No video

በገብስ ብቻ የሚዘጋጅ የደረቆት ፊልተር ጠላ በውጭ አገር | Ethiopian Barley Beer |Tella

  Рет қаралды 271,148

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

Күн бұрын

#EthiopianFood #HomeMadeBarleyBeer #Ethiopia

Пікірлер: 339
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ገብሱን 10kg እና ከዛ በላይ መግዛት ለምትፈልጉ ማቅረብ እንችላለን UK ለምትኖሩ ብቻ. ሌላ አገር ለምትኖሩ amazon ላይ አለ ጌሾ እና ብቅል የሀበሻ ሱቅ ይገኛል. በብቅል ፋንታ የቢራ እርሾ መጠቀም ይቻላል. Amazon ላይ beer yeast ብላቹ ፈልጉት. ልይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 😋 . የመፍጫው ሊንክ www.amazon.co.uk/stores/page/49B0AACD-4885-4AE7-90D5-6A98BAA02E50 አመሰግናለው 🙏
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u 3 жыл бұрын
የገብ መቁያውን ስሙና የት እንዳገኝሽው ብትነግሬኝ አመስግናለው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 жыл бұрын
Thanks I Lõve The way you made it
@alemtube5403
@alemtube5403 3 жыл бұрын
በማራም, ቻናልን, አሰተዋውከልኝ, በፈጣሪ 😢
@jahman9676
@jahman9676 3 жыл бұрын
Ohhhh thanks for getting back to me with the speed of light. I thought it was a roaster, not a grinder. አይኔ የፈለገውን ብቻ እያየ አስቸገረኝ 😂
@mimilema5725
@mimilema5725 3 жыл бұрын
ግን ጌሾ የማናገኝስ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ። አሰራርሽን ወድጄዋለሁኝ። እሞክረዋለሁ።
@user-dm6vy4mm5x
@user-dm6vy4mm5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ያድርስልን በጣ ጎበዝ ምርጥ ባለሞያ በርቺልን
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልተር በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
Hi i realy iike it what you do. It looks like Guinness irish beer. Thanks indeed. Wel done.
@tilahunyehulawork1145
@tilahunyehulawork1145 2 жыл бұрын
@@mathdeme5060 g7 38
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
@@tilahunyehulawork1145 and it is organic healthy Beer. made by my ethiopian one! I wish i could Test it.
@mesineguse1376
@mesineguse1376 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የማስረዳት አአቅምሽ ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ ተባረኪ ❤🎉❤
@elizabetharaya5876
@elizabetharaya5876 3 ай бұрын
OMG! This is amazing thank you for sharing the recipe.God bless you heart sister.
@mimimulu2295
@mimimulu2295 Ай бұрын
ጎበዝ በደንብ ነው የበራራሺው በለሙያ ነሽ አገዜር ይባርክሸ።❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
@mamelu6896
@mamelu6896 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ድምፅሽ በራሱ ደስ ይላል አሪፍ አገላለፅ በርቺ እጅሽ ይባረክ😍😍😍
@SoulfulMomentwithLyla
@SoulfulMomentwithLyla Жыл бұрын
Thank you for sharing this! I’ve been wanting to make Ethiopian beer for a while but I couldn’t find all the ingredients.
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 2 ай бұрын
እስማርት፡ የኛ፡ ልጅ፡ አንች፡ መምህርት፡ መሆን፡ ትችያለሽ፡፡በርች።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ብዙ ድካም የለውም።በባህላዊ አሠራር ፊልተር የሚዘጋጀው በብዛትና በብዙ ድካም ነው።
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ባለሙያ ተባረኪ መልካም ጊዜ
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 3 жыл бұрын
በጣም የዘመኑ ባለሞያ ብዬሻለሁ ማማዬ ተባረኪ ወደድኩልሸ 👏👏👏👏
@simtaye110
@simtaye110 3 ай бұрын
Thank you beautiful ❤️😍 I really learned a lot ❤
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ቀለል ያለ በመሆኑ ጥሩ ነዉ ሰርቼ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 3 жыл бұрын
እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ እና አገላለፅሽ ደግሞ በጣም ቀለል ባለ መልኩ ነው:: ተባረኪ!
@diggersdentysonu.k.m.d8813
@diggersdentysonu.k.m.d8813 3 жыл бұрын
Amazing upload as allways as allways top job and see you at the next 👍 and have a nice weekend 😀
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ቅልብጭ ያለ ምርጥ ጠላ ሰርቼ ሞክሬው ነው
@Badema1991
@Badema1991 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጀግና ነሽ መቼም ባልሽ እድለኛ ነው እንዳንቺ አይነት ባለሙያ ሚስት ስላለችው
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 3 жыл бұрын
Amazing! Gobez Berchi! It is a kind of professional brewing process.
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
ምርጥ አሠራር ነው እናመሰግናለን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Tebarekee tela Singletary adgen gud felabin Egziabher yistish!!!
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ ዋው ብየሻለሁ❤️❤️❤️
@bubukale2515
@bubukale2515 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆዎቹ አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ
@chaynamebre1145
@chaynamebre1145 3 жыл бұрын
ውይ ቆንጆ በጣም ምርጥ ፊልተር መልኩ ይበቃል
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Great job 👏🏾 👏🏾👏🏾 Perfect Filter Tela ! I used to Filter Tela Backhome ! But abroad I never even think to do so ! Thank you it’s so easy than the previous one which I did ! 🙏🏾👍👏🏾👏🏾 great to haven you
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
🙏💞
@user-jq3hk8ec6b
@user-jq3hk8ec6b 3 жыл бұрын
Wow thanks betam arif bekelal menged lemanignawum sew memoker yichilal nurln ejochish yibareku
@user-xs6mb6nb7l
@user-xs6mb6nb7l 6 ай бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ተባረኪ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
ተባረክ የአበሻ ሴት እኮ ቅመም ናት ዋው በጣም ያጎጎል በርችህልን
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@demekemersha662
@demekemersha662 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ታስቀኛለሽ!!!እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ነሽ
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
በእውነት እጅሽ ይባረክልን ለአዲስ አመት ምርጥ ስራ አሳየሽኝ የኔ ቆንጆ
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
ፅዳትሽና የአእቃ ምርጫዎችሽ ደስ ይላል። ከሙያ ጋር ማለቴ ነው። እኔም የቢራ ጠማቂ ስለሆንኩ ነው።
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
♥️🙏
@user-ul2rs3fn4p
@user-ul2rs3fn4p 9 ай бұрын
ምርጥ ጠላ አነመሰግናለን
@ZeudeBezabih
@ZeudeBezabih 7 ай бұрын
ምርጥ ጠላ
@romanyilma6043
@romanyilma6043 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ባለሙያ ነሽ አስደምመሺኛል
@tegesttegest-th1kl
@tegesttegest-th1kl 3 жыл бұрын
ሳውዲ ያላችሁ እዳትሞክሩ ትያዛላችሁ
@leba22
@leba22 3 жыл бұрын
Wey mekerachehu atetuachewena yeleyelachew
@nigistmamo2150
@nigistmamo2150 4 ай бұрын
ጎበዝ
@asfaw96
@asfaw96 4 ай бұрын
የኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥልን
@chol9412
@chol9412 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጤም ጥሩ ስራ ነው አላቅም ነበር ተባረኪ
@yoditibrahim169
@yoditibrahim169 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህት አለም
@soltaka6427
@soltaka6427 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
የእኔ ማር በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጂሽ ይባረክ 💚💛❤
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ።
@mercysolomon621
@mercysolomon621 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@jahman9676
@jahman9676 3 жыл бұрын
Hey Edy, I am an organic beekeeper from ethiopia thanks for the lovely and educating videos. I enjoy 'em all. Can you also roast coffee with the stainless steel pot you roasted the barely ? Where can I buy it? Thanks and keep up the good work.
@hanatesfay7460
@hanatesfay7460 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ❤️
@Selam-vs1fg
@Selam-vs1fg Жыл бұрын
ያምራልልልል
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጉልበት ቆጣቢ ነው
@hassabem190
@hassabem190 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ
@NatiGlad
@NatiGlad Жыл бұрын
ተመችቶኛል❤❤❤
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ
@user-ln7uj6rl3u
@user-ln7uj6rl3u 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ
@Emuyyee
@Emuyyee 2 жыл бұрын
እጅሽን እግዚአብሔር ብርክ ያርግልሽ ጤናሽን ሰላምሽን ሁሉ ይስጥሽ አምላክ አይለይሽ አሜን አሜን !!!!!!
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ 💞🙏
@bettynegest8571
@bettynegest8571 3 ай бұрын
Betam des ylal ❤❤❤❤ and beand yemingregn eflgalew wdachn
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
ቀለል አርገሽ ጥሩ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሞክረዋለዉ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏽መፍጫሽ ምን አይነት ነው እባክሽ ከየት እንደ ገዛሽው ብራንዱን ፃፊልኝ አመስግንሻለሁ🙏🏽👍👍👍
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
www.amazon.co.uk/stores/page/49B0AACD-4885-4AE7-90D5-6A98BAA02E50
@asegedechyimam4939
@asegedechyimam4939 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቀለል ያለ ስራ ይመስለኛል አሁንለአዲሰ አመት እሞክረዎለሁ ተባረኪ
@fikrietan1169
@fikrietan1169 Жыл бұрын
ተባረኩ ብዙ ተምሬለሁ ካች
@genetsiyoum8786
@genetsiyoum8786 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ጆንጆ
@yeshimebetterfa6693
@yeshimebetterfa6693 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@wondethio24
@wondethio24 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ
@emebetbayu6861
@emebetbayu6861 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ እህቴ🙏🏾
@fantaagede6865
@fantaagede6865 2 жыл бұрын
Thank you for sharing about your experience I hop I will try this coming eastern holiday😁👍👍
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@abrehetanania7269
@abrehetanania7269 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ እግዝአቢሔር ይባርከኪ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
💞🙏😍
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ከለሩ ሲያምር ሲያዝጐመጅ
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
Thank you 💕 gin Amazon Africa West yelem silezih Amazon eyalachihu hodachinn atinfut
@eskeeee5197
@eskeeee5197 3 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ነው እማመሰግነው
@nefissamohammed2744
@nefissamohammed2744 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር: ይባርክሽ::
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Egziyabiher ejocheshen yibarek abo
@addisreview2659
@addisreview2659 2 жыл бұрын
ጎበዝ አንደኛ
@asnakechayeneababa5035
@asnakechayeneababa5035 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው:ገብሱን የቆላሽበት ምን ይባላል የት ነው ማግኝት የምችለው please let me know thank for the lesson
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 2 жыл бұрын
Shif. Mesfin. From. Sudan. Very. Nice
@azebtibebu5386
@azebtibebu5386 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh amesegnalehu
@almasshama689
@almasshama689 3 жыл бұрын
እጅሽ፡ይባረክ፡ምራቄን፡አመጣሺው፡በሪቺ
@monisweet
@monisweet 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Where can I get the grinder? It looks very powerful.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Link is in the comment section
@alexanderyemane4557
@alexanderyemane4557 3 жыл бұрын
Gobz nefety adenikeki haftey bravo 👏
@user-fk9gh8cn5h
@user-fk9gh8cn5h 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሞክሬው በጣም ቆንጆ ወጥቶልኛል እግዚአብሔር ይብርክሽ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
🤗😍🙏
@lamrotwerkutesfaye996
@lamrotwerkutesfaye996 2 жыл бұрын
Ende mewded aihonm bye aselalew
@meron7563
@meron7563 3 жыл бұрын
wawww betam gobez berchi.
@yeshoazewed9955
@yeshoazewed9955 6 ай бұрын
የወይን አጠማመቅ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Thank you.
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 11 ай бұрын
Wow
@liya_amen
@liya_amen 3 жыл бұрын
Betam gobez yeseit arekie nesh
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Жыл бұрын
እሀት ለአንድ ኪሎ ተኩል ገብስ ብቅሉ፣ጌሾ በጣምብዙ ነዉ የጨመርሽዉ የገብስ ድቄት እራሱብቅል ነውእንዴት ጠላዉ ሊጣፍጥ ይችላል ይቆመጥጣል እንጂ ሲቆላ
@helengizaw5505
@helengizaw5505 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@wossenmekonnen2465
@wossenmekonnen2465 Жыл бұрын
👏👏👏👏1ኛ
@ethiopia9573
@ethiopia9573 3 жыл бұрын
Ejesh yebarek
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 4 ай бұрын
ሰላም እህታችን❤አጠቃላይ ስንት ቀን ይወስዳል?
@yusgsh6416
@yusgsh6416 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዞ ነሽ እኔ ግን ጌሾ ስለማላገኝ የምጠቀመው ሄኒከን ቢራ ነው እንዲፈላልኝ
@EteneshErigete
@EteneshErigete 2 жыл бұрын
ተባረኪ ባለሞያነሽ
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
ዋው ሙያ ጎበዝ በርቺ
@kitawgaredew6924
@kitawgaredew6924 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙዪ👏🏽🤗 መፍጫውን ከየት ማግኘተ የቻላል። አይነቱንና ፣ የሚገኝበትን ዌብ ሳይድ ብታሰውቂኝ?
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 8 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 12 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 524 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН