽ ምን ላርግ በላስቲክ ታስሮ ፍሪጅ ይገባል❤
@MasaMediya
@MasaMediya 6 жыл бұрын
ቪዶው በጣም ረዘመ እድሜሺን ያርዝመው እናታችን ቪዶውን ለማሳጠር የሚያስፈልጉ ነገሮችን አቆራርጡን አጠባበሱን ብቻ ብትግልጭልን ይገባናል ኑሪልን
@rajakala9507
@rajakala9507 6 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥልኝ እናት ብዙነገር አስተምረውኛል
@user-yg2yc6je9y
@user-yg2yc6je9y 4 жыл бұрын
እማሚ በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይሥጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rr5mu4mn1v
@user-rr5mu4mn1v 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ምንም ችግር የለም እናመሰግናለን እድሜ እናጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 7 жыл бұрын
እድሜሽ ይርዘም እናቴ ምስጋናዬ ከልብ ነው ብቻ ኑሪልን በክብር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን!!! አያቴን ስለምትመስለኝ አይቼም አልጠግባት ስወዳት!!! በነገራችን ላይ ይቅርታ አዳነ አቱ ማለት አቅቶኝ አይደለም ።
@floveflove2940
@floveflove2940 7 жыл бұрын
ማምዬ እናመሰግናለን እጅግ በጣም
@umurehana2327
@umurehana2327 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና እናት አላህ ይጨመርልሹ❤
@tggd8981
@tggd8981 7 жыл бұрын
mother enamesegnalen. ..ye senafich be defen miser yemiseraw endet nw ye tsome megeb ahun ye tsome wekt lijemer selehone. ..betammm des yemil temehirt nw. ...bezihu keteyibet
@reachtube543
@reachtube543 3 жыл бұрын
God bless momy... Thank you
@tigistfekere7149
@tigistfekere7149 4 жыл бұрын
Mamaa en ekoo endet ede miwedish wedddddd shii amati nurilign
@reemmohammed305
@reemmohammed305 5 жыл бұрын
Thank you I love you so much mum ❤️❤️❤️❤️
@user-by2tu7fj7u
@user-by2tu7fj7u 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@zabebagag1816
@zabebagag1816 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርየ ግን የባስታኔ አሰራር ብታሳይኝ
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Ethiopian food-የዳቦ ቆሎ አሰራር Dabo kolo
15:54
konjo tube
Рет қаралды 85 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.