Ethiopian Food - How to Make Injera Firfir - የእንጀራ ፍርፍር አሰራር

  Рет қаралды 118,032

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 170
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የእናትነት ገጽታ ስላላቸው በጣም ወደድኳቸው!!! ምንም ቢያቀርቡልኝ እበላለሁ!!
@medinamohammedtube4231
@medinamohammedtube4231 6 жыл бұрын
በጣም ጓበዝ ባለሙያ እናት ነዎት በርቱ ብዙ ሙያ እያሥተማሩን ነው ጤና እና እድሜ ይሥጠዎት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@romanromi6501
@romanromi6501 5 жыл бұрын
ውይይይይይይ ማማዬ እንዴት ውድድድድድድድድድ እንደማርግሽ ኣታቅም እወድሻለው በቃ ርጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
@hadiyaseraj615
@hadiyaseraj615 6 жыл бұрын
አግኝቸወት ፀጉረወን በሰራሁወት ደስ ይለኝ ነበር ስለምወደወት
@wodemariamtirunesh6875
@wodemariamtirunesh6875 4 жыл бұрын
Wiy indet tiru sew nesh.TEBAREKI.
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ማማዬ አሁኑኑ ነው ሰርቼ የምበላው
@imksa7987
@imksa7987 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እረጅም እድሜ ይስጠወትእማማዬ
@tafesmoges2720
@tafesmoges2720 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው እናታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 3 жыл бұрын
ማማየየኛ ባለሙያ ደጋግመሽ መናገሩ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በርች
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 6 жыл бұрын
Mamy, be blessed abundantly. You really are a kind mother that teaches her children prepare and eat their food themselves!
@jxvx6949
@jxvx6949 4 жыл бұрын
መሸአሏህ በጣም ነው ደስ የሚለው የሠው ስራ ገብቶኝ አያቅም ነበር
@glddstgpsy
@glddstgpsy 3 жыл бұрын
Your videos are wonderful! Please tell me, what are stewing spices and how can I make this mixture in the USA?
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 5 жыл бұрын
Mame fikir endat nesh be lideta migbesh westa betam amsgenaliew b/c arif Bali muya adergshnali ❤❤❤😍😍😍😍😍
@زمزمزمزم-ق8ق
@زمزمزمزم-ق8ق Жыл бұрын
ማዘርየእድሜጤናይሰጠወት እናመሰግናለን
@MAKADASOLOMON-o1x
@MAKADASOLOMON-o1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጥልን እማየ
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 3 жыл бұрын
Thank you enatalem ❤️ I followed the procedures and just finished my firfir now . Is yummy yummy 😋 What I like is I don’t have tomato 🍅 and I used bottled ragu tomato sauce and thanx for her advice 😀👏🏽
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማማዬ ደግሞ እናቴን ነው የምትመስሊኝ
@ወሎመርሳአባገትየ
@ወሎመርሳአባገትየ 6 жыл бұрын
ማማዩ እናመሰግናለን ቆንጆ ባለሞያ እናት ነሽ በተለይ ለእደኛ ስዴተኛ ለሆነው ♥♥♥♥✔✔✔✔✔
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
በትክክል ሥደት ክክክየአርብ ሙያ እንጂ ሌላው.አሥረሣን እኔ በበኩሌ ምን ሣላቅ ነው.ሥደት የመጣሁት
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 5 жыл бұрын
Txs mim
@islamnura9882
@islamnura9882 5 жыл бұрын
Zeidamashallh Swet ሁላችንም ነን ማሬ
@mekdesayalew3397
@mekdesayalew3397 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጠዎት
@1453-y9h
@1453-y9h 4 жыл бұрын
By far u r d best ethiopian chef in utube..thanks ema
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 5 жыл бұрын
I learned a lot from you the way you explain very good.
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 жыл бұрын
እማዬ አንቺ የወለድሻቸው እንዴት ታድለው ደስ የምትይ እናት እድሜሽን ያርዝምልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን አመሠግናለሁ በጣም ነው ሚአምረው. አንችን አይድከምሽ እንጂ ምክርሽን ሁሌም ደጋግመሽ ንገሪን አዲስ ባንሆንም የንእናት ምክር እና ንግግር አይሠለችም እናቴ. እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜ ያድልሽ .ፈገግታሽ እና እርጋታሽ በራሱ ምግብ ነው.
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት እስከመላ ቤተሰብወ
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 3 жыл бұрын
Beside her knowledge and skill in cooking she is very good in content production. When I watch her storytelling I found the sequence and translation done appropriately. She seems that she is using some of the techniques in filming like storyboard. I wish many KZbinrs are organized to create good content with smooth transition or flow. Thank you my sister for your wonderful teaching tool you are presenting to us.
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማማዬ እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
@Gigi10001
@Gigi10001 5 жыл бұрын
ቁሌቱ ሸተተኝ ማሚ ትንሽ በእንጀራ ስጡኝ 😋❤️
@eduhaile5853
@eduhaile5853 4 жыл бұрын
😄🤣😅😁🤣😅
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 жыл бұрын
ውይ
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
ሌላ ሰው እንጄራ ስበላ እኔ ምራቄን ነው ኤሚውጠው ጌታ በሰላም ለሐገሬ ያብቀኝ እዛ እንዴፈላኩ እብርላለሁ እማ እጆችሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@hayhathayhat3854
@hayhathayhat3854 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 3 ай бұрын
ሁሉም ቆንጆዎቹ ነው እናት ጨ....ው በጣም አይብዛ በተረፈ እሸቴን ቁርጥማት አይንካው
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ነው ፍርፍር በጣም ነው የምወደው ግን እኔ ቃሪያውን መጨረሻ ላይ ነው የምጨምረው ምርጥ ጣእም ይሰጣል ቃሪያው
@eseyefeleke6605
@eseyefeleke6605 3 жыл бұрын
በጣም ይጥማል። ትምህርት ወሥጃለሁ
@optionscell2630
@optionscell2630 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ እናት ኣድነገር ልጠይቅሽ ምጣድ የእለትርክ መጀመርታ እንድየት ኣድርግሽ ነው ምትመስሱይ
@bayechalemayehu5538
@bayechalemayehu5538 2 жыл бұрын
እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጣልን። ሰርቸው በጣም ነው የሚጥመው። እናመሰግናለን 🙏🙏
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 4 жыл бұрын
masha allahi mame takiwu bexam enamesginalni
@eyosyastebeje9555
@eyosyastebeje9555 Жыл бұрын
does the order matter?
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ 5 жыл бұрын
እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የምታስተምሩት ሁሉ ልዩ ነው ነብሠጡር ነኝ ማታ አይቸው ፍርፍር ስሰሩ ጎረቤተ በሆኑ አስባለኝ ወዳው የሰወን ቪዶ እያየሁ ቆጆ ፍርፍር ሠርቸ ጣፍጦኝ በላሁ አላህ ሰላመወን ያብዛለወት
@onelove4253
@onelove4253 2 жыл бұрын
Enamesegnalen eaatachen
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 6 жыл бұрын
ፍርፍር በጣም ነው ምወደው እንደኔ የሚወድ ያለም አይመስለኝም እና ማማዬ እጅ ይባረክ ብያለው እናመሰግናለን
@የዶርአብይአድናቂነኝ
@የዶርአብይአድናቂነኝ 5 жыл бұрын
የምር እኔ አለሁ በፍቅር ነው የምወደው ፍርፍር
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 5 жыл бұрын
የዶ/ር አብይ አድናቂ ነኝ ከኔ አትበልጭም እናቱ
@የዶርአብይአድናቂነኝ
@የዶርአብይአድናቂነኝ 5 жыл бұрын
@@elsabetargaw762 በቃ ነይ ልጋብዝሽ
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 5 жыл бұрын
የዶ/ር አብይ አድናቂ ነኝ እሺ እመጣለው
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are a great cook of Ethiopian food!!!
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
እማየ እኔስ ዛሬ ነው ያየሁት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከእንግዲህ እከታተላለሁ
@toybamekonen2114
@toybamekonen2114 Жыл бұрын
❤ቅመም የሆኑ. እናት ናቸው. መሻአሏህ
@dealerdealer7921
@dealerdealer7921 5 жыл бұрын
kamuni malati ba ethopha mina malati naw?
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 5 жыл бұрын
ሙያ ከጉረቤት :it’s really work. ጊታ ይባርክሽ እምዬ::
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥቅል በሰጠሽኝ ማዘር። በጣምነው ያመረኝ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 6 жыл бұрын
እማምዬ እጅሽ ይባረክ በርበሬዉን ለስንት ደቂቃ ነው ያቁላላሽው? አመስግን አለሁንኝ
@konjubalu7886
@konjubalu7886 2 жыл бұрын
Mamiyaa ejeshi ybareki
@emuethio6655
@emuethio6655 6 жыл бұрын
ማማየ እናመሠግናለን ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጠወት
@rtf4317
@rtf4317 2 жыл бұрын
የኔ እናቴ እጅሽ ይባረክ🤲🤲🤲👍👍👍👍👍🌹🌹🌹💋💋💋
@joelirish
@joelirish Жыл бұрын
I should not have watched this video while so hungry. Not too sure I'm going to find firfir for breakfast here in Seoul...
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 4 жыл бұрын
ማማዬ ሰላም ነዉ ስታሰረጂ ግልጽ ልጽ የምታደርጊዉ ነገረሽ በጣም ደስ ይለኛል ብዙዉነ በቃሌ ሽምድድ ነዉ የማደርገዉ ብዙዋች ጓደኛቼ ይጽፉታል ምነዉ የቀለም አሰተማሪም በሆንሽ በደንብ ትቀርጭን ነበር ማማዬ
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 6 жыл бұрын
Mameye Egzabher yebarkwot bebzu muya selemyastemrun።
@እግዛብሔርአዋቂነእ
@እግዛብሔርአዋቂነእ 6 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደና መጣሽ
@habshisalha5749
@habshisalha5749 2 жыл бұрын
በርቱ እናታችን
@awerubegom7346
@awerubegom7346 3 жыл бұрын
መልካም እናት ኑት
@veeniveeni2275
@veeniveeni2275 6 жыл бұрын
ማማየ ልቤን ሰቀሉት ሆደ ተቦጫቦጨ ዉይ ኢትዮጲያ ስንገባ እሰራለን በርቱ ብዙ ሞያ እያስተማርኩን ነዉ እድሜና ጤና ይስጦት ስወድሁ እማየ !!!!!!
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
ማሚ እስፔሻል ፍርፍር ያሳዩን
@ffdd833
@ffdd833 5 жыл бұрын
Baxam dasii.yiilalii bartuu idimee yisxach alha
@lizagetie8566
@lizagetie8566 3 жыл бұрын
ዋው ማማየ እጅግ ያምራል
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
Brava!!!
@abayayalew6820
@abayayalew6820 5 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልን ካንች ብዙ ተምረናል አንድ ነገር ላሥቸግርሽ እንጀራየ በጣም እየሆመጠጠ ነው ይሉኛል ደምበኞቸ ያለሁት በመካከለኛ ምስራቅ አገር ስለሆነ ከጤፉ ሩዝ እንጨምራለን። መሆምጠጡን መቀነሥ ይቻላል ወይ ጥያቄየ ነው ። ለሁሉም ነገር እናመሠግነመለን።
@adilsabo8680
@adilsabo8680 3 жыл бұрын
Even My Stomach is Full... I Feel Hungry After Watching This Fantastic Food...thank you Mama Ethiopia.
@abrhamkefalee5309
@abrhamkefalee5309 4 жыл бұрын
Enate egotee yebareke amsegenalehuu
@monanajash1007
@monanajash1007 3 жыл бұрын
እኔምቁሌትበጣምነውየምወደው ማማየ
@ያልፋልእያልኩአለሁ
@ያልፋልእያልኩአለሁ 3 жыл бұрын
Betesebshi hognalehu enatye betam new degmo yemtabrariw des yilal ❤😘❤
@almu4293
@almu4293 5 жыл бұрын
እንመሰግናለን እናታችን
@ابوعلي-ه8ن7ض
@ابوعلي-ه8ن7ض Жыл бұрын
የኔውድእናት❤❤❤
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሠግነው እናታችን ግን በfb ማን ብለን እናገኛቹሀለን የfb ስማችሁን አሳውቁኝ አመሠግናለሁ
@sintayehugebresilassie4377
@sintayehugebresilassie4377 6 жыл бұрын
Betam ameseginalehu tiru Etyopiawit weyzero nesh. Yeserashachew vidiyowoch bemulu betam tiruna tekami nachew. Ebakish yehager libs endet beet wist endemitateb vidiyo sirilin.
@samiaklilu4861
@samiaklilu4861 Жыл бұрын
It is good
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Жыл бұрын
😋
@ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ
@ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ 6 жыл бұрын
tebareku💖
@nurhussennur4425
@nurhussennur4425 4 жыл бұрын
Thank you mother. Arif firfir !
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 Жыл бұрын
Good job ❤️❤️💕❤️❤️🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
@yohannesselam3303
@yohannesselam3303 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማማዬ
@freafrea7625
@freafrea7625 6 жыл бұрын
Mami betam arif naw gen erdu lemen asefelge
@ssatenaw
@ssatenaw 5 жыл бұрын
እንጀራ ላይ ተገልብጦ ብናየው መልካም ነበር::
@እግዚአብሔርየዘላለምአምላ
@እግዚአብሔርየዘላለምአምላ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ❤
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማማ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 6 жыл бұрын
ማምየ እናታችን እድሜይስጥልን
@mesaylala4926
@mesaylala4926 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሰርቸዋለሁ
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 2 жыл бұрын
ባለሙያ
@santheyabe2302
@santheyabe2302 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ
@fantutadesa2650
@fantutadesa2650 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን😘😘💖💖💖
@mebratmichael3634
@mebratmichael3634 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ማም
@rahmetmosha7420
@rahmetmosha7420 4 жыл бұрын
ካሞን በኛ ሀገር ምንድነው ሚባለው
@betelhemakmel2600
@betelhemakmel2600 5 жыл бұрын
mamaye betam des ylal...hello habesha lay yemgbochu meten bitsaf(chewu wezete)
@sirajalwialewi9221
@sirajalwialewi9221 6 жыл бұрын
ዋው መብላት ነው ማዘር ምርጥ ፍርፍር ነው እናመሰግናለን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
Mashall mamaya sewdote
@cutegirl-kh8bl
@cutegirl-kh8bl 5 жыл бұрын
ema shi amet nurilin betam new eminodish adnakish negn kebeirut
@BisiedigitalSerjew
@BisiedigitalSerjew 5 жыл бұрын
ye Adane Enat wede-latienetien kelel argie endnor eyagezugn newuna Egziabher yistiwot, ameseginalew
@rahmalove4458
@rahmalove4458 5 жыл бұрын
ትስለሚ እናታችን
@hananabud4548
@hananabud4548 6 жыл бұрын
Batem amasaginalehu mamayeee migb mab sal alchilm nabar ahun gin chafe hognalew fatari edmena tena yestish I love you so much♡♡♡♥♥♥♥♥♥♥
@nasrahussain4398
@nasrahussain4398 6 жыл бұрын
Wooooow G00d FooD ThAnks
@طالبةالعلم-ض5ث
@طالبةالعلم-ض5ث 5 жыл бұрын
የወጥ ቅመም ምን ምን ናቸው
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ቀረፋ ኮረሪማ ወዘተ ናቸው
@misrachigonderwa3092
@misrachigonderwa3092 6 жыл бұрын
ወይ ማማየ ሥወደወት ፀዲ እኮ ነወት እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@hayemitades5896
@hayemitades5896 5 жыл бұрын
ውሰጅኝ ያለሽበት እወድሻለሁ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 жыл бұрын
Lijewot tadlo ejwo yibarek
@kebretta
@kebretta 3 жыл бұрын
yhe hulu asbeza man yesetegnal
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
ማማዬእናመሰግናለን
@ديلوديلو-ف1خ
@ديلوديلو-ف1خ 6 жыл бұрын
mamaye thank you
@wayinshtalamuwayinshtalamu7534
@wayinshtalamuwayinshtalamu7534 6 жыл бұрын
Wawww batam Arif tamarata naw mam
@saronnahom9508
@saronnahom9508 5 жыл бұрын
በርበሬ ከገባ እርድ ለምን አስፈለገ የእርዱ ጥቅም አልተነገረንም
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
እርድ ለቀለምና ጥሩ ከለር እንዲኖረው ተብለናል ውዴ
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 687 М.
Ethiopian Holiday Food - How to Make Tripa - የትሪፓ አሰራር
23:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 113 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 25 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 24 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 21 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
የስጋ ፍርፍር |Ethiopian food  yesga firfir
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 555 М.
የስጋ ፍርፍር አሰራር/How to make siga firfir
10:05
Bella Hana tube
Рет қаралды 13 М.
Cabbage Rolls / Polish Gołąbki - Easy to Follow, Step by Step Recipe
12:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 25 МЛН