Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር

  Рет қаралды 394,695

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 542
@3239861
@3239861 4 жыл бұрын
I am very appreciative of the subtitle now I can actually dare to make some delicious things :) thank you
@tititubeTiti
@tititubeTiti 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sJfEi5ykra-An7c እሰቲ በቅንነት ሰበሰክራይብ አደርጉኝ ውዶቼ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ማማዬ እንደምን አለሽ የኔ ለስላሳ እናት ሰላም ነሽ አብሽን አምሰን እያፈላን ብንጠጣ ጥቅም የለዉም ወይ??
@marthatasissa2728
@marthatasissa2728 3 жыл бұрын
ባጭሩ ይሰረዱ.
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💝💝💝
@belenassefa623
@belenassefa623 3 жыл бұрын
@@tititubeTiti 0
@alivelimega7707
@alivelimega7707 2 жыл бұрын
በጣም ንፁህ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ቆንጆ ሞያ ያላቸው እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት በርቱ
@birtukanassefa3723
@birtukanassefa3723 10 ай бұрын
ያወፍራል እንዴ ሰውነት😢😢😊
@tigbihonegn9112
@tigbihonegn9112 4 жыл бұрын
I was lost my mother four years ago . You remind me. You are symbol of all ethiopian mothers! Thanks for sharing your awesome video. We thank you mother!
@mulumebettilahun7464
@mulumebettilahun7464 Жыл бұрын
ወ/ሮ ደሰታ አራጋው ዉሌ ሠላምሸ ይብዛ የልጅነት ዘመናችን ትዝ ብሎነኝ ነው በርች ሙሉ እመቤት ነኝ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 4 жыл бұрын
ሰላም ማሚየ እንዴት ነሽ ስለትምህርትሽ በጣም ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሪያለሁ ለዘላለም ኑሪልን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ማሚየ እናመሰግናለን
@meronlove5800
@meronlove5800 4 жыл бұрын
እኔም ዳሌ ያወጣል ብለውኝ እየጠጣሁ ነው ግን ዞር ስል ወፍ የለም😃
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አር ጉድ ነው
@hananabdena4051
@hananabdena4051 4 жыл бұрын
hahahaha belew
@እሙዚክራ-ከ1አ
@እሙዚክራ-ከ1አ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ውይ እስፖርት ስሪ ማማየ
@zabura9603
@zabura9603 4 жыл бұрын
ነጩን ወይሥ ጥቁሩን እኔ ጥቁር ሆነብኝ
@ججج-و8ف
@ججج-و8ف 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkjjkkkk..way.bsaq
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጣና አብዝቶ ይስጥልኝ 👏👏👏👏💗💗💗💗💗💗 እኔ ገና ዛሬ አገኘሁሽ ማሚየ በርችልኝ ♥♥♥♥♥😘😘😘😘😘😘😘
@hananfeseha2104
@hananfeseha2104 4 жыл бұрын
አብሺ በአርበኛ። ሁልባ። ይባላል። አጣር ቤት ታገኛላችሁ። እህቶች
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ሱፍ በአርበኛ ካውቅሽ ንገሬኝ ማሬ?
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 жыл бұрын
@@betitube12 ህልባ ይባላል በአርብኛ አጣር ቤት ታገኝዋልውሽ
@tigiymryamlji5490
@tigiymryamlji5490 4 жыл бұрын
በእውነት እህቶቼ አብሽ በጣም አሪፍ ነው ሰርታቹ ጠጡ የአረብ ሴቶች ሲወልዱ በአራስ እሰኪወጡ እሱ ይጠጡና በአራስ ሲወጡ ሙሽራ ሆነው ነው ሚወጡት
@samiragandhinunuvera788
@samiragandhinunuvera788 3 жыл бұрын
Hello from Mexico, thank you for the subtitles, PLEASE MAKE MORE EASY, HEALTHY AND CHEAP ETHIOPIAN RECIPES. I am in Love with that beautiful country.
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Thanks
@tigistsawagy4267
@tigistsawagy4267 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ማማየ እናቴ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ♥
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 4 жыл бұрын
ስላም እማማ እንኳን ደና መጣችው እናመሰግናለን
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
አብሽ በጣም ነው የምጠጣው ለጤና በጣም ጥሩ ነው።ሰውነት ያሸታል እንጂ።
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
ያወፍርል እኔ መወፍር እፈልግ አለሁ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ አያወፍርም ግን የተስተካከለ የሰውነት አካልና ጤናማ እንድትሆኑ ያደር ጋል በጣም ለጤና ዋውው ነው
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ የኔ ቆንጆ የምትወፍሪው አብሽ ብቻውን በመጠጣት አይደለም። ተጨማሪ ምግቦችን መመገብ አለብሽ።
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
@@abcabc.2139 አርብ ቤት ሩዝ ነው ያለው ሌላ ነገር የለም
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ አትክልትና ፍራፍሬ ተመገቢ። የተመጣጠነ ምግብ ነው የሚያወፍረው በቂ ምግብ ከተመገብሽ ትወፍሪያለሽ።
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
የዕውቀት እናት !! long live!!❤❤
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን በቴምር እንደሚዘጋጅ ዛሬ ገና አየሁ መልክ ስጠኝ ሞያ ተጎረቤት እማራለሁ የሚባል አባባል አለ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ደሰ ያለው ሰብሰክራይብ በማድረግ አበረታቱን ሰለመልካምነታችሁ አመሰግናለሁ::
@SusuWolo
@SusuWolo 11 күн бұрын
እኔ እማዉቀዉ አበሹ ይቀቀላይ ይደረቃለ እጅ ሣይነካወ አብሹ ትኩሠሸ ሁኖ እጅ ከነካዉ ሥለሚመር ይፈጫል ማታ ሣሃላይ ተነሥንሶ ያድራል ጧት ይጠለላል ከዛ ይበጠበጣል አለቀ
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።በሙያዎ አስተማሪ ነዎት ወይ ? ምክንያቱም ጥሩ አገላለፅ ረጋ ፣ ባለ አነጋገር ንጽህናዉ በተሞአላ ፡ ዝግጅት ስለሚያቀርቡ አድናቂዎ ነኝ የምኖረዉም በአሜሪካን አገር ነውና ስለ ዩቲዩብ ከማወቄ በፊት አሁን አዋቂዉ በዝቶ ፣የሙከራዉ አይነት በዝቶ ሴቶቹ ጥሩ ገቢ አግኝተዉ ፣ የቤት ዕቃዎቻቸዉን ሳይቀር ለዉጠው ሳይ ለካ ለዚህ ነው እኒያ ሴትዮ ሲያሳዩ የነበሩት አልኩኝ በፊት ያሳዝኑኝ ነበር እኒህ ሴት ለምን ይህን ሁሉ ወጪ ያወጣሉ? ማንስ ይበላላቸዋል ብቻቸውንስ ምን ያደርጉታል እያልኩ አስብ ነበር ስልካቸውን ባወኩት ኑሮ እመክራቸው ነበር ። ልፋተዎም ያሳዝነኝ ነበርና ሬስቶራንት ቢከፍቱም ይሻላል እልም ነበር ፣ ሁሉ ሳይበዛና ሳይረክስ ብርቅዬ፣ ታታሪ አስተማሪና ጎበዝ ፣ኦሪጅናል የሆነውን ሙያ ያቀረቡ ምርጥ የአገሬ ሴት ወይዘሮ ነዎት ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ዘመነዎ ይበረክ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂
@saraatube
@saraatube 2 жыл бұрын
ግን ስትሰሩ በስመአብ ማለት አይርሱ 😍🤔
@Mimi-eo9hw
@Mimi-eo9hw 2 ай бұрын
ገዝቸቀልቸ ፈጪቸ አልደቅም አለኝ ዘፍዝፊዉ አተላሆነብኝ ኪሳራ በመዳምኩሺና ዳገርይደቃል ብየደፋሁት ለመቀነስነበር ሲተች ከላይ ነዉዉፍርት ያያችሁትን አትጠቀሙ ጤና ዋናነዉ ዋ
@habeshaw251
@habeshaw251 4 жыл бұрын
የህድ ሱቆች ጋር ይገኝል የተፊጨም ጥሬም እናቴ እናመሰግናለን
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
አብሽ በእንግሊዘኛ ስሙን የምታውቁላችሁ ባካችሁ ንገሩኝ? ወሮታ ከፋይ ነኝ😁😁😁😁
@አለምእንዴትሰነበተች-ቸ8ሐ
@አለምእንዴትሰነበተች-ቸ8ሐ 3 жыл бұрын
fenugreek
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Жыл бұрын
እማዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤
@77861022
@77861022 4 жыл бұрын
አብሽ ጥሩ ነው ግን የእዛኑ ያህል ሲበዛ ችግር አለው የምናደርገውን ሁሉ በመጠን ይሁን ጉበት እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ያስፈልጋል!!!
@genethabite7731
@genethabite7731 3 жыл бұрын
ማሚዬ አመሰግናለሁ ብዙ ያጎደልኩትን እንዳስተካክል ረድተሽኛል
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
ውይ የአዳነ እናት ይሀው ገዝቼ ቁጭ አድርጌዋለው ግራ ገብቶኝ ንደውም ረስቼዋለው እግዚአብሔር ይስጥልን
@Hayatti1
@Hayatti1 4 жыл бұрын
I love all Adane videos thank you 🙏 for all wonderful videos you reminds us most of the things we forget God bless you
@ዙዙነኝቢንትኡመር
@ዙዙነኝቢንትኡመር 4 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስተወት እናታችን ❤❤❤❤❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚንንን
@TheSelfmadeQueen_1
@TheSelfmadeQueen_1 4 жыл бұрын
God bless you Emama, I was wondering how can I make it for myself ❤️
@asmaraasmara6930
@asmaraasmara6930 3 жыл бұрын
ሕያወይትን ንፍዕትን ውርዝይቲ ኣደ ዕድመ ይሃብኪ
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው እኔም እሞክረዋለሁ እጆት ይባረክ ማማ
@meremamuhye8988
@meremamuhye8988 4 жыл бұрын
አብሽ አሰራር ጠፍቶብኝ ሳስብ ነበር እናመሰግናለን
@ሰአድፍቅር-ኈ5ገ
@ሰአድፍቅር-ኈ5ገ 3 жыл бұрын
ያወፍራል አሉ እዉነት ነው እኔ መወፈር እፈልጋለዉ እማ
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
@@ሰአድፍቅር-ኈ5ገመወፈር ከፈለግሽ abacado & ባናና ወተት ዬ ለውዝ ቅቤ ርፕሮቲን ፓውደር አንድላይ juice ሰርተሽ ጠቺ አኔን በጣም ኣወፈረኝ ክስት ብየ ሰውነተ አልቆ ነበር ሞክሪው
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እማ እግዚአቢሔር እረጂም እድሚይስጥልን። እናመስግን አለን ኮመንቶች ለጠጉር እድገትም አሪፍ ነው አብሺ ለሚስባበር ለሚደርቅ ፅጉር ለፊት ጥራት ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ ፎቶየን በመጫን እዩት ይጠቅማቹሀል መልካምነት አያስከፍልም
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ለፀጉር እንዴት ተደርጎ በማርያም አለቀ ተነቅሌ ፀጉሬ ንገሩኝ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ዘይት አለው እኔ ስርቻለው ለሚነቃቀል ፅጉር የርዙውሀ ተጠቀሚ
@qemeryoutube4151
@qemeryoutube4151 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ጀመሰሪነኚሲ በቅንነት ሰብ አርጉኝ kzbin.info/www/bejne/Z4i3l5R7bpWenNU
@emurukya9487
@emurukya9487 4 жыл бұрын
qemer KZbin Esh
@SeniBay
@SeniBay Ай бұрын
በትክክል ስናበቅለው በደንብ ከበቀል በረከት የለውም አይወፍርም
@TK-cs8ss
@TK-cs8ss Жыл бұрын
አብሽ እንደ paste ተደርጎ ለፀጉር ትሪትመንትም በጣም ጥሩ ነው። 30min ይበቃዋል።
@genettesema5792
@genettesema5792 3 жыл бұрын
No the water is supposed to be drink together don't trash it it's not nice the one the number one benefit on the water
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እማዬ
@KWt-wr1vo
@KWt-wr1vo 5 ай бұрын
ስንት ሳአት ከቆየ ቦሀላ ነው ከ6-8 ማለት _2 ሳአት ቆየ ማለት ነው ተዘፍዝፎ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 ай бұрын
ሀበሻ ጀርም አይገለውም ነገር ብቻ ዝም ብላችሁ ለቅማችሁ ፍጩት
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 жыл бұрын
የቤት እመቀት ተባረኪ ❤️🙏 እህቴ
@simmagfm7536
@simmagfm7536 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ማማዬ
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
@ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 жыл бұрын
እምየ ይሄማ ቢታሚኖ አብሮ ፈሰሰ እኮ? ብቻ የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ።
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልን እናት
@አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ
@አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እደት ነዎትልኝ ለቤትሽ አድሥ ነኝ እና የሰራሽውን ቪደወ በቅርቡ ሰርቸ እጠቀማለሁ።አመሰግንሻለሁ እማየ
@የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ
@የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ 4 жыл бұрын
እማዬ. እንዴት ኖት. እናቴ ስለናፈቀችኝ. ሰብስክራይብ አደረኩሽ. ክብር ለናቶች ይሁን
@zmaretube5123
@zmaretube5123 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሀገራችን በቸርነትህ ጠብቅልን... በኮሮና የተያዙ ከዎች እንዴት እንደሚሆኑ ተመልከቱ m.kzbin.info/www/bejne/n36snH6kpsaKn68
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላዉቅበት ብየ ነበር እየጓጎለብኝ በዛላይ ምሬቱ አልሄድ ብሎኝ ነበር እሞእረዋለሁ ግን እደሻሂ አፍልቸ ወተት ጨምሬ እጠቀማለሁ ችግር አለዉ ?
@ElsaDenku
@ElsaDenku Ай бұрын
ግን ተፈጭቶ ምን ያህል ጊዜ ይቀመጣል2አመት ምንም አይሆንም
@hbgv9892
@hbgv9892 4 жыл бұрын
سلامتك الف سلامه عليك مم
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 жыл бұрын
ለእንጀራና ለዳቦ ሊሆን ይችላል???
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
አወ በሀገራችን ለጀራነውኮየምንጠቀመው
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ
@እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜናጤና ይስጠወት ጌዜ ሰጥቸ ብዙ ሙያ ገና እማራለሁ ከእርስዎ ከልብ አመሰግናለሁ
@FoziFoziy-w3r
@FoziFoziy-w3r 6 күн бұрын
ሎሚ ችግር የለውም ልጨምርበት አብሹ ላይ
@amen8172
@amen8172 4 жыл бұрын
ማማዬ እኔ ከአያቴ ጋ ነው ያደኩት አብሽ በጣም ነው የምወደው አሰሪሩን አላቅም ነበር አመስግናለው እድሜና ጤና ይስጥሽ ከኳረናም ይጠብቅሽ አትውጪ ከቤት🙏💔💓
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እናታችን
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 жыл бұрын
thank you mamayeee!!! defo dabo yale ersho malete le dabo yemihon ersho endet endemisera yastemrun! ade demo teftekal. hope all is well!
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
የተባረኩ እናት ዕድሜና ጤና ይስጦት
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንወድሻልን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ስወድሽ እኮ እናቴ ትመሲያኛለሽ ምፈልገዉ ነገር ነዉ ያሳያሺኝ እስኪ እሞክረዋለሁ ባረብኛ ስሙ ንገሩን ዉዴቼ
@enatehiwote9617
@enatehiwote9617 4 жыл бұрын
halba Yebalal
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 4 жыл бұрын
አብሽ በአረበኛ ህልባ ነው ስሙ
@تتن-ه7م
@تتن-ه7م 4 жыл бұрын
@@tigsttigst4094 እድሚይሥጥልንእናት። ግንየቅቤእፕነጣጠር ብታሥተምሬን እፍልግነበር በሥድትላይ
@MamiAlem
@MamiAlem 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FoziFoziy-w3r
@FoziFoziy-w3r 6 күн бұрын
የት ነዎት ይልኩልኛል ዱባይ እማ መልስ ስጡኝ
@evamekonnen
@evamekonnen 2 ай бұрын
I wish you can show how you got it in powder form instead of telling us how its done..
@titiabebe4310
@titiabebe4310 2 ай бұрын
እኔ በወተት እጠቀማለሁ መጥፎ ነዉ?
@seblekebede1161
@seblekebede1161 7 күн бұрын
በቤት ውስጥ መፍጨት አንችልም
@solomonyitayew4285
@solomonyitayew4285 4 жыл бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥያቄም አለኝ እኔ ብዙም ጊዜ ስለሌለኝ ብዙ ጊዜ ሳልዘፈዝፍ ነው የምሰራው እናም መዘፍዘፉ ምሬቱን ማውጣት ብቻ ነው ወይስ ሌላ ልዩነት አለው ? ለመልሱ በቅድሚያ እናታችንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እላለሁ።
@feben8177
@feben8177 2 жыл бұрын
ምሬቱን ለማውጣት ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬጰእድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
_በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር_ _አንድ ጥያቄ አለኝ ውፍረት_ _ይጨምራል ወይስ ይቀንሳል_
@TinaTina-jx4ib
@TinaTina-jx4ib 4 жыл бұрын
iehemerale betame
@denegelhuyyenegerkushenade3452
@denegelhuyyenegerkushenade3452 4 жыл бұрын
Yawferale..sewnete.yatrale
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
@@denegelhuyyenegerkushenade3452 እማየ እኔ በውሀ ሙቅ ነው አንድ ስአት ያክል እዘፈዝፈው እና እጠጣው አለሁ ግን ውፍርት የለም 3. ወር ሆነኝ ምን ትይኝ አለሽ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
ጤና ይሥጥልኝ እናቴ እሥኪ የሚያወፍር ነገር ንገሪኝ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 жыл бұрын
እኔ ልገርሺ
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 4 жыл бұрын
@@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ ለኔ ንገሪኝ
@ሸጊቱ
@ሸጊቱ 4 жыл бұрын
አብሽ ነው
@Getachewnegash-p7m
@Getachewnegash-p7m 2 ай бұрын
ከስኳር ብዙዎች ድነዉበታል
@lilianarossi8959
@lilianarossi8959 4 жыл бұрын
How I love this amazing women
@tafachtube5711
@tafachtube5711 4 жыл бұрын
እኔ ጋር ደግሞ እየገባችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
ማሚ ፈጣሪ እረጅም ድሚ ይስጥልን በጣምነው ምናመሰግን ኑሪልን
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Thank you so so much My sister ! You r so kind Am glad to haven you Have a great day 🙏🏾
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ
@bezamekuria6333
@bezamekuria6333 3 жыл бұрын
አሪፈ ነዉ የገብስ ሻሜታ አሰራር ብታሳይን
@ፍቅርእስከመቃብር-ጸ6ቨ
@ፍቅርእስከመቃብር-ጸ6ቨ 4 жыл бұрын
ዬኒ ማኛ ልኮኝ ነው ማዘርዬ ስብ አርጌዎታለው
@መርየምወሎየዋመርየምወሎየ
@መርየምወሎየዋመርየምወሎየ 4 жыл бұрын
የኔናት እረጅም እድሜ ከጤናጋረ
@brighttube4me
@brighttube4me 6 ай бұрын
Thank you be bless more and more.
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 4 жыл бұрын
እርጀም እድሚ ይስጥልን
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 3 жыл бұрын
ስለአስተማሩኝ፡በጣም፡አመሠግናለሁ!!
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
የኔ እናት ረጅም ዕድመ ይስጥልን
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን. እናታችን
@inshaallahandiken2849
@inshaallahandiken2849 3 жыл бұрын
Ejoti yibareki Matheriyeee 👌👌👌👌❤❤❤
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እርጂም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦት
@حسينحبش-ص9ط
@حسينحبش-ص9ط 3 жыл бұрын
አናታችን።።ጎበዝኑሪልን
@tub6901
@tub6901 4 жыл бұрын
በሞቀ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ የሚታጠበው የምታውቁ ንገሩኝ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ 4 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ዉሀ ነዉ የሚሰራዉ ቆንጆ
@hanayilma2242
@hanayilma2242 3 жыл бұрын
ማማዬ እጅዎት ይባረክ ጤና ከሰላምጋ ተመኘሁ
@helonhelon4257
@helonhelon4257 4 жыл бұрын
ማሚዬ እንወድሻለን
@mikosolo1787
@mikosolo1787 4 жыл бұрын
What a lovely woman. Thank you for subtitle.
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 5 ай бұрын
እየጓጎለ አስቸግሮኝ ነበር አሁን ሙያ ተማርሁ ምሬቱም ቶሎ አይጠፋም
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጡ እናታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጥዋ መልካም ቀን
@yeshimebetgebremichael5267
@yeshimebetgebremichael5267 25 күн бұрын
አመሰግናለሁ። ከእናት ደስ የሚል ድምፅ ጋር ጥሩ ሙያ ተማርኩ።
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እናቴ ነው የመሰልሽኝ ወገነቼ ለናታችን አቸሽ እጅ ይባርክ እያለ እናባታቸው እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ቨድዮው ስብስብ በሉ እሽ
@akberetgoitom5125
@akberetgoitom5125 4 жыл бұрын
Melkam sira
@roudajamal6874
@roudajamal6874 4 жыл бұрын
ሰላምለእናቶች
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ማማዬ እዴት ነሽ እኔ ሞያ የተማርኩት ካችነዉ ስወድሽ ንሪልኝ አሁን ለባሌ ላዘጋጅ ለት ፈልጌ ነዉ ካች እያየሁ አዘጋጀዋለሁ ከዛን ለዉድ ባሌ ጧት እያዘጋጀሁ እሰጠዋለሁ እኔ ሽታዉን አልወድም እጂ እጠጣ ነበር ግን አልድም
@ዘኩትዩብ
@ዘኩትዩብ 4 жыл бұрын
ሹክረን እናታችን👍👏
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እናታችን ቤተስብች አሪፍ አስራር ነው አመስግናለን❤❤❤
@ዘውድነሽዩቱብ
@ዘውድነሽዩቱብ Ай бұрын
Enmsgnlen Entchan Edme Ka Xengar Yasxln
@serahabeshawit364
@serahabeshawit364 3 жыл бұрын
Long live mother.... bless you more thanks you very much....xx
@ያረብበረህመትህያአላህ
@ያረብበረህመትህያአላህ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣሽ ማማየ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
እማ እናመሰግናለን ከስደት ሲመልስ እሰራዋለሁ እናመሰግናለን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Batseb argegn wude
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-በ8ዐ 4 жыл бұрын
Matherye arejime edme ketenagar ystewot arif sira new enamesegnalen 🙏🙏🙏
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 42 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
18:10
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 316 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 163 М.
የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት/Ethiopian Food
8:02
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 15 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 42 МЛН