Ethiopian Food "How to make Pasta" የፓስታ አሰራር

  Рет қаралды 157,062

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 2 жыл бұрын
ወይዘሮ አዳኔ የኢትዮጵያን ባህል ምግብና የፈረንጅ ምግቦች አስራር ለመማር ለሚፈልግ ሁሉ በአማርኛ እየስሩ የሚያሳዩትና የሚያስተምሩበት ዘዴ በጣም ያስደንቃል። የባህል ምግብ ለመስራት እንዴኔ የምትፋልጉ ሁሉ ወይዘሮ አዳኔ በዩቲብ የሚያቀርቡትን ተከታተሉ፣ በሀገር ምግብ አስራር ባለሙያ እንደ ወይዘሮ አዳኔ እንሆናለን። ለወይዘሮ አዳኔ ስላምና ጤና እንዲሁም ፈጣሪ ረጅም እድሜ እንዲስጣቸው እመኛለሁ።
@ኢየሱስአምላክነው
@ኢየሱስአምላክነው 7 жыл бұрын
ማሚ እኔ መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ቀን ነው ነገር ግን በጣም ስፈልጋቸው የነበሩትን ነገሮች አግኝቻለሁ በእውነት በደብተር እየፃፍኩ ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ ነው ክክክክ እኔ ብቻ የምፅፍ ይመሥለኝ ነበር
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
..ውላሂ.እኔም እየፅፍኩ ነው
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 7 жыл бұрын
And also Adane you are such an outstanding young Ethiopian. Because you respect your Mother extremely. You help her to the digital part of your outstanding cooking channel. And you are an excellent example of a blessed family. Thank you so so much for your amazing, wonderful, kind, and successful supporter of your mother.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Thank u very much...it means a lot
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 7 жыл бұрын
ምም የምፈልገዉ ነበር ማም ከሀጢያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የኛ እናት እናመሰግናለን
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 7 жыл бұрын
mame የነየ እናት እግዚአብሔር ከነበተሰቦችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሌላ ምን እልሽ ኣለሁ ልጆችሽ ታድለው እናት የሰራችው መብላት ማለት እኮ መታደል ነው ውድ እህት እና ውድሞቸየ እኛም ከስደት ተመልሰን እናቶቻችን ጋ ለመገናኘት ያብቃን እናት ትኑር እንጅ ትኑር ተጎብሳ ተባይ ታወጣለች በጨለማ ዳስሳ ለሁሉም እናቶች እድሜ እና ጤና ይስትልን እላሉሁ እኛም ከስደት ተመልሰን እናት ለመሆን ያብቃን እሱ ኣይሳነውም እና
@genetshewatatek3613
@genetshewatatek3613 5 жыл бұрын
እማ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ሙያ ተማርኩኝ የኒ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏💚💛❤
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 7 жыл бұрын
Selam Emama. Thank you so so much. I wish you long long life to you and your family. And Adane you are luky to have this kind of special mother. May God bless everybody.
@Natty24_
@Natty24_ 10 ай бұрын
እናታችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏
@Blenkbd
@Blenkbd 6 жыл бұрын
Yene nat! So sweet! I’m learning a lot thank you! Egziabeher yebarkelegen
@almethiopinaatubya761
@almethiopinaatubya761 7 жыл бұрын
ዋውው በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ እናታችን በርች ጤና ይስጥልን አሜን!!!
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ቆንጆ የፓስታ አሰራር ነው:: በፆምም ግዜ ለመመገብ ስለሚቻል አሰራርሽን በጣም ወድጄዋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 5 жыл бұрын
Thank you I learned a lot from you very simple to follow your recipes 😍😍😍😍💕💕🌺🌺
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 7 жыл бұрын
ማዘርየ እናመሰግናለን ግን ፓስታ በ አታክልት አሳይን ሌላ አተር ክክ በቀይና በ አልጫ አሳይን ድፍን ምስርም ጨምር እናመሰግናለን ማማየ
@amarch5236
@amarch5236 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ፡ማማ፡እድሜና፡ጤናን፡ያድልሽ
@Rubel-ej8jl
@Rubel-ej8jl 7 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@zain55zain27
@zain55zain27 6 жыл бұрын
እባየ እግዚእብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምለዎት በጣም ብዙ ነገር እሳውቀውኛ ምናገረው በላይ
@ghaliasaid
@ghaliasaid 6 жыл бұрын
I love your cooking but I don’t understand. Can you please write the ingredients in English in your description pleaaaase
@ephraimbayou7193
@ephraimbayou7193 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@amyedea765
@amyedea765 7 жыл бұрын
እናመሰግጣለን ማማዩ እግዚአብሔር እድሜ, ጤና ሰላሙን የብዛልዎ. 🌹 መፅሐፍ የሰትሙ please We can watch you on KZbin,but it we will be a treasure for everyone to have your recipe book 📚 in our kitchen. መቼም ቡዙ ተመልካቾች ይስማማሉ ብዪ አስባለሁ 😊
@ሰአዳወሎየ
@ሰአዳወሎየ 4 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ ስሙ ምንዲንነው
@ዮርዲነኝየድንግልልጅዮርዲ
@ዮርዲነኝየድንግልልጅዮርዲ 4 жыл бұрын
Yena kojo Amesgnalew egzabyer xena ena edma yisxot betrefe xiru tmrt new xefex yale pasta serca xix aregalehu Thank you Dare mama
@fanuel551
@fanuel551 5 жыл бұрын
I think if you put subtitles for people that cant understand it, you could get a lot more subscribers. I though the video was awsome. EGZIABER YIMARISH
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
@bg3810
@bg3810 6 жыл бұрын
I'm learning so many way of cooking from your video which I'm so grateful to you and for all the time your inevesting to touch to whom ever is willing to learn. So I thank you very much may God continue to bless you.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
Thank u Bisrat, it means a lot 🙏🏽
@mazamaza4092
@mazamaza4092 4 жыл бұрын
Wow mami desi yemili megbenwu tebarki berchi
@rayselM
@rayselM 7 жыл бұрын
I was worried that, since I do not speak Ethiopian, I would not be able to follow. But i love it and understand enough to cook this. It might not come out perfect, but that is ok.
@saqe5664
@saqe5664 5 жыл бұрын
ያረብ እድሜና ጤና ለእናቶች ጉበዝ ማዘርዬ
@degenshdegafu7286
@degenshdegafu7286 7 жыл бұрын
የስደት እግዚአብሔር የሰጠን እናታችን እጆቱን ክፍ አኮት ጤና ከእረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን
@ethiopiachanal7592
@ethiopiachanal7592 7 жыл бұрын
እማማ እድሜና ጤና ይሥጠወት ሠላመወን ያብዛለወት
@mekdesshibeshi2357
@mekdesshibeshi2357 7 жыл бұрын
ማማዪ ተባረኪልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰብሽ።
@hiwotlove396
@hiwotlove396 6 жыл бұрын
የኔ እናቴ። በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር። አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድድ አረጋችሃለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ1ለ 7 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@ןכןגןגןגןאןג7אןאי
@ןכןגןגןגןאןג7אןאי 6 жыл бұрын
2elam ץף ף לץש 0 פ
@solilovekeoromoendamhara8428
@solilovekeoromoendamhara8428 6 жыл бұрын
ኢናትየ የኔ አናታ በጣም አመሰግናለሁን ቡዙ ነው የተማረከው
@ayamaria9966
@ayamaria9966 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እማ
@ማኑኄሞዓ
@ማኑኄሞዓ 2 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ በእንግሊዝኛ ምንድነው ሚባል
@Md-zp7ep
@Md-zp7ep 5 жыл бұрын
እስኪ የስጋ መጥበሻ ና መከላሻ በአራብኛ ምተውቁ ስሙን ሹክ በሉኝ ማማዬ እናመሰግናለን
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you 💖
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
የኔ እናት ኑሪልኝ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ላንቺ ተመኘው የአድዬ እናት እወድሻለው ትዙ ነኝ ከኩዌት
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 7 жыл бұрын
ኡሙ አዳነ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ደርባባ ባህልሺን የማትረሺ አረናት በጣም ነው የምወድሺና የማከብርሺ ምነው ሴቱ ሁሉ እንዳነቺ ቢሆነ
@ማሬወዳጆ
@ማሬወዳጆ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚየ♥ ግን የስጋ መጥበሻው ቅመም ምን ይባላል?
@Tigi2625
@Tigi2625 7 жыл бұрын
ማሬ ወዳጆ Rosemary weyem ye tibes kitel yibalal Enatu
@ማሬወዳጆ
@ማሬወዳጆ 7 жыл бұрын
Genet Zewde አመሰግናለሁ ገኒየ
@youandme4206
@youandme4206 7 жыл бұрын
Saudi ale ende rozmary
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 7 жыл бұрын
ማሬ ወዳጆ ሮዝ ሜሬ፡ይባላል በእንግሊዘኛም፡ ያዉ አንድ ነው ቃሉ (Rose Mary) new ehitea
@መቅድየተዋህዶልጅ-ደ6ሰ
@መቅድየተዋህዶልጅ-ደ6ሰ 7 жыл бұрын
ማሬ ወዳጆ :
@mustfareshad2769
@mustfareshad2769 6 жыл бұрын
እናት ጤናና እድሜ ይስጥልን
@clocker7510
@clocker7510 4 жыл бұрын
I don't now what are you saying but I love it and your video have quality and thanks for the video and you have a I subscribed to your channel
@tadelerobatadele8505
@tadelerobatadele8505 2 жыл бұрын
Thank you mama
@bg3810
@bg3810 6 жыл бұрын
My favorite food is toast with peanut butter and jelly.
@ጎዳናውጎዳናው
@ጎዳናውጎዳናው 7 жыл бұрын
ማማዬ ስጠብቀው ነበር ግን ባትክልት ቢያሳዪን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@rakrak2918
@rakrak2918 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት ማማይ እድሜና ጤና ለናቶቻችን
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚ እድሜ ይስጥሽ
@mergitutibesso888
@mergitutibesso888 3 жыл бұрын
Thank you for everything you have done and you are so nice and kind mom I have ever seen you are so nice thank you for everything love you so so much I you I wish you I live near my house
@እኔነኝ-ዀ8ከ
@እኔነኝ-ዀ8ከ 7 жыл бұрын
እናመሰግናል ማዘርየ በርች እጅሽ ይባረክ ግን ለምን ነጭ ሆነ
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 7 жыл бұрын
Ye siga metibash kelaganganis enate??
@darknlovely87
@darknlovely87 6 жыл бұрын
Egziabher zemenotin hulu yibark. Kerso bizu temirialew. ❤
@betekelemmidiya4692
@betekelemmidiya4692 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጠቅላላ የሚሰራው ስራ ግን ፓስታ ሲቀቀል ሰንት ደቂቃ ይፈጃል እድሜ ጤና ይስጥልን
@hhhi8534
@hhhi8534 6 жыл бұрын
ማሚ ተባረኪ ባለሞያ አደረግሽን
@lailalaila1877
@lailalaila1877 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ማሚ የምወደው ምግብ ሰራሽ
@metasebiaseifu6258
@metasebiaseifu6258 5 жыл бұрын
For all those wondering what the "Siga Metbesha" was, it is, "Rosmarinus officinalis", aka "Rosemarie" - Rose Mary?
@maedotmeseret
@maedotmeseret 5 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እጅ ሞያዉን ከማሚየ እማራለሁ
@frehiwotzerihun3302
@frehiwotzerihun3302 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ
@rabiarabia9779
@rabiarabia9779 7 жыл бұрын
ዋው ማሚ አመሰግናለሁ ዛሬ እንዴኛ ነኝ
@a.b.7991
@a.b.7991 7 жыл бұрын
እማም ስወዲሽሽሽሽሽሽሽሽሽ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@Exploratorium360
@Exploratorium360 5 жыл бұрын
Mother arif naw. Thank You. Edme yestelegne...
@mikiasbeyene1697
@mikiasbeyene1697 4 жыл бұрын
Thanks mamye edimena tena
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
ምላድርግ እናቴ እኔን ባሥቀደመኝ ነበር ፀሎቴ ክፉዋን መሥማት ያማል ያማል ዘለአለም የግርሣት ሆነብኝ እኔም ቀረው በሠው ሀገር እማ😭😭😭ደሞ ትናፍቀኛለች😭😭😭😭ምሥሏ አይኔ ላይ በየቀኑ አያታለው ተጎዳው ተሠቃየው በሠው ሀገር😭😭😭😭😭😭😭እማ እወድሻለው😭😭😭 እናቴ ልክ እንደ አንቺ ባለሙያ ነበረች የአድዬ እናት ዳቦ ጥብኛ እንካን ሥትጋግር ሢያመኝ አንድ ጥቢኛ ከሠጠችኝ መደሀኒቴ ናት ቶሎ እድናለው እማ ዛሬ አፈር በላብኝ አምላኬ አደራ የእማዬን ነገር😭😭😭😭በአባቶቼ ጎን አሥቀምጥልኝ😭😭😭
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አይዞሽ
@nikodimostube8388
@nikodimostube8388 7 жыл бұрын
አዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@ethiyopiyahagere771
@ethiyopiyahagere771 7 жыл бұрын
ayzosh thinatun ysitish
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
Adane አዳነ እሺ አዲዬ እግዚአብሄር ያውቃል😭
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
Nikodimos esh ehita
@الحنوووونهزاهر
@الحنوووونهزاهر 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ማማዬ♥
@munanuru2032
@munanuru2032 6 жыл бұрын
Mamiya enamesegenalen eski lelejoche mesa yemihon demo betasayen
@ናርዲየናትዋልጅ
@ናርዲየናትዋልጅ 6 жыл бұрын
እማምዬ ውድድድድድድድድ ነው የማደርግሽ እድሜና ጤና ይስጦት ♥♥♥እናመሰግናለን
@rororara8956
@rororara8956 7 жыл бұрын
እና መሠግናለን ጤና ይስጥልን
@raselsiddiquee640
@raselsiddiquee640 6 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ አመሰግናለው ግን የፆም ምግቦችሽን ብታሳይን ደስ ይለኝ ነበር አመሰግናለው
@amsalzed8678
@amsalzed8678 6 жыл бұрын
Selma selam emama thenk very much 😍😍😍
@ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ
@ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ 7 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እንዴት እንደምወድሽ ሰላምሽን ያብዛው ማም በጣም ነው የምወደው ፓስታ ክርስቶስ የእድሜሽን ዘመን ይባርክልን
@امسوديس
@امسوديس 7 жыл бұрын
ማሚ እድሜና ጤና ተመኘሁልሺ
@Munahassen9999
@Munahassen9999 7 жыл бұрын
Selam emama enamesgnalen!ebakewoten alecha doro aserar betasayune!rejem edme ena tena yestachu emameye
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
ስወድሽ ማዘረ
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
Mommy ejishi kuritimat ayinikaw😍yene enat edimeshi erzimmmm yibelilign😘
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 6 жыл бұрын
Mazery enamesegenalne egezeuabeher edemalna tana yesetot
@melaksole1008
@melaksole1008 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@امريان-ز3ه
@امريان-ز3ه 7 жыл бұрын
ማሚየ እናመሰግናል የስጋውን መጥበሻ ምን አይነት ቅጠል እደሆነ ብታሳየን?
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
እሺ ወደፊት በሚመጡ ቪዲዮዎች ላይ አሳያለሁ
@ውሽትአልውፕድም555
@ውሽትአልውፕድም555 6 жыл бұрын
ባርብኝ ዛተር ይሉታን ሽታው ደስ ይላን
@johnjm6811
@johnjm6811 5 жыл бұрын
Konjo enat tebarak!
@zabebab8493
@zabebab8493 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓስታ በአትክል አሳያን እናታችን
@ggbbb9629
@ggbbb9629 7 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እማ እጅሽ ይባረክ
@puso4612
@puso4612 3 жыл бұрын
Thanx
@medinaali1470
@medinaali1470 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ እናታችን
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
You can plant rosemary trees at home!
@አዲቲነኝየጎንደርልጂ
@አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 жыл бұрын
ዉስጤ ነዉ እናመሰግንለን
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጃ የእኔ እናት እጅሽን ይባርክው
@mohammedadam6487
@mohammedadam6487 5 жыл бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@KingKhan-kh2wb
@KingKhan-kh2wb 6 жыл бұрын
mam wey syamer eges yebarek
@lila151
@lila151 6 жыл бұрын
Thank you for this video but What’s yesiga metbesha ? What’s it called in English? It would be greatly appreciated if you leave the recipes down below 🙂
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
Rosemary
@AhmedAli-ug8us
@AhmedAli-ug8us 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ
@redoeshetu8689
@redoeshetu8689 6 жыл бұрын
Thank you l love you so much
@learn_code_101
@learn_code_101 5 жыл бұрын
mothereye betam new minamesegnew . i love the idea . Betam bertu! 🍝🍝🍝🍝
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
Mamaye. betam. Nawo. Menamsgen. Nuerylen. Yaga. Enate. Abet. Sewadeshi.
@ዕግበትሕልና
@ዕግበትሕልና 6 жыл бұрын
God bless you mam
@ሊናተሰፋዬ
@ሊናተሰፋዬ 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ ማማ እኔም ባለሞያ ወኛለሁ
@sabanegnmesakewedalehu8321
@sabanegnmesakewedalehu8321 7 жыл бұрын
እናቴ ድንች ወጥ ቢሰሮ ደሰሰ ይለኛል 😍 ድንች ወጥ በጣም ነው የምወደው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 жыл бұрын
Saba negn mesak ewedalehu ሳቢ ተሰርቱአል ፈልጊው ታገኝዋለሽ የኔውድ
@sabanegnmesakewedalehu8321
@sabanegnmesakewedalehu8321 7 жыл бұрын
+ሐና ሐና እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ሀንየ 😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 жыл бұрын
እማየ እንደምን አለሽ እናቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ። አመሰግናለሁ
@lulagaulyesusnmariamin9852
@lulagaulyesusnmariamin9852 6 жыл бұрын
Min malet new ysiga methibecha.please tell me in English manage.
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 7 жыл бұрын
ማማዬ እናመሰግናለን ግን የስጋ መጥበሻ ማለት ምን ማለት ነው???
@ethiopiaethiopia7133
@ethiopiaethiopia7133 6 жыл бұрын
ፍቅር ነው የራበኝ እህት የስጋ መጥበሻ የሚባለው ጥብስ ከተጠበሰ በኅላ የሚጨመር ነው ከሴ የሚባል ቅጠል ታውቂ ከሆነ። ትንሽ እሱን ይመስላል ግን ቀጫጭን ከሳር በለጥ ያለ
@susujemal4298
@susujemal4298 7 жыл бұрын
ሰላም አመሹ እማማ በጣም እናመሰግናለን
@hgfttyy5139
@hgfttyy5139 6 жыл бұрын
susu jemal من
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዷና ውቧ እናታችን ባለሙያ አድርገሽናል በጣም ልትመሰገኝ ይገባሻል እድሜና ጤና ከበዛ ሰላም ጋር ላንቺና ለቤተሰብሽ ውድድድድድድድድድድድድድድ አደርግሻለሁ እሙሙሙሙሃሃሃ
@benjaminsamson9716
@benjaminsamson9716 2 жыл бұрын
Ende ezam Vera pasta ale ende 😁 . Tnx mami
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 6 жыл бұрын
ማምየ፡የዲንች፡ወጥ፡አሳይን
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 12 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 7 МЛН
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
ድንች ሳላድ በጣም ቀላል እና ፈጣን አሰራርአሰራር(how to make potato salad )
7:30
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር
15:04